Тёмный

Ethiopia-ዶ/ር አብይ ሙያዬን እንዲቀምስልኝ እፈልጋለሁ ገንፎ በመሸጥ የሚተዳደሩት እናት 

RAMA MEDIA
Подписаться 164 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 ноя 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 364   
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 года назад
ጎዳና ሲወጡ ከንፈር ከመምጠጥ እና ምፅዋት ከመዘርጋት የመስሪያ ቦታ ይመቻችላቸው እና ወጣቱም ጣፋጭ እጃቸውን ይቅመስ እድሜ ይስጠወት እጀወ ይባረክ እማማዬ
@user-di5yo4px8c
@user-di5yo4px8c 4 года назад
6ssss
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 4 года назад
Amen amen amen
@androidphone4219
@androidphone4219 4 года назад
MARTA fece book lay awuriyat Hanan signorita she is beuty full & gentil
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 года назад
👍👍😘
@yosufjossy4126
@yosufjossy4126 4 года назад
@@user-di5yo4px8c @1
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 4 года назад
Respect you Mum 👏 የዋህ የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 года назад
የኔ እናት እስኪ አሁን ለጊዜው ኢትዮ ነኝ ጊዜው ከበቃኝ መጣና ጎበኞታለው ላም ባልገዛሎት እስቶቭ እገዛሎታለው
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
አይ የእኛ አገር ሚድያ ካንድም ሦስት ሚድያ አቅርቦቸዋል ።ግን ችግራቸውን የፈታላቸው የለም ።እማማዬ እግዚሐብኤር እድሜና ጤና ይስጦት በሚጦሩበት ሰዓት አይዞት
@lenadagm4848
@lenadagm4848 4 года назад
Eeo J4 እውነትሽን ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
አማዬ ጀግና እድሜ ና ጤና ተመኘሁ
@yorditube9891
@yorditube9891 4 года назад
እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድርሎት የኔ እናት ❤😭😢😍😍
@whatislove7252
@whatislove7252 4 года назад
Hi Yerosan, did you miss Hanna???? Because, you are her best! 👌👌👌👌 👍👍👍👍
@yorditube9891
@yorditube9891 4 года назад
እንዳዝ አየንት ጠንካራ እናት ፈጣሪ ያበዛለን ፈጣሪ የእውነት ጎበዝ እናት ኖት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-rg5hs5li4u
@user-rg5hs5li4u 4 года назад
እግዛብሔር ሆይ ቤት ስጣቸዉ እባክክን የጎደለዉን ጉዋዳቸዉን ሙላላቸዉ አሜን
@AaAa-zo4no
@AaAa-zo4no 4 года назад
እማማ በመጀመሪያ ሙሉ ጤናና ረጅሙን እድሜ ስመኝሎት በጣም ጀግና እናት ኖት እንደዚህ ያለውንጀግና በትብብር የፈለጉት ስራ ላይ ማሰማራት ነበር ግን አገራችን ለዚህ አልታደለችም።አላህ ይርዳዎት እማማ።
@user-jb6io4js4x
@user-jb6io4js4x 4 года назад
እሯ ድፍረትሽ ማናት ስትይ ማነውት ብትይ ብታከብሪያቸው ምንሽ ይቀነሳል ብዙ መለፍለፍ ትርጉም የለውም እልቅስ እንተባበራቸው እና ጽድት ያለ የሚስሩበት ቦታ ስጧቸው???
