Тёмный

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 14 

Addis Movies
Подписаться 554 тыс.
Просмотров 698 тыс.
50% 1

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 14 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 14.
vote.lezashow.com
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
RU-vid : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Развлечения

Опубликовано:

 

23 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 607   
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
*እንኳን በሰላም መጣችሁ 9ነኛው ሺ ከምር በጣም ምርጥ ሲትኮም ነው እያዝናና ትምህርት ሰጪ ነው ።ወይ ውሮ ሲያጥር ደስ የሚል ልብስ እንጂ ትምህርት አይደለም አልሽ*
@user-jg5mr3pr8f
@user-jg5mr3pr8f 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍስወዳችሁ ውጤናችው !! እግዚአብሔር ስራችሁንየበለጠ ያጣፍጥላችው።
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 4 года назад
ዌል ውድ የ9ኛው ሺ ቤተሰሶች የምርጡ አባት የብሬ አድናቂዎች እስቲ እንያቹ
@tnshuash426
@tnshuash426 4 года назад
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት ትወጂዋለሽ
@tedohabesha4131
@tedohabesha4131 4 года назад
😄😄😄well ምን አመጣው
@sameraaa3168
@sameraaa3168 4 года назад
ዎው
@ephrataandualem8754
@ephrataandualem8754 4 года назад
The best dad ever
@high1166
@high1166 4 года назад
አቡ ቡና እየጠጣሁ ነበር ትን አለኝ ባንተ ወሬ የዛሬ ወንዶች አዝረግዘው ሲጠፉ አላየህም መሰል ሰባትም ውለጅ እቀበልሻለሁ አልክ ክክክክክክ አየ ህልም የምር ቢሆን ግን ለማንኛውም ግን ይሄ ድራማ ለኔ ከዘመን ቀጥሎ አንደኛየ ነው በርቱልኝ ምርጦች
@user-di5qz1xp1i
@user-di5qz1xp1i 4 года назад
ዛሬ ቀኑን ሙሉ ስጠብቃቹ ነበር😋😅 እና ምን ለማለት ፈልጌነው 👉አድ መቶ ላይክ 👍👍👍ግጩኝ😂😂
@youare8747
@youare8747 4 года назад
Wawu wawu
@samri1215
@samri1215 4 года назад
Hi there 👋
@user-mi8jd6bp6d
@user-mi8jd6bp6d 4 года назад
እሺ
@hanimashrek7787
@hanimashrek7787 Год назад
Owaw
@tsgsgshsshehusususus7763
@tsgsgshsshehusususus7763 4 года назад
በጣም አዝናኝ ድራማ ነው ደስ ይላል።
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 года назад
የኑሮ ዉድነቱንማ ልነግራችሁ አልችልም ስሜቱ ከባድ ነዉ !ምርጦች ናችሁ
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ዋዉ ደስ የሚል ድራማ ነው:: የመጀመርይ ሳምንት ነው:: እኔ በአጋጣሚ ነው ዩቱብ ላይ ዞርዞር ያየሁት እንደእናንተ በእቅድ አደለም :: በነገራችን ላይ ሁላችሁም ቤተሰቦች ከአባት ጀምሮ ቁም ነገር ነው የምትናገሩት:: በየሳምንት ነው? እስኪ አሳውቁን:: ሰላም ሁኑልን🙏🏾💚💛♥️
@helluhellu3791
@helluhellu3791 4 года назад
እሄን ድራማ እኮ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም
@astermaster4192
@astermaster4192 4 года назад
Wesxa new
@nan9269
@nan9269 4 года назад
ታምራላቹ ቀጥል
@reemkamil8757
@reemkamil8757 4 года назад
ሰህ
@ezmgodtube9606
@ezmgodtube9606 4 года назад
ነኝ ለዚህ የት ሬይጯቋቯ
@ezmgodtube9606
@ezmgodtube9606 4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@masrathabshi4239
@masrathabshi4239 4 года назад
ማነው እደኔ ይህንን ድራማ በጉጉት የሚጠብቀው እስኪ በleki አሳዩኝ
@supermanbarbie6803
@supermanbarbie6803 4 года назад
Like !! ( like new yemibalew sekalit)
