Тёмный

ETHIOPIA || 🇪🇹 "ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሊሰሙት የሚገባ" ከዶ/ር ደረጄ ዘለቀ ጋር የተደረገ ቆይታ interview with Dr Dereje Zeleke 

Classy Entertainment
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 280 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 5 лет назад
የኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር ሆና ያሳይክ ወንድሜ እንደዚህ እንደ መዝሙረ ዳዊት እንደምትደግምላት የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሳይክ አንተነክ የኢትዮጵያ የተመረጠዉ ሰባኪ ጳዉሎስ ነክ ዕድሜ ከጤና ይስጥክ አሜንንንኔ
@belaydagnee2364
@belaydagnee2364 5 лет назад
ተባረክ ዶክተር እውነትን ተናግሮ ከመሼበት ማደር የሚባለው የሚሰራው ለእንዳንተ አይነት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ኮራሁብህ።
@tesfayejerbu8735
@tesfayejerbu8735 5 лет назад
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድ!! እውነተኛ ዳኛ በሰማይ አለ፡፡
@GlLi-z9s
@GlLi-z9s Месяц назад
What an amazing person we lost! He was an incredible man . RIP
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Thank you Dr Dereje you were a genius I wish we heard you five years ago. God bless you soul keep you in heaven.
@truetrust8216
@truetrust8216 5 лет назад
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይባላል ዶክተር ደረጄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታጋይ የተባሉት እማ የፖለቲካ ቸርቻሪዎች ገና ገደል ይከቱናል እዳንተ አይነት ሰው ስላለን ተስፋ አንቆርጥም ።
@solomonleopard
@solomonleopard Месяц назад
ይሄን ከ5 አመት በፊት የተደረገውን ቃለ መጠይቅ የሰማሁት ዛሬ ነሐሴ 2016 ዓ.ም ነው። የሚገርመው ነገር ከንንግሩ ውስጥ አንድም እንኳን ያልሆነ ነገር የለም። በእውነት የፖለቲካ ነብይ ነበር
@ShalomLeethiopia-p8c
@ShalomLeethiopia-p8c Месяц назад
እኔም ዛሬ ነው የሰማሁት ... ይገርማል ?
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Месяц назад
እብያችን ነብያችን መቶ እመት ንገስ እያላችሁ እንዳልጨፈራችሁ 👹🔨👹🔨👹🔨
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Месяц назад
We do not forget him. Rest in Peace!!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow. Tomorrow !!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Месяц назад
​important to know about one's , your country !!! Unity the source of Strengths !!!
@haregmusr5624
@haregmusr5624 Месяц назад
በዛንግዜማ መንጋዊ እሳቤህን በጥላቻ ታውረህ ነህና እንደዚህ አይነት ዘመን ተሻጋሪ ንግግር የሚሰማ ጆረህ ዘግተህ ነበርክ
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 28 дней назад
ዶ/ር ደረጀ እንዴት ሞተ ንግሩን መቼም ተደብቆ አይቀርም እዝናለሁ ኢትዮጽያ ተረህመሽ በዚህ ዘመን ምሁሮች ለሀገራቸው ለህዝባቸው የቆሙትን መግደል ያስጠይቃል
@veracity8968
@veracity8968 13 дней назад
ሆስፒታል ለቀላል ህክማና ገብቶ ገደሉት የበቀል ግዜ ይመጣል እነዚህ አውሬዎች
@mesfinyayeh6251
@mesfinyayeh6251 5 лет назад
የሂሊና ሰው መሆን ያስደስታል መማርም ከሆነ እንደዚህ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን!!Be stronger than ever before!!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
Absolutely 👍
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
ስም ከመቃብር በላይ ይውላል የሚለውን ቃል define ያደረክልን ዶክተር ደረጀ አንተ ብቻ ነህ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ ለእውነት የቆምክ ሰው ነበርክና
@birtukanayalew8968
@birtukanayalew8968 5 лет назад
ዶ/ር ደረጄ እባክህ ለኢትዮጵያ በጣም ታስፈልጋታለህ እራስህን ጠብቅ ጠባቂ እግዚአብሔር ነው ግን ትንሽም ቢሆን ተጠንቀቅ ኢሄንን የመሠለ ጭንቅላት መባከን የለበትም
@veracity8968
@veracity8968 2 месяца назад
አልሰማ ብሎ ምክር ሞተ!!! መጨረሻ ላይ ብልሃት የጎደለው ንግግር አርጎ አማራ በብዛት አኮረፈው !!! ይህንን ንግግሩን ለታሪክ ለትውልድ አስተምሮ በስሙ የህግ ዲፓርትመንት ሃውልት ቢሰራለት ህያው ይሆናል !!!! ኢትዮጵያን ሊያድን የሚችለው ፈኖ ብቻ ነው ይህንን ሊረዳ አልቻለም ትልቁ ስህተቱ!
