Тёмный

#ethiopia 

Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 146 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 381   
@mekonnenessa9359
@mekonnenessa9359 4 месяца назад
A very discipline debate ...I really appreciate Mr Solomon....you managed the panal wisely
@abiyeagegnehu9258
@abiyeagegnehu9258 4 месяца назад
ቀይ ለባሹ የውሻ ማሰሪያ አንገቱ ላይ ያደረገው በጉሽ ጠጅ የሰከረ ይመስላል::መድረኩን አይመትንም አትጋብዘው ሶል::ምን ይመስላል?
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 4 месяца назад
እውነት ነው ይሄ ሰውዬ ሙዱ ሁሉ የጠጅ ቤት ነው ጠጅ ይወዱ አይደል
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 4 месяца назад
ልክ ሰለተናገረ ነው እንዲህ ያላችህ ናችህ አገር የምታጠፉት ሐቅ አይገባችህም
@Chereka203
@Chereka203 4 месяца назад
🤣🤣👍💃💃
@meskiwol422
@meskiwol422 4 месяца назад
Fno paying the price for peace democracy, and unity, support Fano. !!!!!
@alealex206-
@alealex206- 4 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
😂😂😂😂 ሂዱና የሽፍታዎቹን የሌቦቹን እሬሳችሁን ልቀሙ። እውነተኛ ፋኖዎች ስራ ላይ ናቸው።
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 4 месяца назад
በእድሜ የገፉ ሰዎች ፓለቲካውን ለወጣቶች ትተው ጡረታ መውጣት አለባቸው
@nigetube6038
@nigetube6038 4 месяца назад
ስርአቱ በ ማን አለብኝነት የሚያደርገው አድልዎ እና ተንኮል እንዲሁም የብቃት ማነስ ነው የዚች ሀገር የሰላም መደፍረስ ምክንያት።
@mirkuzie9425
@mirkuzie9425 4 месяца назад
እኒህ ሰው ኢሮፕ ኢትዮጵያዊ ነው፣ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነዉ፣ ግን በኤርትራ እየተደበደበ ነው፦ ይህንንም እያዬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝም ብሎአል የሚለው መሠሪ የሆነ አባባል በጣም ክህደት የተሞላውን የትግራይን ተወላጆችን ያሠለፈ በኤርትራ የመገጠል ውጊያ አላሥገነጥልም ያለው የኢትዮጵያ ጦር ደሙን በማፍሰስ ተሰውቷል። ከጀርባው የገደለውም ይኸው የትግራይ ወያኔ እንደነበር በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ በሕይወት አለ። ያ ሁሉ ተጋድሎም አሁን እርስዎ አይኖን የሚያጉረጠሩጥበት ጉዳይ እንዳይከሰት ነበር።
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 4 месяца назад
ቀይ ለባሹ ሰክሮ ገባ አነጋገር ከፋፋይና ዘረኛ ነው በታክ ጨፍልቆ አለ ደቆሮ መሆኑ ታወቀ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 месяца назад
ትክክል በስሜት ነው የሚናገርው እውቀት እንደሊለው ያስታውቃል
@efere19
@efere19 4 месяца назад
የአህቱን ኮፉያ አድርጐ የመጣዉ ልጅ እሄን መድረክ አይመጥነዉም።
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 4 месяца назад
ለምን ክልል የሚለውን የሎሲፈሩን ስራአት አታፍርሱትም ??
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 месяца назад
እሱንማ ካደረጉ በምን ያባሉናል በምን ያጫርሱናል???
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 4 месяца назад
ሰላም ከዚህ ከውይይቱ ቤት:- ከናንተው ይጀምራል::የአንዳንዶቻችሁ 101% ቅጥፈት ለሰላሙ መታጣት ምክንያት ነው!!!! ማንን ለማታለል ነው???ሁሉም ሰላምን የሚያየው ከራሱ ego አንፃር ይመስላል:: ችግሮች አሉ :: ጥያቄ የለውም:: አንዳንዶቻችሁ ችግሩን (የሰላም መታጣቱን÷ እንደ ሀገር ሳይሆን) የምታዩት አጥራችሁ ወይንም Domainናችሁ ውስጥ ብቻ ሆናችሁ ስለሆነ Good luck!!!
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 4 месяца назад
ሰው አልባው ብአዴን አሁንም ተላላኪ ነው መንግስትን ደግፎ ይቀዝናል
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
ምነው ጩኸት በረከተ? ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር። ኢትዮጵያ እውቀት አልባ እንጂ አዋቂ ሰው ማፍራት ካቆመች ሰነበተች። እነ ሰለሞን ሹምዬን አይነቱን ዘረኛ ባንዳ ሸለፈታም ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲዘላብዱ ከማየት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? መንግስት የለም ወይ ብሎ የሚጠይቅ የደናቁርት ስብስብ በዛ ምነው? ከረባት ያሰረ ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ካሜራ ፊት ተቀምጦ እዛ ምስኪን ህዝብ ላይ ጥላቻ ይዘራል። የእውቀት ድርቀት የያዘው መንጋው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የነኝህን እንቶ ፈንቶ እየሰማ ይቆዝማል። ኢትዮጵያዊው ሁሉ እንዲህ ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? 😂😂😂😂 መንግስትን በመቃወም የሚመጣ ፀጋ የለም። ሱፍ ከረባትህን አውልቀህ ጣልና ዶማ ይዘህ ቆፍር። ሀበሻ ሳይሰለጥን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው። ሸለፈታም ሁላ። 😅😅😅😅
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu 4 месяца назад
ቀይ ለባሹ ስካሩ ሳይበርድነው የገባው ባታቀርበው ይሻላል
