Тёмный

Ethiopia-የአለምፀሀይ ወዳጆ ልጅ በአማርኛ እየተኮላተፈች ለእናቷ ያስተላለፈችው ልብ የሚነካ መልእክት 

RAMA MEDIA
Подписаться 164 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 326   
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад
እና አሜሪካ ተወልዳ አማሪኛ መቻሎ ጥሩ ነው ከኢትዮጲያ ሄደው በሶስት ቀናቸው አይደለ እዴ አማሪኛ አላቅም የሚሉት እና ምን ለማለት ነው እናት አለችሽ ጀግና
@habihabeshawit4903
@habihabeshawit4903 6 лет назад
ቤቴል እናኒ ነኝ ትክክል
@selamselam6583
@selamselam6583 6 лет назад
😄😄😄😄
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 лет назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ። እውነትሽን ነው የኔ ቆንጆ አንድት የኔ ዘመድ ኢትዮ ተወልዳ እስከ 15 አመት ቀይታ በኋላ አልችልም አማረኛ ጠፋኝ ብላ ቁጭ
@h.m5291
@h.m5291 6 лет назад
😂😂
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 6 лет назад
አኮ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 лет назад
እጅግ በጣም በጣም ከ መልክ አንስቶ እስከ ባህሪ አለምዬን ቁጭ ... አድናቂያችሁ ነኝ ❤️️❤️️❤️️👍👑.... ባካችሁ ወገኖች መልካም አንደበት ከሌላችሁ.. ኮመንት ላይ አላስፈላጊ ቃላቶች አትጠቀሙ እሄም 2 ልጆች አሉኝ አሜሪካ የተወሉዱ ግን አማርኛ የሚሽውዳችው.. እሄን ውቀሱ እንጂ ፕሊድ ለልጆች እሪስፔክት ይኑራችሁ... ልጆች ከ እግዚአብሔር የሚስጡ በረከቶች ናችው.. የ አለምዬም ልጅ የሚገባትን አውርታለች በሚገባ ማመስገን ባትችሉ ነቀፋችሁን አቁሙ 44.
@ethiopiatikidem5580
@ethiopiatikidem5580 6 лет назад
Hiamanot Zewedu👍
@selammamo4166
@selammamo4166 6 лет назад
Egiziabihar yitebikachihu
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 лет назад
Selam Mamo አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@እማዬናፈቅሽኝ
@እማዬናፈቅሽኝ 6 лет назад
በጣም ጎበዝ ነች እዛ ተወልዳ ስላደገች ስንቶች የኛ ሞልቃቆች 3ወራቸዉ አማረኛ ጠፋን የሚሉ የጀግና ልጅ ነሽ ተባረኪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@igo1071
@igo1071 6 лет назад
ስለራሱ የማይገባው ስለስው ብዙ ይላል💚💛❤️🙏🏼አጉል ልማድና ምቀኝነት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ጎበዝ ልጅ ናት እናቷን የምታከብር እስቲ ውጡና እናተ አስተካክላችሁ ተናገሩ ወሬ ብቻ 27 አመት ውር ለመዳችሁ ስራ ስሩ🙏🏼🙏🏼
@ethiopiatikidem5580
@ethiopiatikidem5580 6 лет назад
Igo kkkkkk betam 👍
@igo1071
@igo1071 6 лет назад
💚💛❤️🙏🏼ኢትዬጵያማ ቃልኪዳን አላት ከእግዚአብሄር ኢትዮጵያንክፍ የሚያስባት ድምጥማጡ ይጠፋል ምንም ጥያቄ የለውም::ህዝቤጫፍ ከጫፍ ከምስራቅ ከምእራብ ከሰሜን ከደቡቡ ሰላም ይሁን ደሀው ወገኔ 💚💛❤️🙏🏼ባይበላም ስላም ያድራል 🙏🏼🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼🙏🏼⭐️😂
@nejatahmed8926
@nejatahmed8926 6 лет назад
እኮ የኔ ማል
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 6 лет назад
ጎበዝ ቀድመሽ ይቅርታ መጠየቅሽ በራሱ መልካም ስነምግባርሽ ነው ደግሞ ትችያለሽ እንኳን አሜሪካ ተወልደው አድገው ከኢትዮጲያ በወጡ በ1 ወር ውስጥ አማርኛ ትተው በሰው ሀገር ቋንቋ ሲላላጡብን እምናዬው አድናቂሽ ነኝ እናትሽንም እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልሽ እህታችን
@የሱናሰዎችስብስብ
የኢትዮጵያ ሰው ትንሽ አውርቶ ብዙ ማጨብጨብ ይውዳል
@monicalove4162
@monicalove4162 6 лет назад
Bahal aregewut new meselgn weyem achebchebu tebelew aye ethio
@soliyan
@soliyan 6 лет назад
ሳይሰሙ እኮ ነው የሚያጨበጭቡት
@ዜድፍቅር-መ1ኰ
@ዜድፍቅር-መ1ኰ 6 лет назад
ክክክክ
@bezibezawit7694
@bezibezawit7694 6 лет назад
Hahaha
@ameera7136
@ameera7136 6 лет назад
ክክክክክ
@deejune9
@deejune9 2 года назад
Banni, good to see you. Wow 👏 nice speech. Your Amharic got better. Good work.