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 Месяц назад
እስከዛሬ ተገሎ ይሆናል እንዲሕ አይነቱን ማን ያስቀምጠዋል
@veracity8968
@veracity8968 Месяц назад
@@tigisttigist4115አዋ ገለውት ነው ሆስፒታል ውስጥ ! እኔ እንደሱ ነው ማምነው !!! ይህን እንደሚያረጉ እየይታወቀ የሱ ብልሃት የግደለው አካሄድ ሌሎች ሊማሩበት ይገባል !!!
@danieltesfayemamo7458
@danieltesfayemamo7458 5 лет назад
Unbiased truthful and intellect it’s only when I here such a gentleman that I still believe my country will be alright. If they can take it one further I consider my self the first support to the bitter to see the light at the end.
@hannamillion5872
@hannamillion5872 5 лет назад
ጀግና ነህ በውነት ዶ/ ር. ደረጄ እንዳተ አይነት ጀግኖችን አምላክ ይጠብቅልን
@mamow.9185
@mamow.9185 Месяц назад
ታላቅ ሰው ፣ ታላቅ መምህር ነበርክ !!! ምናለ እያንዳንዱ የሚመለስ ቢሆን ተብሎ ነበር ? ሁሉም ነገር የገባህ ታላቅ ምሁር ነበርክ !!! አምላክ ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት !!!
@abebemulatu5962
@abebemulatu5962 5 лет назад
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሙሁራዊ ግዴታህን የተወጣህ ጀግና ሰው ነህ እግዛብሄር ይጠብቅህ
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 2 месяца назад
ነፍስ ይማር ጎበዙ፣ ቆራጡ፣ አርቆ አሳቢው ፣እውነት ተናጋሪው መምህሬ
@y.ty.t5719
@y.ty.t5719 5 лет назад
ወይ ሀገሬ ዛሬም ጀግና አለሽ 100%!!!! ማህፀንሽ ይለምልም!! እዲሜ ይስጥል ዶ/ር ደረጀ ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ!!!
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 лет назад
ትክክልልልልልል ነው!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
የወንድ ልጅ የጀግና አነጋገር ማለት እንደዚህ ነው መማር እንዲህ በተግባር ሲታይ ያረካል ከተማሩ አይቀር እንደዶክተር ደረጀ ነው
@naseruk1132
@naseruk1132 5 лет назад
ትክክል 100%
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 лет назад
Dr. Dereje Demeke he is really person that I have ever seen I am not board to listen him he is great guy .
