Тёмный
No video :(

Ethiopia:የብርድ ልብስ ዋጋ በኢትዮጵያ|Price Of blanket In Ethiopia 

Merkato Tube
Подписаться 193 тыс.
Просмотров 185 тыс.
50% 1

Ethiopia:የብርድ ልብስ ዋጋ በኢትዮጵያ|Price Of blanket In Ethiopia
Check out this video. • Ethiopia:የብርድ ልብስ ዋጋ በ...
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Merkato Tube

Опубликовано:

 

9 апр 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 626   
@ethiolove5855
@ethiolove5855 5 лет назад
ልክ እንደኔ ብርድልብስ ሳይሆን ቤት የናፈቀው 😥😥😥
@melatethiopia381
@melatethiopia381 5 лет назад
Ene
@user-dv7nh1fo5k
@user-dv7nh1fo5k 5 лет назад
ethio Love በጣም ወላሂ ወናው እሱ ነው እኔ ኮንዶሚንየም ስጠብቅ አረብ ሀገር ቀረሁ
@enmamara6918
@enmamara6918 4 года назад
alhamdulila serahu mar anchm yasklesh
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 года назад
👍😘
@user-op4mg5pc2p
@user-op4mg5pc2p 4 года назад
እረኔ ቤቴን ጨረሠሁ ግን አቅራቡ ነው ግራ ያጋባኝ ቡፌ ምናምን የቤት እቃ ሁሉውድነው
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 5 лет назад
የሙስሊም ጅልባብ አሳዩን የምትሉ ላይክ
@samirasaeed4457
@samirasaeed4457 5 лет назад
ሳህ ህ አቦ ይመችሽ
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 4 года назад
@@samirasaeed4457 እኔም እፈልጋለሁ ጅልባብ ግን ደሴ ነኝ
@ameenatahmed7069
@ameenatahmed7069 4 года назад
@@user-rm6wm2lm8v ጀልባብ እኔም እፈልጋለሁ ማለት ኒቃም ግን አሰተሳሰሩን አልቸልበትም
@makiaahmad3024
@makiaahmad3024 4 года назад
ዱባይከሆናችሁ እዚሁ ግዙ በጣምቆጆ ነው
@foziyatube3730
@foziyatube3730 4 года назад
@@user-rm6wm2lm8v ዴሴ ሞልቷል ሲስ. እዛ. ይሻላል ከዚህ
@medi6582
@medi6582 4 года назад
የኢትዩጲያ ሰላም የናፈቃችሁ በላይክ ግጩኚ አቦ
@zinazina563
@zinazina563 4 года назад
እኔምሑቢ
@sunyaali2072
@sunyaali2072 Год назад
እኔም 😢
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад
አገራችን ላይ ሁሉም ነገር አለ ሰላም ብቻ ነው የጠፉው እግዚአብሄር ያሃገራችንን ሰላም እና ፉቅር ይመልስልን ደስ እያለን አገራችን እንግባ ውዶቸ አገራችን በዱአ በጾሎት እናስባት እግዚአብሄር እምዬን ይባርክልን
@user-uu2zi2wq7v
@user-uu2zi2wq7v 5 лет назад
Amen
@atube5268
@atube5268 5 лет назад
ዋው በጣም እናመስግናለን ሀገራችን ለመግባት ያብቃን ሁሉም ነገር ሀገር አለ:
@qwweerqwweer4395
@qwweerqwweer4395 4 года назад
ዋው
@sjhsvskb142
@sjhsvskb142 5 лет назад
እያንዳንድሽ ዛሬ ተድቅድምሻል እንደኛ ነኝ እያሉ ላይክ ለምን የለም እናመሰግናለን መርካቱወች
@alidarwish9382
@alidarwish9382 5 лет назад
Ye qorqoro wagaa sitinaw
@moloo1294
@moloo1294 5 лет назад
አይ ስራ መፍታት
@saadamommed5279
@saadamommed5279 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን ወላሂ ካረብ አገረ ከምንጎትት አገራችን ብንገዛ ይሻላል
@mopark11gemalecom3
@mopark11gemalecom3 5 лет назад
Betam Arefe new wagaw....
