Тёмный

Ethiopian Food - How to Make Ergo - በሁለት አይነት መንገድ የእርጎ አሰራር 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 317 тыс.
Просмотров 147 тыс.
50% 1

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Опубликовано:

 

17 ноя 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 134   
@NS-xc3di
@NS-xc3di 4 года назад
አማርኝ አመሰግናለው ባረብኝ شكرا ሹክረን English thank you So mach ረጅም እድሜ ለናቶቻችን አሚን
@wubayehukebede9917
@wubayehukebede9917 4 месяца назад
እናታችን እግዚያብሄር ይስጥልን።
@thereisonlyone6357
@thereisonlyone6357 4 года назад
Emama, Thank you for showing us how to make yogurt. I tried it differently before I watch your video. I boiled some organic whole milk, let it cool and added one tablespoon store bought organic yogert and stored it in a warm area with blankets covered for 24 hours and it come out really good.
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 4 года назад
ወይ፡፡ እማማየ፡፡ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እናመሰግናለን
@surafeltefera7664
@surafeltefera7664 3 года назад
ተባረኩ አድሜዎት ይርዘም!!! በጣም ነው የምንወድዎት በተለይ ላጤዎች :)
@truth2232
@truth2232 3 года назад
Remain blessed brother
@meki620
@meki620 4 года назад
ውይ እማማዬ እድሜ ይስጦት አመሰግንዎታለው Respect ✊!!!!
@user-en2ko7ui4d
@user-en2ko7ui4d 4 года назад
እምዬ እናመሰግናለን!!ሙያዎት፣ ፅዳቶትንና ኩሽናዎትን ስወድላቹ እኮ
@xanaanshaatocade4895
@xanaanshaatocade4895 4 года назад
Thanks mom I love ergo I will make for my family
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 4 года назад
*ትክክል በገጠሩማ ቅል ነበር ወተቱ ከታለበ ብሓላ ቅሉ ታጥኖ ወተት ይጨመርበታል በ 3 ይርጋል እርጎ ይጠጣል አሬራ ይገፍና ቅቤም ይወጣዋል እድሜ ይስጠልኝ እማየ*
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 года назад
I am happy to see your kitchen and you are the best of the best. Yene balemuya!
@fevenasefa4463
@fevenasefa4463 3 года назад
Thank you for sharing . I am learning from you a lot
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 3 года назад
በጣም ደስ ይላል እኔም እንደሱ አርጌ ነው ይምስራው እጆት ይባረክ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 3 года назад
እማምዬ እድሜና ጤና እመኛለሁ ሁሌም ኑሪልኝ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 4 года назад
ማምዬ በጣም ነው እማመሰግንሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ኢንሻ አሏህ እኔም እሞክረዋለሁ
@netsitube8087
@netsitube8087 4 года назад
Ejish yibarek emamiye betam new miwadish
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 4 года назад
Enem ewdshalehu Netsi...amesegnalehu le tiru asteyayetish
@habesh0578
@habesh0578 4 года назад
Yemitebikew video neber thank u Emamaye
@jolememeru471
@jolememeru471 4 года назад
ማማዬ ስዊዲሽ እኮ !!!! እማዬን ትመስያለሽ
@قماشة
@قماشة 4 года назад
ماشاء الله ...