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 года назад
የኔ እናት የኔ እናት... ልቤን ስበሩት ኡፍፍፍፍፍፍ ወይ ይቺ አለም አረ ተያቂዋ... በጥያቄ አታድክሚያችው... አካውንት ካላችው ይለቀቅልን ፕሊስ ... ወይ እናቴ 😭😭😭💔💔💔
@jimmitti8013
@jimmitti8013 4 года назад
ያርብ እርጅም እድሜና ጤና ስጣቸው ለእናቶቻችን🤲 ማሚ እይዞት በርቱ ጎበዝ ማሻ አላህ👍 💌
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጦ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 4 года назад
@@diyethiopian929 አሚን
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 года назад
አሜን. ኩራታችን. ናቸው. ጎበዝ. ታታሪ
@gamer-eh5ji
@gamer-eh5ji 4 года назад
.በጣም አድካሚ ጋዜጠኛ ነሽ ሙዝዝዝ ያልሽ እንዴኔ የሰለቻችሁ
@chrstinezac3352
@chrstinezac3352 4 года назад
ታከለ ኦማ እሕዬንን ሰምቶ አንድ ነገር እንደሚያደርግሎት እንጠብቃለን።
@user-tv4ss1hg6e
@user-tv4ss1hg6e 4 года назад
የኔ እናት በጣም ጠንካራ ጀግና እናት ብየወታለሁ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቀወት እባካችሁ አድርሱላቸው መልእክታቸውን ለዶ/ር አብይ አህመድና ለታከለ ኡማ መተው ይቅመሱላቸው ሰፋ ያለ ቦታ ቢያገኙ አይደለም፡ለራሳቸው ለሌላም ይተርፋሉ እናታችን እናም አቅም ያላችሁ ቅን ሰወች ርዷቸው መልካምነት ለራስ ነው
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 4 года назад
ምነው በጥያቄ አደከምሻቸው የሚርዳቸው ከተገኝ እርዳቸው አካውንት ይልቀቁ
@granpro4963
@granpro4963 4 года назад
በትክክል
@bhhhjjjj2672
@bhhhjjjj2672 4 года назад
Gg Edma ena tan Lnatwh
@bhhhjjjj2672
@bhhhjjjj2672 4 года назад
Egzhbar yabrtwt
@seblekonjo7595
@seblekonjo7595 4 года назад
በጣም ውዴ በሳቸው ድካም የራሷን እንጀራ ታበስላለች ችግር አለወይ ትላለች እንዴ ከስር መሰረቱ ችግሩን ነገሯት እኮ
@soyasoya7365
@soyasoya7365 4 года назад
Imaa anchii Qadimee Afari .
@user-pr5wz8jg7w
@user-pr5wz8jg7w 4 года назад
የኔ እናት አኔን ድክም ይበለኝ እናቴ የምር በጣም ነዉ ያስለቀሰኘ ጽሁፍ አንጀት ሲበሉ አይ እናት እናት እኮ እናት ናት ዘመንሽ ይባረክ እናቴ
@user-rm5oh8ui5q
@user-rm5oh8ui5q 4 года назад
እውነት ጎበዝ ኖት እሄ ራሱ 1ዱ የስራ ፈጠራ ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት😍😍 ጠያቂዋ ግን ምን አይነት ነሽ የምን ሀገር ገብስ ነው ብለሽ የምጠይቂው እህል እህል ነው ለሱም ብሄር ልሰጡት ነው ሆ😠😠
@meselechi171
@meselechi171 4 года назад
Kkkkkkkk betam asakishegn
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 4 года назад
ክክክክክክክ
@lulutube5954
@lulutube5954 4 года назад
በነገራችን ላይ ወደ ሌላ ወሠዳችሁት እንጅ የገብስ አይነት አይነትአለው :: ቆሎ ስትገዙ ስለገብሡ ጠይቃችሁ አታውቁም ??