@user-ut3pn5du9b
@user-ut3pn5du9b 5 лет назад
እኔ የዛሬ አመት ደሴ 7 ኪ ሎ ብርድልብስ ስጠይቅ 7000 ብር ብሎኝ ቁጭ አለ
@urhabtou763
@urhabtou763 5 лет назад
እናመሰግናለንጥሩብርድልብስአላችው
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 5 лет назад
እኔ የዛሬ ሁለት አመት መርካቶ 9ኪሎውን ሽ 6ገዝቸው በጣም ደሥ እያለኝ ለብሸዋለ
@haregmare3223
@haregmare3223 5 лет назад
Aw
@user-hh8ok4yr5l
@user-hh8ok4yr5l 4 года назад
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ስፈልገዉ የነበረዉን መረጃ ነዉ ያቀረብከዉ አድራሻ መጠየቅክ ጥሩ ነዉ ቀጥልበት የእናቶችን ልብስና የአባቶች ብታቀርብልን መልካም ነዉ ተባረክ
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 5 лет назад
ውይ መርካቶ ቲዩብ አልተቻላችሁም በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱልን የልጆች አልጋና መጫዎቻ አቅርቡልን ከቻላችሁ♥♥♥♥♥
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ወውው ሲያምሩ ግን በርቱልን ሀገራችን እንዲህ ርቀቅ ሲል ደስስ ይላል ፈጣሪ። ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን💚💛❤🙏❤
@maedahabib1669
@maedahabib1669 5 лет назад
በጣም እናመስግናለን አጠያየቃችሁ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል በጣም ስወዳችሁ
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 лет назад
ዋውውውው ነው እውነት ለማን።ብየ ነው ከዚህ ድረስ የምሸከመው ሰላም እንግባ ብቻ እንገዛችሀለን። እናመሰግናለን።መርካቶ ቲይፕ
@drsami762
@drsami762 5 лет назад
መርካቶ ቲዩብ የዘመኑ አንደኛ እና ያበደ ፔጅ ነው እናመሰግናለን።
@douniafaroussi1346
@douniafaroussi1346 5 лет назад
Sami Tube ዋውውውውው
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 5 лет назад
እዚህጋ ትልቅ የሚባለው 8ኪሎ ነው ግን ሀገር ውሥጥ 8ኪሎውን 16ኪሎ ይላሉ ሡበሀን አላህ
@marealemu2761
@marealemu2761 5 лет назад
Enameseginalen betam egziabher edimehn yarzimew wedimachin
@user-lo5wg9nn6g
@user-lo5wg9nn6g 5 лет назад
ዋው በጣም አሪፍ ነው በእውነት ነገ መግዛት ሊሄድ ነበር አዳንከኝ ከቀለጥ እናመሰግናለን
@user-ie5jn1vz3b
@user-ie5jn1vz3b 5 лет назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሠግናለን በርታ የምታቀርብልን ነገሮች ሁሉ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@user-yh4hd3od5m
@user-yh4hd3od5m 5 лет назад
ወይኔ ከገዛው በኋላ ነው የመጣቹልኝ 😅😅😅 አቡዳቢ ያላችሁ እስኪ ስንት ኪሎ ነው ሚፈቀደው ንገሩኝ የአገር ኮተት ሰብስቢያለው ግማሹ ይላል 45 ግማሹ 60ይላል እስኪ ንገሩኝ አልሀምዱሊላህ በምወደው ሀገሬ ከምወዳቸው ቤተሰቦቼ ጋር የምወደውን ረመዳን ላሳልፍ ነው ዱዐ አድርጉልኝ ኢንሻአላህ በችግር ምክንያት በስደት የተሰበሰብነው ሀሳባችን ተሟልቶ ከቤተሰብ ጋር ይቀላቅለን
@yarahaju2747
@yarahaju2747 5 лет назад
