Тёмный

Ethiopia: ደስ የሚለው የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌስቲቫል መክፈቻ Amazing Opening Ceremony 41st Annual ESFNA in Atlanta GA 

The Ethiopia
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 94 тыс.
50% 1

Abdu Kiyar Papa | Teddy Afro Dubai | ESFNA 2024 Atlanta | Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News June 29, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs
Ethiopian Music Abdu Kiar - Pa Pa Pa 2024 አብዱ ኪያር - ፓ! ፓ! ፓ!
አላሙዲ good news about al amoudi
Euro 202
yayewsew shimelish ethio forum
Belete Molla
Mekuria Haile
Euro2024 Germany
mensur Jemal
Zeritu Kebede Mezmur Music
#ethiopia #ethiopianews
Ethiopian Airlines
seifu on ebs
This is
What is
telegram
ONLF
Jijiga
EBS sunday
Hachalu award
Abiy ahmed
Gold
Ministry of Mine
Maren Haile Silase chicago fire

Опубликовано:

 

29 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 313   
@Awake.726
@Awake.726 6 дней назад
ባንዲራችንን እንዲህ በክብር በማየቴ ደስ ብሎኛል!! በቅርቡም ኢትዮጲያ ውስጥ በዘረኞች ሳይሆን በነ‍እፁህ ኢትዮጲያውያን ከፍ ተደርጋ እናያለን!!! 💚💛❤️
@nabeela4979
@nabeela4979 6 дней назад
Waw bandirachin❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬wbetachew❤❤❤❤
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 6 дней назад
በትክክል❤❤❤❤❤
@gudukassa5088
@gudukassa5088 6 дней назад
ባንዲራ አይባልም - ሰንደቅዓላም ብላችሁ ተጠቀሙ
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 5 дней назад
ማንም ምንም አያመጣም ኢትዮጵያዊነት ያሸንፍል ድል ለተገፍው ፍኖ 🇪🇹
@TigstGetachow
@TigstGetachow 5 дней назад
Me to❤❤❤❤❤
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 6 дней назад
እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ውድ ኢትዮጵያዊያን ይች ናት ኢትዮጵያ 💚💛❤️ 🟢🟡🔴
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 5 дней назад
ኢትዮጵያን ፌዴሬሽን አስተዳዳሪ በአሜሪካ እናመሰግናለን ትልቅ ስራ ከአርባ አመት በላይ የኢትዮጵያ ባለውለታ ሰብሳቢያችን አፅናኛችን
@tayalemu9311
@tayalemu9311 6 дней назад
ESFN🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏🙏🙏🙏የሀገራችን አንድነት የሚያጎላ 👍ዛሬም አንድ ነት ኢትዮጵያ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 5 дней назад
የእውነት ነው ኢትዮጵያ በአንድነት ትደምቃለች
@aliseidi8946
@aliseidi8946 6 дней назад
አገሬ ኢትዮጲያ እንባየን አመጣቺሁት መቸ ይሆን ሰላምሺን አግኚተሽ የማይሽ ሁላቺንም የምንናፍቅሽ አገርሆነሽ የምናይሽ
@entyew3204
@entyew3204 5 дней назад
አሁን በቅርብ ወራት ብቻ በእምነት ፅኑ እግዛብሔር ከኛጋር ነው
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 5 дней назад
❤ወይ አገሬ ወገኔ እዴት እደምታምሩ ፈጣሪ ያብዛን በየሄዱበት የኢትዮጵያ ልጆች ልጆቻቸውን ያለምልምልን ፈጣሪ አምላክ
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 6 дней назад
ፈጣሪ ሀገራቺን ሠላም ያስፋልን ሁላቺንም እምንዋዳድ እምንከባበር ያድርገን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistdesalgn9170
@tigistdesalgn9170 6 дней назад
God bless Ethiopians 🙏one people, one flag ❤
@hayataa6013
@hayataa6013 6 дней назад
የኢትዮጵያ ህዝቦች ፍቅር ፣ሰላም ፣አንድነት፣አንድ የሚሆኑበት ቀን ንፍቅ ያለው ማን ነው እንደኔ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 6 дней назад
ድል ለፋኖ ለተጨቆኑ ኢትዮጵያውያን💚💛❤️
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 5 дней назад
Go to hell with fano.
