Тёмный

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 56 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 56 

Addis Movies
Подписаться 568 тыс.
Просмотров 841 тыс.
50% 1

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 56 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
RU-vid : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 796   
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 года назад
ጩብቲ እክዋንደሥሥሥሥሥአለህ ሚሥትህ በሰላም ሥለወለደች እስኪ እንኳንደሥአለህ በሉት የጩብቲ አድናቂነኝ🌹❤❤🌹❤❤
@heemh7690
@heemh7690 4 года назад
እንኳን ደስ አለህ ቀልደኛው
@munaanwar611
@munaanwar611 4 года назад
ጩብቲ
@munaanwar611
@munaanwar611 4 года назад
feker yehone lej😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@ልጅእዮቤል
@ልጅእዮቤል 2 года назад
እኳን ደስ አለህ🥰🥰
@ፍጤየራሄልጓደኛ
@ፍጤየራሄልጓደኛ 4 года назад
ጩቡቲ ማኛዉ እኳን ደስ አለህ የልጅ አባት ሰለሆንክ በተረፈ በጣም ነዉ የምንወዳቹሁ ዉሮን ስወዳት አገሬ ልገባ 3 ወር ቀረኝ ደስ ይላል ላይሞላ ስደት መረረኝ ስደተኞች ላገራችን ያብቃን ኮሮና ከአለም አለህ ያጥፋልን አሚን
@erozitube9487
@erozitube9487 4 года назад
እኔም ከ3 ወር በኋላ ልገባ ነው አብረን
@asifasifali1582
@asifasifali1582 4 года назад
እንየም ከ1ድ ውር በውሀላ ልገባ አስብያለሁ ላገባም አስብያለሁ ፍጣሪይርዳሽ በሉኝ ውዳችየ
@erozitube9487
@erozitube9487 4 года назад
@@asifasifali1582 በሰላም ላገራችን ያብቃን ማሬ እኔም ለማግባት ነው የምሄደው
@asifasifali1582
@asifasifali1582 4 года назад
አሜን አሜን የኔ ውድ ለዛ ያብቃን
@Rነኝሥዴተኛዋ
@Rነኝሥዴተኛዋ 4 года назад
አይዟችሁ ሠላም ግቡ ለምታገቡትም መልካም ትዳር
@shegetube8897
@shegetube8897 4 года назад
እስኪ ጋሽ ብሬ የሚመቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
ጩባው እንኳን ደስ አለህ ሚስቱም እንኳን ማርያም ማረችሽ
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 года назад
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GwHi_y8LqSo.html
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 года назад
ጩባው እንኳን ደስ ያለክ በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴ ታሳድግልክ እስኪ እንደኔ የጩባው አባት መሆን ያስደሰተው 👍👍👍👍👍👍👍👍
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 4 года назад
እኔ
@jeeds8409
@jeeds8409 4 года назад
እኔ
@heyryakeder7383
@heyryakeder7383 4 года назад
ቲናን የናፈቃችሁ በላክ አሳዩን
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 4 года назад
ጩቢቲ የልጅ ኣባት ሆነሃል እንኳን ደስ አለህ
@molalignmichael1269
@molalignmichael1269 4 года назад
Eynegershew new 😂😂🤣🤣
@bettytube2
@bettytube2 4 года назад
ያገባው ሴት እንጂ ወንድ አይደለም እና የሱ መውለድ ምንያስገርማል አንተም አጋድም ተወልዳለ
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@herantekle6808
@herantekle6808 4 года назад
@@molalignmichael1269 vb
@arsemahaile6543
@arsemahaile6543 4 года назад
😂😍🤣
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 4 года назад
ጩቢቲ እንኳን ደስ አልህ ልጅህ አድጎ ለቁም ነገር ያብቃው😘
@yordanosdemeke6940
@yordanosdemeke6940 4 года назад
እረ ብሬ ክክክክክክ በሳቅ ነው የገደልከኝ 😂😂😂😂😂ኮንዶሚኒየም ያልኩትን አዉጪልኝ አላለም 😂😂😂
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 4 года назад
ለኔ በ ኢትዮጵያ እየተሰሩ ካሉ ተከታታይ ሲትኮሞች ምርጡ (ዘጠነኛው ሺ) ለናተስ??