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 месяца назад
በጣም ቦታውን አይመጥንም በሰሜት እንጂ እውቀት የለውም የሚገርመው የአገዛዙ ደጋፌዎች ከዚህ ያለፈ እውቀት የላቸውም ህዝብን እንደህዝብ የሚሳደቡ የሚያቋሺሹ ናቸው
@birkeyimer1993
@birkeyimer1993 2 месяца назад
ቀይ ለባሽ የላችሁትን ሰው እሱም ተናግሮዋዋ ችግራችሁም ገብቶናል ግን አይሳካላችሁም ደግነቱ
@Lillyforever2424
@Lillyforever2424 4 месяца назад
ህዝቦ ችግር የለበትም መንግስት ነውችግር ፈጣሪ
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 4 месяца назад
100%
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
ምነው ጩኸት በረከተ? ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር። ኢትዮጵያ እውቀት አልባ እንጂ አዋቂ ሰው ማፍራት ካቆመች ሰነበተች። እነ ሰለሞን ሹምዬን አይነቱን ዘረኛ ባንዳ ሸለፈታም ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲዘላብዱ ከማየት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? መንግስት የለም ወይ ብሎ የሚጠይቅ የደናቁርት ስብስብ በዛ ምነው? ከረባት ያሰረ ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ካሜራ ፊት ተቀምጦ እዛ ምስኪን ህዝብ ላይ ጥላቻ ይዘራል። የእውቀት ድርቀት የያዘው መንጋው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የነኝህን እንቶ ፈንቶ እየሰማ ይቆዝማል። ኢትዮጵያዊው ሁሉ እንዲህ ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? 😂😂😂😂 መንግስትን በመቃወም የሚመጣ ፀጋ የለም። ሱፍ ከረባትህን አውልቀህ ጣልና ዶማ ይዘህ ቆፍር። ሀበሻ ሳይሰለጥን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው። ሸለፈታም ሁላ። 😅😅😅😅
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
​@@user-mc2ml1vi5n ምነው ጩኸት በረከተ? ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር። ኢትዮጵያ እውቀት አልባ እንጂ አዋቂ ሰው ማፍራት ካቆመች ሰነበተች። እነ ሰለሞን ሹምዬን አይነቱን ዘረኛ ባንዳ ሸለፈታም ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲዘላብዱ ከማየት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? መንግስት የለም ወይ ብሎ የሚጠይቅ የደናቁርት ስብስብ በዛ ምነው? ከረባት ያሰረ ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ካሜራ ፊት ተቀምጦ እዛ ምስኪን ህዝብ ላይ ጥላቻ ይዘራል። የእውቀት ድርቀት የያዘው መንጋው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የነኝህን እንቶ ፈንቶ እየሰማ ይቆዝማል። ኢትዮጵያዊው ሁሉ እንዲህ ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? 😂😂😂😂 መንግስትን በመቃወም የሚመጣ ፀጋ የለም። ሱፍ ከረባትህን አውልቀህ ጣልና ዶማ ይዘህ ቆፍር። ሀበሻ ሳይሰለጥን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው። ሸለፈታም ሁላ። 😅😅😅😅
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 4 месяца назад
ጃል ሌንጮ ሃገራችን ሰላም አግኝታ አታውቅም አላለም 27 አመት ሰላም ነበረን የሰላም ፅር እናንተ ናችሁ ከደርግ ጀምራችሁ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
እነ ግዛቸው 😭😭 ንፁሐን አማራ እየጨፈጨፋችሁ ማንም አይለቅህም ❤❤
@IndrisMohamed
@IndrisMohamed 4 месяца назад
የሰላም መደፍረሥ መንሰኤው መንግሥት ነው
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
😂😂😂😂 እናንተ ስትወሸክቱ ስትዋሹ መንግሥት ስራ ላይ ነው። ምድረ ሠገጤ ባንዳ ሌባ ጅላንፎ ሸለፈታም ሁላ። ምነው ጩኸት በረከተ? ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር። ኢትዮጵያ እውቀት አልባ እንጂ አዋቂ ሰው ማፍራት ካቆመች ሰነበተች። እነ ሰለሞን ሹምዬን አይነቱን ዘረኛ ባንዳ ሸለፈታም ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲዘላብዱ ከማየት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? መንግስት የለም ወይ ብሎ የሚጠይቅ የደናቁርት ስብስብ በዛ ምነው? ከረባት ያሰረ ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ካሜራ ፊት ተቀምጦ እዛ ምስኪን ህዝብ ላይ ጥላቻ ይዘራል። የእውቀት ድርቀት የያዘው መንጋው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የነኝህን እንቶ ፈንቶ እየሰማ ይቆዝማል። ኢትዮጵያዊው ሁሉ እንዲህ ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? 😂😂😂😂 መንግስትን በመቃወም የሚመጣ ፀጋ የለም። ሱፍ ከረባትህን አውልቀህ ጣልና ዶማ ይዘህ ቆፍር። ሀበሻ ሳይሰለጥን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው። ሸለፈታም ሁላ። 😅😅😅😅
@AhmadAli-wx7fj
@AhmadAli-wx7fj 4 месяца назад
ድል ለተገፋዉ አማራ
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 4 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-nu4rGL3bm0w.htmlsi=XvHR_eEgBKsw9433
@BeyeneHewando-f1i
@BeyeneHewando-f1i Месяц назад
Amassing leadership of the meeting!