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
SILTAN. BE. MIRCHA. BICHA.
@yonastaye8803
@yonastaye8803 3 дня назад
ደንቆሮው ይሄንን የመንደር ወሮበሎችህን የዘራፊዎችህንጉዳይ እዛው የለመድክበት! ይሄ መድረክ ያንተ ብጤ አገር አፍራሾች አይደለም የሚሰተናገዱበት
@deehope9477
@deehope9477 День назад
Lol, no way "no brainer" 😅
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 5 дней назад
💚💛❤💚💛❤💚💛❤SO SO SO MUCH BEAUTIFUL 😍💖❤💛♥💓😍VERY PROUD ETHIOPIANS THANKS SO MUCH FOR SHARING ❤❤❤❤❤
@mezgebseyoumteferi6734
@mezgebseyoumteferi6734 6 дней назад
ድል ለኢትዮጵያውነት አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 6 дней назад
Long live Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ lOve ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adaneadem7938
@adaneadem7938 6 дней назад
ኢትዮጵያየ መቼ ይሆን መከራሽ አብቅቶ ሰላምሽ ተመልሶ የምናየው ያሳዝናል በጣም ያምራል ሙዚቃው ሁሉም ነገር
@dejenyalawesson
@dejenyalawesson 5 дней назад
That day is the day you stopped arming the Terrorist group so-called Fanos.
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
ASHEBARI. FANO. SHENE. TPLF. WEDE. SELAM. SIMETU.
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
ASHEBARI. FANO. SHENE. TPLF. WEDE. SELAM. SIMETU.
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p 6 дней назад
ሰንደ ቃላማችን 💚💛❤💎🥰
@jeff.t7778
@jeff.t7778 6 дней назад
GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 🙏 ❤️
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 6 дней назад
This our culture and our Greatness!!
@Ethio575
@Ethio575 6 дней назад
ዋውውውው ቃል የለኝም💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 6 дней назад
አለች እዴ ኢትዬብያዬ ዛሬ አየዋት በውነት እባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ተስፋዬ ለመለመ በቃ ተፅናናው ግን ከፋኝ ባዲራዋ ሳይ
@Zolverien-wx9we
@Zolverien-wx9we 6 дней назад
ለፍዳዳ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 6 дней назад
Me too! My heart felt with happiness!!
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 5 дней назад
Ethiopia is for all not only for Amhara.
@entyew3204
@entyew3204 5 дней назад
@@Zolverien-wx9weቅናት እንዲ ያረጋል
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
@@EternalLife-fu6nkEXACTLY
@aneshamood6033
@aneshamood6033 5 дней назад
ማሻአላህ በጣም የሚገርማችሁ ለምን ሁለት አይነት ሰንደቃላማችን ብሎዋል ሰው ሁሌም መደረግ ያለበት ኢትዮጵያ ን የሚወክል በአለም ላይ ተሰቅሎ ያለ ባንዲራ ነው ኢትዮጵያዊ ዘር ሃይማኖት አይለየንም ሁሉም በአንድነት የሚታይበትና ፍቅር ያለበት መሆን አለበት ይህ ሰንደቃላማችን ሁለት አይነት ይሰተካከል በኢትዮጵያውያን እንኩራ በአንድነት ሁሉም ዘር አንድ የሆነበት ኢትዮጵያዊ አላህ የፈጠረን አንድ አድርጎ ነውና ባንዲራ ሁሌም ይሰተካከል ለሰንደቃላማችን ቦታ ይኖረው እንላለን በአንድ ባንዲራ የሁሉ ቤሄረሰቦችን የሚወክል እሱ ብቻ መታየት አለበት መከፋፈል ይቅር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በተረፈ አትላንታ በጣም ደሰ ይላል
@user-zy3uh1wz3r
@user-zy3uh1wz3r 4 дня назад
Wub Ethiopiawian E/r ybarkachihu!Le Huger kurat nachihu!!
@adisfikir3502
@adisfikir3502 6 дней назад
ዋውውው ኢቶቢያውያን የታየበት ድቅ😍💓💓💓💓💓
@girmah2003
@girmah2003 2 дня назад
Very excellent program! Thank you Ethiopian & God Bless!
