Тёмный

Ethiopia | 10 የቴሌግራም ወሳኝ ምስጢሮች አሁኑኑ ይጠቀሙት 

Lij Bini Tube
Подписаться 418 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: instagram.com/?hl=en

Кино

Опубликовано:

 

15 дек 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 308   
@user-ix7dh4ne1n
@user-ix7dh4ne1n 4 года назад
ዛሬ እኮ እናታችን ቅድስት አርሴማ ነትለተጨነቁና ውሃን ለተጠሙ የበረከት ፀበል ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ ዕረዴትሽ እንደ ሰማይ ዝናብ የሃይልሽና የፍቅርሽ ውሃ በኛ ላይም ይፍሰስ
@selamawitkebedeselamawit7877
@selamawitkebedeselamawit7877 4 года назад
Amen Amen Amen 👏👏👏
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 4 года назад
እሜን
@hymie8944
@hymie8944 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tizubi1526
@tizubi1526 4 года назад
ሚስት ካገባሁ አንድ አመት ከአስር ቀን ሆነኝ ደስ አይልም !! ብቻ ተመስገን ነው አግብታችሁ አንድ አመት የሞላችሁ ላይክ አርጉኝ
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 года назад
እንኳን ደሥ አለክ ወልዶ ለማቀፍ ያብቃቹ ትዳራችሁን እመብርሃን ትባርክላቹ
@Fretube
@Fretube 4 года назад
ትዳራችሁን ይባርክላችሁ። 10, 25,50 ...አመት የጋብቻ በአላችሁን ለማክበር ያብቃችሁ።
@shewalove6943
@shewalove6943 4 года назад
እንኳን ደስ አለህ። ውለዱ ይበቃችሀል
@Sari-ln8qq
@Sari-ln8qq 4 года назад
የምንም ጊዜ የሚዲያ ምርጫ ነህ ቢኒ ምርጥ ሰው መልካምነትህ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም
@workieworkie5332
@workieworkie5332 4 года назад
ቅድስት አርሴማ ወቶ ከመቅረት ታድነን ጓደኞቸ እኔ በጣም ፈርቻለው ቅዘት ለቆብኛል ባለኝ ሰአት መተኛት አቃተኝ😥😥
@tizitayemaryamlijtube3996
@tizitayemaryamlijtube3996 4 года назад
አይዞሽ እማ እመቤቴ ማርያም አለች ከነ ልጅዋ ምን ያስፈራናል 🙄
@workieworkie5332
@workieworkie5332 4 года назад
@@tizitayemaryamlijtube3996 አሜን አሜን የኔ እህት🙏🙏
@user-ex8rk8pp2i
@user-ex8rk8pp2i 4 года назад
አይዞሽ ምነው ግን የት ሆነሽ ነው እህታችን እመብርሀን አትለይሽ😥😥😥😥😥
@etubaba8061
@etubaba8061 4 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@workieworkie5332
@workieworkie5332 4 года назад
@@user-ex8rk8pp2i አሜን አሜን እህቴ ቤሩት
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 4 года назад
እህት ወንድሞች ያው መተባበር አይከፋም እና በመተባበር ሰብስክራይብ አድርጉኝ። አመሰግናለሁ 🙏🙏
@sozans219
@sozans219 4 года назад
እሽ ግን የምሰራዉን ስራ ታሳዉቀን
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 года назад
እሺ በተሰብ እንሁን
@user-sj9xi2eb6d
@user-sj9xi2eb6d 4 года назад
እኔንም ግጨኝ ላይክ
@Fretube
@Fretube 4 года назад
እናመሰግናለን ቢኒያችን። ቴሌግራም ብዙም አልጠቀምም ነበር
@user-xg5eq3yn5c
@user-xg5eq3yn5c 4 года назад
ቢኒየ የእኔ አሥተዋይ አንዴኛ ነህ እኳ ኑርልንእናመሠግናለን ።
@haimanotmekonen346
@haimanotmekonen346 3 года назад
ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ከንቤተሰብህ ትጠብቅህ በጣም ነው የማመስግንህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 года назад
totok በጣም ተመችቶኛል ሁላቹም ተጠቀሙት በቃ ዳሬክት ማለት ትችላላቹ ስታወሩ ወላጆቼን በሰፊዉ አግኝቼ እያወራሁበት ነዉ እናመሰግናለን ቢኒሽ
@user-jy7wn3ye5m
@user-jy7wn3ye5m 4 года назад
ቢኒ፡እንኳን፡ደና፡መጣህልን፡መልካም፡እለተሰንበት፡ይሁንላችሁ
@melkammelkam1660
@melkammelkam1660 4 года назад
ቢኒ እንኳን ደና መጣህልን እደኔ ቢኒን የምትወዱት👍
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 4 года назад
እናመሰግናለን ቢኒ ለኢሞም እደዚህ ቢኖር ጥሩ ትክክል To Tok በደንብ ነው የሚሰራው ቢኒ ስታስተምር አትፍጠን
@bekelukejela2212
@bekelukejela2212 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ ቢኒ ምረጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅ እሲቲ በጣም ታቸግሬ ነው አነግረኝ