@tobiataio6806
@tobiataio6806 4 года назад
ክክክክክክክክክክ
@user-gt8qh8rs5c
@user-gt8qh8rs5c 4 года назад
ክክክክክክክክከ የእውነት አሳቀኝ
@user-si8wi3zk7s
@user-si8wi3zk7s 4 года назад
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥህ ጤና ካለን ሰው እንደ ኖረ እኖኑራለን. ለሁላችን ጤና ይስጠን ፈጣሪ
@sanniesannay7968
@sanniesannay7968 4 года назад
እማምዬዬዬዬዬ እድሜከጤና ይስጦት ወደሀገር ስመጣ ገንፎ እበላለሁ
@user-kr4np9rz2i
@user-kr4np9rz2i 4 года назад
እናቶችን ስቸገሩ ማየት ያማል
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 года назад
Aw Betam😂😢😢
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 4 года назад
አላህይርዳወወት እናቴ
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 4 года назад
አላህይርዳወት ቦታእንኳንቢሰጡሁ ያገራቺንባለጠልጣኖችአላህንፍሩለዝችእናትአላዘናቺሁ ለማንታዝናለቺሁ
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 4 года назад
ሞራለወበጣምደስይላል
@bettybogale1363
@bettybogale1363 4 года назад
የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ጀግና እናት ጌታ የድካሞትን ዋጋ ይስጦት
@chrstinezac3352
@chrstinezac3352 4 года назад
እድሜ እና ጤና ይስጦት እማማ ። ጎበዝ እናት
@meseabate494
@meseabate494 4 года назад
አማማዬ የኔ ጠንካራ አይዞ ፈጣሪ ጉልበት ከጤና ከእድሜ ጨምሮ ይሰጦት በኑሮ ውጣ ውረድ እንደዚ ስራ ወዳድ እናቶችን ፈጣሪ ያኑርልን ማማዬ❤👈
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 4 года назад
በጣም ይገርማል በመጦሬአቸው ግዜ እንደዚህ እራሳቸውን ለመቻል የሚያደርጉት ጥረት ልመና ከመውጣት መሆኑ ነው።በርቱ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 года назад
እማዬ እግዚአብሔር እድሜ ጨርሶ ይስጥወት አቤት ሲአምሩ እናቴ ከፈገግታ ጋር እግዚአብሔር ያበርታወት እናቴ ለእንደዚህ አይነት እናቶች ምናለ ቤት ብትሰጡአቸው ለባለስልጣናት ከምታከፋፍሉት እውይይይይ
@user-xc2px3zs6w
@user-xc2px3zs6w 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት ልበ ሙሉ ነወት እኛ ብትንሽ ተስፋ እንቆርጣለን ወጣቶቹ እናቴ ግን በጣም ጠንካራ ነወት እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጠወት
@user-yj3dc1tu3r
@user-yj3dc1tu3r 4 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ጉባት ነው ጤና ከእድሜ ጋር እመኝሎታሎ። እንደ እርሶ መልካም እናቶች የብዛልን ቆራጥ ነት ከእርሶ መማር እንችላለን
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 года назад
የሞኝ ለቅሎ መልሶ መልሶ አሉ ምድነው ጋዜጠኛዋ ደግመሽ ደግመሽ የምትጠይቂው ኧረ ውይ ጋዜጠኛ አሉ
@androidphone4219
@androidphone4219 4 года назад
HANAN SIGNORITA face book
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 4 года назад
እማምዬ እጆት ይባረክ ለኔ ጀግናዬ ኖት የድሕነትን ተራራ ለመናድ የሚያረጉት ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም ለኛ ስደተኞች ጥሩ ተመክሮ ነው ያሳዩን በተለይ ለኔ ሀገሬ ገብቼ ምን ልስራ ከማለት በራስ ፍልስፍና ስራን መፍጠር ተምሪያለው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ያድሎት
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 года назад
እኔ የሚገርመኝ እሁን እንደዚህ እስለፍልፍሻችው ይርዳሉ ወይስ ለሚዲያ ወሬ እር እርዱዋችው እባካችሁ ጅግና እናት ናችው
@zedawel6595
@zedawel6595 4 года назад
እኝህ እናት ባለሞያ አለማድነቅ አይቻልም እረጅም እድሜና ጤና ጋ እማማ ጥንካሬ የሚደቅ ላይክ
