Тёмный

Ethiopia - የመወድስ ግጥም ለዶ/ር አብይ አህመድ 

Hasab Meda
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

የመወድስ ግጥም ለዶ/ር አብይ አህመድ

Опубликовано:

 

3 апр 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 320   
@teand5856
@teand5856 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይገባሀል አብያችን ምርጥ ጀግና እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮጽያ አምላክናየህዝቦቿ ፀሎት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን። ይጠብቅህ ውድ አብያችን ውውውውውድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@tube7034
@tube7034 6 лет назад
ዋው ይገባዋል ለተወዳጂ ጀግናው አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ የሠው ዘር ነህ አቦ ዋው ዋው ዋው
@jsvssheldnddhds7116
@jsvssheldnddhds7116 6 лет назад
ክብር እምዬ ኢትዬጲያ አድገሽና ለምተሽ ማየት ምኞቴ ነው ኢንሽአላ ህልመማችን ይሳካል እድሜ ለአብይ አህ።መድ ፍቅር ለሆነው ተስፋ ሰጭ ለሆነው መንግስታችን
@tarikalemu6760
@tarikalemu6760 3 года назад
Our God is a great thank you dear brother nice voice🙏🌿🌿🌿🙏❤
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 3 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ።ዶ፣ር፣አብይ፣ያ ያለምከውና የተመኘሀው የቀጠሮ ቀን ደርሶ ታላቋንናሀያሏን ሐበሻ አንተንም እኛንም ለማየት ያብቃን ።የአማኞችን ሐገር ኢትዮጵያ ፣ጠባቂዋ አያንቀላፋምና ሴራው ሁሉ ከሽፎ በድል ለዘላለም ትኖራለች ።
@workefaris9447
@workefaris9447 6 лет назад
ዋው ይገበዋል ጌታ ይጠብቅልን !!!!!!
@aberashfeker7298
@aberashfeker7298 6 лет назад
አሜን አሜንን ዶ/ ር አብይያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወደሌን
@burtukanhayil2488
@burtukanhayil2488 6 лет назад
ameeen Ameeeeen
@Riyo12396
@Riyo12396 6 лет назад
ፈጣር ያግዘው ሰላማችን ያብዛልን
@mekdesbebh402
@mekdesbebh402 6 лет назад
ሰላም ለእትዬ ኤርትራ ይሁን። 8
@Orbitaltrading
@Orbitaltrading 6 лет назад
So perfect 👌
@zufanyemer9984
@zufanyemer9984 6 лет назад
አብዬ ጀግናችን ያሠዋል ረስቱ
@serguteselassiekebebushelw7559
የናፈቀኝ ቀን በስንት ዘመኔ አገኘሁት። ተመስገን!
@destagetnet2807
@destagetnet2807 6 лет назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውዳችን እንወድሀለን ።
@yeshimoges2730
@yeshimoges2730 6 лет назад
ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠን ስጦታችን ጌታ ከክፉ ሁሉ እንዲጠብቅህ ፀሎቴ ነው።
@solomonbahretibeb775
@solomonbahretibeb775 10 месяцев назад
Yes
@nice7303
@nice7303 4 года назад
እኔ ሁሌ በዶክተር አብይ ሕይወት የማየው ትልቁን የእግዚያብሔርን እጂ ነው ። አቤት እንዴት መታደል ነው !!!
@masudrana5083
@masudrana5083 6 лет назад
አሚንንንንንን ያረብ አላህ ይጠብቅልን
@kn5725
@kn5725 4 года назад
🙏👏👏👏❤️❤️❤️👍👍 ኑርልን አብይ ዘመንሕ የተባረከ ይሑን
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 6 лет назад
What a touchy message. Beautiful.
