Тёмный
No video :(

Ethiopia food በጣም ቀላልና ጣፋጭ ሶፍት ኬክ ማሽንም ሆነ ኦቭን አያስፈልገንም በድስት ብቻ👌cake recipe / soft cake with out oven 

Hidaya's kitchen🍽
Подписаться 175 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
እንቁላል
ስዃር
ቫኒላ
ዘይት
ወተት
ዱቄት
ፔኪንግ ፖውደር
ካካዋ ፖውደር
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለው:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
======================================
#food
#cake recipe
#easyrecipe
#dessert
#soft cake
#habeshafood
#Ethiopian food
#cake with out oven

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@user-ln1mn7jc4d
@user-ln1mn7jc4d 9 месяцев назад
ተባረኪ ምርጥ አሰራር ነው ውድ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kuwait1800
@kuwait1800 3 года назад
ዋው ልዩ ነው በጣም ያምራል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 года назад
አመሰግናለው💋💋💋
@yeshiharegzewedie1850
@yeshiharegzewedie1850 2 года назад
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 3 года назад
Like saderg yimelisal beterefe konjo sira new tebareki ehite
@user-ru1mx5cy7s
@user-ru1mx5cy7s Год назад
Mashalla it is more delicious continue
@listenquran2701
@listenquran2701 3 года назад
Mashallah it looks like delicious 😋
@sisayabebe0912
@sisayabebe0912 Год назад
ቆንጆ አሰራር ነው ❤
@abiw728
@abiw728 3 года назад
ዋው በርቺ
@ikramabdellah7515
@ikramabdellah7515 3 года назад
Mashaallah👏
@mekiyahussen8986
@mekiyahussen8986 2 года назад
ጉበዝ በርች
@gamergames5786
@gamergames5786 2 года назад
ኬክ ስናበስል እኩል አይነፋም በአንድ በኩል ብቻ ነው ሚነፋው ለምንድነው
@jsjsjsjsjyysysshs4404
@jsjsjsjsjyysysshs4404 Год назад
Baking powder ስታደርጊ በእኩል ምችው እህቴ🙏
@kaliddiga
@kaliddiga Год назад
​@@jsjsjsjsjyysysshs4404 yne damo mixix yilibignal mafthewun mitawki kahone ibakish ke ovenu nw ways kane moya chigir nw
@semegneadal3623
@semegneadal3623 2 года назад
እናመሠግናለን ቨጣም ቆንጆ አሰራር ነው ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 года назад
እኔም አመሰግናለሁ😍
@ajealajeal
@ajealajeal 2 года назад
Owowowowo very beautiful I try
@danagg4231
@danagg4231 Год назад
ጎበዝ ያምራል እሞክረዋለሑ እስኪ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Год назад
ዋውውው ሲያምር👌👌👌❤😘 እጅሽ ይባረክ እህት
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Год назад
አሚን የኔ ቆንጆ😘
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Год назад
እናመሰግናለን በርቺ ያልገባኝ ማለቴ ጨው ብቻ አድርገሽ እሳት ላይ አይጎረናም?
@Amina12_-
@Amina12_- 3 года назад
Watching..
@selass3651
@selass3651 3 года назад
በጣም ጎበዝ 🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 года назад
አመሰግናለሁ😍
@shemagacho8072
@shemagacho8072 Год назад
Ghkhtvs
@shemagacho8072
@shemagacho8072 Год назад
U
@tsehayneshsheradete5924
@tsehayneshsheradete5924 Год назад
አንች ጎብዝ ሴት በርች
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 2 года назад
Very nice
@seadaseada2614
@seadaseada2614 Год назад
ماسالله
@JameeLa-zn8xo
@JameeLa-zn8xo 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-pt1ni6hr1b
@user-pt1ni6hr1b 2 года назад