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
👍👍Lanim
@Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ
👌👌👌
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@FirewBahiruOFFICIAL
@FirewBahiruOFFICIAL 4 года назад
Yes
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 4 года назад
Lenema 🙋💪💪💪
@mulugetawoldu1679
@mulugetawoldu1679 4 года назад
ጩቢቲና ሱራፌል ውስጤ ናችሁ ባለኝ እድሜ እናንተን በማየቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሚልዮን በልጅህ ደስታ ያብዛልህ
@semutube8222
@semutube8222 4 года назад
ይህን ድራማ ድስ ላይክ እምታደርጉ ሰዎች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል እኔ እኮ ወላሂ ደጋግሜ ነው እማያቼው 😍
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 4 года назад
ድራማው ትንሽ ለፋራ ሰው ይከብዳል ለዛ ነው ዲስ ላይክ ምያረጉት
@tk_j.r
@tk_j.r 4 года назад
@@BB-mt2cl lik nesh abate
@קאללוי-ה9ע
@קאללוי-ה9ע 4 года назад
የኔህት አጠቃቅምየሚችሉአይምስልኝም
@gamadubai374
@gamadubai374 4 года назад
Sah
@almaztafera757
@almaztafera757 4 года назад
ክክክ ታለማወቅ ይሆናል እኔም ድስክ ላይክ ነበር እማረገው በፊት ሳላቅቅቅቅቅ
@አርሴምዬእናቴአርሴምዬእና
ጩቢቲ ይህ ድምፅህን ልጅህ እንደትሰማ ok ለማንኛውም እንኳን ደስ አለህ ደሞ ሰምተናል ጉራክ አልተቻለም አሉ
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 4 года назад
ደንበኛ ክቡር ነው ሰአት ይከበር......ጩባው የልጅ አባት እንኳን ደስ አለህ
@ethiotiktoklivemoments
@ethiotiktoklivemoments 4 года назад
#saronayelignyoutube
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@ለነገብለህዛሬንአታበላሺ
ዋው ዛሬ ዱብ ስትሎ ነው በትኩሱ የደረስኩባቺሁ የምር ግን ዘጠነኛው ሺን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው
@destakafalagn1767
@destakafalagn1767 4 года назад
Yen yebesale
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 года назад
ሁላቹም ፍቅር ናቹ ሁሌም ተናፋቂዎች በርቱ ሰላም ያድርጋቹ ጌታ 🙏💕
@አደይዓለመይትግራይሃገርይ
ጩቡት እንኳን ደስስስስ አለህ ውሮየ የኔ ቅመም ሰወድሽ አቤት ጭቅላት ልክ እንየን ነው ምትመስይው ክክክክክ ሁላቹም እንደኛ ናቹ የኔ ምርጫ ዘጠነኛው ሸ ነው የእናነተስ ???