@hiwotahmed7027
@hiwotahmed7027 4 года назад
Thank you 😘😘
@wudeyigzaw7447
@wudeyigzaw7447 4 года назад
Thank you
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 4 года назад
እማ ኮ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ እማ
@user-xg5eq3yn5c
@user-xg5eq3yn5c 4 года назад
የእኔ ውድ እናት ሥወድሺ ወሏሒ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@abbyhabtemariam9490
@abbyhabtemariam9490 2 года назад
Good Job 👏love it
@asmaraabreha1877
@asmaraabreha1877 4 года назад
Ejot ይባረክ
@bona2318
@bona2318 4 года назад
እማማዬ እጆዎት ይባረክ
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 4 года назад
Fetari yibarkot Ema
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 года назад
Thanks mamiye
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
EGZABEHARE yestelen kongo asermareshen
@semharyemane582
@semharyemane582 4 года назад
Thanks
@hiwijo6578
@hiwijo6578 4 года назад
Enameseginalen mamaye , ye weyra enchet kefelegu On Amazon olive stick bilew order mareg yichlalu enate
@twins_gunnersyabkal7481
@twins_gunnersyabkal7481 3 года назад
Thank you Mumy
@user-dy1wc4gn6j
@user-dy1wc4gn6j 8 месяцев назад
እማኮ በጣም ጥሩ ይቺን አሰራር በኒዶም ወተት እና በሆላንድ እርጎ በቀላሉ መስራት ይቻላል
@kananelofxlempe6914
@kananelofxlempe6914 2 года назад
Thanks mami 👏👏👏👏
@dameabdujebar4953
@dameabdujebar4953 4 года назад
Yene inat betem thank you
@mowel576
@mowel576 4 года назад
Tanx mama
@emudesta3352
@emudesta3352 4 года назад
Danke Mama
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c 2 года назад
ማምዬእጅሽይባረክ🌹ማንኛውምወተትአይሆንም
@user-om3io5vv1b
@user-om3io5vv1b 4 года назад
እግዝአብሄር ይስጥልን
@jdkjjdkdd7350
@jdkjjdkdd7350 3 года назад
ቅቤውን የሰራሽው ላላየነው ደግመሽ ብታሳይን ደስ ይለኛል
@fevenasefa4463
@fevenasefa4463 3 года назад
Good job 🙏🙏🙏🙏💕
@tigistabreha392
@tigistabreha392 Год назад
Thank you 💖💖💖💖💖💖💖💖
@mosesbell8169
@mosesbell8169 Год назад
Emam Betam balemuya egzer ejoten yibark rejim edemena tena ke tsegaw gar yisetot
@leyatlema
@leyatlema 4 года назад
ewey gorebetesh enkuwan baregegnena betadelku swedesh mom❤❤
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 года назад
እምዬ እድሜሽ ይርዘም በእውነት
@azet5205
@azet5205 Год назад
እናመሰግናለን የኔ እናት
@nanihabesha8810
@nanihabesha8810 4 года назад
yene wd mamye tnx wddddd
@gelameazaayele7590
@gelameazaayele7590 4 года назад
የተስበቀ እርጎ ይመስላል ።እኔ ማውቀው እርጎ ግመስ ቆርስ ሲል ነው ።
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 года назад
እሱ በሐራችን በኢትዮጵያውያ ነዋ እንደሱ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
@@user-vh3tp5dv4y እዚም እንዳገሬችንነው እኔ ቤሩት ነኝ ሴትዬ ትሰራለች ልክ እንደምንገዛው ነው የሳቸው በማኪያ የተመታ የተማሰለ መሰለ
@mimia6063
@mimia6063 4 года назад
በ Whipping cream የተሰራው ቁርስ የሚል ይመስላል (በ Sour cream የተሰራው ቀጠን ብሏል ግን እሞክረዋለሁ ty
@aselefechbalcha6277
@aselefechbalcha6277 4 года назад
እንዴት እንደምወድሽ ምን አለ ሁሉም ሰው እንዳቺ ቅን ቢሆን ማለት ሙያ የሚደብቁ ብዙ ሰዎች አሉና
@moezein7063
@moezein7063 3 года назад
Hii
@user-tl1dk7ox7d
@user-tl1dk7ox7d 4 месяца назад
ትክክል
@tgmarewimarewi3795
@tgmarewimarewi3795 4 года назад
ማምያ በርቱል ያምራል
@hiwotmulugeta.h3963
@hiwotmulugeta.h3963 4 года назад
Mamay edeme na tena yestelegne
@phoneshop8889
@phoneshop8889 3 года назад
Mammye bet am enamesginalen enem le ligoche betru huneta new yeserahut amesegnalew beziw ketyi😙😙
@azizaahmed6611
@azizaahmed6611 2 года назад
Betam yamral destaye
@sumyamekonen6153
@sumyamekonen6153 9 месяцев назад
ማሸአላህ
@tikiklrenato2161
@tikiklrenato2161 4 года назад
Yene wedddddddd ❤❤❤❤ enata memhera nurlien
@martayohannes1745
@martayohannes1745 3 года назад
ንጹ ወቴት አላገኝ ም ግን እትዬጽያ ነው ምኖረው
@samyon99d46
@samyon99d46 4 года назад
Thank you! May God give you long life!