@shalom5131
@shalom5131 4 месяца назад
ቀይ ለባሹ ከእዉቀት ነፃ ነዉ
@AyalewAlemu-m5y
@AyalewAlemu-m5y 4 месяца назад
ቀይ ልብስ ለብሸ አእምሮየን ተበላሸ
@yonasbetti5988
@yonasbetti5988 4 месяца назад
ይህ መድረክ የካድሬ መልዕክት ማስተላለፍያ እንዳሆን ጥንቃቄ ብደረግ መልካም ነው::
@sewbesewmebratu4436
@sewbesewmebratu4436 4 месяца назад
ሠለሞን በእውነት የዛሬው ዉይይት መደማመጥ ያለበት የበሰሉ ሠወች የተሰበሰቡበት ሆኖ አግኝቸዋለሁ በርቱ እግዘብሔር አገራችን ይጠብቅልን!! አሜን ።
@gebrutesfay9272
@gebrutesfay9272 4 месяца назад
ሊንጮን ላላህ ብለህ አታቅርብ ወጣት ሆኖ አልሠራም እባክህ ገዳም ይግባ አቦ
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 4 месяца назад
አትዋሺ አሼባሪ መንግስት ነው
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
አማራ ክልል የሔዳችሁት ለመጨፍጨፍ ነው ❤❤❤
@AbduMehamed-r5e
@AbduMehamed-r5e 4 месяца назад
መጀመሪያመንግስትየለምአብይአህመድመንግስትአይደለምየተደራጀሌባቡድንነው
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
ምነው ጩኸት በረከተ? ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር። ኢትዮጵያ እውቀት አልባ እንጂ አዋቂ ሰው ማፍራት ካቆመች ሰነበተች። እነ ሰለሞን ሹምዬን አይነቱን ዘረኛ ባንዳ ሸለፈታም ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲዘላብዱ ከማየት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? መንግስት የለም ወይ ብሎ የሚጠይቅ የደናቁርት ስብስብ በዛ ምነው? ከረባት ያሰረ ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ካሜራ ፊት ተቀምጦ እዛ ምስኪን ህዝብ ላይ ጥላቻ ይዘራል። የእውቀት ድርቀት የያዘው መንጋው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የነኝህን እንቶ ፈንቶ እየሰማ ይቆዝማል። ኢትዮጵያዊው ሁሉ እንዲህ ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? 😂😂😂😂 መንግስትን በመቃወም የሚመጣ ፀጋ የለም። ሱፍ ከረባትህን አውልቀህ ጣልና ዶማ ይዘህ ቆፍር። ሀበሻ ሳይሰለጥን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው። ሸለፈታም ሁላ። 😅😅😅😅
@DANYDANY-wz7tb
@DANYDANY-wz7tb 4 месяца назад
ከፋኖ ኢላማ የተራረፈ ብአዴን የሚባለው የተረገመ ልምሾ ዛሬም በየመድረኩ እየተገኘ በተላላኪነት ይንፏቀቃል።
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 4 месяца назад
መንግሥትን ወክላችሁ እንነጋገር የምትሉት ሰዎች ቀልዱን አቁሙ: : መንግሥት መነጋገር የሚለው እሱ የተናገረውን እና የወሰነውን ሁሉ ስንቀበል ብቻ ነው: : ውሳኔዎች ሳይወሰኑ በፊት ከመወያየት ይልቅ ህዝብ ሰብስቦ የወሰነውን መናገር መወያየት አይደለም: : ከአንድ ክልል ሰዎች ለምን ይፈናቀላሉ የተፈናቀሉትን መደገፍ እና እና ወደ ቦታቸው መመለስ የማን ሀላፊነት ነው? የትግራይ ተናጋሪው ወራስዎ ተመልከቱ የማይካድራን ንፁሀን ጨፍጭፈው በፈቃዳቸው አካባቢውን ጥለው ሲሄዱ ምን ብለው ነበር? መንግስት ብቻ ነው ህግ ማስከበር የሚችለው የምትለው ብልፅግናን ካልተቃወመ በስተቀር በሙስናም ሆነ በጠብ ጫሪነት የታሰረ የመንግሥት ሹም ቀርቶ ፖሊስ እና ካድሬ የሌለበት ሀገር ስለህግ ማስከበር ማውራት ፌዝ ነው: : በጦርነት ያወደምናቸውን ትምህርት ቤቶች እና ክሊኒኮች መልሰን ሳንገነባ ሁለት ቤተመንግሥት የሚሰሩ ቅደም ተከተላቸው የግል ፍላጎታቸው ከሆነ ጋር መነጋገር ምን ለመፍጠር: : ጦርነት አንስተው እንጦርጦስ ከከተቱት ጋር እያወራ ሌሎችን በጉልበት ወደ ጦርነት ከማስገባት መቆጠብ ያስፈልጋል: : የንግዱ ማህበረሰብ ለብጥብጡ አስተዋጽኦ እያረጉነው ስትል እነማን ምንድነው ማስረጃህ? የእምነት ተቁዋማትን ለመቆጣጠር መንግስት የሚያደርገው ጥረት እምነት የሌለው ህዝብ ሀገር እንደሚያጠፋ መረዳት ያሻል: : የህግ የበላይነት አፈር ድሜ የበላባት ሀገር እንደሆነ የሚሰማው ይህዝብ ቁጥር እየጨመረ ነው መንግሥት አመኔታ እያጣ ነው: :
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 4 месяца назад
ሲጀመር አንበሳው ፋኖ ለእናንተ አይመጥንም አታንሱት guys.
@amhara_1234.
@amhara_1234. 4 месяца назад
ፋኖ ነፍጡን ያነሳው ከአብይ ጋር በንግግር የሚፈታ ችግር ስለሌለ ነው።
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 4 месяца назад
እውንት ነው!