Selam lanche yhun ehit k,g 2shat 45 k,g bejish 10 k,g new
@user-gy7yj2hd2k
@user-gy7yj2hd2k 5 лет назад
መሻአላህ እህት መልካም ጉዞ ይሁንልሽ በሠላም በፍቅር ከመላዉ ቤተሰቦችሽ አላህ ያገናኝሽ የሚፈቀደዉ 45,ኪ ሎ የብቻ በጅሽ የምትይዢዉ 10 ኪ ሎ ይፈቀዳል ግን 45 ኪ ሎ ዉን 23 ኪ ሎ የብቻ በአንድ ሻጣ 23 ኪ ሎ በአንድ ሻጣ አድረገሽ በጅሽ የምት ይዣትን 10 ኪ ሎ ጋር ይዘሽ መሄድ ትችያለሽ እህት ምክኒያቱም አራባ አምስት ኪሎ በአንድ ሻጣ ካረግሽ በጣም ይከብዳል ለማዉረድ እና ለመሥቀል ለዛ ነዉ ሀያ ሦስት የብቻ በአንድ ሻጣ ሀያ ሶስት ኪሎ የብቻ ማረግ ያለብሽ
@user-we7ly3nk5j
@user-we7ly3nk5j 5 лет назад
ኢንሻአላህ እኔም እዳንቺው ነኝ
@user-lp1vr2yf6d
@user-lp1vr2yf6d 5 лет назад
ማሻላህ በጣም ደስ ይላል እኔም ኢንሻአላህ 15ቀን ቀረኝ ዘንድሮ ረመዳን ባገራችን አላህ ተጠቃሚ ያድረገን
@ekramnurhusen6122
@ekramnurhusen6122 5 лет назад
Selamu aleykum subscribe aregun ehetocha selam hunulun
@user-gm5jq7vk4k
@user-gm5jq7vk4k 5 лет назад
ለምታቀርብልን ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ወንድም ሰላምህ ይብዛ።
@user-rf3fo6lh2g
@user-rf3fo6lh2g 4 года назад
wow betam enamesegnalen wagawu erasu edetebekut aydelem temetatag newu
@user-xe7kk5yz3b
@user-xe7kk5yz3b 5 лет назад
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-be4sh9oj8c
@user-be4sh9oj8c 5 лет назад
ካርጎ። ላረግ ነበር ተውኩት። ሀገሬ እርካሽ ነው እናመሰግናለን
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 лет назад
ኸረ አዎ ካርጎ እዚህም የሚከፈለው በጣም ብዙ ነገር ትገዢበታለሽ
@labibam6080
@labibam6080 5 лет назад
እግዚአብሔር.ፍቅር. ነው እግዚአብሔር. ፍቅር.ነው ልክ ነው ሀገር ይሻላል እኔ ካርጎ አርጌ ለመላኪያ ብቻ በኢትዮጵያ 6ሺ ነው የጨረስኩት
@fafitube7519
@fafitube7519 5 лет назад
@@labibam6080 ስንት ኪሎ ልከሽ ነው
@labibam6080
@labibam6080 5 лет назад
zubiada a ኪሎ እኔጃ ሰውየዬ ነው ያስመዘነው እኔ ቦታው አልሄድኩም ግን የላኩት አንድ ሻንጣ አነስ ያለ ካርቶን ነው ልብስና ቴምር እና 2 ኮንፈርት ነው በልያል የከፈልኩት 600 ሪያል ሰላሳ ብር ነው አንድ ኪሎ5 ብር ነው መመዘኛው መላኪያ ከነ መቀበያው 9ሺ የኢትዮጵያ ብር ጨርሻለው
@seadadesalew2822
@seadadesalew2822 4 года назад
እኔ ትናትና ልኬ አለሁ 67 ኪ ሎ 7መቶ 20 ብር በኢ/ት ለምን ነው ማውጫ የከፈልሽው ማሚ ነጣ ነው እኮ የሚወጣ እኔ የመጋዘን 200 ወይም 300 ነው እምትከፈሊው ነው ያለኝ
@sara-ho7gu
@sara-ho7gu 5 лет назад
በእውነት መርካቶ ቲዮብ እግዚአብሔር። ይስጣችሁ በርቱ እምንፈልገውን ነው ያቀረባችሁልን በእውነት በርቱልን
@hadyafentaw578
@hadyafentaw578 4 года назад
Wow tru new ye brd lbs waga Allah beselam lehagerichin yabkan enji Ethiopia egezalehu
@genetgenet446
@genetgenet446 4 года назад