@allphones905
@allphones905 4 года назад
ዋው የምር በጣም ነው ዘና እምታረጉኝ ይመቻችሁ
@user-mz4dh3vz2g
@user-mz4dh3vz2g 4 года назад
አቡየ መጣህልኝ የኔ አንፍር 😘 እንኳንም መጣህልኝ እንግዲህ እያስገጠጥከኝ ነው እምታመሸው 😂እስኪ አቡየን የሚወድ እኔ በጣም ነው እምወደው💋💋💋
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
ዋው ምርጥ ነው ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ ህዝብ በ ሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኖር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@redietsiyoum7644
@redietsiyoum7644 4 года назад
መጣችሁ ምርጦች ጠፋችሁብን በጣም ተናፍቃችኋል አድ መቶ ላይክ 👍👍👍ግጩኝ😂😂
@user-vr9lh9it9e
@user-vr9lh9it9e 4 года назад
ወይኔ ዛሬ ደሞ የሳቅ ፍርፍር ነው ያበላችሁኝ እራቴን ጩባዬ ክሊፑን ስስራ እኔ አለሁልህ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 года назад
ዋዉ ምርጦቼ ይመቻቹ የዛሬዉ በጣም የተለየነዉ ፋታ ነዉ ያረጋችሁኝ የብሬ ቤተለቦች ይመቻቹ
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 4 года назад
ውይ ስወዳችሁ የምትመጡበት ቀን ይናፍቀኛል ሚሊ ውስጤ ነው እናመሠግናለን ቤተሰቦች
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 года назад
አረ ወርቁ ገደልከኝ በጣም ከማዛጋቴ የተነሳ አፌ እየሰፋ ነው ወይኔ ጉዴ😂😂😂😂😂😂
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 года назад
ክክክክክ እንዳይቀደድ ተጠንቀቂ
@jamalbushra9293
@jamalbushra9293 4 года назад
ልፍልእካድ
@qashatyeegurawalijj7066
@qashatyeegurawalijj7066 4 года назад
ውድድድድ እኮ ነው የማደርጋችሁ በተለይ ውሮን እና አቡን
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
ዘጠነኛው ሺህ ስወዳቹ ።ስናፍቅሽና አቤ ኑሩልን
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 4 года назад
Can you please upload this drama twice a week ? I swear to God, 9gna shi drama is untouchable. The funniest drama of the year. If it's up to me, I will give you the awards ahead of time. You are the best actors and actresses, in each category. 👍👍👍👍👍
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 года назад
ሠላም ሠላም ጓደኞቸ እንዴት ናችሁ 🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🌷 ዘጠነኛው ሺ እንኳን ደና መጣችሁ 👍👍🌻🌷
@user-xb7er2bw7l
@user-xb7er2bw7l 4 года назад
የዉነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በርቱ ተበራቱ በናተ እንዝናና እጅ ያረብ ቤት እንደሆነ ያዉ ማልቀስ ነዉ
@africamakkouk6926
@africamakkouk6926 4 года назад
Ehenin drama enide ene be gugut emitebekut like gicign👍👍👍👍👍👍
@user-dk3wb9wt3i
@user-dk3wb9wt3i 4 года назад
💓💓💓💓💓💓💓ቀጥሉበት
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 года назад
መጣችሁ ምርጦች ጠፋችሁብን በጣም ተናፍቃችኋል አንደኛ እኮ ናችሁ በርቱልን
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 4 года назад
የአመቱ ምርጥ ድራማ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 года назад
ምርጦች ሰላም ሰላም እደዚህ በሀሳብ የሚጨናነቅ ህሊናየን ከሚገባው በላይ እያዝናናችሁ ስለምታስተምሩኝ አመሰግናለሁ ፍቅር እኮናችሁ አትጠገቡም ማሮች ዘርኝነትን ያጥፋልን አድነትን ያምጣልን ፈጣሪ ኢትዮጲያን ህዝቦቿን ይጠብቅልን 💚💛❤🙏🙏🙏
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 4 года назад