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
😂😂😂😂 ጅላንፎ ሸለፈታም የፋኖን ስም አታቆሽሹ። የማንንም ሌባ ሽፍታ ፋኖ ብላችሁ አትጥሩ ሂዱና እሬሳችሁን ልቀሙ። 😅😅😅😅
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
​@@user-mc2ml1vi5n ምነው ጩኸት በረከተ? ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር። ኢትዮጵያ እውቀት አልባ እንጂ አዋቂ ሰው ማፍራት ካቆመች ሰነበተች። እነ ሰለሞን ሹምዬን አይነቱን ዘረኛ ባንዳ ሸለፈታም ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲዘላብዱ ከማየት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? መንግስት የለም ወይ ብሎ የሚጠይቅ የደናቁርት ስብስብ በዛ ምነው? ከረባት ያሰረ ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ካሜራ ፊት ተቀምጦ እዛ ምስኪን ህዝብ ላይ ጥላቻ ይዘራል። የእውቀት ድርቀት የያዘው መንጋው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የነኝህን እንቶ ፈንቶ እየሰማ ይቆዝማል። ኢትዮጵያዊው ሁሉ እንዲህ ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? 😂😂😂😂 መንግስትን በመቃወም የሚመጣ ፀጋ የለም። ሱፍ ከረባትህን አውልቀህ ጣልና ዶማ ይዘህ ቆፍር። ሀበሻ ሳይሰለጥን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው። ሸለፈታም ሁላ። 😅😅😅😅
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 месяца назад
​@@milionephrem489አንች ባርያ የገዳይ ልጅ👎👎💩💩😤😤
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 4 месяца назад
እነ 60 80 ምነዉ ገዳም ብትገቡ ጊዜያችሁ አለፈ ሰላም የምትነሱት እናንተ አይደላችሁም ማንን ነዉ የምታታልሉት ባንዶች።
@SelamYimta
@SelamYimta 4 месяца назад
ለፕሮግራሙ አዘጋጆች፡ ውይይቱን ተከታተልኩት በቃ እኛ ኢትዮጵያውን እድለኞች አይደለንም። አብዛኛው ተሳታፊዎች የአቅም ፣ የልምድ፣ በጣም ውስንነት አለባቸው፡ በቃ በአሁኑ ሰዓት ያለውን ችግር የሚመጥን ሀሳብ ያሚያነሳ አይደለም ችግሩ ያለውን የሚያውቁ ወይም የሚረዱ አይደሉም። ስለዚህ የፕሮግራሙ አዘጋጅ በመድረክ ላይ የሚታወቁ ሰዎች ብቻ ሳይሆን በአጀንዳው ዙሪያ እውቀት ያለው ለመወያየት አቅም ያለው እንዲወያይ ምቹ ሁኔታ ቢፈጠር። በተረፈ የፓርቲ የተደራጁ አካላት ባይመጡ ምክንያቱም በታሪካችን አንድም የፓርቲ ተወዳድሮ ለማሸነፍ በቁርጠኝት የታገለ ጥረት ያደረገ የለም ለምን በግምሽ ልብ ትርፍ ስራ አድርገው ስለሚቆጥሩት።
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 4 месяца назад
እኛም አማራዎች ህዝብዎች ግዛታችንም አትግርየም መንግስት ተከፋፍሎም ተሰትዋቸዉ ስልጣንም እስካገኝዉንም ድረስም ለቃሙትም ላማራም ህዝብንም ከግዛትዉ ሁነዉ አማራም በጦራቸዉ በሀይላቸዉእያሳደድዉትም አትገባትም አዲስ አበባም ብለውንም በካልምንክም በመከላከያም ጦራቸዉ ህዝባችንም ትጥቅዉ ንብረትውንም ገንዘብዉንም በመከላክልያም እየቃሙንም እያሳገትዉ ሚያሾፍትም መንግስትም ነንም የመከላከያም የጦርዉ ጠቅላይም የሀገርንም መሪም ነይም ከልክልዉልይም ሆዳችሁንም ክልልዉ። አስተዳድርዉት በአስቸካይም አዋጅም አስፈርሚንም ሰጥችሀለሁይም ቀጥቅጠህም አማራዉ ህዝብንም እረግጠህም ግዛልይም አዝዠሀለሁይም ወንጅየልህም አለሁይን ብልዎም አዲስንም አበባም ሙገባዉም እሰርዉልይም ያለዉ ተንኮለኛም መንግስትም ድራማንም በእኛም ባማራዎችም ህዝብንም መኖርያም የራስዉንም ገዳይም በዉሸትም መከላከያም ብለውንም ገብተዉ ምንገድም እየዘግዉም ማጥፋትም እያሰርውንም ህዝብንም አማራም ከቦታዉ ምንገድም ዘግተዉ መከላክልያም ነይም ባይዉንም አየንም አሁንም ግን ግንባርዉንም ግንባርዉ እየተባለንም እያስመታነም ከክልልም አማርም አስወጣነዉነዉ ግናም ተከትለንም ሁልዉም አነራርዉ ለማሰርም ጦርዉንም የላከዉ ለመያዝም እንገባለንም አዲስንም አበባም እንገባለንም ።
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 4 месяца назад
ድል ለኢትዬጵያ ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ!!!
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 4 месяца назад
አማራ የተገፋው በፋኖ ነኝ ባይ የደም ነጋዴዎች ነው መንግሰትማ ጥሪ አደረገላቸው አሻፈረኝ አሉ ህዝብን ለማሰጨረሰ
@queensheba2506