@samrawit-e.2385
@samrawit-e.2385 4 года назад
Betam enamesegnalen Bini🙏🙏🙏
@Ztewhido
@Ztewhido 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ Lij bini
@tewabechteklemariam
@tewabechteklemariam 4 года назад
Thinkyou አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@munayawasalje4687
@munayawasalje4687 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቢንዬ ሰላምህ ይብዛልን
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 4 года назад
Amen Amen Amen enamesgnalen Bini
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c 4 года назад
እናመሰግናለን ቢኒዬ የኔ መልካም ሰው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አሜን
@user-bq1gp1kp4p
@user-bq1gp1kp4p 4 года назад
ቢኒ በጣም እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነዉ። ድምፅህ ከሠሞኑ ለየት ብሎአል ዉፈረት ነዉ እላለዉ
@berhanenigusie8563
@berhanenigusie8563 4 года назад
እናመሰግናለን በጣም 👏👏👏
@wultageste538
@wultageste538 4 года назад
Amen Amen Amen thnaks
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 4 года назад
እናመሰግናለን ወድማችን
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-py1cn4sx1f
@user-py1cn4sx1f 4 года назад
እናመሰግናለን። ውንድማች ልጅ ቢን
@fekreabebayehu6854
@fekreabebayehu6854 Год назад
ቢኒ ምርጥ ሰው መልካምነትህ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም
@sabaethiopia3506
@sabaethiopia3506 4 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏 egzihabher hagerachinen selam yargilen fiker yistan ante egzihabher yibarkh
@user-jo8nj4uc6z
@user-jo8nj4uc6z 4 года назад
ልጅ ቢኒ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@senaitsenbeta2806
@senaitsenbeta2806 2 года назад
ተባረክ ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
@HdHd-hs5ol
@HdHd-hs5ol 4 года назад
Ena Mesegenalen lij Bin Wandemachin
@mekyaadam6675
@mekyaadam6675 4 года назад
ምርጥ ሰው እኮ ነህ እናመሰግናለን
@hulugirgeshhulugirgeshgeta2761
@hulugirgeshhulugirgeshgeta2761 4 года назад
አመሰግናለሁ
@user-re5ej4nb7b
@user-re5ej4nb7b 4 года назад
እናመሰግናለን ቢኒሻ
@ayelechalem7622
@ayelechalem7622 4 года назад
በጣም ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ
@Nega-21
@Nega-21 4 года назад
I know most of them,but 10q for additional information Bini!!!!
@cell8632
@cell8632 4 года назад
ቢኒዬ ብርክ በልልኝ እውነትም ወሳኝ መራጃነው እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድማችን
@user-yn8id4bb9v
@user-yn8id4bb9v 4 года назад
እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው
@messilove7817
@messilove7817 4 года назад
ውይይይ ቢንዬ ዛሬ ባይኔ መጣህ ሆሆሆይ የማዳሜን ስልክ ቁጥር ሰርቄ ቴሌጋራ ም ከፍቼ በት እዴት ነበር ግራ የገባኝ ታይብኛለች ብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ኑርልን. Lij. Bini.. thenks🤙🤙🤙🤙በውነት በጣም በጣም እጅግ ጠቃሚ ትምርትን. ስለሰጠህን በግዛብሔር ስም እናመሰግናለን የግዛብሔር ሰላም ይብዛልህ
@obliqte
@obliqte 4 года назад
ማስተካከልም ያለብሽ ነገርም አለ
@user-uu5bq4wc6x
@user-uu5bq4wc6x 4 года назад
እናመስግናለን ቢኒሻ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 4 года назад
ሠላም ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ትምህርት ነው በርታ
@newnow954
@newnow954 2 года назад
Thank you so much. God bless you.