@frehiwot2055
@frehiwot2055 6 лет назад
እናትሽ ሀገርዋን ስለምትወድ በደንብ አስድጋሻለች ተባረኪ አንችም የስዋ ባህሪ መስመር ይዘሻል መጭረሻውን ያሳምርላችሁ
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲያውም ጎበዝ ነሽ በረች ሀገረ መኩሪያ መለያ ነውና እንኩዋን አሜሪካ አረብ ሀገራት ሂደውም ስንት እና ስንት ነገረ የሀገራቸውን ባህል እየዘነጉ እያሰደቡን እያየን ነው ✔👏❤😘😘💔🇲🇱
@yeshiweloyewuweloyewu3253
@yeshiweloyewuweloyewu3253 6 лет назад
የኔ ቆንጆ አሜሪካ ተወልዳ እደዚህ ማውራቷ ጉበዝ ናት 😍😍😍
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 6 лет назад
የናቷ ልጂ 😍😍 አለምዬ ምርጥ ልጅ ተክተሻል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሽ ማማዬ 💚💛❤😍
@ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን
አሁን ምታጨበጭቡት ምን እደ ምትል ገብቶዋቹ ነው አጨብጫቢ ሁላ
@tigiyedingillij1074
@tigiyedingillij1074 6 лет назад
Kkkkkkkkkkk
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 6 лет назад
Hahahaha ere tey lemin aygebachewm
@helenkourani9621
@helenkourani9621 6 лет назад
Kkkkkk
@ዜድፍቅር-መ1ኰ
@ዜድፍቅር-መ1ኰ 6 лет назад
ክክክክክክክክ
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 6 лет назад
እንም በደን እንም በደን ክክክክክክክክ
@fahmiomer4014
@fahmiomer4014 6 лет назад
ጎበዝ በርቺ አማርኛውንም ለማወቅ ሞክሪ እንግለዘኛ በጣም ቀላል ነው ምክንያቱም ላንቺ እንግሊዘኛውን ለማወቅ አሜሪካን ስላለሽ አማሪኛ ግን ለመልመድ ይከብዳል እናትሽ በድላሻለች ከአንቺ ጋር ቤቱ ወሰጥ ማውራት ነበረባት።
@berkaemuaymen2681
@berkaemuaymen2681 6 лет назад
ይገርማል ስለ አለም ፀሀይ ወዳጆ የሰማነው ሀገሯን እደምትወድ ነው ነገር ግን ሀገርን መውደድ ልጅን የራስ ቋንቋ ከማስተማር እደውም ከፍ ሲል ቀዳሚው ሊሆን ይገባል።
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 лет назад
ለማስተማር ግን ቤት ውስጥ ብዙ ጊዜ ያስፈልጋቸዋል፡ከኢትዮጵያዊው ኮሚዩኖቲ ጋርም፡መዋል አለባቸው ችግሩ እዚያ ተወልደው ሲያድጉ ጊዜ እንደልብ መስጠት ከባድ ነው ስራ ስራ፡ነው ካለገንዘብ 1ቀን ማደር አይቻልም። ልጆቹም ሲገናኙ እርስ በርስ በአማርኛ አያወሩም። አንዳንዶች፡ አሉ ከአዋቂዎች ጋር ማውራት የሚውዱ፡እነሱ ጥሩ ይናገራሉ።
@melimesfne8059
@melimesfne8059 6 лет назад
ከምትተራረቦ መልካም ነገር አስብ እዝቤ ኦይ ልጅት ጎበዝ ናት አማርኛ በመቻላ ገና ካገራቸው ሲወጣ ሰው አልችልም ይላል አይደል
@tegestsmengesha2830
@tegestsmengesha2830 3 года назад
በውጭ እገር የተወለዱትን ልጆች በእማርኛ ሲናገሩ ማመስገን ማለትም praise ማድረግ እንጂ መኮላተፍ ማለት እያስፍልግም እማርኛ በስው አገር ማስተማር ቀላል እይደለም
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 6 лет назад
ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ የተቀደሰ ይሁን
@waffiki
@waffiki 6 лет назад
she is so cute and lovely, just like her mum.
@rozina3549
@rozina3549 6 лет назад
ያንቺ ይሻላል የታማኝ በየነ አለ እንጂ ልጃቼ አማርኛ አይቹሉም ያለው !!!
@መኪታነኝየእናቴቅምጥልየመ
Kkkkkkk ሚስኪን እንዳውም ጎበዝ ነሽ ቆንጆ በሁለት አመት ቆይተው አማረኛ ጠፋን።የሚሉ ስንት አሉ
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ
ዋውውው ስታምሪ ጎበዝ ቤተሰብ አለሽ አማርኛ ያስተማረሽ አጨብጫቢው ግን ወደ ነፈሰበት ነው የሚነፍሰው ሲያጨበጭብ ይቆይና ሲወጣ ዘረኛ ይሆናል አይ የኢትዮ ህዝብ
@solomontessema8387
@solomontessema8387 6 лет назад
God bless you
@hhazems_
@hhazems_ 6 лет назад
ምን ታድርጋት አግዚአብሔር ካልባረከልሸ በሰተቀር አማርኛ ማዉራት አይፈልጉም
@melkamyotub2073
@melkamyotub2073 6 лет назад
እኔም መቼ ነው እንግሊዘኛ ብቻ እማወራው
@nagghe1603
@nagghe1603 6 лет назад
America bsdet kehdsh behala😀
@ቴዎድሮስነኝ
@ቴዎድሮስነኝ 6 лет назад
አንቺ መቼም አታወሪም ጭቅላትሽም ላይ ሃይስኩል ቢሰራ አታወሪም።
@_tagaimedia9298
@_tagaimedia9298 6 лет назад
እንግሊዘኛ ለማወቅ ትፈልጊያለሽ?