@ncrll3352
@ncrll3352 4 года назад
😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍
@momlove3589
@momlove3589 4 года назад
ጩቢቱ እንኳን ደስ አለህ የልጅ አባት ስለሆኖክ ወድሜ ፈጣሪ ያሳድግልህ 💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@ethiotiktoklivemoments
@ethiotiktoklivemoments 4 года назад
#saronayelignyoutube
@MASITUBE
@MASITUBE 4 года назад
Alem betesebi eni huni beteref salemachu yibizli
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 4 года назад
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አቤ ለስራህ አበቃህ ሞጋቾች ላይ ብታናድደኝም ምርጥ ብቃት አለህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@htahta2186
@htahta2186 4 года назад
ወሮ ምትደነቅ ተዋናይ ናት
@ሀዬየወግዲልጂ
@ሀዬየወግዲልጂ 4 года назад
ጋሽብሬ ሥወደወት እድሜናጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም ይቻችሁ😘😘😘
@jeeds8409
@jeeds8409 4 года назад
ጩቢቲ እንኳን ደስ አለህ። እግዚያብሄር ያሳድግልህ።
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 4 года назад
እር ጩቢቲ እንኳን ደስ አለህ አሁን ኮሜንቶች ሲሉ ሰማው እንኳንም በሰላም ተገላገለችልህ ደስ ብሎናል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 года назад
Wow baga nagiyani dhuftani namin akka kotiti chuba jaltu like nafi godha nufi jiradha jabadha😍😍😍😍😍😍😍😍
@senduyigezusendu4531
@senduyigezusendu4531 4 года назад
እንኳን ደስ አለክ የልጅ አባት ስለሆንክ እግዚአብሔር ያስድግልክ ሚላ
@kirubelabzaw8658
@kirubelabzaw8658 4 года назад
The best sitcom ever .... ሰላማቹ ይብዛ
@semutube8222
@semutube8222 4 года назад
የረዱ ምግብ ቤት ውሃ በላው በቃ 😂😂😂
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
😂😂😂😂😂😆
@እማአልቀርምጠብቂኝ
😀😀😀😀😀በጣም
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@shakiradilgeba4487
@shakiradilgeba4487 4 года назад
😂😂😂😂
@mishoyegetaliji3247
@mishoyegetaliji3247 4 года назад
😂😃😃😃
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
ጋሽ ብሬ የድራማው ድምቀት ነው ጩቢቲ የድራማው ዋና ኮንሰርት ስወድክ ደግሞ የልጅ አባት ሆነካል እንኳን ደስ አለክ ሳቅክ ገዳይ ነውኮ ጩቢቲዬ😝😝😂😂😂😂
@ንግስትየእናቴብቻ
@ንግስትየእናቴብቻ 4 года назад
አይ ውሮ የለለ እኮ ነዉ ምትመችኝ እኔ እራሱ መዳሜን እንዲ ነዉ የማዝጋት
@minyahelwolde6080
@minyahelwolde6080 4 года назад
ብሬ ተመልሰ በመምጣት በጣም ደስ ይላል
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
ቲና ለምን አስወጣት ግን😥
@davedave1017
@davedave1017 4 года назад
መውጧቷ ጥሩ ነው
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@@davedave1017 ለምን???
@davedave1017
@davedave1017 4 года назад
@@ርብቃእጠራዋለሁስሙን አላቅም ግን አሁን በጠም ደስ ይላል ብሬ ሳይኖር ቲና ከነበረችበት ብሮ ኖሮ ቲና የሌለችበት ደስ ይላል
@sariyshawa8263
@sariyshawa8263 4 года назад
እንዳ ዛሬ ስቄ አላቂም የኔ ኮመድይኖች 😂😂😂😂😂 tnx
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 4 года назад
ብሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የት ጠፋቹ ደሞ ዳይሬክተሩ መመስግነ አለበት በትወና ያሳታፍካቸው ተዋህዶልካል ጎበዝ ነክ ወሮ ዛሬ ፏ አልሽ ሜካፕ ባትጠቀሚ ይመርጣል ከካራከተሩጋ ይጋጫል በተርፍ በርቱ ጩቢቲ እንኳን ደስ አለክ የልጅ አባት ስለሆነክ
