Тёмный

Ethiopia - ጄነራሎች ድጋሚ ኬኒያ ገቡ፣ ባይቶና የትግራይ መንግስት ፈርሷል አለ፣ ወደአዲስ አበባ መግባት ድጋሚ ተከለከለ፣ ስለወለጋ የወጣው ሪፖርት 

Feta Daily News
Подписаться 829 тыс.
Просмотров 116 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

20 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@user-lc8pq5kk7t
@user-lc8pq5kk7t Год назад
ዛሬስ የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@helentesfayereda3909
@helentesfayereda3909 Год назад
የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ጥሩ ነገርን የምንሰማበት ጥሩ ጊዜ ያምጣልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን በጭንቀት በስቃይ ያሉትን ልጆችህን አስባቸው አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 Год назад
ኢትዮጵያ አሽንፋለች ክብር ለጥምር ጦራችን በጽናት ወደፊት!!!!
@alexayele1321
@alexayele1321 Год назад
ሰለም ለአገረችን ለእትየ
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
አማራ ተኝተሀል በተናጠል ከማለቅ አድላይ አብረን እንለቅ ታጥቀህ ተነስ
@user-ws3vt9mu1z
@user-ws3vt9mu1z Год назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ በሀገሩ ላይ እንግዳ ለሆነዉ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ስለ አንድነት ስለ ኢትዮጵያዊያ ከፍታ ስትናገር ወንጀል ሆኗል ፍትህ ለጋሽ ወንድሙ ኢብሳ
@enateasfaw5707
@enateasfaw5707 Год назад
ግን የወለጋዉ ጉዳዩ ምነዉ ዝምታው በዛ በቃ እኛ ለ ሳምንት ከጮኸን እንረሳዋለን ለምን ለዘላቂ መፍተሄ መፈለግ አለበት
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
ይሔ ፍትሓደሊ የአብይ አለቅላቂ ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
በትክክል
@liwqliwq5663
@liwqliwq5663 Год назад
ስለወለጋ ለምን አትናገሩም ሆዳም አትሁኑ
@zaina6225
@zaina6225 Год назад
እር ወለጋ አለቁ በራቡም ባሳቡም በለዉ እባካቺሁ በፍቲህ አለጉ ወይ መንገዲ ዪከፈት አይይይይይይ😭😭😭😭😭
@makiyabh7806
@makiyabh7806 Год назад
የአላህ ሠላም ለሀገራችን ይሁን
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Год назад
የአማራ ክልል ወጣቶች ወደ አዲስ አበባ ከተማ እንዳይገቡ መከልከል የአፓርታይድን አገዛዝ ለመተርጎም ? ወይስ የሀገር ወሰንን ማስከበር ነው?
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ በሀገሩ ላይ ባይተዋር ለሆነው
@degebelay7713
@degebelay7713 Год назад
ፈትህ ለወነድም ፈትህ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
የብሄር ባድራ ጠፍቶ የኢትዮ ባድራ ብቻ ከፍፍፍፍፍ ብላ ትዉለብለብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 Год назад
ግብጽ ሁሌ የምታመካኝበትን አታጣም እራስዋን ችላ መኖር አትቸልም
@deselengabebe1851
@deselengabebe1851 Год назад
👍
@teferamolilobelilo2267
@teferamolilobelilo2267 Год назад
ፊትህ ለወንድሙ ይብሳ🙅🙅🙅
@tamuteka3438
@tamuteka3438 Год назад
በጉራጌ ዞን የክልልነት ጥያቄ መልስ ባለማግኘቱ የዙሆኑ ተማሪዎች ለሶስት ቀን ት/ቤ ያለመሆድ አድማ እያደረጉ ይገኛሉ ጉራጌ ክልል ነው
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Год назад
ብድር ከአሜሪካ ካልተገኘ የራሻው አለ ወይ ከቻይና
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 Год назад
ቆይ ግን ካይሮ መች ይሁን ከ እኛ እራስ የምትወረደው።
@martimartina6641
@martimartina6641 Год назад
ፈታዎች የተፍታታ መረጃ ስለምታቀርቡ ትመቹኛላችሁ። በርቱ!