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 4 года назад
ውይይይይ የኔ እናት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ጀግና ኖት ሌላው በወጣትነት እድሜ ቁጭ ብሎ ጫት ስቅም ይውላል እርሶ ለስራ ይነሳሳሉ ደስ ያለኝ ዶክተር አብይ መጥቶ ሞያየን ብቀምስ ወይም ታከለ ኡማ ጋዜጠኛ ተብየ እስት ለኔታከለና ለዶክተር አብይ አድርሽላቸእ እናቴ ውድድድድድ ነው ማደርጎት
@seblekonjo7595
@seblekonjo7595 4 года назад
ውይ እማማዬ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ድምፆት እራሱ አንጀት ይበላል እረ ወይኔ ይሄ የኑሮ ውድነት ሊታሰብበት ይገባል ሌላው ደግሞ ለወጣት ነው ስራ ያለው ይላሉ ስራ ቢኖር እኛ ተሰደን የሰው መጫውቻ ለመሆን ለምን እንመጣለን አታፍሩም እንዴ በጣም ጎበዝ ኖት እማማ ፈጣሪ እጆትን ይባርክ
@zinasheendale609
@zinasheendale609 4 года назад
❤ጀግና እናት
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 4 года назад
*እማየ እድሜና ጤና ይስጠወት ለእናቶቻችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ጠንካራ እናት ጎበዝ ራማ ሚድያ ውስጤ ነው*
@saytsayt164
@saytsayt164 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ና ጥና ይስጦት እማማ
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 4 года назад
የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት በርቱ 😍
@fekiryadnal8068
@fekiryadnal8068 4 года назад
ኢትዮጵያ ማለት እርስዎ ኖት እናታችን የጥንካሬ መምህር እንደ እርሶዎ ነው እኛም እንደ እናንተ ያሉ እናቶቻችንን እያየን እንማራለን የኢትዮጵያ እናቶቻችን ኑሩልን
@mesma238
@mesma238 4 года назад
Wawawawa adinakish nagn imama 💪💪💪👍👍👍 Ayzoti imama fetar idime INA tena yisitot beritu iwodachuwalewu ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-rh2gk7ep2u
@user-rh2gk7ep2u 4 года назад
የኔ እናት አላህ የማታ እንጀራ የማያ ልቅ እርዚቅ አላህ ይሥጥሺ ከእድሜ ጋር ያረብ እናት ሥተቸገር ማየት እንደት ያማል ባአላህ😢😢😢😢😢😢
@behailudesalegn2801
@behailudesalegn2801 4 года назад
እንደዚህ አይነት ጠንካራ እናቶች መረዳት ቢንችል በጣም አሪፍ ነው ምክንያቱም ይኝ እናት ለስራ ያላቸው ፋላጎት በጣም ከፋተኛ ነው የገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው ነው የሚናገሩት ስለዚህ ማንኛውም በጉ አድራጊ ድርጀቶች እኝን ጠንካራ እናት መርዳት ብንችል መልካም ነው ባይ ነኝ..እማማ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ አና ጤና ይሰጥዎት።
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 4 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ምናለ ቢሰጧቸው
@asisalemu1415
@asisalemu1415 4 года назад
ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጦት እናቴ አይዞት አምላክ አይል ጉልበት ይስጦት ክብር ለእናቶቻችን ይውን
@hadicrlla7890
@hadicrlla7890 4 года назад
Weye yenenati fexari rejim edimena xenayesixoti
@tamaiphone9622
@tamaiphone9622 4 года назад
ይሄን እንባዬን ምን ላርገው የኔ ጀግና ፈጣሪ ሀይል ብርታት ያድሏት 😘😘😘
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z 4 года назад
አላህ እድሜዎትን ያርዘመው አርፈው ሚበሉበት ቀን ቅርብ ያርግሎት እናቴ
@hirutbekele9609
@hirutbekele9609 4 года назад
ውይ የኔ እናት እድሜ ከጤናጋር ይስጦዎት
@aselefechbalcha6277
@aselefechbalcha6277 4 года назад
እማማ አድናቂያቸው ነኝ እግዝኣብሄር ሰጭ ነው ልውል ሕግዛብህልር ይርዳሆት
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 года назад