ሰላም ውንድም በጣም ነው የምናመሰግነው ከውጭ ከመሸከም ሀገራችን ላይ በእንደዚህ ዋጋ ከተገኝ በጣም ደረሰ የሚለው❤❤❤
@selamyemariyamlij4687
@selamyemariyamlij4687 5 лет назад
መርካቶ ቱዩብ ውስጤ ነህ እናመሰግናለንንንንንን
@seadaseada2578
@seadaseada2578 5 лет назад
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው እናመሠግናለን በርቱልን
@italkitalk3563
@italkitalk3563 5 лет назад
ከልብ እናመሰግናለን መርካቶ ቲብ ብዙ ነገር ከመ ግዛት አዳንከኝ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 3 года назад
ምርጥ የምር አርፍ ነዉ ያልጋ ልብስ አንሱላ አሳየን ወንድማችን መጋረጃ ጭምር
@user-ei9ck6do7e
@user-ei9ck6do7e 5 лет назад
ሰላም ለናንተ ያገሪ ልጆች አገራችንን ሰላም ያርጋት እንጂ ኳሊት እቃዎች አሉ ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው እናመስግናለን
@mabiratelukas2386
@mabiratelukas2386 Год назад
woyen seyamire ena keze mina ashekemen ye madam kememochi berachu yezachu wode markato❤❤❤
@user-ch2ul7qe5c
@user-ch2ul7qe5c 5 лет назад
Enamesegnalen wd yemerkato yotub
@user-jb6fq9pe4z
@user-jb6fq9pe4z 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን
@rozirozi7861
@rozirozi7861 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-yo1sn9jq8z
@user-yo1sn9jq8z 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው የመጀመራዬ ነው
@elsihabeshawit8463
@elsihabeshawit8463 5 лет назад
አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረውን ነዉ ያቀረብክልን
@user-up3nw2by4i
@user-up3nw2by4i 5 лет назад
ማሻ አገረችን ሰለም እንጂ ሀብት አለት ደስ ይለል እናመሰግነለን
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 5 лет назад
አትሞኙ እህቶቸ አረብ ሀገር 8ኪሎው 75 ድሪሀም ወይም በሣውድ 95ሪያል ነው አሥቡት ይህማለት በዶራል ሢቀየር ኢትዬ፡፡፡፡፡፡፡አንድ ብርድልብሥ አይገዛልንም 95 ሪያል
@adf8774
@adf8774 4 года назад
ታዳሳውድይሻላልደብርድልብስለመግዛትበማርያምመልሱልኝ
@emanmohd196
@emanmohd196 3 года назад
ያው ነው አድ ብርድ ልብስ አድ ሻጣ ብቻውን ይይዛል ሌላ እቃ ወይም ልብስ ለመያዝ ሻጣ ያበዛል ከ2 ሻጣ በላይ ከተያዘ ይከፈላም ደሞ በኪሎ በጣም ውድ ነው እሚስከፍሉት ስለዚህ አትዪ መግዛት ይሻላል
@user-ds5sk5ym1z
@user-ds5sk5ym1z 5 лет назад
በጣም ሀሪፍ ነው ደሞ ርካሽ ነው ማሻ አላህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን መርካቶወች
@rakekra5542
@rakekra5542 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን ያው ነው አገራችን መግዛቱ ይሻላል ትርፍ ሸክም ነው እዛው እንገዛለን ተባረኩ ከሸክም አዳናችሁኝ።
@rmhtrmht957
@rmhtrmht957 5 лет назад
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን
@nazarali7563
@nazarali7563 5 лет назад
ሰላም ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አላህ አፊያ ይስጥህ እናመሰግናል
@user-mr5pg5hs8r
@user-mr5pg5hs8r 5 лет назад
ሃገራችን መግዛት ይሻላል የምን መሸካከም ነዉ እናመሠግናለን በርቱ
@user-rf3fo6lh2g
@user-rf3fo6lh2g 4 года назад
ይሄ ሰዉየ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ እኔ ሰሞኑን ደዉየለት ብዙ ብርድልብስ እደምገዛዉ ተነጋግረን መስተንግዶዉ ዋዉ ነዉ
@anshaahmed5147
@anshaahmed5147 5 лет назад
ዋዋዉ በጣም የምፈልገዉ ቢደወ ነው ሽኩረን የሙሥሊም ልብስ ይቀርባል
@marimariya304
@marimariya304 Год назад
በጣም ደሥ እሚል ነዉ👍👍👍👍
@yohanisgedifaw3519
@yohanisgedifaw3519 5 месяцев назад
በጣም ሀሪፍ ነው አይዞቹ በርቱልን ፣ጅንስ ሱሪ ዋጋ ስንት ነው ትንሽ የልብስ ሱቅ ለማክፋት ፈልጌ ነው
@user-ch2ul7qe5c
@user-ch2ul7qe5c 5 лет назад
Egziabher beselam we kidust hageren ymelsen na egezalew
@user-yd4bf1zx6u
@user-yd4bf1zx6u 5 лет назад
በዘንድሮ ኢትዩብ እንደዚ ያስደሰተኝ የለም ፈጣሪ ይባርክህ ምን እንደምልህ ቃል ያጥረኛል
@masiimucaamasihiichaajirat1421
እግዚአብሔር ይባረክህ። በጣም ቆንጆ ነው
@feqrefeqret3561
@feqrefeqret3561 5 лет назад
ወንድም እግዚአብሔር ያክብርህ ትላት ጠይቄህ ዛሬ አሳወከኝ አመሰግናለው ዋጋው በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን
@fikertabera5003
@fikertabera5003 4 года назад
ዋው የምረሉ
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ከዚህ ከመሸከም
@jaharajahara2549
@jaharajahara2549 5 лет назад
በጣም እናመሰግን አለን በርቱ ሌሎች ሌሎችም አሳዩን
@kyradinBaderu
@kyradinBaderu 5 лет назад
በጠም ጎበዝ ዎንድመችን ነህ በትክል አነጠጥራህ ወገውኒም ሚኑኑም ጠይቀህ ተቀርበለህ አንደንዶች ስየቀርቡልን ልክ የሌባ ሽየጭ ይመስለል አጠየየቀቸውም አቀራራበቸውም ቀጥልበት
@jhhkjj2519
@jhhkjj2519 5 лет назад
የብፌእቃማወቅእፈሊግለሁውንድማከይቅርታጋር
@betitube12
@betitube12 5 лет назад
በጣም እናመስግናለን መርካቶ ቱዩብ በርቱ
@user-nd7zw7lj7z
@user-nd7zw7lj7z 5 лет назад
እናመሰግነለን ወንድማችን ከዚህ ይዘን ከምንገባ ብር ይዘን ገብተን ካለ አንድ ክፍያ መግዛት እንችላለን
@zahrakabede5345
@zahrakabede5345 5 лет назад
እናመሰግናለን ከረመዳን በሀላ ወደ ውድ ሀገሪ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ እህት ወድሞቸ
@fafinegnyehaikwa5933
@fafinegnyehaikwa5933 5 лет назад
ሠላም ግቢ
@zahrakabede5345
@zahrakabede5345 5 лет назад
እሺ
@neimaahmed3468
@neimaahmed3468 5 лет назад
አብረንእንገባለን
@zahrakabede5345
@zahrakabede5345 5 лет назад
@@neimaahmed3468 kkkkk ok
@toybaethiopia7111
@toybaethiopia7111 Год назад