@biruktube21
@biruktube21 Год назад
ኡፍፍፍ አይደለም ኬንያ ለምን ገደል አይገቡም ከፈለኩ ሰው ሲሰለቸው ይግባቹ እንጂ
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
fantastic info! 💪
@lumaref
@lumaref Год назад
ለምንድነዉ ሰዉ ሀሳቡን ሰለገለፀ የማታሠረዉ
@taglomekonen9505
@taglomekonen9505 Год назад
የምታቀርቡ፡ወቅታዊ መረጥሩነው፡ቀጥሉበት፡እናመሰግናለን።
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Год назад
መቀሌ መሆን ነበረበት
@user-ds6tx2tf4q
@user-ds6tx2tf4q Год назад
እኔኮ የሚገርመኝ አዲስ አባባን ማነው ለኦሮም ያደረጋት አብይ አህመድና አገዛዙ ጭምር ለአማራ ህዝብ ጭቆና ነው
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ውድ የሀገሬ ልጆች አሞኛል በዱአችሁ አስቡኝ😭😭😭
@semutueb1304
@semutueb1304 Год назад
አላህያሽርሽ ውድ
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Год назад
Geta yitadegush
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
አሚን🙏
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Год назад
ወዳጀ ዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 21 አልክሳ?
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Год назад
Tegaru do not want baytona minamin, we are weyanea, TPLF for life and the rest of Ethiopia has to accept it we chose who represents us not the other way around. my beloved Ethiopians You also have the right to choose who represents your regions we will respect your choice as you should do the same for us!
@kassahungabremikael9025
@kassahungabremikael9025 Год назад
It's NOT the House of Reps that demanded withholding of funds to the EAL 7:13; it's just three members of the House.
@temesgendemek8795
@temesgendemek8795 Год назад
የመንገድ መዘጋት ከስር የተፈቱት ፅንፈኞች ስራ ነው
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 Год назад
የኢትዮጵያ ጉዳይ የእቃቃ ጨዋታ መሆኑ ያሳዝናል.
@abdelahussen6805
@abdelahussen6805 Год назад
መታወቂያ መጠየቅ ለምን እንደሚመጣ መረጃ መጠየቅ አለበት እንደከብት መግባት የለበትም
@Ahayel
@Ahayel Год назад
Betam yandel meseken ewntega sew ayewdedem
@seidmahamed2447
@seidmahamed2447 Год назад
ባይቶና ምናምን አንድ ናቹ ባለፈውእሽኮለለሌ ስቱሉአልነበር አብራቹ
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Год назад
Tegaru do not want baytona monamin, we are weyanea, TPLF for life and the rest of Ethiopia has to accept it we chose who represents us not the other way around my beloved Ethiopians. You also have the right to choose who represents your region.
@josephelias3480
@josephelias3480 Год назад
Ethio telecom ager wust yalsera gorebet ager min yiseral. Degmos man yifeligewal
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
ፋትህ ለአማራ ህዝቡ በኦሮሚያ ለሚታረደዉ
@HailuBe
@HailuBe Год назад
ዋና የአገሬ ልጆች አንድ የአገሬ አባቶች አባባል አለ።የሠላም ሰምምነቱ መንፈሳችንን ያሣደሰ ነው።ግን ቆሎ ሁለቴ ያራል ወይ?እውነት ዳግም ተቆልቶ ያራል?ካረረማ ተበላሸ ማለት ነው።ሰለሆነም እንደ አባባሉ ዳግም ተዘናግተን፤ በሠላሙ መሻት መጠን ልክ ላልተን እነአጂሬን አምነን ጉድ ሠርተውን ተመትተን እንደቆሎው እንዳንሆን ።ቆቅ።ሚዳቋ።ወሃ የሚጠጣ ቀበሮ መሆን።ጩሉሌ።ቁራ እና የመሣሰሉትን ጮቆችና ጥንቁቆችን መስሎ ባህሪይ የተላበሱ መሆን ይበጃል።ነብር አይለምድም።
@mdrima6548
@mdrima6548 Год назад
😭😭💚💛♥️🇪🇹😭💚💛♥️🇪🇹😭💚💛♥️🇪🇹😭
@betseytesfahun6531
@betseytesfahun6531 Год назад
These all are headlines.