@user-sq9ir1tq1x
@user-sq9ir1tq1x 6 лет назад
አብያችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አቦ ሰው ነህ
@lubabaabdo4101
@lubabaabdo4101 6 лет назад
abyaaaaa habb
@serguteselassiekebebushelw7559
ተመስገን አምላኬ ተስፋዬን በትንሳኤ ጣዕሙ ቅኔ ነው። ፈጣሪ ይጠብቅልኝ። አሜን።
@merisolomon939
@merisolomon939 6 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ጤናና እድሜ ያድለው ከጅቦቹ አይን ያውጣ ሞት የህዝቤን ደም ለጠጣው አብይዬ ሁሌም ከጎንክ ነን ሙሉ ኢትዮጵያውያን አብይዬ እንወድካለን ሁሌም ከጅቦቹ ውጪ አንተን የሚወድ እንጂ የሚጠላ የለም ኑሪልኝ የኢትዮጵያ አባት አምላክጤናናእድሜያድለውከጅቦቹአይንያውጣሞትየህዝቤንደምለጠጣውአብይዬሁሌምከጎንክነንሙሉኢትዮጵውያንአይዬእንወድካለንሁሌምከጅቦቹውጪአንተንየሚወድእንጂየሚጠላየለምኑሪልኝየኢትዮጵያአባት
@user-yd6vi2pg6k
@user-yd6vi2pg6k 6 лет назад
አላህ ከንተ ጋራ የሆኑ ዶ/ር አብይ አህመድ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@faffiiff7912
@faffiiff7912 6 лет назад
አላህ ይጠብቅህ አንተ የወገን አባት
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Год назад
ምን ቃላት አለ ውድ፣ድንቅ፣መልካም፣ታታሪ፣ፍቅር፣ቻይ፣አባት፣እናት፣ወንድም፣እህት፣ቤተሰብ፣ለሁሉ ሀሳቢ፣ወጣትነቱን አሳልፎ ለህዝቡ ሰጪ ወዘተ ኽረስንቱ ተቆጥሮ ያልቃል በትክክልም ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር የላከልን ሰው ነህ አብያችን ኑርልን ጌታ እግዚአብሄር ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይጠብቅህ ኑርልን ልዩ ሰው ነህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙋‍♂️🙏🇪🇹🙏🌻🇪🇹🙋‍♂️
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 года назад
ዋው ዋው አብቹ የውነተኞች አደበት እዲህ ትልሃለች የሚገባህ የአተ ለአተ ነው አንወድሃለን በፀሎት ከጎንህ ነው በውነት ደሞ የሾመህ የኢትዬጵያ የደሃው ሕዝብ አምላክ አንባት አድታብስለት ነው በርታ ውዳችን አቅራቢው አናመሰግንሃለው ለኛም ነው አሱን የገለፅክልን ይገባዋል ።
@rihanakonjokonjo8632
@rihanakonjokonjo8632 6 лет назад
አላህ ይርዳው!!የአላህ!!
@AaaBbb-ro4zq
@AaaBbb-ro4zq 6 лет назад
አሚንያርብአላህይጠብቃቸውእስክቤተስቦቹ
@romankebede4105
@romankebede4105 6 лет назад
Beautiful it’s makes me cry. I love Dr. Abiy and I love my country,think you!!!!
@deymetienatwannafaqi1126
@deymetienatwannafaqi1126 6 лет назад
Love you more abey Ahmed ♥♥♥♥♥
@user-nh1be3uv8l
@user-nh1be3uv8l 6 лет назад
እግዚአብሔር ይርዳን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብን ያድለን አምላክ 😍👆🙏👍
@few4873
@few4873 6 лет назад
እግዚአብሄር ይርዳው አሜን አሜን አሜን
@fafkonjoqwertyuiop3319
@fafkonjoqwertyuiop3319 6 лет назад
Amen yarbiiAmeeeen yarbiiii
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 6 лет назад
ዋው ይገባሃል አብያችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@user-zp7ep8xg6l
@user-zp7ep8xg6l 3 года назад
ይገባዋል ፈጣሪ ይጠብቀው 🙏🙏🙏
@rahmetahmed1123
@rahmetahmed1123 6 лет назад
አላህ.ከክፉ.ነገር.ይጠብቅህ.አብያችን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 4 года назад
ዋው ይገባዋል ለተወዳጂ ጀግናው አብይ አህመድ
@mekonnenbeshah8888
@mekonnenbeshah8888 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ እውነት ለኢትዮጵያና ለህዝብህ በቅንነት ስለምታገለግል በርታ ዶክተር አቢይ ከጎንህ ነን።
@marmar5910
@marmar5910 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አተን ስለሰጠን ንጉሳችን
@hananabafita1375
@hananabafita1375 3 года назад
Amen Amen Amen
@fredasisay9109
@fredasisay9109 6 лет назад
አምላክ ይረዳን ደስታ እፈልጋለን
@hawahawa7157
@hawahawa7157 6 лет назад
አልሀምዲሊላህ ያረብ ፍቅር ጤና ይስጥልን ያረብ ምንም አለልም ለሁሉም ነገር አልሀምዲሊላህ ያረብ
@user-dr2wc3yz4o
@user-dr2wc3yz4o 6 лет назад
ድንግል ከነልጇ ትጠብቀው አሜን አሜን አሜን
@solomonbahretibeb775
@solomonbahretibeb775 10 месяцев назад
Leulu Eyesus yitebkewal. Amen.