አድስ አበባማለት ነዋ ኢንሻአላህ የዛሬአመት ሀገሬከገባሁ😊
@liyaliya5487
@liyaliya5487 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድም ልገዛ ነበር ተውኩት
@semira1209
@semira1209 4 года назад
ለምን ተውሽው
@zentmuhhaba4730
@zentmuhhaba4730 Год назад
በጣምረካሽሽ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን መርካቶዎች ሱስ ሆናቹብን እኮ
@user-ce3wi9wz9q
@user-ce3wi9wz9q 5 лет назад
በጣም እናመሰግንአለን
@melatdesta9825
@melatdesta9825 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን ሳምሰንግ Tv 32 inch & bein Sport receiver ..ጠይቅልኝ pizz💖
@ummuamar7179
@ummuamar7179 5 лет назад
አሚን
@terefechtmamayebetamiename8453
@terefechtmamayebetamiename8453 4 года назад
Enameseginalen Wondimachi Betam Teru New
@user-hd1sj5tx5f
@user-hd1sj5tx5f 5 лет назад
ብጣም ሃሪፍ ኑው በአላህ ወርቅ ኣሳየን ማለት ሙሉእ ባህላዊ ወርቅ( የትግራይ) ወርቅ ኣሳየን
@ahnhsaffjngd5094
@ahnhsaffjngd5094 5 лет назад
ወርቅ የኔም ጥያቄ ነዉ
@rahalslf5273
@rahalslf5273 5 лет назад
አረወጋውውሸትነውእዚህ ለራሱየሚሸጠ ሳውዲ ሶሴትመቶብርነው እውነትአውሩ
@user-fz4qg9hb5b
@user-fz4qg9hb5b Год назад
እናመሰግናለሁ
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 4 года назад
ወንድምአለም በጣም እናመሰግናለን ደሞ። አመተምረት እየገለጥክ አሁን እኔ በዋጋው አሁን ነው ያየሁት እእና ጥሩ ነው ገን 2 እና 3 ከሆነ የኔ እጥፍ ጨምሮዋለል ብዬ ስለማ
@genet2851
@genet2851 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ለሀገራችን ያብቃን እንገዛለን
@lovelyladysweety4230
@lovelyladysweety4230 5 лет назад
እናመሰግናለን በርቱ በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 лет назад
የልብ ዴራሺ ነችሁኮ ውድ የኢትዩ ልጆች ስልካችሁን አስቀምጡ ማንም አያኮትት ከዚህ
@sofiyajemal2849
@sofiyajemal2849 5 лет назад
በጣም አሪፊ ነዉ እናመሰግናለን በርቱልን
@lailalaila1877
@lailalaila1877 5 лет назад
አሪፍነው ስንመጣ እንገዛለን ካልጨመራቹ መርካቶ ቲቢ ሠላምህ ይብዛ
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 5 лет назад
እናማሰግነለን በጣም አርፍ ነው ወጋው ግን እኮ ቱርክ ኮርዬ የምበል አለ madin ምንድ ነው ኳሊቲ ካሆና በጣም ጥሩ ነው
@abebahadush5531
@abebahadush5531 5 лет назад
ewnet made in coria kehone new enji leloch erkash machu wuchi ager bihonim
@user-wb8ku9dm8w
@user-wb8ku9dm8w 5 лет назад
እናመሠግናለን ወድም
@faleelafaleela5485
@faleelafaleela5485 5 лет назад
ዋው በጣም አሪፍነው ወንድም በጣም እናመሠግናለን
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 лет назад