@queensheba2506 4 месяца назад
Very Sad 😭😭😭😭😭
@birkeyimer1993
@birkeyimer1993 2 месяца назад
ሱሪ ሳይሆን ቁምጣ ሰፍዎች ናቸውየተሴቡት የአገራችን ቸቃዋምሆች ሁሉ ምን ሆድ እንጅ ጭንቅላት የላቼውም በምን የስባሉ የአሬቄ ቤት አሰማሪሆች ናቼው
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 3 месяца назад
መፍትሄ የሌለው ዘወትር ወሬ ማሳመር ሕዝብን ማታለል ማጭበርበር ነው ። ለማንኛውም ከእናንተም ...... አይቀርም ።
@hanabegashaw3331
@hanabegashaw3331 4 месяца назад
የመሪ ተቋሞቻችን የተጠየቁትን ትተው ባልተጠየቁት ሢዳክሩ አሥተያየት ሠጪዎቻቺን ጥቂቱ ምናልባትም የመሪ ሥልጣን ተጋሪ ካለፈም የተረኝነት ሥሜት ሢያልፍም ሕጉን ሣይረዱ የሕግ አሥፈጻሚ ወይም የተሻለ የመሪነት ሚና የሚጫወቱ ግን ዛሬም የምንኖርባትን እና የማሕበረሠብን የሚኖርበትን ሣይሆ የሚያሥባት በጎና ሁለተናዊ ቢያንሥ መሬት ባይወርድ ሕሊናዊ መታተር ሣይባቸው ጃጅተው መንዱም ከነሡ ውጭ የሚያቃና እንደሌለ የሚመሥላቸው በፖለቲካ አዙሪት የሥነቱ ፍሬ መክኖ ሥንቱ ተለየን ለሐገርም ለሕዝብም ሣይሆ ከነሡም ተሥፋ ባንብቅ ቢያንሥ ግዜ የሠጣቸውን የቁሥ ክምር ትውልዳቸውን እረፍት የሚሠጥ ከፊል ሠላም የሚያገኝበት የእፎይታ ግዜን እድሜ ገድቦዋቸው በየን
@Tarik-f9m6u
@Tarik-f9m6u 10 часов назад
መንግስት ስልጣን እና ጥቅም ከሚያባርር ለሕዝብ ቤት ውስጥ ከስር ችግርን መረዳት ቢያስቀድም
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 4 месяца назад
ብአዴን አሁንም ለሕዝብ ሳይሆን ለራሱ ነው የሚጨነቀው እንደግለሰብ ነው የሚያስብ፡፡
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 4 месяца назад
አምስትም አመትም በሰላማዊ ሰልፍንም ጠይቀናልም አያስፈልግም ካልነም በኻላም ይሁንም መንግስትም ማዉረድም ግድንም ነዉ ብለንም ሀይምም ክንድብም ነዉ ነፃነትህም ከግዛትህም አባርረንም በሰላም መኖርም ግድንም ይለናልም ይህ ም መንግስትም ጦርዉ የያዘዉ ትጥቅ የጦርዉንም የህዝብንም ትጥቅም ነዉም ህዝብንም ታግሎንም ማስወረድ ከማንም አይጠየቅም በክንድህም ሰላምህንም አዋኪዉ የዉሸትም መከላከያም ትጥቅዉ ልንቃማዉ ትጥቅዉ ልናስወርደዉንም ግድየታም ነዉ እንዳማራም ህዝብንም እንዳማራም ታጋይም እንዳማራም ሰላማችንም በክንድችንም ማረጋገጥም ግድም ነዉ።
@efere19
@efere19 4 месяца назад
የአህቱን ኮፉያ አድርጐ የመ ጣዉ ልጅ አይመጥነዉም እሄን መድረክ።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
የመንግሰት ሠወች ደደቦች ናቸው መንግሥት ጦረኛ ነው ጨፍጫፊ ነው ❤❤❤
@amdealemu8927
@amdealemu8927 4 месяца назад
How this people think .???????????? The kids governments is finished 100%.
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 4 месяца назад
Citizen, they have right citizen They need freedom.
@MeskiAbata
@MeskiAbata 2 месяца назад
መንግሥት እረሱንና ህዝቡ እንዲሁም ሀገሪቱን ማዳን ካሠበ ከአማራ ክልል እነደተከበረ ሰራዊቱን ይዞ ከወጣ በዃላ ሁሉንም ተቃዋሚች ይዞ በሰከነ መንፈስ መነጋገር ብቻ ነው የሚያዋጣው።
@haimanot4049
@haimanot4049 4 месяца назад
መምራት የሚችሉ ሰዎች ? ትክክል እውነት ! አጭሩ መልስ እና መልስ አመራሮቹ 1 ዘረኛ ሁለተኛ አመራር አይችሉም:: ብዙዎቻችሁ ትክክል እያላችሁ ነው ዘረኞቹን እና ጥቅመኞችን ደሞ ከአነጋገራቸው ማወቅ ይቻላል:: ማነው ገዳዩ? ሸኔን ለማጥፋት መግስት አቅቶት አደለም ግን የራሱ ህዝቦች ናቸው አለ ፋኖን ግን ፋኖን ብቻ ሳይሆን ንፁሀንን ህፆናትን አማራ ብሎ ንፁሀን ይ ወይም ዜጋ ናቸው ማለት አይቻልም ብለህ በሰማይም በምድርም በጂምላ ይጨፈጭፋል ታዳ ይህ ዘረኝነት አደለም?
@TesfayeAboye
@TesfayeAboye Месяц назад
❤❤❤❤
@SamuelMilkias
@SamuelMilkias Месяц назад
እያንዳንዱ ብሔረ ለግል ጥቅማቸው ብቻ ብለው የተደራጁ ዘራፊዎችን ካልለየና ነቅቶ ካልታገለ መቸም ሰላም መየት በጣም ይርቃል!!!
@meshnet9106
@meshnet9106 4 месяца назад
Rule of law is the only solution.
@amdealemu8927
@amdealemu8927 4 месяца назад
Hodam Marshall cadres. 100% beshasha kids time is over all of you make the price.