@eshetuandarge6025
@eshetuandarge6025 5 лет назад
ዶ/ር ደረጀ እንደው ምን እናድርግህ !አንተ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ እራስህን ብቻ ጠብቅ አምላክ ይጠብቅህ የነጠረ ኢትዮጲያዊ የምሁሮች ምሁር አንተ ነህ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 Месяц назад
ዶክተር ደረጀ ነፍሱን ይማረው ሞተ እኮ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
እውነት ነው አባቶቻችን ይልቅ ትልልቅ ጀግኖቻችን አሳጣን እግዚአብሔር የስራውንይስጠው በአፉ ማር እያፈስስ ህዝቡን ፍዝ አደርጋቸው
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 5 лет назад
True
@abinetutilahun8654
@abinetutilahun8654 5 лет назад
እጅግ የሚመር እያንገሽገሸም ቢሆን ሊጋቱት የሚገባ ሀቅ ነው:: እውነትን ለህዝብ ጆሮ የሚያስምጥ ምሁር ዘመን ተሻጋሪ መመኪያ ወገን::
@MohammedAli-ey9tt
@MohammedAli-ey9tt 5 лет назад
Dr. Dereje, thanks for your in-depth analysis and honest talk. Please continue providing such a matured talk on regular basis.
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 5 лет назад
DR DEREJE ZELEKE,I WISHED WE ETHIOPIANS UNDERSTAND YOUR CONCERN ON YOUR LAST APPEL AND TRAY OUR BEST FOR OUR FUTURE BEFORE THINGS GOING TO BE WRONG GOD BLESS ETHIOPIA AND ETHIOPIANS ROUND THE WORLD FOR EVER
@fekadugashaw9297
@fekadugashaw9297 5 лет назад
ዶር ደርጄ በጣም እናመሰግናለን የተማር ሰው አስተሳሰብ ሁሌም ቃሉ ጠብ አይልም።
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 5 лет назад
Very accurate and absolutely right answer,God bless you Dr derege
@getuadmas6416
@getuadmas6416 5 лет назад
My God Dr DJ The whole truth nothing but the truth!!! we need to hear more and more from you sir
@fentahunadane2234
@fentahunadane2234 5 лет назад
Wow Dr Dereje you are really a wonderful professional, my God!!! Please keep yourself from killers!!!
@veracity8968
@veracity8968 13 дней назад
ገደሉት እኮ ብቻ እነሱን ይምንሰቅልበት ቀን ቅርብ ነው !!!
@ahailu2596
@ahailu2596 5 лет назад
This man is not only intelligent but also genuine. Even, what he said, about DERG and Mengistu is accurate
@futiemae4006
@futiemae4006 5 лет назад
Hi DJ What make you to vomit so much? Where were you on TPLF lock you out as nefetagna? You open your venomous mouth after abiye came to power?
@kasahunasefa6885
@kasahunasefa6885 Месяц назад
we,true ethiopians,missed great patritic intellecctual Dr Dereje
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 лет назад
ደ/ር ደረጀ እናመሰግናለን እራስህን ጠብቅ::
@wondemokemekonnen4059
@wondemokemekonnen4059 5 лет назад
Ante kabahin awlike....ebakihi le ownet kium newrin fira. Etiyobiyan asib , please try to contributes for political positive change and pease proces for our nation . Try to excute based on your level. You r PhD holders I dont have to give u some advise like a kids.
@wondemokemekonnen4059
@wondemokemekonnen4059 5 лет назад
Wedaje yeti neberki melese siayshenahi? Lelewitu tebita contribution yinurih.
@diribademe8006
@diribademe8006 5 лет назад
god be with you
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 5 лет назад
አረ እድሜውን ያሳጥረው ምቀኝነቱ እና ቅናቱ ነው እንጂ የተከበረው ዶ/ር አብይ 100 ፐርሰንት ምነም አይነት መጥፎ ነገር የለበትም ስም ለማጥፋት ለማጠልሸት ነው እንጂ ከሆነም ደግሞ አብቹ ሁሉንም በፍቅር የሚወድ ነው ሄዶ አስተያየት መስጠት ህዝብ እኮ በብሄር ተከፋፍሎ መጋደል ሰለችን ስለ ፍቅር ፣ ስለ አንድነት ስለኢትዮጵያውየንን እንዴት ማሳደግ እንዳለበት መስራት ሲቻል ጥላቻ ይሰብካል የመንደር ወሬ የፈረንሳይ ዱርዬ፡፡ የሚያባላን እና የሚያጋድለን እኮ በዝቷል የሚያስማማ እንደ ተከበረው አብይ የሚያፋቅር ይቅርታ የሚወድ ነው የጠፋው፡፡
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 лет назад
ተባረክ ትክክሉን ነው የተናገርከው!!!