@musiclyric3477
@musiclyric3477 4 года назад
Best seticom in ethiopia
@ayshamahamad4903
@ayshamahamad4903 4 года назад
ቁምነገር ላይ ድረሱለት እጂ ብሬ ምርጥ አባት ነው
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 года назад
ለካ ከእነ እድሜሽ ነው የወደቅሽው አለ አቡ😂😂😂
@kedirseid6161
@kedirseid6161 4 года назад
የጩብቲ ፍቅረኛ ሆና የምትሰራው ችክ ግን ዋውው
@አህላምሠይድ-አ4የ
@አህላምሠይድ-አ4የ 4 года назад
አዎ ታምራለች ደሥትለኛለች በበኩሌ
@mezmuremahlet
@mezmuremahlet 4 года назад
ሳንሞት በፊት ወደ ፈጣረ እንመለስ ንስሀ እንግባ አዳዲስ የንስሐ መዝሙር አለ subscribe አድርጉኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ፡፡💚💛❤
@mayaethio9046
@mayaethio9046 4 года назад
😂😂😂ወይኔ ገደሉኝ በሳቅ ውሮ ወይኔ መቼ ነው የምሰለጥኚው😂
@helenyenatelijneg803
@helenyenatelijneg803 4 года назад
አሞኝ ጉንፋን ሊደፋኝ ሲል በጣም ደብሮኝ ነበር መጣችሁ ደስ ሲል ስወዳችሁ እኮ
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 4 года назад
ኣይዞሽ ማሬ
@nafkotmersha8501
@nafkotmersha8501 4 года назад
Corona endayhon
@helenyenatelijneg803
@helenyenatelijneg803 4 года назад
@@oykukarayeloykukarayel3229 አመስግናለሁ ውዴ
@helenyenatelijneg803
@helenyenatelijneg803 4 года назад
@@nafkotmersha8501 ኧረ ማሙዋረት ኧሯ 🙄🙄🙄😷😷
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 4 года назад
ኮረና ከመጣ ብሃላኮ ጉንፋን ተቀይሮዋል
@datapanda9642
@datapanda9642 4 года назад
9 ሺ ሲትኮም eyhoa entertainment በጣም እናሙሰግናለን እሁዳችን ስለምታሳምሩት
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
ጩቢቲ ድምፀ መረዋዉ እንኳን ደስ አለህ ኧረ በሰአቱ ልቁልን እሁድን በጉጉት ጠብቄ ሲደርስ እናንተ ታዘገዮታላቹ እባካቹ አታቆዮት
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 4 года назад
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ የሰይፉ ፋንታሁን አዲሱ ዘፈን እንዲ ተቀናብሯል ሁላቹም ተመልከቱ በዛውም አበረታቱኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GwHi_y8LqSo.html
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@BinaryAbyssinia
@BinaryAbyssinia 4 года назад
ስንዝሮ 2 ሰራዉት እስክስታ አስጨፈርኩት ቀጣይ ምን ሲጨፍር ነው ማየት ምፈልጉት ? እዩት እስቲ ቻናል ላይ ግቡና ቤተሰብም ሁኑ 💚💛❤
@gechtube4386
@gechtube4386 4 года назад
ጠፍችሁ ስጠብቅ ነበረ ደግሞ ሰአት ይከበር ለማንኛው እንኳን በሰላም መጣችሁ
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 4 года назад
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የኢትዮጵያን ሰላም የምትወዱ ብቻ ላይክ እና ቤተሰብ💚💛❤️
@anokehayleysus8003
@anokehayleysus8003 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CXUjTFF9QZw.html batsebi enune
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 4 года назад
ጩቢቲ እንኳን ደስ አለህ የልጅ አባት ሆነሀል ብለዋል ጩቢቲ እነኝህን ሁለት ሸሚዞች አልፋታ አልካቸው እኮ
@netsanettadesse7855
@netsanettadesse7855 4 года назад
ምርጦቼ እንኳን ደህና መጣቹ ብሬ ሲመጣ ቲናን አጠፋቹብን አረ መልሷት ውሮ ክክክክክ ሚሊ እንኳን ደስ አለህ