Hara chubawn yemwdaw est balike Asyugn Esu iko yesaq mec nw😘😘😘🔥🔥🔥🔥😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ln9fc1up8w
@user-ln9fc1up8w 4 года назад
ለኢትዮ ሰላም እና ፍቅር እሚመኝ እስኪ በላይክ አሳዩኝ🇪🇹🇪🇹
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 года назад
ኢትዮጽያ ሰላሟ ይብዛ♥♥♦♣♠
@firdoseahmed2504
@firdoseahmed2504 4 года назад
Be Ethiopia like yemelemen situation!😁😁😁😁
@desalegnifiga1524
@desalegnifiga1524 3 года назад
Sami
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 4 года назад
ክክክክክክክክክክክ ውይ እናተህ ባትኖሩ ማን ያስቀኝ ነበር ኑሩልኝ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
@user-bv1gq1xe9v
@user-bv1gq1xe9v 4 года назад
የአመቱ ምርጥ ድራማ 9ሺ
@susuyahamud5002
@susuyahamud5002 4 года назад
አረ እድሜችሁ ይርዘም ፈታ አደረጋችሁኝ
@user-lb5th4bs9p
@user-lb5th4bs9p 4 года назад
የኔ ምርጦች ለኔ የሳቅ ምንጮች ናችሁ ኑሩልኝ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 года назад
ስወዳችሁ እኮ ግን ትዘገያላችሁ😒 ጋሽ አበበ ተምትም ውስጤ ነወት😄😄😍😍😍
@jamalbushra9293
@jamalbushra9293 4 года назад
ደድንኢስ
@user-qj7yr1ig8r
@user-qj7yr1ig8r 4 года назад
ይመቻችሁ ዘና አረጋችሁኝ ቀጥሉበት😘😘😘 ውድ የሀገሬ ልጅች እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በአል በአሉን የደስታ የፍቅር ያራግላችሁ
@abdelakamil4012
@abdelakamil4012 Год назад
ከኢስላም ሴት ይሄ አይጠበቅም እንኮን አደረሳችሁ አይባልም
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 года назад
መልካም ምሽት ይሁንላቹ እያያቹ ቆዩኝ
@martatole1139
@martatole1139 4 года назад
😍😍😍😍
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 4 года назад
ወርቁ ግን ለምን ሸሚዙን አይቀይረውም 😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ❤😘
@ashaaahmmad3699
@ashaaahmmad3699 4 года назад
ሰላምሰላም ውሮየ ከለለች ድራማው ይደብራል የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@birasfw3298
@birasfw3298 4 года назад
በሳቅ ልሞት ነዉ አይ 9 ኛ ሽ እስክትመጡ ነበር የጠበቃቹሁ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 года назад
ለዚህቤት አድስነኝ ቆጨኝ እስከዛሬ ባለማየቴ አዝናኝ አስተማሪነው እናመሰግናለን
@tnshuash426
@tnshuash426 4 года назад
አዎ በጣም ደስ ይላል በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
@user-un4dv8zg9h
@user-un4dv8zg9h 4 года назад
በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችሁ ስወዳችሁ❤
@cellphone5055
@cellphone5055 4 года назад
በጣም ነው የምታዝናኑኝ በጣም ነው የምታስተምሩኝ ሁላችሁም ተባረኩ
@medinayamehdilje4662
@medinayamehdilje4662 4 года назад
እናመሰግናለን .ውይይት ሲደረግ እንቅልፍ መተያቱ ግን አሪፍ መልክት አለው .👌👌ሆሆ ፓለቲካ አታነካኩኝ አለች አሜን
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 года назад
የኔ ምርጦች ስወዳች እኮን ደና መጣቹ አቡ ደግሞ 👍😘
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 года назад
በጣም አስቂኝ እና አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ውዶች
@zed5038
@zed5038 4 года назад
አቡ ምንህ እንደሚመቸኝ አላቅም በእዉነት በጣም ደሥ ትለኛለህ
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 4 года назад
ተመቸኸኝ የኮረሪማ ዋጋ እያሰቡነው የሚያለቅሱት ትክክል
@zedyoutube2877