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 6 дней назад
WELLCOME TO ATLANTA TO ALL MY BELOVED ETHIOPIANS ♥ THIS IS EXCEPTIONAL GET TOGETHER FROM ALL OVER NORTH AMERICA'S SPORTS TEAM EVERY YEAR FOR THE BEST OF BROTHERS AND SISTERS HOOD SO HAVE FUN AND ENJOY YOUR SPECIAL TIME WITH FAMILIES AND FRIENDS GOD BLESS ❤ 🙏 OUR MOTHER LAND ETHIOPIA 🇪🇹 ❤ 🙏 AND ALL THE CHILDREN OF ETHIOPIA WE ❤ LOVE 💘 YOU ALL HAVE A WONDERFUL TIME O OTHER
@nwo37382
@nwo37382 6 дней назад
Beautiful 👏👏❤❤❤
@user-rx8cz8ob9j
@user-rx8cz8ob9j 5 дней назад
የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ 💚💛❤️
@dashcso
@dashcso 6 дней назад
ደስ ስትሉ ።
@bickim5224
@bickim5224 5 дней назад
Awww my beautiful peoples 💚💛❤️ proud to be Ethiopian 💚💛❤️
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 дня назад
እውነት ነው እኔም ደስ ብሎኛል 💚💛❤️ እናቴ ኢትዮጵያዬ በሰላም ኑሪልን ✌️
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 6 дней назад
ኢንሽ፡አላህ፡ይህ፡ቀን፡አልፎ፡ባንድራችንን፡እናውለበልባታለን፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 5 дней назад
Really? Go to hell with fano.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 дней назад
ፍቅርና ስላም ለኢትዮጲያ ይሁን🙏🏾🇪🇹❤️
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 5 дней назад
አይዞሽ እህት አለም ቃል አለ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ና ነፃነታችን በፋፋኖኖ እናያለን
@yonastaye8803
@yonastaye8803 3 дня назад
መንደርተኛ
@yonastaye8803
@yonastaye8803 3 дня назад
ፋኖ ተቀብሮ ተገነዞል 😂😂
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 6 дней назад
ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ ውያን ለሁሉ
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 5 дней назад
I’m Ethiopia first but fano is ethinc based fighter so go to hell. Viva Abyi
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 дней назад
ይሄ እስፖርት ነው የፋኖ መድረክ አይደለም ፖለቲካን አታስገቡ ህዝብን ከምታባሉ ለሀገር ልምትና ፍቅር ስሩ
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 5 дней назад
Min cheger alew dile le Fano bybal Egziabher yadrglien ena kenzih zeregotch yiglaglin.
@tilahung3043
@tilahung3043 5 дней назад
@@ethiopiakebede5931 ምንድነው ችግርሽ ፋኖ ለተገፉ እና ዛሬም ድረስ በግፍ እቤታቸው ድረስ በመጣ ውሻ ለሚበሉ ድሆች እምቢኝ ብሎ የተነሳ ጀግኖች ናቸው :: ድል ለፋኖ 💪
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
YE. FANO. SPORT. NEW ?
@teshomegirma6994
@teshomegirma6994 5 дней назад
💚💛❤️🙏❤️💛💚 Egiziabeher agerachenin yetebekelen🙏 Amen
@emmacross976
@emmacross976 3 дня назад
I'm hoping all beautiful young Ethiopians will take over this program and be more organized and make all those young people coming from all over the world and get a chance to learn about their different cultures and have a good time. ❤❤❤🥰🥰🥰
@Abetour1
@Abetour1 6 дней назад
ነፃነታቹህ ያስቀናል። አዲስ አበባ እንደዚህ መዘነጥ ብርቅ ነው😢የቁም እስረኛ ሁናል ስናሳዝን😢
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 6 дней назад
ኢትዮዸያ በአውነቱ ያለቸው የገነነችወም ከሀገር ወጭ ነው
@gerageru1388
@gerageru1388 5 дней назад
ነፃነት ያለመስዋዕትነት አይገኝም አዲስ አበባ አንገትክን ደፍተህ የጋላ መጫወቻ ከምትሆን እንደናይሮቢ ጀግኖች ከሞትኩ ለእናቴ ንገሯት እንዳሉት ነፃነት ወይ ሞት ማለት አለባችሁ ።
@arseyab7453
@arseyab7453 5 дней назад
Ayizon wendime ken yiwetalinal. Linega sil yichelimal.