@ትግስትያደርጋልንግስት
ጩባው እንኳን ደስ አለክ የልጁ አባት ሁላቹሁንም ውድድ
@shakiradilgeba4487
@shakiradilgeba4487 4 года назад
ዊ እረ ይመቻችሁ ወላሂ upload አድርጌ ነው የያዋችሁ ዉሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ🐈🐈 ኦድሻለሁ የኔ ደነዝ🤣
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@zerayehuberhanu3695
@zerayehuberhanu3695 4 года назад
😂
@shakiradilgeba4487
@shakiradilgeba4487 4 года назад
@@zerayehuberhanu3695 😂😂
@samiman7417
@samiman7417 4 года назад
ደደብ upload አይባልም Download ነው ሚባለው ታናሽ ወንድም ካለሽ ኢንጊሊዘኛ ያስተምርሽ መቼስ እሱ ካንቺ ይሻላል
@shakiradilgeba4487
@shakiradilgeba4487 4 года назад
@@samiman7417 የኔ ፋጠን አስተማሪ አንተ ምን ልትባል ነው ደንቆሮ ዳውሎድ ማለት በሚሞሪ አውርዶ መማልካት ስሆን upload ማለት ደግሞ ቪዲዮ እዛው በለባት የበፊት የመለጠኝን ቻናል ውስጥ ገብቶ ወዳ ወደኋላ ማመልከት ማለት ነው። ዝም ብለ አትቀደድ ቀደደ😏 ለነገሩ ድሮም የሚያውቅ ሰው አውቃለሁ አይልም ዶማ እራስ
@ሔዋንጎሹ
@ሔዋንጎሹ 4 года назад
ውሮ የዘንድሮ RU-vidr ስራ ቁጭ አደርግሽው😂😂 አቡ ደግሞ ቲናዬን😥አምጣት 😡 ደራሲው ግን አቡን ወደ አልጋ የመራህው ቲናን ላለመመለስ አሰብክ መሰል 😒
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@ayshamahamad4903
@ayshamahamad4903 4 года назад
እደማይምር ሊነግረን ነው
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@meselusemgn9196
@meselusemgn9196 4 года назад
እዴት በጉጉት እደምጠብቃችውብታቁ ውዶቼ ኑሩልን
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@አስኒየቃቄዋ
@አስኒየቃቄዋ 4 года назад
ወይኔ አቡ ቲና ላሽ ልትላት ነዉ እረ ሼሼሼሼም ነዉ
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@አህላምሠይድ-አ4የ
@አህላምሠይድ-አ4የ 4 года назад
እህቱ ትመሥለኛለች እወዳትነበር አልመጣችም
@rehmaemam571
@rehmaemam571 4 года назад
ልጆዎት ወለደ ጋሽ ብሬ እኳን ደስ አለዎት ብሬ
@Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ
ክክክክክ
@a2za2z67
@a2za2z67 4 года назад
አያት ሆነ ክክክ
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 года назад
ክክክክክ በሳቅ ፍርስ አልኩኝ
@bezitube122
@bezitube122 4 года назад
ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነትጎራ በሉ
@kikismartart7783
@kikismartart7783 4 года назад
ሳብስክራይብ እንደራረግ እሺ ወይ እምቢ
@bezitube122
@bezitube122 4 года назад
@@kikismartart7783 eshi
@umdaliachanal4940
@umdaliachanal4940 4 года назад
ምርጦች መጣቹሁ ዉሮየ መቸ ነዉ የምትበስይዉ
@hasettesfaye7501
@hasettesfaye7501 4 года назад
እንደ ዛሬ አስቃቹኝ አታቁም አሪፍ ነው በርቱ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ሰብሌ ደስስስ ትይኛለሽ
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@enderisadem8716
@enderisadem8716 4 года назад
እኔ እንደ 9ሺ ደስ ይምል ድራማ የለም
@fafitube2210
@fafitube2210 4 года назад
አራ ቲናዬንንንንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ጩቢቲ እንኳን ደስ አለህ የልጅ አባት ሆነሃል ጋሽ ብርሃኑ እንኳን ደስ አሉት ከኮሮና ቫይረስ በሽታ አገግማችሃል ንብረት ገላው ጋር መልካም ሳምንት ክክክክክ ውሮ ተመቸሽኝ ዛሬ አንቺን ብሎ ጋዜጠኛ ጩቢቲ ግን የስንት አመት የትንቡሮ ጓደኛ ወደ ሁዋላ ተመልሰክ አስታውሱኝ ያውም የ6 ኤለመንተሪ አቦ ይመቻችሁ
