Тёмный

Ethiopia - ዶ/ር ዓብይ ያወጡት ሚስጥር አለምን አነጋግሯል | የጌታቸው ረዳ ቤት በድሮን ተመታ |የመስዋዕትነቱ ምሽግ ተሰብሯል ሰሚ ያጣው የወለጋ ጭፍጨፋ 

Feta Daily News
Подписаться 803 тыс.
Просмотров 235 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

27 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 349   
@msjoynob7764
@msjoynob7764 Год назад
ፍትህ ለራያ አማራ ወች ለወለጋ አማራ ወች 💔🇪🇹💔😭😭😭😭
@user-sn7vw2ns9l
@user-sn7vw2ns9l Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ ያአማራ ምስራቅ ፋኖች ድል ነናተ ውዶቸ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ለኛ ስትሉ ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስትሉ መተኪያ የሌላትን አንድ ነፍሳችሁን መስዋትነት ለምከፍሉ የእምየ ልጆች አላህ ድል ያጎናፅፋችሁ ለኢትዮጵያ ስትሉ የተሰዋችሁ ፋኖዎች ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ተመኘሁ😭😭😭😭😭💔🇪🇹🕊🇪🇹🕊
@Alhamdulilah244
@Alhamdulilah244 Год назад
ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ❤🙌
@mlatleul3175
@mlatleul3175 Год назад
ኢቶጵያ ከምን ጋር እየተወጋች ናት ድል ለኢቶጵያ ምትል
@teshomekomo7705
@teshomekomo7705 Год назад
ይሄ ጠፍጦሽ አይደለም ማርስ ላይ ነበርሽ ያንቺ መንታ ቢያንስ ለሃያ አመት ስሜን የነበረዉን መከላከያ ከጨፈጨፈዉ ወያነ ጋር ጠፍቶበት አይደለም ምቀኛ መቸም አይሳካላችሁም ከሐናማርያም
@aliaradian5742
@aliaradian5742 Год назад
አምንንን የሪብ
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 Год назад
ክብር:ሕይወታቸውን:ለሐገራችንና:ለሕዝባችን:የሰጡ:የቁርጥ:ቀን:የኢትዬጵያ:ውድ:ልጆች:መከላከያ:ፋኖና:ሕዝባዊ:ሠራዊት:በሙሉ:ለከፈላችሁት:መስዋዕትነት:ክብርና:ምስጋና:እያቀረብን:አደራችሁም:አለብን:ክብር:ለጀግኖቻችን:እናሸንፋለን።
@geratekle308
@geratekle308 Год назад
Pplp
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 Год назад
ጌራ ተክሌ:አልፈርድብህም:እንደ:ስምህ:ግራ:ገብቶሀል:ድሮም:የሚሞት:ይፈራገጣልና:ከሰሞኑን:አጠቃለህ:የእውር:መሪ:አለቆችህን:ለቅሶ:ትቀመጣለህና:ለመርዶው:እራስህን:አዘጋጅ:መቼም:ንፍሮ:የለምና:ቁልቋልህን:አዘጋጅ:ቁልቋል:እራስ:
@user-sn7vw2ns9l
@user-sn7vw2ns9l Год назад
ፍትህ ፍትህ በወለጋ ያሉት የአማራ ተወላጆች ፍትህህህህህህ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Год назад
ክብር እኛንና ኢትዮጵያን ለማኖር ስትሉ በዱር በገደሉ ተንከራታችሁ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ ውድ ሒወታችሁን ከፍላችሁ ለተሰዋችሁትና አካላችሁን ለአጣችሁት ጀግኖቻችን ሁሌም እናስባችኋለን ሁሌም እንዘክራችኋለን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@tube8677
@tube8677 Год назад
አላህ ሆይ ለዚች ለአጭር እድሜ ቀልባችንን መልሰህ ሰላምንአንተ አምጣልን እኛአቅምየለንም
@fgg6704
@fgg6704 Год назад
አላህየ ሆይ ሀገሬን እና ህዝቦቿን አተ ጠብቅልኝ ያረብ
@user-lm2qm9eg1r
@user-lm2qm9eg1r Год назад
አገሬ ኢቶቢያ አሏህ ሰላምሽን ይመልስልሽ እምየ
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 Год назад
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት ክብር ለጥምር ጦራችን!!!!