መርካቶ.ዩቱብ.ዋው.በጣም.ጎበዞች.በርቱ.ሁሉም.ያምራል
@user-om5ql7lz2y
@user-om5ql7lz2y 5 лет назад
አመሰግናለሁ ✔👍👌
@alain6861
@alain6861 4 года назад
በጣምናመሰግናለን።ወድማችን።
@mulumaru6918
@mulumaru6918 5 лет назад
በጣም አሪፍ ነው ከመሽከም ዳንን ያቆያችሁ እናመሰግናለን
@user-tu1rt7pl3r
@user-tu1rt7pl3r 5 лет назад
እናመሰግናለን
@user-pk8rw9ii8v
@user-pk8rw9ii8v 5 лет назад
መርካቶ ዩቱብ እንኩዋን ደና መጣህ አሁንማ ሱስ ሆንክብኝ ከልብ አመሰግናለሁ ጥያቄየን ስለመለስክልኝ
@abebayehailu2258
@abebayehailu2258 5 лет назад
Egezabhyere eregim edemye yistehe betam enamsginalen
@hiruthirut671
@hiruthirut671 5 лет назад
እናመስግናለን
@abff6600
@abff6600 5 лет назад
ወንድማችን እናመሰግናለ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 5 лет назад
እንዴት ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን !!!!
@akiashiferaw9406
@akiashiferaw9406 5 лет назад
አመሰግናለሁ
@mekaelradate2074
@mekaelradate2074 5 лет назад
Salameh markato tube:wwww baxam dess yelal get kafaqede kasaw ager kamamexa agare egazalew qonjoo berdelabse new selamareja baxam enamasegenal
@abebechayalew9947
@abebechayalew9947 5 лет назад
አሪፍ ነገር ነዉ የምታቀርቡልን መርካቶወች ላፕቶብ ካሜራ ሞባይል ጭምርም አጋሩን የወድምና የእህት ስጦታ የሚሆን ከዚህ ከመሸከም
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 5 лет назад
እናመሰግናለን ወድም
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 лет назад
መርካቶዎች እናመሰግናለን ከዚህ አልሰበስብም ከዚህ ብሀላ አሪፍ ዋጋ ነው እኔ እስክመጣ ታዲያ እንዳይጨምር አደራ ሲሆን መቀነስ አለበት
@user-un1sj4kx7x
@user-un1sj4kx7x 5 лет назад
ክክክክክክ
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 лет назад
እናመሰግናለንመርካቶ
@destaassefa9442
@destaassefa9442 5 лет назад
በእወነት በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 лет назад
ማሻ አላህ ወንድማችን እናመሰግናለን
@makifekr4916
@makifekr4916 5 лет назад
Tnxs😍😘
@LailaLaila-dc6pv
@LailaLaila-dc6pv 5 лет назад
መርካቶ ቲውብ እናመሰግናልን ብዙግዜ የሚቀርቡ እቃዎች ዋጋቸ ከዚህ ከመግዛት አስር እጅ ይሻላል ግን ለማስመሰል ብቻ እዳይሆን ይሄ ዋጋ አገር እርካሽ ነው ብለን ባዶችንን ገብተን ጉድ እዳትሰሩን
@saraakalu9988
@saraakalu9988 4 года назад
እንማስግን
@MiraMira-nd3my
@MiraMira-nd3my 5 лет назад
Like መእርከቶ ቱፒ👈
@nanyetata8071
@nanyetata8071 4 года назад
12kg yehonew sifato ena kometo yileyayal? Le double bed YIBEKAL?
Далее
ስለ ኢትዮጵያ // About ETHIOPIA
10:00
Просмотров 14 тыс.