@zedyoutube2877 2 года назад
😂😂😂
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 года назад
ጩባዉ ዉነትህን ነዉ የዘንድሮ ጨጓራ በምን እንደሚነሳ አይታወቅም ደግሞ ስወዳችሁ
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 4 года назад
እረ ለዚ ድራማ ቃላት አጣሁለት ኡፍፍፍ ስወዳችሁ እኮ
@hiyyotbinnii4587
@hiyyotbinnii4587 4 года назад
እስኪ ዘጠነኛዉን ሺ የምትወዱ ሰብ ክራይብ አርጉ
@tnshuash426
@tnshuash426 4 года назад
ውዴ በቅንነት አንቺም ጎራበይ እህቴ
@muller19961
@muller19961 4 года назад
ዋው ከነአህያ ሞትልሸ ክክክክክ ደስ ሲል ውሮ ♥️የኔ ጣፋጭ ስወድሸ
@ginnanat5540
@ginnanat5540 4 года назад
እረ ወይኔ በሣቅ ሞትኩ
@adnewtesema2049
@adnewtesema2049 4 года назад
እናቴ ትሙት ምርጥ ናቹ👍👍👍👍👍
@user-dd8re8xq9s
@user-dd8re8xq9s 4 года назад
ውስጤ ነው በስማም አንደኝ ድራማ
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 года назад
ዋዉዉዉ ስታምሩ ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት ....... 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬💟💟
@omarzaid9451
@omarzaid9451 3 года назад
እና ስደትላይ ሆነን በናንተነዉ ፈታ ምንለዉ ዘጠናይነዉ ሺ ስዎዳቹኮ
@seblet638
@seblet638 4 года назад
ኮሜንቶች ጠጋጠጋ በሉ አትጋፋ በተረፈ ስጠብቃችሁ ነበር ዌል
@zemelaku6811
@zemelaku6811 4 года назад
ሼባው ዛሬ ቀልድ ጨምሯል😂 like ግጩኝ አያልን ስንለምን አናዘንም ወይ አናሳዝንም ወይ😂😂 ኧረረረረሩሩ
@user-oq5qm4xu1x
@user-oq5qm4xu1x 4 года назад
ታሳዝናላችሁ።
@mohabaahemde4613
@mohabaahemde4613 4 года назад
ምርጡች
@user-xc4on6gi4j
@user-xc4on6gi4j 4 года назад
እኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ጥርስ በጥርሶች ውይ ኑኑ ያበናት
@gzdaguraghe3331
@gzdaguraghe3331 3 года назад
ልጅ ጳጉሜ 5 ወጥቶ መስከረም 1 እቤት ሲገባ እናት ጭራሽ 2012 ወጥተህ 2013 ትገባ፡፡
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 года назад
በእረዱ ውስጥ ራሴን አይቼው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😥😥😥 መማር:ከቤተሰብ ቤት ወጥቶ ራስን መቻል:ትዳር መያዝ ምኞቴ ነው 🙏
@tefeferamolla7578
@tefeferamolla7578 4 года назад
የአቡ ህልም አሣቀኝ በርትተሽ ውለጅ እንጅ ለኑሮ አትጨነቂ
@amafutsum479
@amafutsum479 4 года назад
Betam new yazankut koyachu betam ena dabrogn naber betam nafkachugn naber off course zetangwe shi aydale ♥️♥️♥️
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 года назад
አቡ እኔ ፎንቃህ ገብቶልኛል አንተ እዛ ከህንድ ራሽያ ትሄዳለህ ግን ፍቅር ላይ ጥሬ ነህ መሰለኝ 😜 ረዱ ውስጤ ናት
@yeabsiramesfin4182
@yeabsiramesfin4182 4 года назад
The best Ethiopian sitcom
@firaoldemelash9038
@firaoldemelash9038 4 года назад
አቡን የሚወደዉ እስቲ በላይክ አሳዩኝ
@freebilal6832
@freebilal6832 3 года назад
እኔ እወደዋለሁ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 года назад
ኧረ ሆዴ ቁስልልል አለ 😂😂😂😂
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ የዘጠነኛው ሺህ ቤተሰቡቸህ ሰወዳቹሁ
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 2 года назад
ምርጦች ሁላቹም 1ኞች
@bineking5107
@bineking5107 4 года назад
ዩሮ ዉስጤ ነሽ
@firdoseahmed2504
@firdoseahmed2504 4 года назад
15:05=abu filmu ahun bihon yeteseraw gunfan sayhon corona yemayasiz redat bileh neber ye mitalimew. 😁😁😁😁😁😁😁