እረዥምምምምም እድሜ ይሥጥልን ለእማማ
@emu1070
@emu1070 4 года назад
,ማሚዬ የኔ ጀግና አይዞት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋሪ አብዝቶ ይስጦት እስኪ አካውንት ካለቸው ልቀቁልን የአቅማችንን እንርዳቸው ጌዜጠኛዋ ግን በጥያቄ አደከምሻቸው
@ayshabandi1544
@ayshabandi1544 4 года назад
መሻአላህ በራሶወ የሚተማመኑ እናት አላህ እርዚቁን አላህ ይስጡህ
@gualasmara7770
@gualasmara7770 4 года назад
ወዬኒ እንዲት ቆንጆ ናቸዉ ። በወጣት እዱምያቸዉ ግን ምን ያኽል ቅንጁና እንደነበሩት ❤️❤️❤️
@koketworld5397
@koketworld5397 4 года назад
በጣም ጀግና እናት ነች ጌታ ምስክሬ ዋው
@marontolossa996
@marontolossa996 4 года назад
እናት እጅግ በጣም በጣም ጎበዝ ኖት ጤናዎን ይስጦት
@mestilove7652
@mestilove7652 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት እማምየ 🙏🙏🙏🙏
@moonamoona9507
@moonamoona9507 4 года назад
እናቴ እድሜናጤናይስጦት አደከምሻቸው፡በጥያቄ ሞያ ይጠይቃል ጀግና ኖት
@fafifafi2700
@fafifafi2700 4 года назад
ወይኔ ሙያ ማማዬ ሶፍት ነው ገንፎው ባይን ያስታውቃል ዬኔ ባለሙያ😍
@hamulove5763
@hamulove5763 4 года назад
Emama Allah yirdawot des yemilu enat nachew erduwachew
@user-nq4fy1hj7b
@user-nq4fy1hj7b 4 года назад
የኔ። እና። መናገር። እራሱ። አቃታቹ። ለምን። አካዉንት። አትለቁልንም። እር። የሚረዳ። ካለ። እንርዳቸዉ። እኔን። አፈር። ልብላቦ። እማማ😔😔😔😔😔😔። በጥያቄ። አደከምሻቸዉ
@elizapethelizapethmulla4040
@elizapethelizapethmulla4040 4 года назад
ተኬ ሁማ ምርጥ ልጅ እባክን ቤት ስጣቸው
@salamyoussif4949
@salamyoussif4949 4 года назад
በርቱ እድሜና ጤና
@yemariyamlija737
@yemariyamlija737 4 года назад
Rejim edame ena tena yisxot EMAYE ❤
@user-fi6er5kq6m
@user-fi6er5kq6m 4 года назад
የእውነት ጀግና እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት እማ
@helenehelene5214
@helenehelene5214 4 года назад
PM. d/r Abiy betame tiru sewe newe enatie yekemeselotale ereso beretu
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 года назад
ውብ እናት! ጠንካራ ሰራተኛ እግዚአብሔር ይሁኖት ❤️
@moufidkhayrallag3411
@moufidkhayrallag3411 4 года назад
Mema jegeni edami ena tena yesetachi💖💖💖
@alemalem7864
@alemalem7864 4 года назад
ፈጣሪ መድሀኒት አለም እድሚ ከጤና ጋር ይሰጥወት
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ገንፎ በምጣድ ሰምቼ አላውቅም:: ይገርማል? ባለሞያ እናት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🏾
@awindowofhope4254
@awindowofhope4254 4 года назад
እናቴ እጆትን እግዚአብሔር ይባርክ!ጉልበቶት ይታደስ።
@user-hq5bc2iy2o
@user-hq5bc2iy2o 4 года назад
እማማዬ በመጦሪያ እድሜዎ ስራ ፈጥረው መስራትዎ የሚበረታታ ነው። ስራ ጠፋ ለሚሉ ወጣቶች አርአያ ነዎት
@alemaraya9428
@alemaraya9428 4 года назад
የኔ እናት እግዚአብሄር ይርዳዉት ጀግና ነውት
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 года назад
ተቀምጠህ ከአረብ ሃገር እና ከኢሮፕ ደክመው የሙያመጡትን እንደ አንበጣ የምትቆረጥሙ ወንድም ሁኝ ሴት ስራ የለም ምን እንስራ ለምትሉ ከእኝህ ጀግና እናት ተማሩ
@user-so3sl2lv1e
@user-so3sl2lv1e 4 года назад
እናታለም እግዚአቢሄር ይርዳወት እባያ መጣብኝ አይዘወት
@elizapethelizapethmulla4040
@elizapethelizapethmulla4040 4 года назад
አረ አብይ በእግዚአብሔር ይሁንብ እማማ እደ ይያቸው❣❣❣
@mdshukurala6162