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
መንግስት አለ እንዴ?? መንግሥት አፋኝ አጭበርባሪ ዘራፊ ነው ❤❤❤
@AmetulahMyme
@AmetulahMyme 4 месяца назад
መሪም እኮ ዓለም ላይ የሌለ ስህትትና ኢፍትሐዊ የሚኮንበትና መሪ መቼም በምንም ሁኔታ የማይጠየቅበት አገር እኮ ይቺዉ ኢትዮጲያችን ላይ ነዉ።
@letabedasso1195
@letabedasso1195 4 месяца назад
ስሜታዊ መሆን ፥ በራስ የመተማመን ችግር ፥ ሥልጣን ለመያዝ እንጂ ስልት በመጠቀም አለመቻል፥ የግዥው ፓርቲ አመራሮች ፍርሓት ወደ ሴራ ፖሊትካ ይወስዳል።
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 4 месяца назад
ከውጭ ሀይል በመተባበር ብር ወስዶ ሀገር የሚበጠበጠው ብልፅግና፣አብን፣ኢዜማ ናቸው
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 6 дней назад
@@abderehmanabdeselam7721 ከጆ ባይደን ጋር የሚለውንም ህዋሃት
@MekonenKidanemariam
@MekonenKidanemariam 3 месяца назад
WOW Mr Solomon keep up the good 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏👍❤️
@tekleabebe2391
@tekleabebe2391 4 месяца назад
ኢ ዴሞክራሲ ባለበት ስርአት ውስጥ አፋኝ ስርአት ባሰበት እንዴት ህዝቡ መብቱን ያስከብር።
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
ምነው ጩኸት በረከተ? ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር። ኢትዮጵያ እውቀት አልባ እንጂ አዋቂ ሰው ማፍራት ካቆመች ሰነበተች። እነ ሰለሞን ሹምዬን አይነቱን ዘረኛ ባንዳ ሸለፈታም ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲዘላብዱ ከማየት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? መንግስት የለም ወይ ብሎ የሚጠይቅ የደናቁርት ስብስብ በዛ ምነው? ከረባት ያሰረ ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ካሜራ ፊት ተቀምጦ እዛ ምስኪን ህዝብ ላይ ጥላቻ ይዘራል። የእውቀት ድርቀት የያዘው መንጋው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የነኝህን እንቶ ፈንቶ እየሰማ ይቆዝማል። ኢትዮጵያዊው ሁሉ እንዲህ ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? 😂😂😂😂 መንግስትን በመቃወም የሚመጣ ፀጋ የለም። ሱፍ ከረባትህን አውልቀህ ጣልና ዶማ ይዘህ ቆፍር። ሀበሻ ሳይሰለጥን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው። ሸለፈታም ሁላ። 😅😅😅😅
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 4 месяца назад
ድል ለፋኖ ድል እንደ አውሬ እየታደነ እያለቀ ላለው የአማራ ህዝብ
@mohammedtadessetadesse-ik7ms
@mohammedtadessetadesse-ik7ms 4 месяца назад
አገር ውሰጥ ገቢ ተማኞች እያሉ እዴት መስራትና መለወጥ ይቻላል ስራ ስትጀምር ያዩሀል በተመን ግዜ እንገናኝ በማለት ተመኑን አናትህ ለይ ይቆልሉልህና ከጫወታ ውጭ ያረጉሀል እዴት ሰርተን እንኑር ከአቅም በላይ ተተምኖባቸው ስንቱ ደግጠው ስቱ በሞት ተቀጠፉ ቤት ይቁጠራቸው ሰቱስ ደሀ ሆነ በየመገዱ ለብቻው ማውራት ጀመረ ወደ እብደት ገባ ሆድ ይፍጀው ወይ መግስት ???
@godblesstheworld6367
@godblesstheworld6367 4 месяца назад
Be Oromia kilil megedelewun ye Amara hizib ende dero koturehew naq, ante geltu
@rabumagada8902
@rabumagada8902 4 месяца назад
ሻይ ቡና ዉይይትን እወዳለሁ. ሀገሪቷ የገባችበትን ባይፈታም ማስተንፈሻ ነዉ.
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 4 месяца назад
Melataw sweye LGBT belo kuch ale, wheygud ale Gonder
@wechecha
@wechecha 4 месяца назад
Gosh!!!! ጭራሽ ሕዝቡ አልነቃም መባል ተጀመረ:: ሚስኪን ሕዝብ ሁለት ምላስ አለው ተባለ ደግሞ!!! ሲያልቅ ቅጂውን ቁጭ አርገሃቸው ማሰምት አለብህ:: እራሳቸውን ይቃወማሉ ድጋሚ ተናገሩ ብትላቸው::
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 4 месяца назад
Thank you selimon I like your speech
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 23 дня назад
ትክክል
@DANYDANY-wz7tb
@DANYDANY-wz7tb 4 месяца назад
ቀይ ለባሽ የቤተመንግስት ቡችላ የወዳደቀ ፍርፋሪ አስተሳሰቡን ደፍኖታል።😅
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
😂😂😂😂 እናንተ ስትወሸክቱ ስትዋሹ መንግሥት ስራ ላይ ነው። ምድረ ሠገጤ ባንዳ ሌባ ጅላንፎ ሸለፈታም ሁላ። ምነው ጩኸት በረከተ? ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር። ኢትዮጵያ እውቀት አልባ እንጂ አዋቂ ሰው ማፍራት ካቆመች ሰነበተች። እነ ሰለሞን ሹምዬን አይነቱን ዘረኛ ባንዳ ሸለፈታም ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲዘላብዱ ከማየት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? መንግስት የለም ወይ ብሎ የሚጠይቅ የደናቁርት ስብስብ በዛ ምነው? ከረባት ያሰረ ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ካሜራ ፊት ተቀምጦ እዛ ምስኪን ህዝብ ላይ ጥላቻ ይዘራል። የእውቀት ድርቀት የያዘው መንጋው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የነኝህን እንቶ ፈንቶ እየሰማ ይቆዝማል። ኢትዮጵያዊው ሁሉ እንዲህ ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? 😂😂😂😂 መንግስትን በመቃወም የሚመጣ ፀጋ የለም። ሱፍ ከረባትህን አውልቀህ ጣልና ዶማ ይዘህ ቆፍር። ሀበሻ ሳይሰለጥን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው። ሸለፈታም ሁላ። 😅😅😅😅
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 месяца назад
አትፈረዱበት ተጭኖበት ነው ሆዱ😂😂😂😂
@BeyeneHewando-f1i
@BeyeneHewando-f1i Месяц назад
Wonderful discusion
@ethiopiafirstgisla88
@ethiopiafirstgisla88 4 месяца назад
ሶል አንተ የምትችለውን እያደረክ ነው ግን እኮ ዋናው መሰረታዊ ነገር ነው ብዬ አላስብም እንደያውም እድል እየተሰጣቸው ነው መንግስት እራሱ የውብድና ስራ እየሰራ እንዴት ሰላም ያመጣል?