@tbehone
@tbehone 5 лет назад
Wow. You said it all. I can’t thank you enough. Simple, you are the best.
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 5 лет назад
እጅግ በጣም ጥሩ ትንተና የተላለፈው ሁሉም ኢትዮፕያዊ ልብ ሊለው ይገባል።
@የትምወርቅዬሴፍ
@የትምወርቅዬሴፍ 5 лет назад
በእውነት ትከ፯ከ፯ል ነህ ሆዳችንን ሞልተን በማደደራችን አማራ በተለይሞ አልተንቀሳቀስንም መተባበር አለብን የገንዘብ ችግር የለብንም አንደእኔ ምኞት ሁላችንም በአንድ መስመር ብንሆን ዶ/ር ትክክል ብለሃል አመሰግናአለሁ
@JSL4E
@JSL4E 5 лет назад
Pure genius. Ive never seen such an articulate person. We need more of you sir !!!! Bless you’re heart
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 5 лет назад
God blessed you Dr. Drrje like you said Ethiopian should admitting Eritrea is a sovereign country we can live side by side with Ethiopian mutual respect.
@gebreslassedereje7498
@gebreslassedereje7498 5 лет назад
Wow respect this doctor... his brilliant...
@zinashkifle6510
@zinashkifle6510 5 лет назад
100% ትክክል ነህ ዶ/ር ደረጄ
@genetayele8687
@genetayele8687 5 лет назад
I'm proud of you doctor they should be More than one person coming front talk about reality Talk dirty politics we need you for public advocate citizen
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 Месяц назад
ሰለ አገርህ እየተብሰለሰለክ ወደ ማይቀርበት ሔድክ አንደበተ ርቱ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ከቅዱሳን ይደምርህ።🖤
@attractionp.1185
@attractionp.1185 11 месяцев назад
Dr Derege political analyses is right to the point!!!!! Excellent!!!! Thank you, I got a big picture now about, so called Dr Abiy.
@እየጎዳኝያልተውኩትየዋህነ
ዶ/ደረጀ ለህሌናህ የምትኖር ወኔህ ጀግንነትህ በጣም ነው የምሳሳልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ እንዳያስገድልህ
@geeplatinum
@geeplatinum 5 лет назад
My sole and mind starving for deep and rich intellectual conversation and political interview . He is sharp brave and smart. God bless you Dr.
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
እናመሰግናለህ ዶ/ርደረጄ ፈጣሪህን የምታቅና የምትፈራ እንቁ ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ 😍😍😍😍
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 лет назад
U are absolutely right DR. Derege .Un expectedly 👋everything goes to 👉wrong way so, we have to wake up👍
@lulaseidhussan7891
@lulaseidhussan7891 5 лет назад
እውነት ብለሀል ማስመሰል ይወዳሉ
@saftileini6327
@saftileini6327 5 лет назад
Er yes er 💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏
@eramasashenafi5074
@eramasashenafi5074 5 лет назад
abate defrteke egzabare yetbkeke
@ashtesera6949
@ashtesera6949 5 лет назад
It is fact. Well said.
@zahraawel9790
@zahraawel9790 5 лет назад
ትክክል
@kflomsaediya4764
@kflomsaediya4764 5 лет назад
ኡፍ የለብ አድራሸ ደሩ ኪያ የኔ ማር ሰላምህ የብዛ ዛዛዛዛዛዛዛ
@tesfalidetfesshaye8778
@tesfalidetfesshaye8778 5 лет назад
የተማረ ይግደለኝ የተባለው አዉነት ነዉ ይህ ዶክተር በኔ አየታ professor ብሰጠዉ አታዝኑም የተማረ ሰወ ፍሬ ነወ አንደዚህ ወንደ doctor professor ግን የለም
@tadessewoldtsadik6169
@tadessewoldtsadik6169 5 лет назад
Tesfalidet Fesshaye professor professornet bemangnawm degree lay tehuno yemastemar kifil new enji yebelay dereja ayidelem. Lecturer malet new bachiru. Gin lezam tinish tinatwi sihuf mesrat yitebekibetal.