@Beramc-nz2vd
@Beramc-nz2vd 6 лет назад
Fernj hoger sethoji
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 6 лет назад
እራስሽን ከጣልሽ ቀላል ነው
@ethioseny8028
@ethioseny8028 6 лет назад
ጅዋር ሜንጫን ይጣልባችሁ ተሳዳቢዎች! ቆንጅዬ የአለምዬ ልጅ።
@Manl-xy4rd
@Manl-xy4rd 6 лет назад
የኔ ማር የጀግና ልጂ፡ጀግናነዉ
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 6 лет назад
ሀገርን መዉደድ ከቋንቋ ይጀምራል ሢቀጥል ባህል መያዝ አለብን ሥለዚህ አገሩን የሚወድ ሁሉ ለልጆቻቸው ቋንቋና ባህላችንን መያዝ መዘንጋት የለብንም
@igo1071
@igo1071 6 лет назад
Rihana Yassin እስቲ እሷ በተወለደበት ቦታ ኑና ሞክሩ ኢትዮጵያውስጥ 27 አመት ወሬ ብቻ, ትችት, ምቀኝነት, ክፋት, ይገርማል ሙከራዋ ይበቃል💚💛❤️🙏🏼
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 6 лет назад
እኔ ለመተቸት ብየ አይደለም የኔም ቤተሠብ እንደሣ ናቸዉ አደንቃታለሁ እንበርታ ለልጆቻችን ቋንቋ ባህል ማሣወቅ አለብን እንዳንዘነጋ ብየ ነዉ አኔ በቀና መንገድ ነዉ የሠብኩት ከተሣሣትኩ ዬቅርታ እናተም በመልካም መንገድ ተረዱ
@hata2261
@hata2261 6 лет назад
RihanYassin ትክክል
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
የእኔ ኮልታፍ ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ያርግሽ ግን አማርኛ በደንብ መቻል ነበርብሽ አለምየ ትልቅ ጥፍት ልጅሽን እንደት በአማርኛ አታዋሪያትም
@Alemye777
@Alemye777 6 лет назад
የ አለም ፀሀይ ወዳጆ ልጅ ሆና አማርኛ መናገር ያቅታት?
@dogi9495
@dogi9495 6 лет назад
I wish my kids speak these much Amharic
@kidantube4742
@kidantube4742 6 лет назад
ጎበዝ ልጅ ነሽ ተባረኪ።
@ዘኢትዮጵያአማራ
@ዘኢትዮጵያአማራ 6 лет назад
እኛን እናመሰግናቸዋለን። አገራችንን ሰላም ያርግልን
@sinaethiopiawit3400
@sinaethiopiawit3400 6 лет назад
በጣም ጎበዝ
@kirsalene4157
@kirsalene4157 6 лет назад
እናንተ ኢትዮጵያ ውስጥ ልጅ እያሳደጋችሁ እንኳን አማርኛ የማይናገሩ ስንት እሉ እርግጠኛ ነኝ አማርኛ እትችይም እያላችሁ የምትሉት እሜሪካ ነዋሪዎች እትመስሉኝም:: ለተቀማጭ ስማይ ቅርቡ ነው እሉ
@rakiethiopia3558
@rakiethiopia3558 6 лет назад
አለምዬ የአባይን ልጅ ውሀ ጠማው ሆነ እኮ አንቺ ባለ ቅኔ ሆነሽ ሳለሽ.....ይሁና ምን ይደረግ
@hhazems_
@hhazems_ 6 лет назад
አትፍረድ ልጆቹ ሲጀመር መቼ ማዉራት ይፈልጋሉ አኔም በልጆቼ አቃጠላለሁ
@jaysonjones8464
@jaysonjones8464 6 лет назад
Raki Ethiopia
@redibeyan8777
@redibeyan8777 6 лет назад
Kezih belay mintawura weregna hula . Proud of you madam !
@987654321susu
@987654321susu 6 лет назад
So cute 😍😍😍😍
@ፍቅርየናዙዋ
@ፍቅርየናዙዋ 6 лет назад
ስታምር😊💓
@fikruambissa2653
@fikruambissa2653 6 лет назад
Wow she looks like her mother
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364
የኔ ቆንጆ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 6 лет назад
Gobez yenekonjo bekish new besdet tewoldesh adgesh ye enatshin kunku kebeki belay tenagreshal. ❤️❤️❤️🍅🍅🍅💚💛❤️🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
@እግዛብሄርፍቅርነውእመንእ
ምንነው ያለችው በእግልዚኛ ትረጉም አለ??
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
fetari Yemesgen amen አብዛኛው ንግግሯ እኮ በአማርኛ ነው ! እስከመጨረሻ አዳምጠሽዋል? በእንግሊዝኛ የተናገረችው ይሄንን ነው "እናቴ ከማንም አብልጣ እጅግ የምትወዳቸውን ሙያዋን አገሯንና ያገሯን ህዝብ ጥላ ለመሰደድ ብትገደድም በመንፈስ እና በሃሳብ ግን ሁልጊዜም እዚሁ ነበረች! " ሌላውን በአማርኛ ደግማ ተናግራዋለች!
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 лет назад
ሰታምር አማረኛ በደንብ መልመድ አለብሽ ማማዬ ሀገሩን የምወድ ቻናላችንን ይጎብኝ
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 6 лет назад
Abeba Ethio app እሺ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 6 лет назад
የእንግሊዘኛ አላርጅክ አለብኝ
@syitda2321
@syitda2321 6 лет назад
የኔ ቆንጆ እኔ ልንተባተብልሽ። እንደናቷ ጀግና
@botv1382
@botv1382 6 лет назад
አሜሪካ ስለተወለድሽ ሳይሆን አማርኛ ያልቻልሽው ጥፋቱ የእናትሽ ነው ስላላስተማረችሽ ነው።
@meseretarega2899
@meseretarega2899 6 лет назад
ጉበዝ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 лет назад
Gobez betam Ethiopia tekemitew amergha yemyacihulu alu aydel
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 6 лет назад
Beki amargn new bravo Alemtsehay' daughter
@sirgutamera5966
@sirgutamera5966 6 лет назад
ለአንቺ ደሞ ምንን በማስመልከት ነው የሚጨበጨበው??????
