Тёмный

Ethiopia - ጦሩ በራያ ቦታዎችን ነጻ አወጣ | ሸኔ በመቀሌ | አቶ ደመቀ ከሩሲያንና ቻይና የመከሩት | ሰሚ ያጣው የወለጋው ጭፍጨፋ እና ሌሎችም 

Feta Daily News
Подписаться 797 тыс.
Просмотров 146 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

23 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 237   
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Год назад
ፍትህ ለወለጋ አማራወች መንግሥት በፍጥነት ይድረሥላቸው አላህ ኢትዮጲያን የሚያምሡትን ሁሉ አጥፋልን ለወሎ እራያ ህዝብ አላህ ይድረሥላቸው
@seadayasin1955
@seadayasin1955 Год назад
ፍትህ ለንፁሀን አማራ በወለጋ ለሚታረዱት ፍትህ ፍትህ ለእራያ ቆቦ ህዝብ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Год назад
ፍትህ ለወለጋጋጋ አሁንም የባለፈው እንዳይደገም መከላከያ በአስቸኳይ ይግባላቸው 😭😭
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw Год назад
የትኛው መከላከያ ኦነጉ ? ሁሉም የፊደራል መንግስቱ የሚሰራው ለኦነግ ነው ::አምስት አመት ሙሉ አየናቸው የኦሮሞ ህዝብም መከላከያውም በአንድነት ንጹሃንን ይገድላሉ
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media Год назад
🙏👉የህወሃት ጉዳይ አብቅቷል ፣ ከድሮኗ የተረፈም የለም ፣ከየግንባሩ👉ይመልከቱ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pkVW8gv2mrg.html
@s.8681
@s.8681 Год назад
ክብር ለጥምር ሐይሎች 🙏🏾💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚❤️💙🙏🏾❤️❤️❤️🙏🏾🌿🕊️🙏🏾🌿🕊️🙏🏾🌿🕊️🙏🏾🌿🕊️🙏🏾🌿🕊️🙏🏾🌿🕊️
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media Год назад
🙏👉የህወሃት ጉዳይ አብቅቷል ፣ ከድሮኗ የተረፈም የለም ፣ከየግንባሩ👉ይመልከቱ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pkVW8gv2mrg.html
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
ክብር ለጥምር ሀይል ጀግኖቻችን ድል ከእናንተ ጋር ይሁን🙏💪💪
@minilktube322
@minilktube322 Год назад
ቤተሰብ እንሁን የአላህ ሰው
@user-yd1hn3cy2n
@user-yd1hn3cy2n Год назад
አሚንንንን አላህ ሀገራችንን ሰላሙን ያምጣልን ያረብ የናት ጡት ነካሾች አላህ ያሳቸው
@ivana3219
@ivana3219 Год назад
😢😢😢😢❤😢
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 Год назад
በዚህም አገኛሁሽ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
@@t.gultgist.gultgis2781 የሚገርመዉ ባለሁበት አላችሁ እና ምን ይገርማል?
@user-nl2xl2jj1u
@user-nl2xl2jj1u Год назад
ድል ለእናት ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሞት ለጁታ👎👎👎👎👎👎👎
@Fatmah-ug8mh
@Fatmah-ug8mh Год назад
ፍትህ ለጀግናችን ለዘመነ ኮሴ
@debesaykidane7233
@debesaykidane7233 Год назад
ድል ለኢትዮጵያ። ፍትህ ወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሀን
@kwwakwwa6657
@kwwakwwa6657 Год назад
ድል ለጥምር ጦራችን ተመኘን
@Fatmah-ug8mh
@Fatmah-ug8mh Год назад
ድል ለጥምርጦራችን ሞት ለወያኔ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
ክብር ለጀግናው ጥምር ሀይል🇪🇹 ሠላም ለሀገሬ ድል ለህዝቤ🇪🇹 የራያን ህዝብ ነፃ አውጣቸው በቃ በላቸው😢
@hayatali7158
@hayatali7158 Год назад
ፋትህ ለጀግናወ ለዘመነካሤ. ፍትህ. ለወለጋ ህዝብ ፋትህ ላማራህዝብ ፋትህ.
@sultantube7678
@sultantube7678 Год назад
ሁሉም ሰው ድምፅ ይሁን በወለጋ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon Год назад
ክብር ለጥምር ጦራችን !! ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች ሁሉ ይሁን!!
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Год назад
ድል ለጥምር ሀይል ክብር ለጀግኖቻችን
@ahmedintub2356
@ahmedintub2356 Год назад
ሰላም ለኢትዮጵይያ ጋዜጠኞች እባካችሁ የተባለውን ሳይሆን የሚሆነውን ዘግቡልን
@asfawayanaw632
@asfawayanaw632 Год назад
Lik neh
@biniam6655
@biniam6655 Год назад
It’s a business. They have to get 1 million views to earn $5000. So they have to put out videos even when there is no significant news. With all that said they are still trying to help. Long live Ethiopia!!