@gebeyawmulat8687
@gebeyawmulat8687 5 лет назад
I would like to thank D/r Dereje Zeleke for your best@timely explanations you give about ethiopian politics.
@danielgolden4794
@danielgolden4794 5 лет назад
Lemejemeiya sele Eritrea hager yetenagere Ethiopia sana mesegno aenalfni 💘
@yonassahlu3436
@yonassahlu3436 5 лет назад
ወንድ ጀግና ነህ ኢትዮጲያዊ ንጹህ ነህ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር
@gutobedassa4726
@gutobedassa4726 5 лет назад
You are the next Tewdros. I wish I am relating to you.
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 5 лет назад
Thanks Dr Derje ende ante aynete yetemaru sewche kaltagelchu ena yehan yetechemlalke mengest ke hagre matsdat aychalm
@nesanetlehulum1825
@nesanetlehulum1825 5 лет назад
I fully agree with Dr. Dereges analyses, we need more honest and decent intelectuals like him.✌❤
@የአፆዎችልጅነኝ
@የአፆዎችልጅነኝ 5 лет назад
እውነተኛ እየተገደለ ነው ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@lemaalem8422
@lemaalem8422 5 лет назад
ዶ/ር ደረጀ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 5 лет назад
Thank you doc. አንተን የወለደች እናት ትባረክ።
@saftileini6327
@saftileini6327 5 лет назад
Yes yes 💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏
@saftileini6327
@saftileini6327 5 лет назад
Yes r yes yes rrr rrr yes 💝💝💝
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 5 лет назад
Thank you Dr Dereje!
@ከማሪያምሲሆን
@ከማሪያምሲሆን 5 лет назад
እውነት እሚናገር በሃገራችን ባይወደድድም ከእውነት ጋር ሆነህ እራስክን መጠበቅም አትርሳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@temesgengeremew1293
@temesgengeremew1293 5 лет назад
yea. Exactly.we support for the suggestion of Dr.derje for all Ethiopian people. Dr.abye. we are not our good leader because many Ethiopian people died
@mekidesdemissie922
@mekidesdemissie922 5 лет назад
Dr ,Dereje you are intelligent . God be with you. Please look after your self. Wow
@gocal2000
@gocal2000 5 лет назад
Agree 100% with this man!
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 5 лет назад
አረ የአብይን ጦስ ውሰዱ እናንተ ቅናታም ምቀኞች
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 5 лет назад
እናመሰግናለን እዲ እውነቱን መነገር አለበት።
@abidbersina9437
@abidbersina9437 2 месяца назад
Thanks Dr .Derje for you the truth talking about ours country ❤❤❤ God blessings you ❤❤❤
@JK-lp6di
@JK-lp6di 5 лет назад
በባህርዳር ተከስቶ ከነበረው ሁኔታ ጋር በተያያዘ እንዲሁም በሲዳማ በተፈጠረው ቀውስ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡትን ሁሉ ነፍስ ይማር እንላለን። ለቤተሰቦቻቸውና ለዘመድ ወዳጆቻቸው ለኢትዮጵያ ህዝብና ለኢትዮጵያ ወዳጆች ሁሉ መጽናናትን ይስጥልን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከባሰ ክፉ ነገር ይጠብቅልን። አሜን።
@menkafirst
@menkafirst 5 лет назад
Excellent and professional reflection of the current Ethiopian political situation.
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 5 лет назад
viva dr aby Ahmed we love you from calfornia .dr aby tgray gurage afar Somalia ganeba oromo debub love you Dr aby Ahmed .