@marifazw7969
@marifazw7969 Год назад
ድሮኑ ለምን ምሽግ አይሰብርም ፋኖወችን አታሥጨርሡ መቸ ነው ማልቀሥ የሚያበቃው
@user-lc8pq5kk7t
@user-lc8pq5kk7t Год назад
መሠዋት ለሆኑት ጀግኖቻችን አላህ ይራሀማቸው ህይወት ከቱ ለዝች አጭር ህይወት ተባልተን አለቀን 😭😭😭😭😭😭
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Год назад
ሂወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
ክብር ለጀግናው ጥምር ሃይላችን ጀግኖቻችን በርቱ አለንላችሁ ከጎናችሁ ነን አሳደህ በለው ያንን ወንበዴ
@tegegnchane6582
@tegegnchane6582 Год назад
50% የሚያበሽቅ 50% ደስ የሚል ዜና ነዉ እረ የወለጋ ጉዳይ ማለቂዉ መቼ ነዉ?
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 Год назад
ፍትህ ለራያ ሕዝብ ተሰቃየ ምስኪኑ ህዝብ እውነት ደከመን ፍትህ ወለጋ ፍትህ ለራያ ሕዝብ ተሰቃየ ምስኪኑ ህዝብ እውነት ደከመን
@aff6893
@aff6893 Год назад
ድል.ለኢትዮጵያ
@user-zl4ub2ic4g
@user-zl4ub2ic4g Год назад
ፍትህ ለወለጋአማራወች
@lubabalubaba8235
@lubabalubaba8235 Год назад
ለህዝባቸውና. ለሀገራቸው. ብለው. ለሚዋደቁ. ጥምር. ሀይላችን. ክብር. ይገባቸዋል. አላህ. ይጥብቃችሁ.
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
አናት አለም ኢትዮጵያ ሰላምሽ መቸ ነው የሚመለሰው እህህህ አሁንስ ሰላምሽ ናፈቀኝ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጥምር ሃይላችን ድል ለፋኖ🇪🇹✊
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ለዚች አጭር ህይወት እንባላለን ግን እኛ ነገ ስለመኖራችን ዋስትና የለንም እባካችሁ ሀገራችንን ተውለን ሚስኪኑን ህዝብ ይኑርበት😭😭😭😭😭💔🙏🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
በትክክል😭😭😭😭😭😭
@workuwondemenew1837
@workuwondemenew1837 Год назад
Wrrruo
@kadeejaahmed8170
@kadeejaahmed8170 Год назад
እኔስ ዛሬስ ህይወት አስጠላኝ ለስልጣን ብሎ ሰዉ አይዱኒያ ☝️☝️
@AHMED49698
@AHMED49698 Год назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ መቸ ነው ሰላም ሁነሽ እማይሽ አላህ በቃ ይበለን ያረብ
@sara-kr3qu
@sara-kr3qu Год назад
ኧር የወለጋ ያለህ😭😭😭😭
@user-bf6ef1jk8u
@user-bf6ef1jk8u Год назад
ወሎ ያለ ወጣት መሰልጠን አለበት ሀይቅ ደሴ ጫት ሲቅሙ የሙውሉ ወጣቶች መዝመት አለበት ድል ለምየ ኢትዮጵያ
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b Год назад
ፈትህለወለጋአማራወች💚💛❤😭😭🙏
@user-rd5cu1xg9f
@user-rd5cu1xg9f Год назад
😭😭😭😭 አለቁኮ ግን😭
@abdulrezak939
@abdulrezak939 Год назад
ስለጌታቸው ስታወራ በድጋሚ የተመታ መስሎኝ ነበር ለካ ላተ የተንከረፈፈ ዜና ደርሶህ እንደሰበር ሰባብረህም ቢሆን አሟላህበት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
ጠላቶች በያሉበት ተብጠርጥረው መያዝ አለባቸው ።
@mushrasiyoum2667
@mushrasiyoum2667 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ተመልከተን እንደኛ ሃጥያት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት በቃችሁ በለን በጣም ያሳዝናል
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው በምስራቅ ወለጋ በአማራነታች ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ኧረ መቼ ነው የሐገርንና የወገንን መልካም ዜና የመንሰማው።😭😭😭😭😭😭
