Тёмный

Ethiopia 

Ethioemma Tube
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@meazabeza2806
@meazabeza2806 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን 🙏 በተቻለ መጠን ቶሎ ብትለቅልን
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
እንሞክራለን ።ክብረት ይስጥልን
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 2 года назад
ደራሲው ክፍል 4 ተዝናኖት ያለበት ትረካ ወ ራዲዮ ደራማ! አቤት በዓሉ ድንቅ ፈጣሪ ነበር!አንትሽ እናንተ ደግሞ ተውናችሁታል! አምብሽ እና ሌሎች ከያኒያን ጎንበስ ብለን እናመሰግናችኋለን! ህብረት እና ስሜት ያለው!“…በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል…”
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
እንደተለመደው እጅ እንነሳለን
@BirukNigatu-hu5qu
@BirukNigatu-hu5qu 4 месяца назад
tnks
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
ደራሲዉ ክፍል- 4 ; ይባላል ፍቅር በዓይኑ ጥቅሻ በጠራችሁ ጊዜ መንገዶቹ ምን ያህል አስቸጋሪ እና አቀበት ቢሆኑም ተከተሉት...ክንፎቹ ሲያቅፏችሁም ተሸጎጡበት ። በላባዎቹ መሀል የተደበቁ ሰይፎች ቢያቆስሏችሁም ወደኋላ አታፈግፍጉ ፤ ሲያነጋግራችሁም እመኑት ። ድምፁ የሰሜን ኃይለኛ ንፋስ የአትክልትን ስፍራ እንደሚያወድም ሁሉ ህልሞቻችሁን ቢበታትንባችሁም እሱን ከማመን አታመንቱ ፤ ፍቅር ዘውድ የሚደፋላችሁን ያህል ይሰቅላችሁም ይሆናል ። የሚያሳድጋችሁንም ያህል ይከረክማችኋልም ፍቅር ዘውድ የሚደፋላችሁን ያህል ይሰቅላችሁም ይሆናል ። የሚያሳድጋችሁንም ያህል ይከረክማችኋልም እስከ ጫፍ ከፍ ብሎ በፀሃይ ውስጥ የሚወዛወዙትን እጅግ ለስላሳ ቅርንጫፎቻችሁን በፍቅር እንደሚደባብስ ሁሉ ፣ በመሬት ውስጥ ቁልቁል ወደ ስሮቻችሁ ወርዶም ተጠምጥሞ ከመሰረታቸው ይነቀንቃቸዋል ፤ አንትሽ በዚህኛዉ ክፍል የአንተ ብቃት እንደተጠበቀ ሆኖ ለ ሠብለ ገጸ ባህሪ ( ብሌን ሳሙኤል ) 🏆ሸልሜአለሁ ፤
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
ብሌንማ የትረካው ውበት እኮ ናት ያልተነካ ተሰጥኦ ነው ያላት ሁሌም ታስግገርመናለች ።ይገባታል ወዳጄ ልቤ
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
@@ethioemmatube አዎ አንትሽዬ ይገባታል ጥሩ ተወጥታዋለች ! ጋሽ በዓሊ ቢሰማዉ ኑሮ እደጊ ልጄ ይላት ነበር ••
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 2 года назад
ብሌንዬ ልጄ ❤
@zer5667
@zer5667 2 года назад
በጣም ትቆያለህ
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 года назад
ባለችን ትንሽ የመተንፈሻ ሰአት ነው እያቀረብን ያለነው ደግሞም ጥሩ ለመስራት በተቻለን ግዜ እንውሰዳለን።ቢሆንም ቶሎ ለማቅረብ እንጥራለን
Далее
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 3,7 млн