@hayatmehedi6941
@hayatmehedi6941 6 лет назад
አሜንንንን ይኑርልን አባታችን ነው
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 лет назад
አሜን አሜን አብያችን ፈጣሪ ይጠብቅልን 😍😍😍😍😍😍
@user-lr2tz7sr3c
@user-lr2tz7sr3c 6 лет назад
እኔስ ወላሂ ኢትዮ ሳስብ ሆድ ይብሰኛል ጌታዬ ሆይ እየን መሠደድ ይብቃን
@kamelalhab4596
@kamelalhab4596 6 лет назад
እማዬን ናፋቂ s
@user-dr1lj1gg4z
@user-dr1lj1gg4z 6 лет назад
Ayzosh mare aind Ken Egziabher redton behagerachin enhedalen
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 2 года назад
አሜን ኑርልን
@SaraSara-ij2or
@SaraSara-ij2or 6 лет назад
Amen Amen♡♡♡
@nejatabduselam8124
@nejatabduselam8124 6 лет назад
Allaah kategar yehun Dr Abiy Ahmed ❤❤❤amiin amiin
@salem4086
@salem4086 2 года назад
ጌታ ይባርክ ጌታ ይባርክ ወንድሜ እኛ በስደት ቦታ ሆነን ጌታ ምድራችን እሱ ተጠቅሞ ተባርካ ምድሬችን ለማየት በጰሎት እተጋን ነዉ ለአብቾም ::
@SalamSalam-cx4sc
@SalamSalam-cx4sc 6 лет назад
አሜን እግዚአብሔር ፀሎት ይስማል
@aksrrr5105
@aksrrr5105 6 лет назад
ሙሴን ያሻገረ እግዚሐቤር እያሱን ጋር የነበረ ፈጣሪ የየሱስ ደቀመዝሙር የሖነዉን አብይ ይጠብቅልን በዘመኔ ሥላተ እፀልያለሑ ተባረክ አብይ
@senkisenki2198
@senkisenki2198 6 лет назад
አብያችን ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ ስናያት ደስስስስ ይለናል
@lukalual7511
@lukalual7511 6 лет назад
We love you wish success!!! Let God protect you from those devils,.!
@deehope9477
@deehope9477 Год назад
Wow!! This one need updates from 4 years ago to now Dec 30, 2022 pls!🙏 he still the same guy doing what he promised to the majority of Ethiopian! He deserves the "Getem" as always!!
@genetgebremariam8999
@genetgebremariam8999 6 лет назад
God bless him. Amen.