@user-rd5cu1xg9f
@user-rd5cu1xg9f Год назад
ነፍሳቸዉን ላጡ ወድሞቻችን ጀግኖቻችን ነፍስ ይማር😭😭😭😭 እኒህ የተረገሙ ገምድረ ገፅ ያጥፋልን
@lilytesfa7589
@lilytesfa7589 Год назад
ፍትህ ወለጋ ለሚገደሉ ንፁሀን😭
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c Год назад
ወይኔ፣ዘመዶች ፍትህ ለወለጋ አማራ ግን መንግስት ህዝብ እዳልቅ ይፈልጋል ምንም ይሁን ወለጋ ምንም ነገር አይልም
@emu4249
@emu4249 Год назад
ፍትህህህህህህ ለአማራ ህዝብ ለወለጋ ኦሮሞ ስው በላነቱ በአለም ላይ ሊፃፍ ይገባል በአለም ላይ በፍርድ ሊቆም ሊጠየቅ ይገባልልልልልልል
@user-kg6fo5kn8k
@user-kg6fo5kn8k Год назад
ትክክል እህትዋ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Год назад
ድል ለኢትዩጲያ. ክበር ለሀገራቸው ሲሉ በዱር በገደሉ ለተሠው ጀግኖቻችን ፍትህ ለወለንጋ አማራዎች እንድሁም በአማራነታቸው ድብደባና ግድያ እስር ለሚደርስባቸው አርቲስቶችና ጋዜጠኞች እንድሁም ፋኖዎች ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@zozouae2590
@zozouae2590 Год назад
ሰላም የምሰማበት ሚድያ ናፈቀኝ ናፈቀኝ 💔💔💔💔ኢትዮጵያ እምዬ ሀገሬ ምነው የፈጠረሽ አምላክ ዝም አለሽ😭😭😭😭ለሞቱት ነፍስ ይማር እንዴሁም ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እመኛለሁ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Год назад
ጌታቼው፣እረዳ፣ለደህነቴ ፣አሰጊ፣ነው፣ሀሀሀሀ የንጹሃን ፣ደም፣የተለበሰ፣ጌታቼው፣እረዳ፣እግዚአብሔር ፣እንዳትሞት፣እንዳትድን፣አንተ፣ደብረፂዮን፣ፀድቃ፣ጌታቼው፣አሰፈ፣ወዘቱ፣የህዝብን፣ደም፣የጠጣቹሁ፣በሙሉ፣የእሥራኤል ፣አምላክ፣የአለጋ፣ቁራኛ፣ያድርጋቹሁ፣ሌላ፣የምለው፣የለኜም።
@mulattadesse9839
@mulattadesse9839 Год назад
ዜና መደጋገም አስፈላጊ አይደለም ያሰለቻልና።
@seidfatuma7605
@seidfatuma7605 Год назад
ያረብሰላምለሀገራችንድልለአማራፎናለአማራልዩህይል ሚኒሻእድሁምለኢቶቢያጀግኖችአላህይጠብቃችሁ ፍትህለማራፍኖለሀገርሂወታቸውንእየሰው በመንግስት ለሚሳደዱት ልክ እደጀግናችንእደዘመነካሴ
@josephsete8576
@josephsete8576 Год назад
ፍትህ ለወለጋ አማሮች
@anshatube
@anshatube Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚጨፍጨፎ ንፁህን ወሎየ ሙስሊም አማራ ሰለ ወለጋ ዝም እናልም
@zd820
@zd820 Год назад
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን
@user-gg3iu6mb7z
@user-gg3iu6mb7z Год назад
አይ #ወለጋ 💔ራያ ቆቦ አይ #ማዲንጎ_አፈወርቅ 😢 አይ #የፋኖ_ጀግኖች 😢 አይ #ኢትዮጵያ ሀዘንሽ💚💛💔😭
@muhammadsaied8056
@muhammadsaied8056 Год назад
Hii
@_tube6978
@_tube6978 Год назад
አምላኬ ሆይ በቃ በለን እግዚኦ
@akemlakeml4225
@akemlakeml4225 Год назад
አገራችንን አሏህ ሳሏም የሪጊልን
@mikijordan1329
@mikijordan1329 Год назад
ክብር ለ ጥምር ሃይል 💛❤️💛❤️💛🇪🇹🇪🇹
@bezuyehumengsite8597
@bezuyehumengsite8597 Год назад
አቤቱ አምላኪዎይ እርበቃ በለን
@tekka3535
@tekka3535 Год назад
ክብር ለ ምስራቅ ፋኖ አባላት እና ለ ጀኛው ጥምር ጦር!
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Год назад
የአማራ ክልል እጅግ በጣም ሰፊና ለም ነው እና የአማራ ክልል መስተዳደር ከህዝቡ ጋር በመተባበር አማራውን ከገዳይ አረመኔዎች ክልል አውጥቶ ለምን አማራ ለም ክልል ላይ ለማስፈር አይሞክርም?