@welelatube8118
@welelatube8118 4 года назад
😂😂😂😂ጣልያኗ መጣች😂😂😂
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 4 года назад
ዘጠነኛው ሺ 15 ቀን ሆናቹ በሰላም ነው
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 года назад
ጠፍታችው ጠፍታችው እንኳን ደህና መጣችው
@almazfilmproduction5254
@almazfilmproduction5254 Год назад
ቆንጆ ስራ ነው ግን የሲድኒ ሽልደን ህልምሽን አጫውችኝ የሚለውን ትርጉም መፅሀፍ ላይ ከተወሰኑ ማስተካከያዎች በስተቀር ፍፁም ተመሳሳይ ታሪክ ነው
@መስከረምየድንግልማርያምል
እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች 😍😍😍
@ffigvlukigpvopg2612
@ffigvlukigpvopg2612 4 года назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ተወዳጆች❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢሙነኝካለውበት
@ኢሙነኝካለውበት 3 года назад
የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ
@ሐበሻውይት-ጀ2መ
@ሐበሻውይት-ጀ2መ 4 года назад
ጩቢቲ እንኩዋን ደስ አለህ ሁላችሁንም እወዳችሁዋለሁ
@Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ
ጩቢቲዬ እንኮን ደስ አለህመሻአላ
@firdoseahmed2504
@firdoseahmed2504 4 года назад
Yikirta yemakish meseleng??😒
@dovetube9096
@dovetube9096 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8MYgBh7xvDk.html
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 4 года назад
ዘጠነኛው ሺ ዲስ ላይክ ያደረጋቹ ልጆች መሀይብ መሆናቹ ባነናል ላይክ ያረጋቹ መስሏቹ ነዋ ሀሀሀሀሀሀሀሁሁሁሁሁሁሂሂሂሂሂሃሃሃሃሄሄሄሄሄሄህህህህህህሆሆሆሆሆሆሆ
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 4 года назад
ብሬ እንኳን ደህና መጣህ
@ethiotiktoklivemoments
@ethiotiktoklivemoments 4 года назад
#saronayelignyoutube
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 года назад
ጩቢቲ የልጅ አባት ሁነሃል እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ .
@ethiotiktoklivemoments
@ethiotiktoklivemoments 4 года назад
#saronayelignyoutube
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 года назад
ጩብቲ ገንፎ ብላልኝ ሠሞኑን ቀላ ወፈር ብለሀል😍😍
@ሻሚልቡሴር
@ሻሚልቡሴር 4 года назад
ጩቢቲ እንከኮን ደስ አለህ ያሳድግልህ የምትሉ በላይክ ግለጹለት
@senayfekadu6859
@senayfekadu6859 4 года назад
Zetnegnaw shi is my favorite sitcom gin Ad be ye hulet dekikaw Asekeregn eko Ere Laaaash
@eskabarjsjd1972
@eskabarjsjd1972 4 года назад
ጩባው እንኳን ደስ አለህ
@henokgirma6062
@henokgirma6062 4 года назад
ጬቢትዬ ሚሊዬ አንኩዋን ደስ አለክ
@yabefun6989
@yabefun6989 4 года назад
በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏
@yaredogo6401
@yaredogo6401 4 года назад
Eshe des yebeleh
@yabefun6989
@yabefun6989 4 года назад
@@yaredogo6401 thanks ke libe nw
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 года назад
እንዴት አመሻቹ የሀገሬ ልጆች መልካም ምሽት
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 года назад
ትነዬን አምጡ እች ሞልቃቃ ወደዘ አድርጉሀት
@እናቴንናፋቂሥደተኛዋ
ሥወዳቹ ዘጠነኛ ሺ ሁላቹም ሥራቹ ድንቅ ነው