@FrehiwotMahdere-ue2lu
@FrehiwotMahdere-ue2lu 4 месяца назад
Tnx Bini
@daruselamseid1327
@daruselamseid1327 2 года назад
እናመሰግናለን🙏🙏
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 года назад
እናመሰግናለን ቢንዬ
@tirueyyemareyamlij7601
@tirueyyemareyamlij7601 4 года назад
እናመሰግናለን ቢኒዬ
@funtube4775
@funtube4775 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 года назад
አመሰግናለሁ ልጅ ቢኒ
@user-zc6xz6fl9h
@user-zc6xz6fl9h 4 года назад
ቢንየ መልካምሰው ኑርልን ወዲሜ
@mekdimedia759
@mekdimedia759 4 года назад
የትዋህዶ ልጆች ዛሬ እናታችን ቅድስት አርሴማ ናት እንኩን አደረሳቹልኝ በረከታ ይደርብን ስወዳቹ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በእናታቹ👏👏❤️❤️
@user-im8rp4zf1n
@user-im8rp4zf1n 4 года назад
Thenkyou
@user-be1kr5cm5r
@user-be1kr5cm5r 4 года назад
እናመሰግናለን ቢኒዬ✅✅🌸
@sarawedm9414
@sarawedm9414 4 года назад
Enamesegenalen wedemachin biniye 💚💛❤
@asgedederebadereba426
@asgedederebadereba426 4 года назад
አናመሠግናለን
@bezaabezaa1605
@bezaabezaa1605 4 года назад
ዋውው አሪፍ ነው መረጃ ነው በርታ
@justfetta9355
@justfetta9355 2 года назад
enameseginalen biniye
@egziabherfikirnew3058
@egziabherfikirnew3058 4 года назад
Thanks Bini
@zedokb1980
@zedokb1980 2 года назад
thank you...ፈጣሪ ያኑርህ
@newnow954
@newnow954 2 года назад
Thank you so much
@ayaldebele2981
@ayaldebele2981 4 года назад
እናመሰግናለን ቢንመልካም ሰው
@iloveyoumame5644
@iloveyoumame5644 4 года назад
ልጅ ቢኒ እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም ነው ጠፋህ እኮ ወንድም ለማንኛዉም እንኳን ደህና መጣህ
@mekdeszetewahedoegziabherm7438
@mekdeszetewahedoegziabherm7438 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@mamalove3919
@mamalove3919 4 года назад
ቢኒ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@bezabelete4339
@bezabelete4339 4 года назад
አመሰግናለሁ ጓበዝ
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 года назад
Thanks bro
@boozoodubai862
@boozoodubai862 4 года назад
ስላም ቢኒዬ እግዚአብሔር ይመስገን
@tarikumamo5584
@tarikumamo5584 4 года назад
አሜን ፍቅርን ያድለን
@mekaelradate2074
@mekaelradate2074 4 года назад
salameh yebza biniyee ye tawahido lij!!!!!!!