@tegestsmengesha2830
@tegestsmengesha2830 3 года назад
ምነው በሁሉ ነገር ተቃዋሚ ላለመሆ ን ምክሩ ጎበዝ ነች እማርኛ ቃንቃዋ እሁን ነጭ ቢሆን እንዴት ጎበዝ ነው ይባል ነበር እመለክከታችንን ስፋ እናድርገው
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 6 лет назад
Ahune Endawe Menalebate Techetune Tetachuu Teruu Asteyayete Betesatuu? Ahune Yechy Lige Nice Nawe Yetenagerechew Eza Taweldo Adgo Endazhe Menagere Yekabdale But she is wonderful !!
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 6 лет назад
ጭብጨባዉንም በእንግሊዝኛው አጭብጨቡላት ።
@አሲሽኮሪናጓልዴሴ
ኽክክክክክክክክክክክክ ሳይሻል አይቀርም ማማዬ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 6 лет назад
Sofia Hussein ክክክክክክክ እኮ ማር
@ኢትዮጵያሀገሬ-ነ5ፐ
Sofia Hussein😂😂😂😂😂
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ 6 лет назад
😂😂😂😂😂 ወይ ኮመተሮች ዘና እኮ ነው ምታረጉት
@زوزوس-ت4ج
@زوزوس-ت4ج 6 лет назад
kkkkkkkkkkkk
@lobabakhedr5748
@lobabakhedr5748 6 лет назад
እንደ እናቷ በሬ ፍት ናት
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
Lobaba Khedr አይባልም ! አሁን ይሄን በማለትሽ ምን ትጠቀምያለሽ? የፈጣሪ ስራ አይደል እንዴ?
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
Gobez jegna lji nesh eshi
@አሳርፍተጠንቀቅ
@አሳርፍተጠንቀቅ 6 лет назад
ምናለ እንግሊዘኛ ችዬ በአማረኛ በተኮላተፍኩ ነበር 😜😂 የምር በጣም ነው የምቀናው
@makdayetewahdolejmaki9481
@makdayetewahdolejmaki9481 6 лет назад
Wow
@_tagaimedia9298
@_tagaimedia9298 6 лет назад
ዋው በጣም ታምራለች ኧረ ባገኝሗት
@ሰላምየፊሽ
@ሰላምየፊሽ 6 лет назад
ደግማ ይች ያልበሰለ ገንፎ የመሰለች
@ወለተሰንበትየድንግል-ደ8ጀ
+ሰላም የሺሜ። ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 6 лет назад
እሺ እንግሊዘኛና ህልም እደፊቺው ነውነው አይድል የሚባለው እደ አውራሽው እረዳሻለው እደህልሙ ለማንኛውም የራማ ተከታታዮች ምስሉን በመጫን ስብስክራይብ አድርጉኝ
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ 6 лет назад
ሁሁ በልልታ ቢሆን አይሻልም ከወነ ሰዓት ጀምሮ ምን እንዳለች አላወኩም ወገኛ ሁላ
@igo1071
@igo1071 6 лет назад
እናንተን ወስዶ ማየት ነበር 👀 አይ አርቆ አለማስብ ይህች ልጅ እንደሀገር እናቷን ተከትላ መጥታለች ይህ ብቻ ያስመስግናታል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ምን ልትሆኑ ነው አማርኛ የማይናገር ፈረንጅ መስሎኝ እርዳታ የሚያደርግላችሁ አይ አለማወቅ ::: እዚህ ላይየጻፋችሁ ይህችን ልጅ ብዙቋንቋ ለመያዝ ተስጦ ይጠይቃል ትኩረቷ የተጠመደው በብዙ ትምህርትና አቲቪቲ ላይ እንጂ ይህ በ2ኛ ደረጃ ላይ የሚታይ ነው 🤓💚💛❤️🙏🏼ሌላው እስቲ እናንተን ውጡና የአነግገር ችሎታችሁን እንየው???? በጽሁፍ አየናችሁ ok. ታረሙ, ቀና አስቡ , ቀና ተናገሩ, ቀና ጽፉ , ያኔ ትምህት መሆን ይችላል ok thank you አመስግናለሁ ኢትይጵያን ህዝቤን ወግኔን አባሪ 💚💛❤️🙏🏼
@ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ
ቁጭ እናቱዋን ሲገርም እንደእናትሽ ጎበዝ ሁኚ
@Zuz725
@Zuz725 6 лет назад
የፎቶውን ምልክት በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ አመሰግናለሁ
@yigebahalgirmagirma8310
@yigebahalgirmagirma8310 6 лет назад
አለምስትሐይ በጣና መዋችዎ ገንዘቡአን መንደረሰ የምየል ተያቄ satmelese አታቸበቸቡ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 лет назад