@user-pc7bq7hk1v
@user-pc7bq7hk1v 4 года назад
እናታችን። ሠላምነሑልን እዲሜይሥጥልን
@lidiawerasi1489
@lidiawerasi1489 4 года назад
❤️❤️❤️
@tigistabreha392
@tigistabreha392 Год назад
You are the best a symbol of Ethiopian women and you are very a classy elegant
@Thanks.god123
@Thanks.god123 4 года назад
Wey Mamaye Endet Endeguaguawe Gen Tenadame Yet New Yemigegnewe?
@marthagenebo1765
@marthagenebo1765 4 года назад
Thankyou❤❤🙏🙏
@YeWahaMarMedia
@YeWahaMarMedia 4 года назад
የማምዬ ወዳጆች ቤቴን ጎብኙልኝ
@gizegize-eb8ql
@gizegize-eb8ql 4 месяца назад
❤❤❤❤
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 4 года назад
👍🍂👍
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 3 года назад
እማምዬ አሜሪካን ሀገር ከገባሁ አስራአምስት አመቴ እርጎ በአይኔ ይዞራል እጅሽን ይባርከው በእርግጠኝነት ለገና በዓል እሰራዋለሁ ።
@tigabneshassfaw9425
@tigabneshassfaw9425 3 года назад
Amaregn Esky tikkikilegna ergo aserar asayn
@muluworkgemeda643
@muluworkgemeda643 3 года назад
❤️❤️🖐
@ejigmesele1957
@ejigmesele1957 4 года назад
Thank you mama Where do I get tenadam?
@helenlema1943
@helenlema1943 3 года назад
ጤናዳም በየሀገሩ አለ
@konjitalemayhu7241
@konjitalemayhu7241 3 года назад
Mame endat neshilg! Ergo lemesrat felge anchi yechemrshiw ayenet prodact yelegnem, tadeya endat lesera echlalew?????
@user-mh2qm8bw5g
@user-mh2qm8bw5g 4 года назад
ረኮሜቶች እማማ ብላችሁ መጨረሻ ላይ አይ አይባልም እማማ በጣም ነው ምወደዎት ማዘርዋ ወይም እናቴ ብትሏቼው የተመረጠነው
@rahelloveTube
@rahelloveTube 4 года назад
Jegena enat nowet yebetulgn
@abifuza893
@abifuza893 3 года назад
ሰለም።የአገሬልጅ።ዛሬሑለትግሰአኝሸ።ሰለእረጉ።ሌላዘዴማለትበተነሹ።ክሬምለመንትጨምረለሸ።።አሑንባፈላሹወት።ሶስትማካእረጎከጨመረሸበት።በቃው።ሌላውደሞ።አሬራሲፈጥረ።መበላሸቱአይደለም።አሬራው።ማለትየሚፈጥረወ።ወሓ።ባይታሚነቱ።ተፈልጎአይገኝም።እኔ።ሰባትቤትነጘ።ቤቴላምአለንቅቤ።አይብ።አጉዋ።እናቀረበ።አለን።አመሰግንአለሑ።ከሰማቹጘኝባባ።ቦሔቃረ
@sewing3188
@sewing3188 4 года назад
እድሜ ጤና ማማየ ይሰጥልን
@fikerlove5710
@fikerlove5710 4 года назад
Edmiy ena tena yistlen ! Adane Tadelehal !
@mehdiyamohammed3097
@mehdiyamohammed3097 4 года назад
Mamay enkuan dena metulin 1000 amet nurulinnnnnnnn
@mariyammariyam1012
@mariyammariyam1012 3 года назад
አገርቤት ለምሳሌ።ክሬሙው በቀላል ላይገኝ ይችላል
@samrawitbelay3226
@samrawitbelay3226 3 года назад
I love you mother
@jerusalemethiopia6190
@jerusalemethiopia6190 Год назад
የእርጎ እንስራ/ገንቦ እንዴት ይሟሻል?