@learntulearn848
@learntulearn848 2 месяца назад
#DENQORO #FASCIST CADRE👿
@friezertadesse8709
@friezertadesse8709 5 лет назад
ሠላም ደሬ እግዚአብሔር ይጠብቅ ከዚ ገዳይ
@selamadissie272
@selamadissie272 5 лет назад
how a hero doctor you!! but please takecare of your self b/c the gov.t ate many heroes like you
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 2 месяца назад
ዶ/ር ደረጀ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነበርክ። ግን ኢትዬጵያ ዋስ ጠበቃ የሚሆኗት ልጆቿ አልበረክት አሉ። ነፍስዎ በገነት ትረፍ!😭
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ሁኔታዎችን አይቶና ተገንዝቦ የወደፊቱን የሚተነብይ ምጡቅ አእምሮና የንግግር ለዛ የነበረው ሰው በመሆኑ ታሪክ ሲያስታውሰው ይኖራል።
@Amantedecha-ve1qq
@Amantedecha-ve1qq Месяц назад
እጅግ በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው
@zenebuumer9796
@zenebuumer9796 5 лет назад
አቦ ሺ አመት ኑርልኝ እውነት ብለሀል
@sonafrica4432
@sonafrica4432 5 лет назад
You are genius keep your self.
@ዳንኤል-በ2ሠ
@ዳንኤል-በ2ሠ 5 лет назад
ዶር ደረጄ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በትክክል ተረድተው እየሰጡ ያለው ትንታኔ በርግጥ ብዙዎች ከተደረገባቸው አዚም የመዳኛ መንገድ ነው።ነገር ግን ከፊተኛው ይልቅ ለሚጠብቀን ወሳኝ ትግል ወሳኝ ሰው ኖትና በብዙ ጥንቃቄና ማስተዋል መጓዝዎት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን መጥቀም ይችላሉ።እርሶን አለማድነቅ ግን ፈፅሞ አይቻልም።
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 5 лет назад
Geta medhanialem yitebikeh.dr dereje. Hats offfffffff. I am proud of you yene jegna💪💪💪💪💪
@shewadegtereda4579
@shewadegtereda4579 5 лет назад
wow!! Dr. Dereje I'm proud of you. He is 100% right and he's talking about the bitter fact for the Ethiopian.
@veracity8968
@veracity8968 2 месяца назад
But he was not cautious towards the end! I think he was ready to die for the cause he believed and that is heroic ! I hope his death is not forgotten cause despite some controversial position he made he is a brilliant lawyer that we lost and very pragmatic ! It is up to us to determine his death as a beginning of his life : he gave us everything now we have to make him immortal ! እንደው ሰውቆም ብሎ ካሰፈይህን ሰው ሞተብሎመርሳት ግፍ ነው !
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 5 лет назад
ዶክተር ደረጃ ዘለቀ እውነት ኢትዮጵያዊ ማለት ነው
@wdeneshbetamu5231
@wdeneshbetamu5231 5 лет назад
This is very true and accurate answer
@farifari1743
@farifari1743 5 лет назад
Egna yehuwala tareku ayagebanm yesetenin tesif gnm 100 % Tekebilenewal
@meazawodaje1720
@meazawodaje1720 5 лет назад
True
@mesfinmesfin8998
@mesfinmesfin8998 5 лет назад
ብራቦ ብራቦ ዶር ደረጄ በኢትዮጵያ ትልቅ ምሁር ነህ ይገርማል ስለ ኣብይ ማንነት ብቸኛ ኣዋቂ እብድ ምሁር
@helenfessehai7428
@helenfessehai7428 5 лет назад
Just I like this men his very great
@esayas833
@esayas833 5 лет назад
He is the most brilante person in Ethiopia I need him as prime minster
@አምላኬነውእረዳቴአምላኬነ
ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል
@ykka7330
@ykka7330 5 лет назад
Dr.derege god bless you .You are the true Ethiopian but be careful and do not forget that the government of Abiy is the continuation of that of melese's government.