@kassahunmulugeta5790
@kassahunmulugeta5790 Год назад
አንተ እራስህ ለህግ መቅረብ አለብህ የትግራይ መንግስት እያልክ ነው እየዘገብክ ያለኸው
@endalekumsa
@endalekumsa Год назад
ለኢትዮጵያ ችግር ተጠያቂዎቹ አማራንና ኦሮሚያን የሚያሰተዳድሩ ይሆናሉ እኔ ያልኩት ካሆነ በማለት አገር እያፈረሱ ናቸዉ
@Ahayel
@Ahayel Год назад
Amelk yerdeg wendmu yebsa yegr lije amelk yedrelk kenzh awewecg
@feruzanegus410
@feruzanegus410 Год назад
The fact is that.Bayitona is the other side of TPLF,they are the same
@josephelias3480
@josephelias3480 Год назад
Amaraw yerasun ager memesret gideta alebet. Federal government mitilew neger cheriso ayiseram. Federal ye tigray ena ye Oromiya ager ginbata lay naw yeteyayazew. Atimognu. Enante Ethiopia tilalachiew enesu gen yerasachewun ager ginbata tay nachew
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ሀገራችን ሰላም ይሁን🛑 ዉድ ያገሬልጆች በያላችሁት አላህ ይጠብቃቹ 🛑ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ለዱኒያም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን እንያዝ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር እድሜችን አጭርነች ባለችን ግዜ ለዲናችን🛑
@abssinyaethiopia1481
@abssinyaethiopia1481 Год назад
ሰላም !እንዴት ናችሁ! በአካል ባንተዋወቅም ፣የምትሰሩበት ሚድያ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም የተቋቋመ እንደመሆኑ መጠን ከዬትኛውም ጫፍ ይሁን ታዓማኒ መረጃ ከተገኘ ለተቸገሩ ህዝቦች አንደበት ነው በሚል ነው መረጃ የሚሰጣችሁ ። መረጃ ከመስጠቴ በፊት እኔ እስማኤል ኢብራሂም እባላለሁ የመጣሁት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ካፋ ዞን ሲሆን አሁን ላይ በአድስ አበባ የሁለተኛ ድግሪዬን በመማር ላይ እገኛለሁ ። ርዕሰ ጉዳዬም በካፋ ዞን የህዳር ወር ደመወዝ እስካሁን መከፈል ባለመቻሉ የመንግሥት ሠራተኞች ከፊተኛ ችግር ውስጥ ገብታል የሚል ነው ።በዞኑ በተደጋጋሚ እንደተለመደው ደወዝ የሚከፈለው ልክ እንደሌሎቹ አካባቢዎች በ30 ኛ ቀን ሣይሆን ከ45 እስከ 50ኛ ቀን ነው ።የህዳር ወር ደመወዝም እስካሁን አልገባም ።በተለይ በመቶዎች የሚቆጠር ኪሎሜትር አቋርጥ የመጣን የዞኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአድስ አበባና በተለያዩ ሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ሁኔን ደመወዛችንን እየከፈለ ልያስተምረን የላከን መንግስት ደመወዛችንን በትክክለኛ ጊዜ ባለመክፈሉ ትምህርታችንን እስከ ማቋረጥ የሚያደርስ ችግር ውስጥ ነን ።ይሁንና ካፋ ዞን እንደ ማዕከላዊ ኢትዮጲያና እንደ ሰሜን ኢትዮጲያ አካባቢዎች የሚድያ አክሰስ ያለው ባለመሆኑ እንጂ በዚህ ደመወዝ በወቅቱ አለመከፈል በአካባቢው የልማት ፣የኢኮኖሚና የማህበራዊ ስራዎች ላይ እየደረሰ ያለው ጫና ከፊተኛ ነው ።ለአብነትም የመንግሥት ሠራተኛው በዚህ ምክንያት በይፋ የስራ አቁሜያለሁ ባይለም የተቋሙ አመራሮች ደመወዝ ባሌለበት ለመቆጣጠር ሞራል በማጣታቸው ሰራተኛው ቢሮ አይገባም ። አንዳንድ መረጃዎች እንደምጠቁሙኝ ከሆነ በዞኑ የመማር ማስተማር ስራ በደመወዝ መዘግየት ምክንያት በአግባቡ እየተካሄደ አይደለም ።በዚህ ላይ የምገርመው የዞኑ የፋይናስ መምሪያም ሆነ የዞኑ አስተዳደር ደመወዝ የማይከፈልበትን ምክንያት ለመንግስት ሠራተኛው ግልፅ አለማድረጋቸው ነው ።እስማኤል ኢብራሂም ነኝ ለተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁኝ 0910056639 ደውሉልኝ ።
@htwy52
@htwy52 Год назад
What is the specific reason Mr. Wondmu go to prison? Please don’t hurt people who knows truth and who knows unity is strength.