ጎበዝ ናት
@yesufsaid5725
@yesufsaid5725 6 лет назад
እድሜ ለዶር ኣብይ በኣጭር ወራት ስንት ጉድ ኣሳየኃን እነዚህ ዘረኛ መገንጠል ወይም ምት ብለው ባይበጠብጡህ ስንት ጉድ ታሳየን ነበር ያንተና የሃገራችን ካንስሮች ናቸው
@bisrattagele7992
@bisrattagele7992 6 лет назад
ምንድናት አለምጨረቃ
@ተመስገንማማዬለዘላለምኑሪ
እናቷን ነው የምትመስለው ግን
@RiversideUSA
@RiversideUSA 6 лет назад
አገሬን እወዳለሁ መከራ፣ አማርኛችሁ የልጃችሁ ሲታይ ዜሮ፣ አፍ ብቻ፣፣ የሜክሲኮ ልጆች የመላዉ አለም ልጆች አሜሪካ ሲወለዱ የራሳቸዉን እና እንግሊዝኛ በ እኩል ይናገራሉ Bilingual የሚባለዉ የኛ ጉረኛዉ አበሻ ልጁን አያስተምርም፣ ከጥቂቶች በቀር፣ So, the so-called Alemtsehay, big shame on u. Not on the innocent girl
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
Eden ከዚህ በላይ ምን ትሁንልሽ? ሰው አገር ተወልዳ አድጋ አማርኛ ትናገራለች ታነባለች ትፅፋለች! የፃፈችውን ስታነብ እያየሻት ነው !ብዙ ሺ ህዝብ በተሰበሰበበት መድረክ ላይ እንኳን አፍ ባልፈቱበት ተወልደው ባደጉበት ቋንቋ ንግግር ማድረግ እንዴት እንደሚከብድ አታውቂም? ከጉዋደኛ ጋር እንደማውራት ቀላል መሰለሽ ? የሰው አገር ለማድነቅ ከመሮጥ ቆም ብሎ ነገሮችን ማስተዋልና የራሳችንን ሰዎች ጥረት ማበረታታት ባወቅን ! ሁልጊዜ አበሻ እኮ እያሉ እርስ በእርስ መኮራኮም ምንድነው? ማንን ያንፃል? ጎሽ ጎበዝ ቀጥይበት አማርኛሽን ከዚህም የበለጠ አዳብሪ ብትያት ማንን ይገድላል? The big shame is on you for being very disrespectful ! Its not our culture to talk about a woman of her age this way no matter how wrong you think she is ! She is a great woman with a lot of accomplishments. She doesn’t deserve to be called “ the so called “ by any means! You couldn’t even start and finish writing a simple comment in Amharic your self and you have a problem with this child born and raised in America not feeling confident enough to give a public speech in Amharic? Talk about being a hypocrite!
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 6 лет назад
እቺን ልጅ በፍቅር ወደድኳት
@loveetiopan1157
@loveetiopan1157 6 лет назад
GTA fetare Teleke Boat yadereshe GoD blessés you MARE 100% 💚💚💚💛💛❤❤❤✋✋✋👍👍👍👏👏👏🍎🍏🍓🍒🍑🌹🍀🍁🌸🌷🍅🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@sara-rb9il
@sara-rb9il 6 лет назад
Betam gobez😍
@Ninasee19
@Ninasee19 6 лет назад
That was good very good.
@kidushb4164
@kidushb4164 6 лет назад
ልጅዋን የሀገሯን አማርኛ ቋንቋ ሳታስተምር የእቴጌ ጣይቱ ሀውልት እገነባለው ትላለች
@jesusistheonlyway3005
@jesusistheonlyway3005 6 лет назад
Kidus Hb 😂😂😂😂😂😂 እንደ ሀበሻ እኮ አስቂኝ የለም በሳቅ ገደላችሁኝ
@jesusistheonlyway3005
@jesusistheonlyway3005 6 лет назад
T g እህት እንኳን የራሷን ቋንቋ እንግልዝኛ ችላ የለ እንዴ ?ትንሽ ሆና አይደለም አማርኛ ብዙ ቋንቋም መናገር ትችላለች ብትፈልግ ኖሮ ፈረንጅመሰለችሽ እንዴ ሀበሻ እኮ ነች ማይመስል ነገር አትናገሪ
@kidushb4164
@kidushb4164 6 лет назад
@@Tg-oh5nx አንቺ እራሱ የሷ ልጅ ነው መሰልሺኝ
@jesusistheonlyway3005
@jesusistheonlyway3005 6 лет назад