@umutub1497
@umutub1497 4 года назад
Thank you bro
@user-tq3xh7xi1j
@user-tq3xh7xi1j 4 года назад
የሌሎችም አፕ አሳየን ውይ ደስ ሲል እናመሰግናለን
@obliqte
@obliqte 4 года назад
ጎራ በይ
@user-ib5ln5ks1v
@user-ib5ln5ks1v 4 года назад
Betam arife naw ameseginalew
@user-fe3wv6bj5q
@user-fe3wv6bj5q 4 года назад
ቢኒዬ እንደው ማያስጨንቅ ነገር ያስጨንቅሀል እስኪ ማንም ይይ 😊😊
@yeduhabesha
@yeduhabesha 4 года назад
ቢኒዬ እናመሠግናለን
@efratatube286
@efratatube286 2 года назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ በእውነት በደምብ ነው እኮ እምታብራራው 😘🥰
@user-nu8tj6ix8z
@user-nu8tj6ix8z Год назад
nice information about technology
@user-py1cn4sx1f
@user-py1cn4sx1f 4 года назад
ፀሎትና በረከቷ ልመናዋ አማላጅነቷ ተገለጠ በምድራችን የአርሴማ የእናታችን። የክርስቶስ አርበኛ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ምልጃ ፀለቷ አይለየን አሜን
@hanammllh5026
@hanammllh5026 4 года назад
Amen amne amne
@haymimtube106
@haymimtube106 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ቢኒየ ኢሞ ተዘጋብኝ ሳምንት አለፈኝ እባክህ ባስቸኳይ መፍትሄ ንገረኝ
@FirehiwotFirehiwot-kq7ix
@FirehiwotFirehiwot-kq7ix 4 года назад
Egnam enwedihale tena ena selam yistih
@feniabera
@feniabera 4 года назад
thank you bini
@slmena9603
@slmena9603 3 года назад
በርታ።
@Tube-vg1vl
@Tube-vg1vl 3 года назад
Wo Thanks❤
@user-cr9ru1pk9k
@user-cr9ru1pk9k 4 года назад
ቢኒየ እንኳን መጣክ ቢኒ ስለዮቾብ ቻናል ሌላ ሀገር ሆነን ከፍተ ኢትዮጵያ ስንሄድ እንደት ማድረግ እንችላለን ማስተካከል ይቻላል ?
@Adne_
@Adne_ 4 года назад
ቢኒዬ ምርጥ ሰው ይመችህ
@keshacraz
@keshacraz 4 года назад
ቢሳ ወንድሜ ሰላም።ደግ ልብ ያለ ኢትዮጲያዊ ነህ።አንተን አይቼ ነው you tube የጀመርኩት።collabrte btarggne ደስ ይለኛል።እግዚያብሔር ይባርክ።
@haregyelideta7334
@haregyelideta7334 4 года назад
በኒሻ ተባረክ
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 года назад
ቢንዬ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዉድ ወንድሜ አመሰግናለው አና ቴሌግራም ላይ ገብቼ ማን ቁጥሬን ማየት አደሚችል አና አደማይችል ለማድረግ አላችላልኩም ሌላዉን አኘዉት who can see የሚለው ግን አይመጣልኝም
@tsehay5501
@tsehay5501 4 года назад
ሰላም ላተይሁን ቢኒ ድምጽህ ምንድነው ጎርነን ብሏል? አሪፍ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ
@user-ot8io6vc7b
@user-ot8io6vc7b 4 года назад
ሠላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኮን አደረሳቹ ዛሬ ሰማእቷ ቅድሥት አርሴማ ናት ቅድሥት አርሴማ ከክፉ ሁሉ ቅጠብቃቹ
@ss-gl1el
@ss-gl1el 4 года назад
ሠላም ልጅ ቢኒ ሠላምህ ይብዛ 💝😍😍🙏
@gubaehawariyatmedia7419
@gubaehawariyatmedia7419 Год назад
betam dasyilal
@emutyu7395
@emutyu7395 3 года назад
Selamhe. Ybeza
@fecarn0438
@fecarn0438 4 года назад
ወድ ና የምወድማችን ልጁ ቢኒ
@astergebremeskel2621
@astergebremeskel2621 4 года назад
ናፍቀህኝ ነበር እኳን ደና መጣህ
@yaredkuru1122
@yaredkuru1122 4 года назад
Hay lij bini selam new. Make like
@gunithana2004
@gunithana2004 2 года назад
Enamesegenalen
@shanto6895
@shanto6895 4 года назад
ሰላምነሽ ወደም በርታ አይዞህ በሀይማኖትህ ጉዳይላይ
@rohandesta6574
@rohandesta6574 2 года назад
Enameseginalen yega melekam egzbher yibarkiki gen yee watsAppy onlin endaysen yeminixakamo siralig 👏
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 4 года назад
Totok Wooooow Naw
@user-iw1kc4tm5x
@user-iw1kc4tm5x Год назад
ውይ አላህ እድሜህን ያርዝምልኝ የምፈልገውነገር ነው ያገኘሁት
@yabserawolde1921
@yabserawolde1921 4 года назад
ቢኒ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Далее
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Просмотров 32 млн