@Ahmed-oc5gi
@Ahmed-oc5gi Год назад
Ya Allah, bring peace all over the world!! We are asking forgiveness.. ammen!!
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 Год назад
አብይ አሀገረ ለመምራት አይሆንም ጨረሰን
@zack1388
@zack1388 Год назад
Why this drone not working in Wolega? How come?? Rest in heaven all innocent lives slaughtered in the region 🙏
@baza2326
@baza2326 Год назад
ህይወታቸው በሞት ለተነጠቁ ወገኖቻችን ነብስ ይማር 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@mlove4025
@mlove4025 Год назад
በማድንጎ ሞት በጣም ባዝንም ወለጋ የሚጨፈጨፈው አማራ ልብ ያደማል በመርዝ መርፌ ነው የሞተው ማድንጎ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-zq6el5mt4h
@user-zq6el5mt4h Год назад
እርፍትህ ለወለጋ ንፁሀን
@user-vh5tf2ui9j
@user-vh5tf2ui9j Год назад
ድል ለጥምር ጦራችኝ ሠላም ለምዪ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Год назад
ወለጋ ምድር እሾህና አሜኬላ ይብቀልብሽ ፀሐይ አትውጣብሽ ።
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Год назад
የሚሰማ ጠፋ እንጂ ሸኔ ሰይጣኑ በድረግ ያበደው አረመኔ በወለጋ ውስጥ የአማራን ደሀ ህዝብ መጨፍጨፍ ከሁለትአመት በላይ ሆነው ነገሩ አሁንም ቀጥሏል ለምን በዛ አካባቢ ቋሚ የሆነ ጥበቃ አንደሌለ አይገባንም በጣም ያሳዝናል።
@habibatube1887
@habibatube1887 Год назад
ያረብ እረ በቃበለን ህዎህትየሚባል ሰይጣን አላህ በላያዉርዲባችሁ
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e Год назад
እንደው የኛ ነገር ይህን ያህል ሰው ሞተ እየተባለን መኖር ብቻ ሆነ በቃ ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h Год назад
ያረቢ ሰላም አምጣልን አይይ ሐገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e Год назад
ኧረ የአላህ ወደት እንጩህ ያረቢ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-td8dy3rl1d
@user-td8dy3rl1d Год назад
ሰላም ለናተ ፈታወች ሰላም ለኢትጲያና ህዝቦቿ 💚💛❤ድል ለጥምር ጦር ሀይላችን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤ ማድንጎ 😭😭😭 በጣም ልብ ሰባሪ ነው ለመላው ወዳጆችህና ቤተሰቦችህ መፅናናትን እመኛለሁ ኡፉፉፉፉፉፉ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@dawitasmare1197
@dawitasmare1197 Год назад
እውነት ጠቅላዩ ያዝናል?
@endalkachewmekonnen7952
@endalkachewmekonnen7952 Год назад
እንዴት ነገሩ እኛም ዝም ውስብስብ ያለ ችግር አማራው ያለበት ችግር እረ እንነጋገር መፍትሔ ለማምጣት
@user-zj8oq6sc2h
@user-zj8oq6sc2h Год назад
አንደና ነኝ ኸይር አሰማኝ
@madinadeen3419
@madinadeen3419 Год назад
አይይይ ወገኔ መን ህግ አለ ህግያለው የአማራ አይናምቺ ሙህሮቺ ጀግኖቺ አብይ አሰበላልንንን😭😭😭😭😭😭😭
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Год назад
ያረብ እንባክህ ለኢትዮጵያ የሚዋደቁትን አተ ጠብቃችሁ 🤲🤲🤲😭😭😭
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Год назад
🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹✍️ድል ለጥምርጦር ክብር ለምስራቅ ነበልባል ጀግኖች ፍትህ ለወለጋ አማራወች ዘርን ትኩረት ያረገ ጭፍጨፋ ዋጋ እደሚስከፍላችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ገዳዮች
@feredewelelaw4265
@feredewelelaw4265 Год назад
ጠላቶቻችን ሐይላችን ለመበታተን የሚደርጉትን ጥረት በተባበረ ክንድ ይሰበል
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
ወብትም ሀስት ነው ደም ግባትም ከንቱ አለሁ ባይ ጤዛ ነው የሰው ልጂ በከንቱ ያረብዛሬን ከትላንት ነገንደግሞ ከዛሬ የተሻለ አድርግልን😥🤲
@alisultan1951
@alisultan1951 Год назад
ሰላም ለሀገራችን
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ውድ የአማራ ልጆች እና የምስራቅ አማራ ፋኖዎች
@senaitabat601
@senaitabat601 Год назад
ነፍስ ይማር ያማል ጀግና ሲሞት ፍፍፍ
@hewan676
@hewan676 Год назад
ረኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወለጋ የደምመሬት ረአለቁ🖤🖤🖤💔💔
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Год назад
ጀግኖቻችን. ፈጣሪ. ነብሳችሁ. ከደጋጎቹ. ወዳጆቹ. ጎን. ያኑርላችሁ. ! የሃገር. ባለዉለታ. ናችሁና. ምንጊዜም. ኡንረሳችሁም. !