T g ደቡቦች ኦሮሞዎች አማርኛ ማይችሉ ያልሻቸዉ ቤተሰቦቻቸዉ ኦሮሞኛና የደቡብ ቋንቋ ስለሚናገሩ ነዉ የዚህች ልጅ እናት አለምፀሀይ ሀበሻ እንጂ አሜሪካዊ አይደለችም ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ አይነት ቋንቋዎች አሉ አማርኛ ብቻ እይደለም ትግረኛም ኦሮሞኛም ጉራጌኛም ተናጋሪ ልጁን ሲያሳድግ ልጁ በወላጆቹ ቋንቋ ነዉ አፉን ሚፈታዉ ግድ እማርኛ መሆን የለበትም በየትኛዉም የኢትዮጵያ ቋንቋ ሊሆን ይችላል ቤተሰቡ በሚናገረዉ ማንኛዉም ልጅ አፉን ሲፈታ አጠገቡ ያለ ሰዉ ውይም ከወላጆቹ ነዉ ከ 3 እና ከ4 አመት በሃላ ነዉ ወደ ትምህርት ቤት እራሱ ሚገባዉ ኢትዮጵያውነትን ለአለም እናሳይ እያሉ ሰዉን ከማደንቆር መጀመሪያ ከራስ ቤተሰብ ማስተማር ይቀድማል በራስ ቋንቋ እያፈሩ ኢትዮጵያዊነት ብሎ መፎከር ወራዳነትንና እና አስመሳይነትን ነዉ ሚያሳየዉ ይች ልጅ እንበልና በጉዲፈቻ ገና በጣም በህፃንነቷ ለነጮች ተሰጥታ ውጭ ብትሄድ አማርኛ ባትችል እሺ ትቻልም ብሎ አይጠበቅም አሳዳጊዎቿን መስላ ነዉ ምታድገዉ አለምፀሀይና አለሚቱ ጋር ያደገች ልጅ አማርኛ አትችልም ማለት የአለም መሳቂያ መሆን ነዉ 😂😂 አረ ተይ ማፈሪያ አንሁን እንግሊዝኛ የስልጣኔ መገለጫ ሳይሆን እንደማንኛዉም ቋንቋ መግባቢያ ነዉ የሌሎች ሀገር ልጆች እስፓኒሽ ጀርመን አረብ ሚባሉ ልጆች አሜሪካ ዉስጥ ሁለቱንም በድንብ እኩል ነዉ ሚናገሩት አፋቸዉን እራሱ በራሳቸዉ ቋንቋ ነዉ ሚፈቱት
@jesusistheonlyway3005
@jesusistheonlyway3005 6 лет назад
T g ገባኝ ለምንእንደምትከራከሪ እንቺም ኢትዮጲያ እያሉ ሲያቅራሩ ከሚዉሉ ግን በቋንቋዋቸዉ አፍረዉ ልጆቻቸዉም በራሳቸዉ ቋንቋ አፍረዉ እንዳይናገሩ ከሚያረጉ እና በየቦታዉም ሀበሻ ባለበት ዉይ ልጄ እኮ አማርኛ አታዉቅም ምኑን አዉቃዉ ምን በወጣት እያሉ የባርነት ባህሪ ካለባቸዉ ሴቶች አንዷ ሆነሽ ነዉ ለካ ምታደርቂኝ 😂😂 አማርኛ እለመናገና እንግሊዝኛ መናገር ከሚያኮርዋቸዉ ሴቶች ምሀል አንዷ ነሽ በርግጥ ተማሪ ነኝ አላገባሁም ግን በዘመድም ሆነ ሌላ ዙሪያ ማየዉ እናቶች እናት ካላቸዉ እነሱን እዪስጠበቁ አያቶቹ ማለት ነዉ ወይ babysitter ቀጥረዉ ነዉ ወይም ከባሎቻቸዉ ጋር በፈረቃ ያንቺን ልጅ ደሞ daycare ካዋልሻት ሚያይልሽ ከሌለ ስትመለስ አታዋሪያትም??? እንደ ዳፍንት ተዘግግትሽ ነዉ ከልጅሽ ጋር ምትዉይዉ? ለምን በአማርኛ አታዋሪያትም ለምን በራሷ ምታፍርና በንቀት የተሞላች ልጅ አርገሽ አጣመሽ ታሳድጊያታለሽ? ምንም ማታዉቀዉን ልጅ??? መቼም ዉጪ በምታወራዉና ወይ በምታየዉ ፊልሞች ነዉ እንግዝሊዝኛን ያወቀችዉ በተአምር አይደለም መቼም ታዲያ አንቺስ ለምን በአማርኛ አታዋሪያትም?? እዉነት እንድታዉቅ ከፍለግሽ አማርኛ??? ዉጪ እኩዮቿ ጋር እዉርታ እንግሊዝኛ ከቻለች ከናቷ ጋር አዉርታ አማርኛ ማትችልበት ምክንያት ምንድነዉ?? ሲጀመር ህፃን ልጅ ቋንቋ ቶሎ ነዉ ሚለምደዉ እንኳን አማርኛ አይደለም ሌላም አራትና አምስት ቋንቋ በፍጥነት መማር ይችላሉ ሌላዉ ስለምን የተለጠጠ ሀብታም እንደምታወሪልኝ ግልፅ አይደለም ቋንቋ ከሀብት ከድህነት ጋር አይግናኝም ደሞ ልጥት ሀብታም አረብ እስፓኒሽ ምትይዉ ሲጀመር ልጥት ሀብታም አረብና እስፓኒሽ አሜሪካ ምን ይሰራል???
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 лет назад
አመደም ሀበሻ አሁን አማርኛ ጠፍቶበት ነው በክሽ በስነስርዓት አውሪ
@christinagabriel421
@christinagabriel421 6 лет назад
ክክክክክክ እረተያት አሜርካ ተወልዳ ያደገች ናት
@danielgebre7480
@danielgebre7480 6 лет назад
Ytwldhew amrcane.eko new leze new
@etageniengdayehw1434
@etageniengdayehw1434 6 лет назад
አቤ ማኛው እንዴ እንዳውም በጣም ጎበዝ ነት እዛ ተውልዳ እኮ ነው ያደገችው በፊዱ በወራቸው ቋንቋን ተቸገርን የሚሉ አሉ አይደል እንዴ የሌላ ሀገርን ቋንቋ ሳይችሉት የራሳቸው ይጠፋባቸዋል
@besaqneber
@besaqneber 6 лет назад
እሷ ቢያንስ በአማርኛ የተፃፈ ታነባለች። እርስዎ ግን ለምን አትናገሪም ብለው እሷን የሚወቅሱበትን አማርኛ ቋንቋ አስተካክለው መፃፍ እንኳን አልሆነሎትም
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 лет назад
@@etageniengdayehw1434 አረ ወደዘ እናትዬው እውነት ሀገር ወደጅ ብትሆን ኖሮ ልጇን አማርኛ በስተማራች ነበር ድንቄም ሀገር ወደጅ..... ለማያውቁሽ.. ...