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f Год назад
ትክክል !!!
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media Год назад
🙏👉የህወሃት ጉዳይ አብቅቷል ፣ ከድሮኗ የተረፈም የለም ፣ከየግንባሩ👉ይመልከቱ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pkVW8gv2mrg.html
@wdasseandebrhan413
@wdasseandebrhan413 Год назад
ክብርና ምስጋና ለጀግና ሰራዊታችን ኢርትራ ውድቀት ለኣመሪካ
@isha59932
@isha59932 Год назад
ፍትህ ለሚጨቆኑት ወገኖቻችን ለህዝባችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቷ ይዉደም
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Год назад
ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ💚💛❤
@user-ih1yo8oj9e
@user-ih1yo8oj9e Год назад
ክብር ለጀግኖቻችን 💪💪💪💪💚💛❤
@fatumaebrahimebrahim6163
@fatumaebrahimebrahim6163 Год назад
ፍትህ ለወለጋ ፍትህ ፍትህ ፍትህሸ
@user-sn7vw2ns9l
@user-sn7vw2ns9l Год назад
ፍትህፍትህ በወለጋ ያሉት የአማራ ተወላጆች ፍትህህህህህ
@yohannes987
@yohannes987 Год назад
ክብር ለጀግኖቻችን ድል ከናተጋር ይሁን!!!
@ahmadkmal1516
@ahmadkmal1516 Год назад
ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን
@alihussin9197
@alihussin9197 Год назад
ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@eumaemir7145
@eumaemir7145 Год назад
አከራችንን አሏህሰላም ያርግልን ጥላቶቿንም አሏህያጥፍቸው
@soloapple3
@soloapple3 Год назад
Keep up the good work. Great news broadcast.
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 Год назад
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት ክብር ለጥምር ጦራችን!!!!
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus Год назад
ወለጋ ያለዉ ወርቅ ወርቅ መስሏችኋል! ብቻ እንዳይገነጥሉት ነዉ የምፈራዉ
@anshatube
@anshatube Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚጨፍጨፎ ንፁህን ወሎሙስሊም አማራ አራት አመት ሙሉ እይተጨፍጨፎ ነው
@beyenealisho8062
@beyenealisho8062 Год назад
ሠላም ለአለም ህዝቦች ድል ለታላቋ ኢትዮጵያዊ
@user-yx9sy9kn6b
@user-yx9sy9kn6b Год назад
ድል ለሀገራችን ለጥምር ጦራችን
@ma9546
@ma9546 Год назад
thanks for sharing information
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት ክብር ለጥምር ሀይላችን ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹✊🇪🇹 ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን🙌🇪🇹💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media Год назад
🙏👉የህወሃት ጉዳይ አብቅቷል ፣ ከድሮኗ የተረፈም የለም ፣ከየግንባሩ👉ይመልከቱ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pkVW8gv2mrg.html
@user-hl9jq4sl8t
@user-hl9jq4sl8t Год назад
አላህ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግለን የአላህ ያረብ። በቃህ በለን
@minilktube322
@minilktube322 Год назад
ቤተሰብ እንሁን አማራዋ
@gerrywelderufael2481
@gerrywelderufael2481 Год назад
Thankful brother of the amazing world news ❣️🇪🇷💪🇪🇹❣️👈🌍
@Tobeltube
@Tobeltube Год назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ♥
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 Год назад
ፍትህ ለራያ ሕዝብ ተሰቃየ ምስኪኑ ህዝብ እውነት ደከመን ፍትህ ወለጋ ፍትህ ለራያ ቆቦ ኡፍፍፍፍፍፍ አመመኝ የወገኔ ስቃይ
@user-bo5cm9fr5c
@user-bo5cm9fr5c Год назад
ራያዬ ጨለማው ይነጋልሽ ይሆን😢
@kkfnfk6892
@kkfnfk6892 Год назад
አላህ ሀገራችነን ሰላም አድርግልን ያረብ ቢረህመትክ