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Год назад
ለሽሪሽሪ ካልሆነ በስተቀሪ የኬኒያው ጉዞ የደቡብ አፊሪካዉን ውይይት ውጤትንማ አየነው
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Год назад
ኧረፈታየደግደጉንአዉራበእናትህእኔሀገሬልገባቀንእየቆጠርኩመንገድተዘጋአልከኝ😘ማዳምሰልችትብላኛለችአላህበጉዞየላይሁሉተፊቴቅደምልኝየአላማቱጌታርዳኝአሚንንአላሁመአሚን
@abssinyaethiopia1481
@abssinyaethiopia1481 Год назад
ሰላም !እንዴት ናችሁ! በአካል ባንተዋወቅም ፣የምትሰሩበት ሚድያ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም የተቋቋመ እንደመሆኑ መጠን ከዬትኛውም ጫፍ ይሁን ታዓማኒ መረጃ ከተገኘ ለተቸገሩ ህዝቦች አንደበት ነው በሚል ነው መረጃ የሚሰጣችሁ ። መረጃ ከመስጠቴ በፊት እኔ እስማኤል ኢብራሂም እባላለሁ የመጣሁት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ካፋ ዞን ሲሆን አሁን ላይ በአድስ አበባ የሁለተኛ ድግሪዬን በመማር ላይ እገኛለሁ ። ርዕሰ ጉዳዬም በካፋ ዞን የህዳር ወር ደመወዝ እስካሁን መከፈል ባለመቻሉ የመንግሥት ሠራተኞች ከፊተኛ ችግር ውስጥ ገብታል የሚል ነው ።በዞኑ በተደጋጋሚ እንደተለመደው ደወዝ የሚከፈለው ልክ እንደሌሎቹ አካባቢዎች በ30 ኛ ቀን ሣይሆን ከ45 እስከ 50ኛ ቀን ነው ።የህዳር ወር ደመወዝም እስካሁን አልገባም ።በተለይ በመቶዎች የሚቆጠር ኪሎሜትር አቋርጥ የመጣን የዞኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአድስ አበባና በተለያዩ ሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ሁኔን ደመወዛችንን እየከፈለ ልያስተምረን የላከን መንግስት ደመወዛችንን በትክክለኛ ጊዜ ባለመክፈሉ ትምህርታችንን እስከ ማቋረጥ የሚያደርስ ችግር ውስጥ ነን ።ይሁንና ካፋ ዞን እንደ ማዕከላዊ ኢትዮጲያና እንደ ሰሜን ኢትዮጲያ አካባቢዎች የሚድያ አክሰስ ያለው ባለመሆኑ እንጂ በዚህ ደመወዝ በወቅቱ አለመከፈል በአካባቢው የልማት ፣የኢኮኖሚና የማህበራዊ ስራዎች ላይ እየደረሰ ያለው ጫና ከፊተኛ ነው ።ለአብነትም የመንግሥት ሠራተኛው በዚህ ምክንያት በይፋ የስራ አቁሜያለሁ ባይለም የተቋሙ አመራሮች ደመወዝ ባሌለበት ለመቆጣጠር ሞራል በማጣታቸው ሰራተኛው ቢሮ አይገባም ። አንዳንድ መረጃዎች እንደምጠቁሙኝ ከሆነ በዞኑ የመማር ማስተማር ስራ በደመወዝ መዘግየት ምክንያት በአግባቡ እየተካሄደ አይደለም ።በዚህ ላይ የምገርመው የዞኑ የፋይናስ መምሪያም ሆነ የዞኑ አስተዳደር ደመወዝ የማይከፈልበትን ምክንያት ለመንግስት ሠራተኛው ግልፅ አለማድረጋቸው ነው ።እስማኤል ኢብራሂም ነኝ ለተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁኝ 0910056639 ደውሉልኝ ።
@asmara3973
@asmara3973 Год назад
ይህ ግዜ የመውስድ ነው ለማንኛውም መሪ ያጣ የአማራ ህዝብ ድጋሜ ሌጨፍጨፍ ነው
@mdrima6548
@mdrima6548 Год назад
😭😭😭😭😭💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🇪🇹😭😭🤦🤦🤦🤦☝️☝️☝️💚💛♥️🇪🇹😭
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Год назад
ህወሃት ድርድር አያውቅም አያከብርም ። ኬንያ በመመላለስ ለአራተኛ ዙር ጦርነት ግዜ እየገዛ ነው።