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
@@gerageru1388. ETHIOPIA 🇪🇹. YE. AMARA. BICHA. AIYDELECHM. ! FEUDALISM. TEMELSO. AIYMETAM. !!!!!!
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 3 дня назад
​@@gerageru1388zeeerya dedeb.
@zerihunmossie
@zerihunmossie 6 дней назад
ደስ ሲል አይ ሀገሬ 😭😭😭
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 6 дней назад
ባድራችን፡እረከፎ፡በይልን❤❤❤
@mahdersewunet8847
@mahdersewunet8847 5 часов назад
እኛስ በሀገራችን ባንዲራውን እንኳን ለብሰን መታየት ቀርቶ ቤታችን ለማስቀመጥ ስቃይ ነው በሀገራችን ተጨቁነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ድል ለአማራ ድል ለፋኖ❤❤❤
@fentayemelese9959
@fentayemelese9959 5 дней назад
ደስ ትላላችሁ
@yefatewa2155
@yefatewa2155 6 дней назад
ክበሩልኝ ወገኖቼ 🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@Maryg05
@Maryg05 5 дней назад
ባንዲራችን በቅርቡ በሀገራችን እንደገና ከፍ ከፍ ይላል ፋኖ ጀግና አሸንፎል። ❤️💪🙏
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
SILTAN. BE. MIRCHA. BICHA
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 3 дня назад
this is sports intertement not politics.
@user-mv6vo7qe6p
@user-mv6vo7qe6p 2 дня назад
በኢትዮጵያ መልበሰ አይታሰብም ያሳዝናል 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
@tsion3656
@tsion3656 День назад
wonderful all beautiful looks great 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@demekuabate5876
@demekuabate5876 3 дня назад
በጣም ደስ ይላል
@ketemawsalelgn532
@ketemawsalelgn532 6 дней назад
Interesting!!!
@whoeveryouarebeyourselfbut5308
@whoeveryouarebeyourselfbut5308 6 дней назад
RESPECT EACH OTHER UNTIL YOU GET REAL( COMMON ETHIOPIA 🇪🇹) FLAG.
@aynalembekele894
@aynalembekele894 20 часов назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️emeye hagere 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭 egziyabhr hoy hageren asbat
@merongirma8950
@merongirma8950 3 дня назад
ባንዲራችን ከፍ ብሎ በማየቴ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብራችሁ አትላንታዎች ውሰጤ ናችሁ እናመሰግናለን
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 6 дней назад
😢😢😢ሠላምለሀገራችእኝምበስደትአንቅራ😢😢
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 дня назад
ደስ ትላላችሁ ኦኦኦማሻአላህ
@KingTissue-gb3jy
@KingTissue-gb3jy 5 дней назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤😂❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤ ❤ኢትዮጵያ ዊነት ይለምልም
@muluwerku9459
@muluwerku9459 5 дней назад
Wow 💚💛❤️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@user-mv6vo7qe6p
@user-mv6vo7qe6p 2 дня назад
ዋው እንዴት ያምራሉ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 дня назад
ደስ ይላል የት ሀገር ብቅ ዋው ይችን ባንድራ ማነውእንደኔ እሚወዳት
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 дня назад
EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN🙏❤
@Soloi-l8h
@Soloi-l8h 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@Soloi-l8h
@Soloi-l8h 5 дней назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@negwajemal3662
@negwajemal3662 6 дней назад
ኢሻላ ይህ ባንድራ በኢትዮጵያ እናት ሀገራችን ዘረኞች ሲወገዱ በደማቅ የውለበለባል
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 6 дней назад
ምርጥ ነው
@Israelxox
@Israelxox 6 дней назад
Wow ❤❤❤
@asfawzewduabera7144
@asfawzewduabera7144 2 дня назад
እንኳን 2016 አመታዉይ ባእል አደረሳችሁ ❤❤❤❤
@selamawitchekol4146
@selamawitchekol4146 14 часов назад
❤❤❤❤❤እውነት እውነት
@bizuneshzewelde3059
@bizuneshzewelde3059 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazali4784
@almazali4784 2 дня назад
ኢትዮዺያ ባንዲራ እሄ ነው 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rosarosa1646
@rosarosa1646 5 дней назад
Dile le fanoye ❤❤❤❤
@deehope9477
@deehope9477 День назад
No way for your kind of nonsense mindset!🙄
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 5 дней назад
WOW THIS IS WE ARE
@meirafienegate432
@meirafienegate432 4 дня назад
ኧረ ! ይኼ አንድነታችን ነው የምያብርብን። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የድሮ የአባቶቻችን አንድነት ጊዜ አምጣልን!!!