@jejjdur1806
@jejjdur1806 Год назад
ፍትህለራያቆቦፍትለወርቄፍትፍትለአማራ
@eliasayalew4533
@eliasayalew4533 Год назад
I'm proud of you Bro,
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Год назад
ፍትህህ ለዘመነ ፍትህ ለወለጋጋ መንግስት በአስቸኳይ ለወለጋጋ ህዝቡ ይደረስላቸዉ መንግስት ለህዝቡ የሚታገሉ ፋኖኖ እየሰራ ኦነግ ኑፁሀን ህዝቡ እየጨፈጨፈ እንደልቡ እየተቀሰቀሰ ነዉ ፍትህ ለአማራ ህዝቡ
@fafitube1904
@fafitube1904 Год назад
አልሀምዱሊላል እራያ ነፃ ወጣች ነዉ የምትለዉ ያረብ ኸይር አሰማን
@minilktube322
@minilktube322 Год назад
ቤተሰብ እንሁን የአላህ ሰው
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c Год назад
ፍትህህህ፣4 አመት ሙሉ በወለጋ ለሚገደለው የአማራ ተወላጆች
@user-mj1ms6ud9c
@user-mj1ms6ud9c Год назад
ሰላም ለሀገራችን
@ami1285
@ami1285 Год назад
#ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጅል ለጥምር ሀይሉ
@user-uv4te3lo8w
@user-uv4te3lo8w Год назад
ሰላሙንመለስልንፈጣሪ
@muiermegos6309
@muiermegos6309 Год назад
ክበር ለጥምር ሀይል ጅግኖቻችን ድል ከእናን ጋ ይሁን🙏🙏🙏💪💪💪
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media Год назад
🙏👉የህወሃት ጉዳይ አብቅቷል ፣ ከድሮኗ የተረፈም የለም ፣ከየግንባሩ👉ይመልከቱ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pkVW8gv2mrg.html
@user-du8rj3wu9g
@user-du8rj3wu9g Год назад
ፍትህ ለወለጋ አማራ የኦሮሚያ ልዬ ሀይል ክልሉን ከገዳይ ካላጠዳ ምንድነው ስራው ወይስ እራሱነው ጨፍጫፊ የሸኔ የሚሉት
@aynumene174
@aynumene174 Год назад
ቸር ወሬ ያሰማን ሃገራችን ሰላም ያርግልን
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
አጉድ ትምርት እማ የኛ የራያልጆች ሶስት አራትአመት ካቃረጡ ይቀንሳን እጂ ወድሜ
@user-ux6kj9kz2b
@user-ux6kj9kz2b Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀገርን በቃ በላት
@dgjchj4000
@dgjchj4000 Год назад
ል ፋታ። ይመችህ
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 Год назад
ኦነጎች መማረክ ሳይሆን መገደል ነዉ ያለባቸዉ😬
@zenadz8605
@zenadz8605 Год назад
ሠላምለሀገራችንክብርለጀግኖቻችን
@kkfnfk6892
@kkfnfk6892 Год назад
ፍትህ ለወለጋ ህዝብ
@FatmaMohamed-wn6yq
@FatmaMohamed-wn6yq Год назад
አሰላማሊኩም ወዱቸ አገራችንን አላህ ሰላሙን ይመልስልን ያረብ ከይር ናፈቀን
@minilktube322
@minilktube322 Год назад
ቤተሰብ እንሁን የአላህ ሰው
@ahlutube8472
@ahlutube8472 Год назад
@@minilktube322 ነይ
@yfjvghhthdjhvgy4031
@yfjvghhthdjhvgy4031 Год назад
ኧረፍትህ ፍትህለራያቆቦ ለንፁሀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-gb3bo4sq9e
@user-gb3bo4sq9e Год назад
ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፍ በማንነታቸው ለሚገደሉ ለአማራ ተወላጃች ሰሚ ላጣው ፍትህ ለጀግናችን ዘመነ ካሴ የአይናችን ብሌን ዘመነ ሁሉም አማራ ዘመነ ነው :: ፍትህ ለጋዜጠኛቻችን ማአዛ መሀመድ ፍትህ ለጎበዜ ሲሳይ ፍትህ ለአባይ ዘውዱ ፍትህ ላሳየ ደርቤ ፍትህ ተመስገን ደሳለኝ ፍትህ ለስንታየሁ ቼካል ፍትህ በእስርቤት ለሚሰቃየ በማነታቸው ለሚታሰሩ የአማራ ተወላጃች ፍትህ ለፋኖዎች
@fatimamohammed8699
@fatimamohammed8699 Год назад
ሠላምላገራችን ሠላም አሠማን ያረብ
@user-zj8oq6sc2h
@user-zj8oq6sc2h Год назад
አደኛ ነኝ ኸይር አሰማኝ
@abaynehadmikew5130
@abaynehadmikew5130 Год назад
የዶቸ ቬሌን እነደመረጃ አርገኽ አታሰተልፍ ??? እነሱ ሰለኢትዮጵያ እዉነት አያሰተላልፉምና ???።
@berekettesfaye5577
@berekettesfaye5577 Год назад
We are 💪
@baitnaalnice5728
@baitnaalnice5728 Год назад
ፍትህ ለወለጋ
@geremewtolessa6447
@geremewtolessa6447 Год назад
ከዚህ በፊት አብዛኛዉ በዋስ መለቀቃቸዉን ሚድያዎች ዘግበዉ አልነበረም ወይ?