@josephelias3480
@josephelias3480 Год назад
Min yiseralu wede Addis Abeba mimetut....ezaw Amaraw kilil hulum neger yicherisu. Kililun eyezerefu wede Addis Abeba mefeles min yibalal
@mdrima6548
@mdrima6548 Год назад
😭😭😭😭😭🇪🇹♥️💔♥️🇪🇹💔♥️😭😭🤦☝️☝️
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Год назад
መረመር ይክተትህ መሳሪያ ነጋዴ ሁሉ ለይቶ ይውጋህ
@mdrima6548
@mdrima6548 Год назад
😭😭😭💚💛♥️🇪🇹😭☝️☝️💚💛♥️🇪🇹😭☝️🇪🇹😭
@mentiewudbelay4606
@mentiewudbelay4606 Год назад
ኬንያ የሚመላለሱት ሞምባሳ ለመዝናናት ነው ።
@jomomamo9464
@jomomamo9464 Год назад
አይ አጋሜን😈ወያኔን😈ትግሬን ያመነ ………………?
@membarpti5612
@membarpti5612 Год назад
ቱ ምን ማለት ነው አጋሜ ማለት ደም ስድብ መሰላቹ ነው😂😂😂😂😂😂
@jomomamo9464
@jomomamo9464 Год назад
@@membarpti5612 አይ ምረቃት ነው ዘረ እረጉም ዘነገደ ወያኔ😈😈
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Год назад
ኸረ እባካችሁ አትዘባርቁ ። ትህነግ ጠፍጥፎ የሠራዎ ባይቶናና ከትህነግ ጋር ምንም ልዪነት የላቸውም ።
@getsolomon
@getsolomon Год назад
ህዝብ የመረጠው መንግስት የዜጎችን ህይወት መታደግ ያልቻለ ደካማ ። ከወያኔ ያልተማረ ተረኛ ከፈጣሪ ዘንድ ፅዋው ሲሞላ መግበቢያውን እናያለን ኢትዮጵያዊ በሀገሩ መራብ መሠደደ መገደል መፈናቀል ነበረበት? ሰው በሀገሩ የትም ክፍለሀገር አ/አ ጨምሮ መዘዋወር የለበትም ወይ የግዜ ጉዳይ ነው ይህም ትዕቢት ይራገፋል ።
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv Год назад
ባይቶና ከህዋህት በምን ይለያል አብሮ አይደል የተዋጋው ጉደ አይ ስልጣን መጠማት ክክክክክ
@josephelias3480
@josephelias3480 Год назад
Amaraw yerasun ager
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Год назад
መገድ መዝጋት ይገርምሀል ገና ጠቅላዩ ነግሮሀል ውኃ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚገባ ማንኛውም እህል አዘጋለን ነግሮሀል
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Год назад
ምን ይሰራሉ? ተሪስት ሆኑ እኮ ህዝብ እየተራበ እየተሰቃየ። ጀግናው ወጣት በመከላከያም፣ በልዩ ሀይልም ፣ በህዋሀትም ፣ በፋኖም እና በሚሊሺያውም እየረገፈ ? ሰላም አስከባሪ ይግባ። ለህዝብ ይደረስ።
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
የኦሮሞ ቡልፀግና በአማራ ላይ እየፈፀመ ያለዉ የዘር ማጥፋት ታሪክ ይፈርዳል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
አሁን ሀገሪቱን የሚያስተዳድሩ ኦህዴድ ኦነጋዊያን ኢትዮጵያን አጥብቀው የሚጠሉ አደገኛ ቡድን ናቸው ህዝብ እነዚህን ገዳይ አፋኝ ፅንፈኛ ቡድን ታግሎ ሀገሩን ከጥፋት መታደግ አለበት
@noritamuhammad9527