@ethd8561
@ethd8561 4 года назад
ብሬ እንኳን መጣህ! አሁን ፍልሙ ተሟላ
@LiveEthiopia
@LiveEthiopia 4 года назад
የሳምንቱን ምርጥ አስር ቲክቶክ ቪዲዮዎች ለማየት ፎቶዬን በመንካት ይዩት
@anokehayleysus8003
@anokehayleysus8003 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CXUjTFF9QZw.html batsebi enune
@ወለተሰመአት
@ወለተሰመአት 4 года назад
አረ በሳቅ ገደላችሁኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@maseretlama424
@maseretlama424 4 года назад
Are tinaye yet heda new eski. Ende ene Tina yenafekechachuu like adirgu🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ethiotiktoklivemoments
@ethiotiktoklivemoments 4 года назад
#saronayelignyoutube
@aynalemmule3339
@aynalemmule3339 4 года назад
በጣም ነው የምወዳችሁ ሠላም ላገራችን ይሁን😘😘😘😘
@hulun_
@hulun_ 4 года назад
ነቃ ነቃ ፈታ ፈታ ማለት ይፈልጋሉ እና ምን ይጠብቃሉ ቻናላችንን ይጎብኙታ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
እረዱንግንእንደፈጣሪነዉ፣የሚፈሯትክክክክክክ
@allphones905
@allphones905 4 года назад
ብርዬ እካን ደና መጣህልን
@zufanabeje5459
@zufanabeje5459 4 года назад
ዉሮ ስወዳት እንደኔ የሚወዳት አለ
@MuhamedFenta-rj2xx
@MuhamedFenta-rj2xx 9 месяцев назад
Chubaw enkon des alek abat hunekal 👍👍👍👍
@jheaegdamin6738
@jheaegdamin6738 4 года назад
😀😀😀ጣሊያኖ መጣች
@michaelmelaku2824
@michaelmelaku2824 4 года назад
አቦ ትመቻላችሁ።ይመቻችሁ።
@factsoflife72
@factsoflife72 4 года назад
በህግ አምላክ!!! ሁሁሁ የሰማ ላልሰማ!! ነገ በየቤታችን ይመጣል!!ሌቦች እና ዘራፊዎች ዳኞችን እየገዟቸው ነው ይባላል!! የህግ እንጂ የ ....ቦች ዳኞች የበላይነት የለም!! እስከ መቸ ነዉ ዳኞች የሚዳኙት!!! የጉድ ሀገር - በ50 ሚሊዮን ብር የገዙትን ፋብሪካ በጠራራ ፀሃይ ሊዘረፉ ነው ፡ ፡የተሰራውን ግፍ እና ድራማ እስከ መጨረሻ በትግስት ይዩት በፈጣሪ ስም!!! www.ethiopianreporter.com/ind... በሕግ አምላክ ፍትሕ ፍለጋ ከሕግ እስከ ሕገ መንግሥት ተርጓሚ የተደረገ ተስፋ አስቆራጭ ጉዞ Please also see the documentary film at : ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-v4Gkcs2un6I.html Please post it to all your contacts!
@retareta8675
@retareta8675 4 года назад
2030የት እደገባ አናዉቅም 😀😀
@ጎደሬዋነኝ
@ጎደሬዋነኝ 4 года назад
ሚሊ እኮን ደሥ አለህ ጩቢቲ
@fanafana3234
@fanafana3234 4 года назад
ጩቢቲ እንኳን ደስ አለህ የልጅ አባት ሆነሀል
@aligamenig8722
@aligamenig8722 4 года назад
ጩብት እንኳን ደስ አለክ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 года назад
ጩቢቲ እንኳን ደስ አለህ😍🙏
@biruktaytshiferaw2971
@biruktaytshiferaw2971 4 года назад
Welcome back abebe temtem.we love to have you back.
@ethiotiktoklivemoments
@ethiotiktoklivemoments 4 года назад
#saronayelignyoutube
Далее
С какого года вы со мной?
00:13
Просмотров 186 тыс.
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 7 млн
#ጠሪ አክባሪ ነው …!!#
26:16
Просмотров 88 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 359 тыс.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.19 "ሺ ፈራው"
34:10