@BehailuMengesha-p4o
@BehailuMengesha-p4o 4 дня назад
ኢትዮጵያ እድሻለሁ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 5 дней назад
ተመልሳ አዲስ ሆና ተወልዳ ታጥባ ፀደታ ትመጣለች አገሬ በቆሻሻ እጃቸው እና አንደበታቸው ያጨማለቋት ይቀበራሉ እንኳን አወቅናቸው ሁላችንም ለትውልድ እናስተላልፍ
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
ASHEBARI. FANO. SHENE. TEFTEW. ETHIOPIA. 🇪🇹. BE. KIRB. SELAM. THONALECH
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 дня назад
ከፋሽስት ጣሊያን የከፋ ዘረኛ ጨፍጫፊ ስርአት ተጠራርጎ ጠፍቶ የወደቀው ባንዲራ እንደገና በክብር ይውለበለባል!!
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 4 дня назад
@@almazteklehaimanot9859 እናንተም ትጠፋላችሁ ዘራችሁ ይባክናል በቅርብ እሩቅ ላይ ነው ያለው
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 дня назад
​@@abuhaile6517ትናንት ትግራይን ለማጥፋት ያደረጋችሁትን ማን ይረሳል። እኛን አይመለከትም። እዚያው እርስበርስ ተገዳደሉ።
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 11 часов назад
@@woinshetkassaye7174 You always play victum when you are about to loose, when the power in your hand we have seen you for the last 38 years so no more playing victum game no will hear you.
@merirobi527
@merirobi527 5 дней назад
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 5 дней назад
WOW THIS IS WE ATR
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 6 дней назад
❤❤❤
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f День назад
❤❤❤❤❤
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 5 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@samera7145
@samera7145 6 дней назад
❤❤❤❤
@tititezeta5435
@tititezeta5435 5 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mesretalmo7420
@mesretalmo7420 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arsemawmichaelmebratu
@arsemawmichaelmebratu 15 часов назад
❤❤😢😢
@baheyluseleshe
@baheyluseleshe 6 дней назад
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 5 дней назад
ELELELELE eTHIOPIAYEA
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 День назад
በንድራው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄራሰቦችን እይወክልም በተለቌ ኢትዮጵያ ስም የአማራው ፅንፈኛ የምወደስበት ከሆና ኢትዮጵያዊ ሞኝ አይዳለም ከፈለክ ፅንፈኛውን ተሸክመህ መዞር ትችላለህ ።
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 День назад
የለፈውን ሥርዓት ናፈቅዎች እውናቱን ልንገር በንድራው አድስቷን ኢትዮጵያና ብሄር ብሄር ብሄራሰቦችዋን አይወክልም በግልህ ግን ተሸክመህ መዞር ትችለለህ እንኳን አማራንም አይወክልም።
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 6 дней назад
አዲሳቤ ሊበሉህ ነ ው መቼም እናስተፍቸዋለም የግዜ ጉዳይ ነው
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 6 дней назад
ነገር ይቀየራል ወንድሜ ዝም ብሎ ትላንት ላይ መቆም ጤናማ አይደለም ጥሩ ነገር ስናይ ማበረታታት ይሻላል ፀብ በቃን አማራ ሞት በቃው እባካችሁ እዘኑለት ስንት አማራ ሲያልቅ ነው የሚቆመው በቃ በቃ
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 6 дней назад
@@konjitwondimneh9651 ከመተላለቅ ውጪ ምንም አማራጭ የለንም
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 6 дней назад
@@konjitwondimneh9651 አብይ አራዳ ሆኖ አዲስን ለመብላት ነው ይህንን ሁሉ ክፍት የፈፀመው በስም ለይተነውል ትንግርት ይታያላል በአለም ላይ
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 6 дней назад
በኢትዮጵያ ውስጥ ደም እንደ ጎርፍ ይፈሳል የኦሮሞ ታየዋለህ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 3 дня назад
​​@@user-es8em5qt6eyou don't even know how to write Amharic but you call your self you are Amhara !!! Segette ' Adidas Abeba is the capital city of Ethiopian ' Alke.