@zenylema8717
@zenylema8717 3 года назад
ዋው እናሰማለን
@danatezeta2379
@danatezeta2379 5 лет назад
Thenk you waawoo 👍👍👍👏👏👏👍👍❤❤❤😍😍😍😍😍
@jemalmohammed675
@jemalmohammed675 2 года назад
🇪🇹 ኢ ት ዮ ጲ ያ 🇪🇹 ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ላገራችን! #የበሻሻው_ጀግና_አብቹ_አባቢያ_አባመላ 🇪🇹♥️ #አብቹ_የኢትዮጲያ_ጀግና 🇪🇹♥️ #አብቹ_ለአፍሪካ_ኵራት_የሆነ‼️ #በአለም_የሠላም_ሎሬት_ተሸላሚዉ 🇪🇹 ♥️ #አብቹ_አባቢያ_የአፍሪካ_የነጻነት_ታጋይ_ተምሳሌታችን_ነው‼️ ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ 🇪🇹 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት #በባለ_ራዕይ_ጀግናው_መሪያችን‼️ #በመደመር_መንገድ M E D E M E R #መንገዳችን_መደመር_መዳረሻችን_ብልጽግና_ባደረግነው_ጉዞ #የሀገራችን_ኢትዮጵያ_ህብረ_ብሔራዊ_ሁለተናዊ_ብልጽግና_ይረጋገጣል‼️ ኢ ት ዮ ጲ ያ ታ ሸ ን ፋ ለ ች‼️ 🇪🇹 ኢትዮጲያ የአፍሪካ ብልጽግና ተምሳሌት ትሆናለች‼️🇪🇹
@asrar1690
@asrar1690 6 лет назад
ያርብ።ዶ/ር.አብይ.እርዳው.ቀጥተኛውመንገድ.ይምራህ
@rahanabezageremu6055
@rahanabezageremu6055 6 лет назад
Genam.allh.yesxelen Asrar ዶ/ር አብይ እግዚሐብሄር ይጠብቅክ አሜን
@aberasheaberu3700
@aberasheaberu3700 Год назад
አምላኬ ሆይ አደሰህን የሁለቱም አመኝ አምላክ የአሰያሃን የክብር ጥግ አዳረ ህን አሰይህታን እንደመት ናሳን ተስፈዬ አተናህ አምላኬ አምላኬ አምላኬ መሪዬ እርሣብን ሰለሙን አብዘለት አብዛልን።
@user-eh5jj5ll6v
@user-eh5jj5ll6v 6 лет назад
ኑርልን አብያችን
@user-wc3sl3km1l
@user-wc3sl3km1l 6 лет назад
የእግዚአብሔር ስጦታችን ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን እኔስ በምን ልግለጽህ
@ruhama2613
@ruhama2613 6 лет назад
Abay Abay Abay Egizhaber selamun yabzalh bewne Ethiopia lezelalm tinur Amen
@fdsaasdf5mashala761
@fdsaasdf5mashala761 6 лет назад
Ameeeennnnnnn❤❤❤❤❤
@edendak5588
@edendak5588 2 года назад
Wow betam egzhabher antemnim yebarki. Egzhabher Ethiopian yetebikat dr dr Abiye Egzhabher yerdahi telat hi ke siru yeneket.
@AsmaAsma-bq1jn
@AsmaAsma-bq1jn 6 лет назад
Amen yinurlin❤
@ftubb3573
@ftubb3573 6 лет назад
ሠላም ለኢትዮጵያ እና ለዶክተር አብይ እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን ባባዬ
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 2 года назад
Wow Awesome thank you brother God bless you.
@edendak5588
@edendak5588 2 года назад
Amen elelele egzhabher yebarkachu.
@asterwolde245
@asterwolde245 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ይጠብቅህ የአን እድሜ እጥፍ ይጥህ
@hanabirusheba9322
@hanabirusheba9322 6 лет назад
ተመስገን ጌታሆ ክብር ሁሉ ላተ ይሆን ህዝቤም አገሬም እኔም ተስፋ ታይቶናል ጌታ ተመስገን አብይ መገድህን ለጌታ ስጥ እኛም እጸልያለን ተባረኩ ደስታች ፍጹም ሆነ ተባረኩ
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 2 года назад
አሜን ጌታ ይባክህ ገጣሚአችን
@eteneshsedeta6967
@eteneshsedeta6967 6 лет назад
ይገባዋል አብያችን እግዚአብሔር ካንተ ይሁን.አሜን አሜን አሜን.