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 года назад
ዋው ደስ ይላል
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 4 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ወይ ዘጠነኛዉ ሺ ትመቻላችሁ እናመሠግናለን
@mulemule6407
@mulemule6407 4 года назад
እናመሰግናለን
@liyuethiopiantube958
@liyuethiopiantube958 4 года назад
መዝፈን አምሮኛል
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 4 года назад
በጣም በጣም በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሌም ቢታይ ደስ ይለኝ ነበር💖💖💖💖
@bettybety1633
@bettybety1633 4 года назад
መጣችው ነብሶቼ
@user-yw8rs8oz1w
@user-yw8rs8oz1w 3 года назад
ወይኔ ስወደቹ❤❤❤🙏😂😂🤣🤣😘😘😘😘😘
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 года назад
እንኳን በሰላም ተመልሳችሁ መጣችሁ - የ9ኛው [ዘጠነኛው] ሺህ አስቂኝ ድራማ ተዋናዮች እና አዘጋጆች !!! ................... በጣም ፣ እጅግ በጣም ነው የምታምሩት ፤ እደጉ - ተመንደጉ !!!
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 года назад
ወይኔ ያመቱ ምረጥ ብየዋለው ቁምነገረ ወይኔያመቱምረጥብየዋለውቁምነገረያዘለ
@mohammedzain6852
@mohammedzain6852 4 года назад
ውይ ውሮ
@muluwonde9799
@muluwonde9799 4 года назад
የዘመናችን ምርጥ ድራማ
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 года назад
ወይኔ ደስ ስትሉ በሳቅ ሞትኩ 😃 እስካሁን ባለማየቴ ቆጨኝ እውነት ጭንቀቴን አጠፋቹሁት 😍😀
@user-dt1eh7cc7f
@user-dt1eh7cc7f 4 года назад
አይ አቡ ቲናዬ የኔ ቃጀል 😨😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lilibelom3473
@lilibelom3473 4 года назад
እናንተን ስጠብ እንደ ረድ ወገቤ ተቀጠቀጠ እሲኪ like ግጭት አድርጉኝ እደ አብ መጃፍቃድ ላውጣበት
@mamaethiopia8746
@mamaethiopia8746 4 года назад
Wow betam best yhon derama Abo ymechacheyu🤙💚💛❤
@addasd262
@addasd262 4 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ አርፍ ነው በርቱ
@habibhabib-px9wx
@habibhabib-px9wx 4 года назад
እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ
@hirut8194
@hirut8194 4 года назад
ዋው በጣም ደሥ ይላል ውዶቸ 👍👍👍👍
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 года назад
ዋው
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 года назад
ደስ ይላል
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 года назад
ሳቆቼ ናችሁ ኑሩልኝ
@gsbsjbdhxh6194
@gsbsjbdhxh6194 4 года назад
እንኳን ደና መጣቹ ክክክክክክክክ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 года назад
እናመሰግናለን የምርጦች ምርጥ
@xciteali30
@xciteali30 4 года назад
ብጣም ደስ ይላል ኪኪኪኪ
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 4 года назад
ስወዳቹ እኮ ሳቅና ቁም ነገር የያዘ ነው
@renomaulana2712
@renomaulana2712 4 года назад
ዋው ከች አላቹ ይመቻቹ❤❤❤❤😍
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 4 года назад
አሀለን ብለናል ሁሮ አድናቅሽነኝ በርችልን ትዎናሽ የሌለ ያምራል
@hussen2447
@hussen2447 4 года назад
ልቤ አለልሽ ድክም
@user-lk6xs6ru9x
@user-lk6xs6ru9x 4 года назад
ደስ ስትሉ እወዳችሁአለሁ
Далее
Final muy increíble 😱
00:46
Просмотров 6 млн
Никто не сможет поймать...
0:42