@tigisttigist4833
@tigisttigist4833 Год назад
ማዲንጎ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😢 ዳኔ ዋለ እግዚአብሔር ይማርህ🙏 ወለጋ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር😢 ሁሌ ወለጋ ሞቱ ዜና ብቻ የሚታደጋቸው ጠፋ😭
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Год назад
ድል ለጀግኖቹ ለጥምር ሃይሎቻችን ይሁን ። የአርስቲቱ አማማት የትግራዋይ ጁንታ ልጆች ከያገልግሉበት ስለሆነ ህግ ተገቢውን ምርመራ ማካሄድ ይገባል።
@huluagergelaye1341
@huluagergelaye1341 Год назад
አሜን!!!
@fatimamohammed8699
@fatimamohammed8699 Год назад
አይይይይይዝ ዘድሮ ያገሬስላምናፋቀኘ
@njmj4091
@njmj4091 Год назад
ሽኩረን ፈታየ
@user-zz8gj9df4u
@user-zz8gj9df4u Год назад
ፍትህ ፍትህ ለሀገራችን ከቶ እስተመቸነው ግን እድህ ሁነን እምንኖረው 😭😭😭😭😭
@dimammedia8049
@dimammedia8049 Год назад
ማዲንጎን የገደሉት የሚታወቁ ጠላቶቻችን ናቸው
@user-ou5nx1me5r
@user-ou5nx1me5r Год назад
አገራችንን ሰላም ያረግልን
@habibatamrat3203
@habibatamrat3203 Год назад
ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰቦቻቸው እግዚሀብሄር መፅናናትን ይስጥልን
@yalabe9432
@yalabe9432 Год назад
ሰውየ ለጠላት "እየተዋደቀ ነው " አይባልም ። እየተፈጨረጨረ ነው ...
@qwer5235
@qwer5235 Год назад
እፍፍፍፍ ኢትዬ ሠላምሺ ናፈቀን
@user-hl6cj9ry2b
@user-hl6cj9ry2b Год назад
የአላህ ፍትህ ካተቤት ያረብ
@admasualemayehu5626
@admasualemayehu5626 Год назад
አሁንም ይኸን ትግል በዛ ያለ ወጣት መቀላለቀል አለበት
@tekka3535
@tekka3535 Год назад
ህውሃት ይወድማል! አገራችንም ሰላም ትሆናለች!
@samigach2033
@samigach2033 Год назад
አሜሪካ ማለት የአማራን እና የአፋርን ህዝብ ያስጨረሰ ነው እስከመቸውም ታሪክ ይቅር አይለውም።
@tueb3879
@tueb3879 Год назад
የአላህእረበቃበለን
@amirwondesen2768
@amirwondesen2768 Год назад
የሞት ክብደት የምታቀው ሰው ሲሞት ብቻ ነው ምትረዳው
@Tumsabalgero45
@Tumsabalgero45 Год назад
ፖሊስ ክሊኒኩን አሽጎ አጠቃላይ ፍተሻ ማረግ ነበረበት ግድያው ሆን ተብሎ ነው ወይስ በኮንትሮባንድ መድሀኒት መርዛምነት መሆኑ መረጋገጥ ነበረበት
@lebabahussen7446
@lebabahussen7446 Год назад
ኸይርአሠማንጌታየ፣ሠላምንአምጣልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
በጣም ያሰዝናል ሞት ብቻ ሆነ የሚሰማው ለተሰውትም ለአርቲስቱ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 Год назад
ድል ለመከላከያ እና ጥምር ጦሩ
@user-lm2qm9eg1r
@user-lm2qm9eg1r Год назад
👍👍
Далее
Olive can see you 😱
01:00
Просмотров 9 млн