@user-dr1lj1gg4z
@user-dr1lj1gg4z 6 лет назад
Yhen yaderege liol Egziabher ykber ymesgen 🙏🙏🙏
@addisnone163
@addisnone163 6 лет назад
እኛም ከጎኑ እንሆን እግዚአብሔር የሰጠን የዘመኑ ሙሴ ነው የምትችሉ ከአብይ ጋር አብራችሁ እሩጡ ካልቻላችሁ ከኃላው ተከተሉት ይህንንም ካልቻላችሁ ባላችሁመት ቁሙ እንቅፋት አትሁኑ ዳንኤል ክብረት
@wayinshtalamuwayinshtalamu7534
Amen amen Amen
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 года назад
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አብያችን
@najatali2408
@najatali2408 6 лет назад
የአሏህ ኢቶጲያ አንድ አድትግልን ያረብ ሁሉን ነገር ማድርግ ትችላልህ ትክክል ወድማችን አሏህ ያግዘው አሚን
@helantibebu1509
@helantibebu1509 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ኢትዮጽያን እና እዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክ
@debreworktefared2654
@debreworktefared2654 6 лет назад
ዋውውውው እግዚአብሄር ይጠብቅልን የኛ ጀግና እመቤቴ ማርያም በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ አሜን አሜን አሜን
@KuryYifru
@KuryYifru 3 месяца назад
AMEN AMEN!!!!!!!.
@user-xz5wm4rk2k
@user-xz5wm4rk2k 5 лет назад
Allah yitebikih yene liyu jegna yeweledeh amiin allah yitebikik 1000 gizea niges edmeah yirzem
@gebreherego6746
@gebreherego6746 3 года назад
Aby Ahmed is Herego for Ethiopia !!! Long live Aby Ahimed !!
@Erena2023
@Erena2023 3 года назад
Dr Abiy God bless you Congratulations ❤😄😄😄🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@masrtsweetz6243
@masrtsweetz6243 6 лет назад
Amen Amen Amen EGZIABHER yirdaw 😍😍😍😍
@user-ul3ro9kf8f
@user-ul3ro9kf8f 6 лет назад
አሜንንንንን
@nigisteshete6697
@nigisteshete6697 6 лет назад
ይገባዋል አምላክ ይጠብቀው አምላካችን ዶ/ር አብይን ጠብቅልን ከክፍ ስው ናምቀኝ
@teedylaga7102
@teedylaga7102 6 лет назад
ዋው ይገበዋል ጌታ ይይጠብቀው ተበረክ ገጠምያችን
@AbelmesfimAsefa
@AbelmesfimAsefa Год назад
አላህ ክፍ ያድርግሕ ምቀኛ በምንም መልኩ የማይደርስብህ ግዙፍ ያድርግህ 100 እመት ዞሮ ቆፍሮ ሥርህ የማይገኝ የማይበጠሥ ጎበዝ አላህ ያድርግህ
@bereghiwot2306
@bereghiwot2306 6 лет назад
jegna getami egziabher ybarkh
@asterwarga14
@asterwarga14 6 лет назад
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@allhisone3171
@allhisone3171 4 года назад
wowwowይገበወል አብዮችን አለህ ይጠብቅክ በዬትከበት ሁሉ አለህ ይከተልክ
@saadahlove2737
@saadahlove2737 6 лет назад
amen amen amen yenurlen
@martacell9172
@martacell9172 4 года назад
አሜንንንንንንንንን
@fetumam.dfetumam.d4059
@fetumam.dfetumam.d4059 6 лет назад
የታመም ዲሀን ሲአይ የቱርኩመግስት ለኢትዩእመኝነበር አሁኑ ባይኔ የተመኝሁቴን ለአሳኝ አላህአልሀምዲሪላህ አብያችን የአገር ኩራት አላህይጠብቅልን
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 6 лет назад
ስለሚይናገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመ ዶ/ር አብይ ፈጣረ ይጠብቅህ
@samiragardes4162
@samiragardes4162 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ከክፉይጠብቀው
@asrar1690
@asrar1690 6 лет назад
ያረብ.እራህመትና።ሰላምህ።አስፍንብን
@wardakwt8057
@wardakwt8057 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅአሜን
@yusira9084
@yusira9084 6 лет назад
እናመሰግናለን ገጣሚው አሜንንንንንን
@zdaazedo6365
@zdaazedo6365 6 лет назад
Awo amen mehyenalem yexibiqe yene jigina
@mmn7450
@mmn7450 2 года назад
አለሀይጠበቀዉ። ድልን። ለእቶፐየ
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 6 месяцев назад
ይገባዋል ሁሉም ፀንቶ መዝለቅ ቢቻል አሪፍ ነበር
@swassihunwassihun6496
@swassihunwassihun6496 6 лет назад
ኑርል
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 6 лет назад
Amen
Далее
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "Stray Kids"
01:28
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "Stray Kids"
01:28