👍
@sewitafewerki791
@sewitafewerki791 2 года назад
Bexew newu ybesele
@munamuna1698
@munamuna1698 2 года назад
Enmsgnal wde 🥰🥰🥰
@kedijasweet7766
@kedijasweet7766 3 года назад
Mashallh gobz eko neshi
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
ዋው ጉደኛ ነው ያምራል ቤተስብ ሆኛለሁ አንቺም ሁኚ አበረታቺኝ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 года назад
Thanks mare eshi ehonalew😘😘😘
@lidiyayashume7454
@lidiyayashume7454 3 года назад
🙏🙏🙏🙏wowwww
@bezawitgebre8746
@bezawitgebre8746 3 года назад
Andegna
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 года назад
🙏🙏🙏
@user-zx2nm2pq8d
@user-zx2nm2pq8d 3 года назад
አሻዋማ አፈር መጠቀም ይቻላል
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 3 года назад
So amazing 👏👏👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 года назад
Thanks dear😍
@elusamijuhar7823
@elusamijuhar7823 3 года назад
Selam aserarun setsifeln lekun safiln
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 года назад
Eshi🙂
@sofayysefu7484
@sofayysefu7484 Год назад
ሠላም እህት እኔ እንቢ አለኛ ማለት አይንፋም ጭቃ ነው የሚሆነው ለምንድነው ግን ሁሉንም እንቺ የጭምርሽዉን ሁሉንም ነገር አደርገበታልሁ የበስላል ግን አይነፋም ነገርኝ የኔ ቆንጂ
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Год назад
በቡና ስሪ አሪፍ ነው
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm Месяц назад
በቡና እንዴት ተደርጎ​@@user-qk3df7sf8m
@bezaabay3278
@bezaabay3278 2 года назад
ሰርቼ ሞከርኩት ግን ከላይ ያለው አልበስል አለኝ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 года назад
ቀስ ብሎ እንዲበስል ሙቀቱን አነስተኛ አድርጊው አለበለዚያ ከታቹ ቶሎ በስሎ ከላዩ እንዳልሽው ይሆናል
@user-ky9zp8vj6v
@user-ky9zp8vj6v 2 года назад
ካካዋ ፓውደር በኣረብኛ ምን ይባል ይሆን እምታውቁ እባካቹ ንገሩኝ
@bezaabay3278
@bezaabay3278 2 года назад
ሰላም እንዴት ነሽ አዲስ ነኝ ለፔጅሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከላይ ያለው እንዴት ነው የሚበስለው
@user-rg9we4fc1j
@user-rg9we4fc1j 10 месяцев назад
ከለይ የለው ቃይ አይሆንም እንጂ ይባስለል ከስር በለው ብቻ እኔም እንደዛ ነው ምሰራው
@momlove2688
@momlove2688 3 года назад
አገር ቤት ስሄድ ለመስራት በጨዉ ፋንታ ኣፈር ብናደርግለትስ ይሆናል ወይ ምን አለ አማራጭ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 года назад
በድስት ብቻ መጋገር ይቻላል😍
@user-rg9we4fc1j
@user-rg9we4fc1j 10 месяцев назад
ውስጡ ጭቃ ሆነብኝ እና አይነፈም ለምን ምንም ሊጡ ከነባረባት ከፍ አለለም
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
ምናልባት ቤኪንግ ፖውደሩ ቆንጆ ላይሆን ከቻለ እኔ ያደረኩትን እጥፍ ቤኪንግ ፓውደር አድርገሽ ሞክሪው🤗
@naniejigu7658
@naniejigu7658 3 года назад
ጨው ለምንድን ነዉ እሚጠቅመው የድስት ማስቀመጫ ብረት ብንጠቀምስ በጨው ፋንታ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 года назад
Bebiret Tichiyalesh😍 chewu disitu bichawin segil enidayigodaw yitekimenal
@asassadss7894
@asassadss7894 Год назад
🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻
@genettadesa3668
@genettadesa3668 2 года назад
ፊትሽን አሳይኝኝኝኝ👌❤❤
Далее
የቡና ኬክ ከጅማዋ ልጅ
11:08
Просмотров 33 тыс.
Construction site video BEST.99
01:00
Просмотров 272 тыс.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Просмотров 648 тыс.
Construction site video BEST.99
01:00
Просмотров 272 тыс.