@adreesy3257
@adreesy3257 5 дней назад
የጨነቀለት የፋኖ ዲል አድራጊነት ምልክት
@abdulhakimabdi-ur2bf
@abdulhakimabdi-ur2bf 11 часов назад
Ahamra bandra
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 6 дней назад
በጣም ደስ ይላል ግን ይችን ባንድራ ስናይ የአማራ ፋኖ የመጣብን ይመስለናል እነዚያ ክፉዎች በጥፊ መሳሪያ የሚማርኩ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 6 дней назад
ኪኪኪኪኪኪ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Fanoforever314
@Fanoforever314 6 дней назад
😂😂😂😂
@alexalemu8112
@alexalemu8112 5 дней назад
ያማል ቅኔው
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 5 дней назад
ያማል ቅኔው
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 5 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 6 дней назад
ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖኖኖኖኗ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 5 дней назад
EHEHE WEDEDE
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 6 дней назад
ነፃነት ያለበት ሀገር እየኖራችሁ
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j 6 дней назад
እዬ ነዉ ምየምርብን
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 7 часов назад
ሌላ ብሂር የለም እርገጠኛ ነኝ አማራው ተራራው
@bitewmarihun6458
@bitewmarihun6458 5 дней назад
እድሜ ልካችውን አንድ ቁም ነገር ሳይኖራችው
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 дня назад
ማን ምቀኛ
@user-kl8hc4vv6r
@user-kl8hc4vv6r 6 дней назад
አማራ ላይ የተሣራው አደገኛ ትርክት እሥካልተወገደ ድርስ ይች ሀገር መቀጠሏ ጥያቄ የሚያጭር ጉዳይ ነወ ሀገራችን ምድርላይ የአሎሌ ሀውልት ቆሞ እንዴት ነው አንድነት ሚታሠበው
@shewayetsige2013
@shewayetsige2013 6 дней назад
ስታስቀኑ ድምጹ የሜዳው የስፖርተኞቹ ጩኸትና ስሜታቸውን ብንሰማ ጥሩ ነበር
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 6 дней назад
Where is this place?
@deehope9477
@deehope9477 День назад
Atlanta Georgia 🇬🇪
@juharsirag-zn6lg
@juharsirag-zn6lg 6 дней назад
ድል ለፋኖ እናሸንፋለን ባድራችን❤
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 8 часов назад
❤❤❤ the world knows we Ethiopians are united .those Ethiopians people's dirty leaders are shame them self
@igo1071
@igo1071 4 дня назад
ቀን አለው ለሁሉ ጊዜ አለው ለሁሉም 🙏💚💛❤️🙏ህዝባችን, ባንዲራችን, ኢትዮጵያችን እንደተዋረደች አትቀርም እግዚአብሔር በጊዜው ያስተካክለዋል ኢትዮጵያ በናት ጡት ነካሾች እጅ ወድቃ አትቀርም💚💛❤️🙏
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 3 дня назад
another crazy.
@Zelazella1
@Zelazella1 5 дней назад
Ethiopia: ደስ የሚለው የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌስቲቫል መክፈቻ Amazing Opening Ceremony 41st Annual ESFNA in Atlanta GA
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 5 дней назад
🤩💕🙌🏽👍🏾❤️🙏🏽🎈
@dejenyalawesson
@dejenyalawesson 5 дней назад
I don't see Ethiopia. 🇪🇹 Instead i see a gathering of tribal Amharas.Very typical
@Abrhammengistu-ec1gm
@Abrhammengistu-ec1gm 5 дней назад
የቆየ ነው
Далее
WE COOKED A SHRIMP KEBAB  #recipe #barbecue #food
00:21
Просмотров 303 тыс.
ESFNA ATLANTA JULY 2 2024 DAY 3 ❤❤❤
9:36
Просмотров 7 тыс.
የዳዊት ፅጌ አቀባበል በአትላንታ
12:17
ESFNA ETHIOPIAN DAY ATLANTA
10:58
Просмотров 13 тыс.
WE COOKED A SHRIMP KEBAB  #recipe #barbecue #food
00:21
Просмотров 303 тыс.