@MyWorld-vt5gw
@MyWorld-vt5gw 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@dhhedheheh7589
@dhhedheheh7589 5 лет назад
የኦዴድ አላማ አሳብ ከነጀዋረ ጋረ ይህ ነዉ እዉነታዉ በትክክል ነዉ የገለጠዉ እናመስግን
@wudistgmeskel9021
@wudistgmeskel9021 5 лет назад
Dr Derege, Trust me Dr Abiy Ahmed is our hero!! And he is a great leader!! Be mindful , cool down and let’s work together!
@wdeneshbetamu5231
@wdeneshbetamu5231 5 лет назад
Dr. Dereje God bless you, truly this is the fact
@jsjsggxxx5307
@jsjsggxxx5307 5 лет назад
ጀግናበርታአላህይጠብቅህ
@mulualemayele4532
@mulualemayele4532 5 лет назад
A truthfull man
@gebreseifu9727
@gebreseifu9727 5 лет назад
Right on point!!!👌
@tadessehaile7866
@tadessehaile7866 5 лет назад
ይህ ሰው የጤነኝነት አእምሮ አመለካከት ያለውአይመስለኝም ምን ይሁን እንደሚል አይገባኝም
@tamertesera8648
@tamertesera8648 5 лет назад
Tadesse Haile : ኢህአዴግ የሚባለው መንግሥት ይበቃዋል መልኩን እየቀያየረ አይምጣ ነው የሚለው። tplf ወደ ONG ነው የተቀየረው
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 5 лет назад
የእስክንድር ታላቅ ወንድም ሀሀሀሀሀሀ ሁለቱም ከእውነት የራቀ ሀሠተኞች ማፈሪያ ናቸው በምቀኝነትና በቅናት ህሊናቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው በጭጨዋል ከንቱዎች ናቸው ወጀዱም ጠሉም ህዝቡ ከአብያችን ጎን ነው ከጥቂት አሸባሪ ቡድኖች በስተቀር
@tamertesera8648
@tamertesera8648 5 лет назад
Zedzed55 Hatta ፡ ህዝቡ ከማን ጎን እደሆነ በሚቀጥለው ምርጫ እናያለን። ከሰከአሁን በጉልበትና በማጭበርበር አንጂ በምርጫ የተቀመጠ መንግስት የለ። አብይም ነገ ጠዋት ህዝብ ከመረጠው ይቀመጣል ምን ችግር አለው።
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 5 лет назад
@@tamertesera8648 ምንም ችግር የለውም አብይኮ ከዚህ በፊት ተናግሯል ከኔ የበለጠ እውቀት የለው ከመጣ እኔ አቅፌ ስሜ ስልጣኔን አስረክባለሁ ብሎ ተናግሯል ስለዚህ ቢመረጥም ባይመረጥም ጠንካራ መሪ ከመጣ አብይ ጉዳዩም አይደሎ ለስልጣን የሚሞት አይደለም የሡ ጥረት ይቺን ሀገር አንድ ለማድረግ ነበር ግን ዜጋው ሠው መሆን አቃተው እንደሠው ማሰቦ አልቻለም ይሄነው ችግሩ
@tamertesera8648
@tamertesera8648 5 лет назад
Zedzed55 Hatta ፡ እሱማ እንመለስ ዜናዊም 97 ላይ የሚያሸንፉ መስሏችሁ ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ ጉድ ስራቸው እንጂ። እኛ ኢሃዴግ በቅቶናል። አሰሬ መልኩን እየቀያየረ አይምጣ።
@محمدمحمد-ك5ذ3ه
@محمدمحمد-ك5ذ3ه 5 лет назад
ዶ/ር ደርጀ ዘለቀ ፈጣሪ ይባርክህ አቦ የኛ ጃግና እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od Месяц назад
እፍ ያማል አላ እሱ ፍትህ ያምጣልን!
@eskiyeshitila6195
@eskiyeshitila6195 5 лет назад
እናመሰግናለን ዶክተር አሪፍ አስተያየት ነው ሰውዬው መርዛማ ነው
@beidemariamworkneh
@beidemariamworkneh 5 лет назад
Dr. Dereje God bless you.
Далее
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 2,6 млн
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
Просмотров 8 млн
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 2,6 млн