@yodwako9291
@yodwako9291 6 лет назад
Yene konjo des sitel
@oliversulio5704
@oliversulio5704 6 лет назад
ከምታወራው ይልቅ ጭብጨባው በዛ ወይ ጉድ
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
ዘንድሮ በጭብጨባ አልቀናል
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊነትሽን ጠብቂ ኢትዮጵያዊ በአለባበሱ ይለያል ራቁትሽን እኮ ነሽ እን ትንሽ አታፍሬም እግዚአብሔር እሽ ቻይ ነው እያየ ዝም የሚል አምላክ የሰውን ፊት አትፈሬም ይህ የኢትጵያ በዓል አይደለም ኢትዮጵያዊ በአለባበሳችንም እንለያለን አይዘመን እርተው ነቃነ እያላቹሁ የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ አታፍርሱት አንች የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ አይደለሽም ተይ አስተውይ የሴት ልጅ አለባበስ ይህ አይደለም እንኳንም ኢትዮጵያን የሚያክል በአል አለን ብዙዎች በአፍቹሁ ብቻ ኢትዮጵያ ትላላቹሁ ግን አትመስሉም አለባበሳችን ባአል ነው የት እየሄድን ነው ራቁትን መሄድ አቤት የመጨረሻው ዘመን ትውልዶች ሆን በአፍችን እግዚአብሔር እን ላለን አኗኗራችን ግን ከትዛዙ ውጪ የቅዱሱን ስም ይዘን የምንኖርው ከርከሰው ጋር አይ እንዴት አሀዛባን ይብለጡን የትቢት መፈጸሚያ ሆን ያሳዝናል
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 лет назад
ውይይ እናተ ደግሞ አበዛቹት ምንድነው አማርኛ የምትሉት ግዴታ አደርጋቹት መብቶአ ነው
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 года назад
Ofcourse it's the obligation to know your mother tang longuge otherwise you will lose your Dignity and your ethincsyty identity. Today black Americans they call themselves African American because to find their dignity. I do understood most Ethiopian has difficulty to understand the difference betweens nationality and ethnicity.... nationality = identity / ethicnicity = Dignity
@ዙዙየደራዋ
@ዙዙየደራዋ 6 лет назад
አጂብ አሁን ይች ሰው ምን ሰርታ ነው አጨብጫቢ ተውልድ ሲበዛ ይደብራል
@lidiya727
@lidiya727 6 лет назад
አማረኛ አልችልም ማለት ያስጨብጭባል
@በመኖሬደስተኛነኝ
አማሪኛ መቻልሽ በራሱ ያስጨበጭብሻል ምክንያቱም አሜሪካ ሲደርሱ አይደል አማሪኛ ጠፍብን የሚሉት
@NnNn-fv4us
@NnNn-fv4us 6 лет назад
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠርኝ ሀያሉ ጌታ በሂጃብ ለአስዋበኝ አልሀምዱሊላህ
@እዉነትፍትህ
@እዉነትፍትህ 6 лет назад
አማርኛ ያለማዉራት ክብር ነው አይደል ለናንተ? ዉርደት ነው
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
እዉነት ፍትህ ማን እንደዛ አለሽ? ነገር ካለማጣመም የምታቁት ነገር የለም? ምናለ ቀና ቀናውን ቢያሳስባችሁ? ውርደትስ ከማበረታታት ይልቅ አናት አናት ማለት የሚቀናው ህብረተሠብ መሆን ነው! አሁን ይቺ ሰው አገር ተወልዳ ያደገች ብላቴና የምትችላትን አማርኛ በድፍረት ይዛ መታ ስትናገረበት ጎሽ በርቺ በዚህ ቀጥይ ብሎ ማበረታታት ነው ወይስ ቁጭ ብሎ ማሽሟጠጥ የሚያስከብረው?
@አሲሽኮሪናጓልዴሴ
ኽክክክኮክክ እኔ ኮ ግርም የሚሉኝ ልጆቻቸውን ብደንብ ቋንቋ ሳያስተምሩ ሚያወሩት ነገር ነው
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 6 лет назад
Kelal asedabi hula ager ager yelalu ye agerachewn sayawku
@besaqneber
@besaqneber 6 лет назад
"ወልደህ እይው!!!" አለች እናቴ።
@hananni8551
@hananni8551 6 лет назад
Aygermeshem amareya enkuan bedenbe betaslemedat men neber were becha
@seadiyazdo7216
@seadiyazdo7216 6 лет назад
mndin naw emtllut eswa yatwaldachewm yadgachwe u s a selhona naw batam gobzem nat bdanb naw yamtechelaw amrga arb hagr 3 amt adraw hidaw eza amrga tfabn eyalu nam tayib yilu yala
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
አሲ ሽኮሪና ጓል ዴሴ ከዚህ በላይ ምን እንድታስተምር ፈለግሽ? መናገር ብቻ አይደል ማንበብና መፃፍ ተምራለች . መቃወም የፈለግሽበት ሌላ ምክንያት ካለ በግልፅ ተናገሪ እንጂ በዚህ አታሳቢ
@hananni8551
@hananni8551 6 лет назад
Lejuan Amereya enkuan sataslemede hagere wedalew teyaleshe wey Gud. Ye binsa lij hawi amareya oromiya English endet endemetakeletatefe bayeshat america yeteweledechewa
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