@dontmiss53787
@dontmiss53787 4 месяца назад
አንዳንዱ የመጥፎ ዝንጀሮ አመለካከት ያለው ነው። ሰላም የለም ይላል። ሰላም እንዲኖር ሰላም ነሽ የሆኑ ጽንፈኞች እንቅስቃሴያቸው እንዲገታ ፍተሻ ሲደረግ አዲሳባ መግባት ተከለከልን ይላሉ። መጥፎ ዝንጀሮዎች አዲሳባ ውስጥ በመሪ ጥላቻነት በብዛት አሉ። በተለይ ያ የመርዝ ብልቃጥ የሆነ ሽማግሌ ለዳሰነች አዝኖ ይመስላችኋል። ለጋምቤላ ህዝብ የሴራ መርዝ መጋት ነው በመሪ ላይ ለማነሳሳት።
@SamuelMilkias
@SamuelMilkias 4 месяца назад
የሕዝባችን ክፉና ኃላቀር የአስተሳሰበ ትርክትና የዘረኛ ፖለትከኞች ደጋፍና አጨብ ተከታይ መሆናችን ነው እንጅ መንግስት ምንአጠፋ? ገመድ [ራሷ ገርፋ ራሷ ትጮኀለች]
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 4 месяца назад
እደንተ አይነትም ጅል ካድሬ አለ ለካ ህዝብን በጁምላ እሚፈርጅ ሆዳም እደነተ አይነት ሰው በላ ነው ሀገር እያፈረሰ ያለው
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 месяца назад
ጅል የመግስት ትርክት መሰለኝ ሃገር እየበጠበጠ ያለው የአብይ አምላኪዎችን እያየን ነው አማራ ላይ ያላችሁን ጥላቻ ክፋት
@amhara_1234.
@amhara_1234. 4 месяца назад
ሰለሞን እኮ አሜሪካ የሚኖር ይመስለዋል መሰለኝ፣ ሰልፍ ሲጠራ የሚከለክል፣ ስብሰባ ሲደረግ አዳራሽ አናስገባም የሚል ደንቆሮ መንግስት እያለ እንዴት ነው በዲሞክሪያሲ የሚፈታው??
@segededemissie4081
@segededemissie4081 Месяц назад
Tekekek!!!!
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 2 месяца назад
እውነት መፍትሄ ይመጣል መስሏችሁ ነው ተቃዋሚውን ለማወቅ የሚደረግ ስብሰባ ነው
@WorkuMokonen
@WorkuMokonen Месяц назад
ሀሀሀሀሀሀ አማራ ስንቴ ነው በሰልፍ የለመነ
@gabrielhaile2594
@gabrielhaile2594 3 месяца назад
ሰሎመን የምትሰራው ያለስራ በጣም ድንቅነው ቀጥልለት
@HadushMeresa-h4k
@HadushMeresa-h4k 3 месяца назад
ወድየሻይቡናተሰብሳቢዎችበሙሉከእናንተውእንኳባላውቅየማውቀውንላካፈላችሁአድምጡኝ።የሀገርድህንነትለመመለስከተፈለገበወታደርብዛትናበመሳርያብዛትአይደለም።ለምን?ከስርመሰረቱየስነምግባርትምህርቶችንያስፈልጋል።አንድበመቀጠልየዘመኑቴክኖሎጂየወለደውተጽእኖምቀላልእንዳልሆነእወቁት።ይለራሱየሀገርንሰላምምያናጋልናነው።ድሮስልክስላልነበረረባሹምእስከዛውምበትንሹነው።አሁንግንልክፖሊስየሌባሕግያወጣልሌባምየሚሰርቅበትሜላይቀይሳል።ነውየአሁኑያለውዘመኑመንግስትከላይሕግቢያወጣመንግስትሳያወጣትጋዜጤኛውምግለሰቡምይሁንበፈለጋችሁትውሰዱትናይወጣልይህደግሞየሚያሳየንየሚስጥርአለማስጠበቅናበቀናልቦናለሀገሬባይከልቡየሚሄድየለምነው።ለኛየሚያስዋጣውከአሁንበኋላግንበንግግርማመንናበመነጋገርሐሳብበሐሳብመዋጋቱይሻላልእንጂጦርነትእኛንሊጨርሰንነውእንጂሊያለማንአይደለም።እናስተውለው።❤❤❤
@yamitsega4189
@yamitsega4189 4 месяца назад
Conflict indicates there is a problem which led to war which breads war.
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 3 месяца назад
ቀይለባሹ ከአብይ አይተናነስም ደንቆሮነው (ድልለተገፍዉ ወገኔ ለአማራህዝባዋ ሀይል ፍኖ
@AbduMehamed-r5e
@AbduMehamed-r5e 4 месяца назад
አብይአህመድህዝብንለመበቀልየመጣአረመኔዳቢሎስነው
@milionephrem489
@milionephrem489 4 месяца назад
❤አቢቹ ጀጋኑ ኢዩ❤ 😂😂😂😂 እናንተ ስትወሸክቱ ስትዋሹ መንግሥት ስራ ላይ ነው። ምድረ ሠገጤ ባንዳ ሌባ ጅላንፎ ሸለፈታም ሁላ። ምነው ጩኸት በረከተ? ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር። ኢትዮጵያ እውቀት አልባ እንጂ አዋቂ ሰው ማፍራት ካቆመች ሰነበተች። እነ ሰለሞን ሹምዬን አይነቱን ዘረኛ ባንዳ ሸለፈታም ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲዘላብዱ ከማየት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? መንግስት የለም ወይ ብሎ የሚጠይቅ የደናቁርት ስብስብ በዛ ምነው? ከረባት ያሰረ ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ካሜራ ፊት ተቀምጦ እዛ ምስኪን ህዝብ ላይ ጥላቻ ይዘራል። የእውቀት ድርቀት የያዘው መንጋው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የነኝህን እንቶ ፈንቶ እየሰማ ይቆዝማል። ኢትዮጵያዊው ሁሉ እንዲህ ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? 😂😂😂😂 መንግስትን በመቃወም የሚመጣ ፀጋ የለም። ሱፍ ከረባትህን አውልቀህ ጣልና ዶማ ይዘህ ቆፍር። ሀበሻ ሳይሰለጥን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው። ሸለፈታም ሁላ። 😅😅😅😅
@AshagriaTekle
@AshagriaTekle 4 месяца назад
Keep up the great conversation please
@hailem9116
@hailem9116 4 месяца назад
የምትሰጡትን ስም እየለያችሁ መሆን አለበት ግዛቸው ሙሉነህ የሚባል የኮሚኒኬሽን ባለሙያ የለም አማራ ክልል ውስጥ ምናልባት አዲስ ሚዲያ ኔትዎክ ላይ ካለ ፍልጉት ዳግመኛ በአማራ ህዝብ ስም ብአዴን የሚባል የጭን ገርድ የሚይዘው ስልጣን የለም
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 2 месяца назад
❤እጁ በደም የተጨማለቀ መንግስት አለ ብሎ የሚያስ ዜጋ የለም አቶ አቢይ በምላስ የሰላም ና ልማት አባት በተግባር ሴራ መርዘኛ እብድ ነው❤
@alemgena989
@alemgena989 4 месяца назад
አዎ ጉራጌ ክልል ነጻነቷ ሙሉ በሙሉ ተዳፍኗል መንግስት እራሱ ነው ሰላም የሚያነሳው ።
@habibasauid7756
@habibasauid7756 4 месяца назад
እዚህ ቦታ ላይ በታም ይወራል ግን ኢትዮጵያን ከለችበት ቾግር ምን ያሆል ያወታል አብይን አኔ ማንም አይነከኝም ብሎለል ሀገሪቱ በአንድ ግለሰብ አይምሮው በሰይታን የማምን ሰው ላይ ወድካለች ምንም ብትሉ የምከይሩት ነገር የለም
@hercules1921
@hercules1921 4 месяца назад
ለመንግስት ፕሮፖጋንዳ የመጡትን መስማት በራሱ ያማል!! በየሚድያውና አደባባዩ የሚፎክሩትን መሪዎች ወሬ ነው የደገሙት
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 4 месяца назад
ሀገራችን ውስጥ ለተከሰተው የሰላም እጦት ዋነኛ ምክንያት ''ደካማ መሪ ነው''።
@tarikuzinaro-qu9ss
@tarikuzinaro-qu9ss 4 месяца назад
Ato Solomon you are doing great job in your program. Would you please arrange about unjust acts and this unjust leads the people to unrest of society? Thank you.
