Тёмный

#Ethiopian 

Netsi’s Kitchen
Подписаться 3,4 тыс.
Просмотров 267
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Месяц назад
ሰላም ለናንት ይሁን ወደ ቻናሌ እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ❤ሰብስክራይብ ፣ ላይክ እያረጋችሁ ለምታበረታቱኝ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ እግዜር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ።❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Месяц назад
እኳን ሠላም መጣሽ ነፅዬ ሠላምሽ ብዝት ይበል ባለሽበት ዋው ዛሬ ምርጥ የዶሮ አጠባበስነው የሠራሺው መጀመራ ሽኩርት ቃሪያ ቅመማቅመሞች ተጠቅመሽ ገፈል አሠግሺው ጆሮ መሠነጣጠቅሽ ደሞ ዋው ነው ቅመሙን እዲወሥድ እና ምርጥ ጣህም እዲኖረው ነው የሚረዳው መረቁ ደሞ ለሩዝ እራሡ ይሆናል ዶሮሽ የጠበሽበት መገድ ዋው እደዚ ገፈል ሢል ዘይትም ብዙ አይወሥድም ካጠገቡ ካሮት እና ብሮክሊ በጣም ለጤና ተሥማሚ የሆነ ምግብ አሠራርሽ በጣም ተመችቶኛል እሞክረዋለው በርቺልኝ❤❤❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin Месяц назад
እንኳን ደና መጣሽ ነፂ የሚጣፋጥ ቆንጆ የዶሮ ጥብስ ነው ደሮሽን በደንብ አጥበሽ ውሀ አፍልተሽ የምትፈልጊውን አትክልት ጨምረሽ ሲፈላ ሰንጠቅ አድርገሽ ዶሮውን ጨምረሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው ልክ ነሽ ነፂ መማር የፈለገ ሰው ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ማየት በደንብ ማየት ጡሩ ነው የዶሮ መረቅ ሩዝ ሲሰራበትም በጣም ይጣፍጣል ዋው ነፂ በጣም የሚያምር አቀራረብ ነው ኮሮት እና ቡሩክሊ አድርገሽ የሚያምር ቆንጆ አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ነፅዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምር በዚያላይ በአትክልት ለየት ያለ አሰራር ነዉ በመረቅ አሳምረሽ አብስለሽ ጥብስ ቆንጆ ዘዴ ነዉ በጥራት ነዉ ሰርተሽ ያጋራሽ እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን እጅሽ ይባረክ ዉዴ 👍👈❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Месяц назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህ መጣሽ የኔ መልካም ዶሮ ተጠብሶ ከአታክልት ጋር ለየት ያለ አዘገጃጀት እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የሚያጓጓ ነው የተባረከ ይሁን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Месяц назад
ነፂዬ እንኮን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ልዩ የሆነ የዶሮ ጥብስ ይዘሸልን ሰለመጣሽ 🙏 አሰራርሸንም ወድጄዋለሁ መቀቀልሽ ግሩም ዘዴ ነው እንደዚህ ተለቅ ያሉ የዶሮ ሰጋዎች ውስጣቸው ለመብሰል ሰለማያሰተማምን ጥሩ ዘዴ ይህ ቪዲዮ ለብዙዎች ይጠቅማል ከአሰራሩ እሰከ አቀራረቡ አንደኛ👏👏👏👏👏❤️❤️😍😍
@lucytube1379
@lucytube1379 Месяц назад
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ቆንጆ ስራ ነው ሼር ያረግሽን ተባረኪ ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን 🎉🎉🎉
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo Месяц назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ለየት ያለ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም
@SamiraMTube
@SamiraMTube Месяц назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ነፂዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራረ ነው አንቺ በሰራሺው መንገደ ሰርቼው የዛሬ ስንት ወር የሰራሽውን ስልቾ ዋዉ እጂ ያስቆርጥማል እናመሰግናለን የእዉነት ልዬ ❤❤
@jonimercy
@jonimercy Месяц назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ነፂዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ጤናማ የዶሮ ጥብስ በአትክልት ነው የሰራሽው ዶሮውን በመረቁ ቀቅለሽው ቅመሙ በደንብ ውስጡ ከገባ በኋላ ሲጠበስ በጣም ነው የሚጣፍጠው እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️🙏👍
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 Месяц назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል ነፂዬ ! ዋው የዶሮውን ስጋ ቀቅለሽ ነው የጠበሽው እንዴት እንደሚጣፍጥ ! በመረቁ ሌላ ምግብ መስራት እንችላለን። በጣም ቆንጆ የዶሮ ጥብስ ነው ያሳየሽን። እንደሁልግዜው በጣም እናመሰግናለን።
@mulutube2116
@mulutube2116 Месяц назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ እና ልዩ አትክልት አድርገሽ እንደ መረቅ ቀቅለሽ ከዶሮ ጋር ከበሰለ በኃላ ዶሮውን አውጥተሽ ለብቻ የጠበሽበት መንገድ ልዩ ነው አበሳሰሉ አቀራረቡ ምርጥ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Месяц назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ ነፂዬ ይህንን የሚያምር ውድ ውድ ዲታይ የሚያስጎመዥ ልዬ ና ጣፋጭ ምግብ ለሰራሽልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Месяц назад
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ነፂዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የዶሮ አጠባበስ ነው ያሳየሽን በመጀመሪያ አትክልቱን ከዶሮው ጋር ቀቅለሽ ዶሮውን ጠብሰሽ አሪፍ ምግብ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ
@zinatube
@zinatube Месяц назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ነጺ እህቴ ቆንጆ የዶሮ ጥብስ አሠራር ነው ለአይን የሚስብ በፕሮቲን የበለጸገ ሰርተሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@simplicitytasty18
@simplicitytasty18 Месяц назад
Waaaaw it looks very tasty and yummy👍👍👍👍👍
@kershfood8611
@kershfood8611 Месяц назад
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻welcome good 👍🏻Very nice ❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Месяц назад
ሼር ትንሽ ቆይቼ አደርጋለሁ😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Месяц назад
ነፂይዬ ሼርርርርርር❤️❤️❤️
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l Месяц назад
Thanks ❤❤❤
@felanatube
@felanatube Месяц назад
Great job netsi w
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Месяц назад
ፈላናዬ የኔ አስታዋሽ አመሰግናለሁ ።
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Месяц назад
ነፂዬ እንኮን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ልዩ የሆነ የዶሮ ጥብስ ይዘሸልን ሰለመጣሽ 🙏 አሰራርሸንም ወድጄዋለሁ መቀቀልሽ ግሩም ዘዴ ነው እንደዚህ ተለቅ ያሉ የዶሮ ሰጋዎች ውስጣቸው ለመብሰል ሰለማያሰተማምን ጥሩ ዘዴ ይህ ቪዲዮ ለብዙዎች ይጠቅማል ከአሰራሩ እሰከ አቀራረቡ አንደኛ👏👏👏👏👏❤️❤️😍😍
Далее
#Ethiopian#food#@netsiskitchen
7:37
Просмотров 181
Growing fruit art
00:33
Просмотров 2,3 млн
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 1,2 млн
Most Delicious Vegan Ethiopian Food Recipe
16:52
Просмотров 8 тыс.
#chiken#alfreredo#pasta
11:06
Просмотров 150
#Chiken#kebab#recipe
5:05
Просмотров 191