@mdshukurala6162 4 года назад
sweet my matzare
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 4 года назад
የኔጀግናእናት ዋናዉጤናነዉ ጤና ይስጠወት
@uyhi2385
@uyhi2385 4 года назад
አሳዘኑኝ በጣም እረዝም እድሜና ጤና ይስጠወት
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 года назад
Wow dink enat nachew sira wedad
@zedawel6595
@zedawel6595 4 года назад
የኔ እናት አብሽሩ እረጅም እድሜና ጤና
@senyaahmedtub2099
@senyaahmedtub2099 4 года назад
በጣም፣ዪገርማል፣አላህ፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣አላህ፣ዪስጦት፣በየጎዳናው፣ሀያና፣ሰላሳ፣እድሜ፣ኢዘው፣በመሰጂድ፣እና፣በቤተክርስትያን፣ዪለምናሉ፣
@shahadashahada8229
@shahadashahada8229 4 года назад
የኔ እናት አይዞዎት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጠዎት
@acysvhvuzkkkvauva4525
@acysvhvuzkkkvauva4525 4 года назад
Yena enate.ayezewete.erejeme.erema.yesetewete
@ethiopiaethiopia1450
@ethiopiaethiopia1450 4 года назад
Enatalem edama tenawein yisteshe medhinalem amen
@salamsaalam1634
@salamsaalam1634 4 года назад
እድሜ ይስጦት ጋዘጠኛዋ ደሞ አድርቅ ነገር ነሽ ችግራቸውን እየነገረሹ መሊልሰሽ ማድረቅ
@rahmachaynalmida9637
@rahmachaynalmida9637 4 года назад
ጎበዝ እማየ
@ayinalmayinalm404
@ayinalmayinalm404 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ይጎብኞት የኔእናት
@hanahana1960
@hanahana1960 4 года назад
እማ ጃግና ኖት. እግዚአብሔር ራጂምእድሜ ይስጦት. ሳሪስ ሰፋሬ ኖት እዴ. እመጣለው እማማ. ሰራ አግዞታለው
@elizapethelizapethmulla4040
@elizapethelizapethmulla4040 4 года назад
የኔ እናት ርጅም እድሜ ከጤና ይስጧት
@dhgh8468
@dhgh8468 4 года назад
የኔ ናት ፈጣሪ ጤናወትን ጥንካሬውን ይሥጥወት
@user-tm6qp2km7t
@user-tm6qp2km7t 4 года назад
Yna weyezero erjem edemana tana yesetewet🙏❤
@wirohode506
@wirohode506 4 года назад
Kkk aye emama dr abye enkuwan ye eresewon genfo yesewu genfo mayet aqetotal
@etafarhuamilaku749
@etafarhuamilaku749 4 года назад
እምይዋ እግዚአብሔር አምላክ ጦሪ የሚሆን ነገር ይስጠወት ኡፍፍፍፍ የኔ ጀግና
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 года назад
እማምዬ እረጅም እድሜ
@lemelemlemelem3251
@lemelemlemelem3251 4 года назад
ፈጣሪእድሜይስጦት
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 года назад
እማይዬ. የእኔ. እና. ፈጣሪ. ይመስገን. ጤናዎትን. አሁንም አብዝቶ. ፈጣሪ. ይስጦት. የእኔ. ታታሪ
@user-jy7wn3ye5m
@user-jy7wn3ye5m 4 года назад
እምይ፡እናቴ፡እድሜና፡ጤናይስጥውት፡የኔናት
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 4 года назад
Gobezi nachu
@ismailtmakismail6004
@ismailtmakismail6004 4 года назад
Geta yebarkot
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 года назад
ጎበዝ እናት ውይይ ኪችን ያለው ቤት ቢኖራቸው ከከሠሉ እርፍ ይሉ ነበር
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 4 года назад
እናቴ አላህ ይርዳችሁ
@user-pk2fb7yl5p
@user-pk2fb7yl5p 4 года назад
Wow😍😍😍👏😘
Далее
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Просмотров 2 млн
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01