@noritamuhammad9527 Год назад
🥰🥰😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲
@andebrhanhaile7418
@andebrhanhaile7418 Год назад
ከቀቤለ ይለፍ ማስወጣት ኣለባቸው። ኦሮምም ይሁን፡ኣማራን ይሁን ወይም ትግራይ ያለ ይለፍ መግባት የለባቸውም።
@user-vd8wq7cq3p
@user-vd8wq7cq3p Год назад
ቆይ ለምን አትታየም ወየት ሁናህነዉ እረ
@Spurgeo
@Spurgeo Год назад
😅
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 Год назад
የትግራይ ህዝብ እርዳታ የሚገባለት ታጋይ መንግስት ስል አለው ነው የአማራ ክልል መንግስት ግን ለህዝብ ደንታ የለውም
@teferamolilobelilo2267
@teferamolilobelilo2267 Год назад
ምክንቱ እሄ አይደለም ወንድሙ ይብሳ የተሰሩት......በለፈዉ በሰጡት ኢትዮጵያ ወደድ አስተየት ነዉ
@hewan676
@hewan676 Год назад
ማነውይብሳ ስራውስምንድነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ህወሓት እንዳይጠፋ የሚፈልገው መንግስት ነው በስንዴ ውስጥ መሳሪያ እያስታጠቀ ነገ ያስወርረናል ያስገድለናል
@reflection9636
@reflection9636 Год назад
Enkfat medya atehun. Tor gefi.
@akalu6254
@akalu6254 Год назад
tezazun man asetelalefew ena naw yefederal mengeset talika gebeto yemyaskomew
@paulosnega9985
@paulosnega9985 Год назад
@josephelias3480
@josephelias3480 Год назад
Ye Amaraw mengist hizbun maget alebet wede lela kilil endayihed. Beula elqit yametal
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 Год назад
ከአማራ ወደ አዲስ አባባ ጉዞ የሚያደርጉት እገዳ የከፋ ጦርነት የሚያስነሳ ጉዳይ ነው መንግስት ይሄን ነገር የማያስተካክል ከሆነ የአማራ ልጅ መብቱን ለማስከበር ሲል ከኦሮሚያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባታችን የማይቀር ነው
@mamemome8341
@mamemome8341 Год назад
በፕ/ሚኒሰትር ቢሮ አንድ የኢኒሰፔክሺን ቡድን መቋቋም አለበት። የሰራ መመሪያና ወርሃዊ የሪፓርት ሲሰተም መዘጋጀት አለበት። በአንድ ተቋም ላይ አንድ ቡድን ከሦሰት ወራት በላይ መሰራት የለበትም። እያንዳንዱ የመንግሰት ተቋም በየሦሰት ወሩ በፕ/ሚኒሰትር ቢሮ መገምገም አለበት። ፕ/ሚኒሰትር ቢሮ በየተቋማቱ ላይ የህዝብ አሰተያየት መቀበል አለበት። ይህ አዲሰ ባህል ሙሰና እና የተበላሻ የአሠራር ሰርአትን በአጭር ጊዜ ውሰጥ ለማሰወገድ ያሰችላል።
@yorsaliembeyene270
@yorsaliembeyene270 Год назад
😏😏😏zewta tekula america 🇺🇲🦝🇲🇴nafrica bjeica hlfent nhiezb africa ketfuwo zetlaku deky berica🙈🙉dhent hzpom zey yfltu denkur bhagoel america 🦝🇺🇲👈🏼🎓🖋hleft africa🎓🖋🙉🙈🤔🤔🤔🤔
@ahmedbinebrahimebrahim5553
@ahmedbinebrahimebrahim5553 Год назад
አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ⁉⁉⁉ ንቃ ለሁለተኛ ጌዜ ሊያሴሩብህ ነው ወያኔ እና ኦነግ አሁንም ንቃ⁉???? ስለወልቃይት የመጀመሪያው ስላልተሳካላቸው ነው ካልደፈረሰ አይጠራም የአራት ኪሎው መንግስት ቁጥር አንድ ለአማራ ጠላት ነው አራት ነጥብ።
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
አማራ ዝም ካለ ገና አፈና ይጥላል አማራ ተነሰ ታገል
@sabletube3397
@sabletube3397 Год назад
😀😀😀😀
@abatu655
@abatu655 Год назад
የማይተማመን ባልንጀራ በየከተማው ይማማላል ። ህውሀት በጦርነት ሊያገኝ ያልቻለውን በስምምነት እስካልወሰደ ድረስ ምንም ትግሉን እንደማያቆም እወቁ ። ጅል ፣ ጅላጅል ፣ ጅላንፎ አሉ ጠሚው ።
@josephelias3480
@josephelias3480 Год назад
Ye wedeq telephone company
@zewdubayou6804
@zewdubayou6804 Год назад
የኦሮሚያ መንግስት የሚፈጽመው ከፌዴራል መንግስት ጋር ተስማምቶ ነው።
@zenabazenaba758
@zenabazenaba758 Год назад
ደቆሮ ደደብ ማህበረሠብ እዳማራባለምላይ የለም መጀመርያ ላማራነትክ ታገእራሥክን ነፃአውጣ የይቱበሮች ሣቲብመልቀሚያአትሁን ባማራነታችን ተፈናቀልን ተገደልን ተደበደብን እያላችሁ ሥትቀባጥሩ እፍረትአይሠማችሁም ታገል ላማራነትክ በየቦታውእየታረድክ ተማርክአልተማርክለመቸነው ድዝዝማህበረሠብ አትሁንአማራ መሣቂያ
@shemelestenkolu8984
@shemelestenkolu8984 Год назад
Zena alkobehal meselegn
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 Год назад
የአቢይ አህመድ አመራር በአስቸኳይ እንዲቀየርና ለፍርድ እንዲቀርቡ ካልተደረገ አገራችን የአንድ አመት እድሜም አይኖራትም:: እውጪ ያላችሁ ወገኖች ድምፃችሁን አሰሙ
@eyassugenzebu2214
@eyassugenzebu2214 Год назад
ድሮም ከሕውሓት ጋር ከመደራደር ይልቅ በሬ ወለደ ማለት ይቀላል !! (7-የተንኮል ልብ ያለው ክልል ነው)
@kedirboku1112
@kedirboku1112 Год назад
👍
@kassahungabremikael9025
@kassahungabremikael9025 Год назад
It's NOT the House of Reps that demanded withholding of funds to the EAL 7:13; it's just three members of the House.
@mdrima6548
@mdrima6548 Год назад
😭😭😭😭😭💔🇪🇹💔💚💛♥️🇪🇹😭😭😭🤦☝️
@barkaj9096
@barkaj9096 Год назад
💊💊💊👎👎👎👎👎👎💊👈💊👈🤮🤮🤮🤮🤧🤧🤧🤧👎👎👎👎👎🤧🤧🤧🤮🤮🤮🤮🤮🤮🐂🐂🐂🐂🐂🐂👈💊👈💊👎👎👎🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞
@membarpti5612
@membarpti5612 Год назад
ተበዳ አህያ😤😤😤😤
@kassahungabremikael9025
@kassahungabremikael9025 Год назад
It's NOT the House of Reps that demanded withholding of funds to the EAL 7:13; it's just three members of the House.
Далее
кажется, началось
00:45
Просмотров 1,4 млн
кажется, началось
00:45
Просмотров 1,4 млн