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ፈታ
@gjfy2963
@gjfy2963 Год назад
ሠላምለሀገራቺነያረብ
@asead5209
@asead5209 Год назад
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ንጹሀን ወገኖቻችን በሰላም እናግኛቸው ክብር ለጥምር ጦር ጀግኖቻችን ድል ተጎናጠፉ
@zegyzegy856
@zegyzegy856 Год назад
ድል ፣ለኢ፣ያያ
@deribeyifrashewa8877
@deribeyifrashewa8877 Год назад
እቶ።ደመቁ።የወለጋውን።ጭፍጨፍ።እስቁም።ስልጣኑ።አለህ።እትፍራ።ተነስ
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 Год назад
አሜን
@user-ss5he7bd7h
@user-ss5he7bd7h Год назад
ፍትህበወለጋለሚሰቃዩኡፍፍፍፍፍፍ
@hewan676
@hewan676 Год назад
ለራያህዝብፍትህ
@walaywa2238
@walaywa2238 Год назад
ያረብሠለላምህን
@fanafro1
@fanafro1 Год назад
Wonderful sound tone 🤩🤩🤩🤩🤩
@abuyahya3142
@abuyahya3142 Год назад
ክብር ለሰራሚታችን
@user-lf5mc9qb3o
@user-lf5mc9qb3o Год назад
አላህሰላምያውርድልንያረብብብብ
@amantamiru5450
@amantamiru5450 Год назад
ድል ለጥምር ጦሩ ሞት ለወያኔ እና አጫፋሪዎቹ 💚💛❤️💪💪✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@gondarethiopia2635
@gondarethiopia2635 Год назад
ABIY free Temesgen DESALEGN 😢 ID😢
@medlapouna2174
@medlapouna2174 Год назад
♥️♥️♥️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏♥️♥️♥️
@user-li1rl3eg8f
@user-li1rl3eg8f Год назад
ሠላምላገራቺን
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Год назад
♥️♥️♥️♥️
@biniyammelaku6300
@biniyammelaku6300 Год назад
👍👍👍
@user-zf4ot8si7d
@user-zf4ot8si7d Год назад
ህፃናቶችንማ በየቦታው እየተገደሉነው ሀገር ተረካቢ እንዳይሆኑ የታሰው አላማ እዚጋ ያስታውቃል 😭
@sart635
@sart635 Год назад
ፍተህለረኝ
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i Год назад
አይይይይ 😪😥😥😥
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Год назад
አንዴት ነው ሸኔእንደዚህጉልበቱ የተጠናከረው?
@user-lc8pq5kk7t
@user-lc8pq5kk7t Год назад
አይ አለመታደል ተጨፈጨፉ አለቁ ሲባል የነበርው የኛው እተመቱ ነው ባየር 😢😢😢😢😢
@moo7520
@moo7520 Год назад
💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Qasimtube885
@Qasimtube885 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Год назад
ፍትህ ለጋዜጠኞች ፍትህ ለዘሜ ፍትህ ለራያጎብዬወርቄ ቆቦእሮቢት
@minilktube322
@minilktube322 Год назад
ቤተሰብ እንሁን የአላህ ሰው
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Год назад
ድልለጥምርጦራችን💪💪💪💪ፋትህለዘመነካሴ🙏
@haymanothayliemariam8916
@haymanothayliemariam8916 Год назад
Uuff raya temsegen
@abdulshukoor1690
@abdulshukoor1690 Год назад
ድል ለትግራይ ድል ለኢትዮጵያ
@user-if6fc5jr3g
@user-if6fc5jr3g Год назад
ወሎ ውስጥ ድቃላ አሉ ስንል በምከናየት ነው
@alimazmulawu560
@alimazmulawu560 Год назад
አይይይይ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 Год назад
ድል ለኢትዮጵያ ክብር ለሚዋደቁት በሙሉ ።ሞት ለዘረኛ የእንግዴ ልጆች ።በነገርክ ላይ ኮንዶሚኒየም ለቆጠቦት!!! መቸኔው የሚሠጠው?
@user-mj1ms6ud9c
@user-mj1ms6ud9c Год назад
አሚሚሚን
@genetassefa9920
@genetassefa9920 Год назад
እራያየ እግዚአብሔር በቃ ይበልሽ እደለመድሽው ለተራበ አብልተሽ የተጠማ አጠጥተሽ ስቀሽ ተጫውተሽ እግዳ ተቀብለሽ ለመኖር ያብቃሽ !!!
Далее
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21