@shalom4024
@shalom4024 4 месяца назад
Very helpful program
@tube-fo5ev
@tube-fo5ev 4 месяца назад
Excellent discussion! Much respect for you .
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 4 месяца назад
ሰሌ ሁሌም ተማሪህ ነኝ በጣም ውስጤ የሚከነክነኝን የመወያያ ሀሳብ እንዲህ ከውስጤ እንዲወጣ ስላደረክ አመሰግናለሁ:ውስጣችን የሚያመንን ፍርጥርጥ እረገን ማውጣቱ በራሱ ኡህህህህ ብየ ተንፍሻለሁ!!! አመሰግናለሁ!
@amenealigaz6939
@amenealigaz6939 2 месяца назад
👌
@foziamohamad8438
@foziamohamad8438 4 месяца назад
ስለ በተ ሁርገሳ ለምን ዝም አላቹ
@AbigAbiy-yr3qg
@AbigAbiy-yr3qg 4 месяца назад
Abs
@GrtachewKiros
@GrtachewKiros 4 месяца назад
ሰለ አማርካ ምርጫ አንድ ተዋያያይ ሰናገር ሰማሁኝ አማርካ እና አትዮጵያ ለመነጻጸር ነዉ የእትዮጵያ ምርጫ ሱሙ እንጅ በተግበር የለም ሁሉ ተቃዋም አሰረ ገዘጠኛ አስረክ ምርጫ ተደረገ 100 በመቶ ብልጽግና አሸነፈ ተባለ ጫዋታ ነዉ መንግሰት በህግ እና በዉይይት ካልሰራ አሁን ካለዉ ችግር ተባብሶ ይቀጥላል እሳቱ ለሁሉ ያቃጥላል ቆም ብላቹ እሰቡ ፓለትከኞች ህዝቡ ተጎጅ ብሆንም የሁሉ ችግር የምጠየቀዉ በአጋጣሚ ሰልጣን ላይ ያሉ ናቻዉ ቁጥር አንድ የምጠየቁ አንድ ተቃዋም ፓርቲ ሁሉ መንገድ ከተዘጋዉ ሌላ አማራጭ ይገባል
@adreesy3257
@adreesy3257 2 месяца назад
ሰላም በትክክል እንወያይ ከተባል ሰለሀገሪቱ ሳይሆን ስለህዝቡ ሀገሪቱማ ደምቢፈስባት ቢያፈሱባት ዉሀቢፈስባት ሁሉንም ተሸክማ ቺላለች ዋናው ዉዪዪት ስለህዝብ ለህዝብ ለህዝብ ማንነው እያባላ ያለው መንግስት መንግስት ስምብቻነው ገዳይ ነው አስገዳይ ነው አንድ ሰው ገዳይ ከሆነ ልጁም ገዳይ ነው የሚሆነው መንግስት ገዳይ ከሆነ ህዝቡም ገዳይ ዪሆናል እንዳጠቃላይ ቺግሩ የመንግስት ነው አመሰግን አለሁ
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 4 месяца назад
We needs selam, of course with Freedom
@የዬካውቅዱስሚካኤል
እውነት ሰለሞን ሽሙዬ ህዝብ አወያይ ከሆንክ ሰዎች እየታፈኑ እደገና አፋኞቹ በ ባንክ ብር አስገቡ ሲሉ የት ባንከ? በማን አካዎት??? ብለህ ለውይይት አታቀርብም??? በቃ በረችን እስኪመታ የሌላው ስቃይ አይገባንም??? ለሰዎች የቆምክ ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር😎
@desalegngebre-ym6gk
@desalegngebre-ym6gk 2 месяца назад
ማህበረሰቡ የነቃ አይደለም በሚለው ላይ አልስማም እንደ ኢትዮጵያውያን አዋቂ ሕዝብ የለም እውቀቱን ለመግለፅ ግን መብቱ አለ ወይ ?
@AsfaweDefare
@AsfaweDefare 16 дней назад
ወንድሜ መግደልም መሞትም ሰላም አያመጣም ሠላማዊ መንግሥ ሰላም ያሰፍናል የሚሉት ማንም አይነቀንቀንም ነው ታዲያ እንዴት ሰላም ይሥፈን ፣
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 2 месяца назад
❤መንግስት የለም ያለው በምላሱ ማር በተግባር መርዝ ሴረኛ እጁ በደም የታጠበ ነው❤
Далее