Bontu ye seger ከዚህ በላይ እንዴት ታስተምርልሽ? እሷም እንደ ቢንሳ ልጅ አሜሪካ ተወልዳ ያደገች ልጅ ናት! እንኳን መናገር ማንበብና መፃፍ እንደምትችል አሳየችሽ ! ከዚህ በላይ ምን ፈለግሽ? መድረክ ላይ ንግግር ማድረግ ከጉዋደኛ ጋር እንደማውራት ይቀላል? አንቺ አፍ ባልፈታሽበት ቋንቋ መድረክ ላይ ንግግር አድርጊ ቢሉሽ የሷን ያህል ደፍረሽ መናገር ትችያለሽ? ሰው ለመንቀፍ ሲሆን ትሮጣላችሁ
@shewayezemaremelaketyasema6784
Enata hager wedade nat lemen bedeneb aderega amaregna alasetemarecheshem
@helenkassa2301
@helenkassa2301 6 лет назад
ውሸቷን ነው በደንብ ነው አማርኛ ማውራት የምትችለው፡፡ መድረክ ላይ እንግሊዘኛ የመናገር ጥማቷን ተወጣችባችሁ፤ ደሞ ዝም ብላችሁ አታጨብጭቡ፤ ከማጨብጨባችሁ በፊት ትርጉሙ ይግባችሁ፡፡
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
Helen kassa ትርጉሙ ያልገባሽስ አንቺ! እንኳን የእንግሊዘኛው ባማርኛ የተናገረችውም በቅጡ አልገባሽ! የት ቦታ ነው አማርኛ ማውራት አልችልም ያለችው? በደንብ ስለማልችል አንዳንዴ እንግሊዘኛ ልቀላቅል እችላለሁ ነው ያለችው! ሰው አገር ተወልዳ አድጋ ካላት ፍቅር የተነሳ እየተኮላተፈችም ቢሆን ሃሳቧን ባማርኛ ፅፋ አንብባልናለች! አማርኛውን ብትወደውም እንደ አፍ መፍቻዋ የልቧን ስለማይገልፅላት ልታሰምርበት የፈለገችውን ሀሳብ በእንግሊዘኛ ተናገረች አለቀ! እድሜልኳን ስትናገረው የኖረችውን ቋንቋ ነው የመናገር ጥማት ተወጣችባችው የምትይው ? እንዳንቺ ደብተርና መፅሃፍ አገላብጣ የተማረችው ቋንቋ መሰለሽ እንዴ እንግሊዘኛ መናገር ብርቅ የሚሆንባት? አፍ የፈታችበት እኮ ነው !ለነገሩ የሷ አማርኛ አሳስቦሽ ሳይሆን ለእናትየዋ የተሰጠው ክብር አበሳጭቶሽ ሰበብ ፈልገሽ መተንፈስሽ ግልፅ ነው! እንኳን እቺን የዝንብ ጠንጋራም እናውቃለን እህት
@ዘኢትዮጵያአማራ
@ዘኢትዮጵያአማራ 6 лет назад
ግን እንዴት ቆንቖ ይረሳል
@natilov6800
@natilov6800 6 лет назад
Yene kojo
@feefee3959
@feefee3959 6 лет назад
እንጊልዘኛ እና ትዳርእንዳማረኝ ቀረሁ ይሁና ክብሩ ይስፋ!!!!!
@hayathulichfo6893
@hayathulichfo6893 6 лет назад
kkkkk
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
Fee Fee ኧረ አይቀርም አይዞሽ የምን ተስፋ መቁረጥ ነው? ሁሉም በጊዜው ይመጣል አልረፈደም ታያለሽ
@feefee3959
@feefee3959 6 лет назад
@@Tg-oh5nx አመሰግናለሁ ቲጂ
@እሮዝፍላወር
@እሮዝፍላወር 6 лет назад
እርወደዛ ወገኛ እንጀቴ አገር ወዳድ አያ ስራፈት ህዝብ እኛ ስራላይ ነን
@እሮዝፍላወር
@እሮዝፍላወር 6 лет назад
@@Tg-oh5nx ማንም አልተሳደብኩ ግን አገራችን ላይ ካለው ችገር ሀፍላውን አልስማማብትም እህቴ አንች ግድ ላይሰጥሺ ይችላል እኔግን ....
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
እሮዝ ፍላወር ታድያ መልእክት ያለው ሰው መልእክቱን በስነስርአት ያስተላልፋል አለዛም ዝም ይላል እንጂ ሰውን ተሳድቦ መውጣት ማንን ያንፃል? ይሄ ነው ለወገን መቆርቆር ማለት? ጊዜ ወስደን አስተያየት ከፃፍን ሀሳባችን እንዲደመጥልን ፈልገን ይመስለኛል ! ምን እንዳጠፉ ተናግረሽ እንኳን ቢሆን ቢሰሙም ባይሰሙም የዜግነት ግዴታዬን ተወጥቻለሁ ትያለሽ! ይሄ ግን ከስድቡ በቀር እኔ ሌላ ምንም ቁም ነገር ያዘለ ነገር አላገኘሁበትም በበኩሌ ይቅርታ!
@ማኪነኝየአብይአፍቃሪ
እንግሊዘኛ ስታወራ ጭብጨባው ይቀንሳል አይ መደናቆር አማርኛው ላይ የስልኬ ሳውንድ እስኪሰበር አጮሀችሁት
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 6 лет назад
ሀገርሽን፡ከወደድሽ ልጂችሽን፡መጀማራያ፡ቆንቅ ባሀል፡ማስለመድ፡ግድነው
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 лет назад
Samera ከዚህ በላይ እንዴት ታስተምር? ሰው አገር ተወልዳ አድጋ አማርኛ ትናገራለች ታነባለች ትፅፋለች! ከዛም አልፋ መድረክ ላይ እንኳን ንግግር አደረገች !
@ሃያትጓልራያ
@ሃያትጓልራያ 6 лет назад
Rakutame tada enatishe hagrane yamitwade kahwana kankawane lemine alastamacsem
@የቦረናልጅያዉምየሜታሀብታ
Weyyyyy commentochi
@yesibethigi
@yesibethigi 6 лет назад
ወይ ጭብጨባ።ይገርማል
@oneafrica5363
@oneafrica5363 6 лет назад
Endewu betam gobeze nate sentu ezi america weldo englizeghna keleje emaralewu belo weye alawera weye lejune amereghna alasetemaru time out, go come blabla yelaleu
@maremahmed2518
@maremahmed2518 6 лет назад
yenenAt bedoqoro hgerr Eingilizena mawrat leci lifat Newman man yisemal bilesal
@reemreem-wg7nz
@reemreem-wg7nz 6 лет назад
Ena men yetbes
@samiabrha3800
@samiabrha3800 6 лет назад
አፈቀርኳት
Далее
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 4,4 млн
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 4,4 млн