@fafitube1828
@fafitube1828 4 года назад
በወተትም ይሠራል ክሬም ሳይጨመር ወተቱን ሞቅ ካለ በኃላ አሬራ መጨመር ግን ወተቱ በጣም ያልሞቀ መሆን መቻል አለበት ወዴ አይብ እንዳይቀየር አሬራ ከጨመሩ በኃላ እስከሚረጋ ቅዝቃዜ በሌለበት ቦታ ማስቀመጥ ሲረጋ ፊሪጅ ጨምራችሁ አቀዝቅዞ መጠጣት ይቻላል
@zainabomer5801
@zainabomer5801 4 года назад
Mokrshe tawukiyaleshe mar kutershen lakilgi
@zainabomer5801
@zainabomer5801 4 года назад
Kutershenlakilgi
@fafitube1828
@fafitube1828 4 года назад
@@zainabomer5801 አዎ አሬራ ካላገኘሽ ዩገርት (ዝባዲ) ትንሽ እርጎ መጨመር ትችያለሽ
@hanikayoutube7228
@hanikayoutube7228 4 года назад
እስኪ ቅቤ እንዴት እንደሚሰራ ንገሪን
@hanikayoutube7228
@hanikayoutube7228 4 года назад
አሬራ ማለት ኣአበን አይደል
@ytttyytheryu2462
@ytttyytheryu2462 Год назад
የአብሺ ወጥ አሰራሪ
@helenreta172
@helenreta172 3 года назад
የሎሚ ጭማቂ መግባት አይችልም አሲድ ስለሆነ አይስማሙም ከተሳሳትኩኝ አርሚኝ እማዬ
@user-zg5pv1no4s
@user-zg5pv1no4s 4 года назад
የቅቤውን አሳይን
@hnanyssin3437
@hnanyssin3437 4 года назад
መሚ አህለን ነፍቀሽኝ ነበር
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 4 года назад
ማዘር የጽገር ቅቤየሥሩበትየት አለ እኔ በጣምእፍልጋለሁእንዴት.አላየሁትም
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 4 года назад
ዌቪ ክሬም አንድ እጅ ዌቪክሬም ሁለት እጅ ውሀ እድርገን በብሌንደር ብሌድ ታደርጊዋለሽ ቅቤ እስከሚወጣው ድረስ በደንብ አድርገሽ ቢሌንድ ታረጊዋለሽ አሰረሬ እንዲህ ነው
@habtamushiferaw9952
@habtamushiferaw9952 3 года назад
Mamiye koo kitchen sii machii
@helenlema1943
@helenlema1943 3 года назад
ለስንት ግዜ ማስቀመጥ ይቻላል ?
@moiene4498
@moiene4498 4 года назад
I don't understand the name of the plants could you tell me in English please? I will enjoy to test it 😍
@user-lu5wx1kq9z
@user-lu5wx1kq9z 4 года назад
moi ENE it’s called Rue plant
@moiene4498
@moiene4498 4 года назад
@@user-lu5wx1kq9z thank you very much
@adiamteklehaimanot3397
@adiamteklehaimanot3397 4 года назад
Good job Mommy 👍👏👏
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 года назад
ማሚዬ እንኳን በሠላም መጣሽ
@abiydeyasa6262
@abiydeyasa6262 4 года назад
Tenesh videowen ater beyadergut teru neber
@abinetalemu8793
@abinetalemu8793 4 года назад
2 ken mulu wuci new yemkemetew?
@Lulbahri551
@Lulbahri551 2 месяца назад
Awo
@aselefechbalcha6277
@aselefechbalcha6277 4 года назад
መልክ ስጠኝ እንጂ ሌላው ችግር የለም አለች ሴትየዋ?
@jklmnk9596
@jklmnk9596 3 года назад
Bale muya adregn enji lelaw ged yelem..
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 года назад
ዋዉ ማማዬ ግን ክሬም ሳይጨምሩ በእሪጎ እርሾ ይጠቀማሉ ዘጠኝ ሰዓት ቢፈጅ ነዉ ስረጋ ፍርጅ ማስቀመጥ ወተ ቱን አፍልተዉ ቀዝቃዝ ስል እርጎ መጨመር አለቀ
@mariyammariyam1012
@mariyammariyam1012 3 года назад
0521542684 እህት ፍቃደኛ ከሆሽ በውስጥ ታስርጅኛለሽ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 года назад
@@mariyammariyam1012 ማር መጀመርያ ወተት ታፈያለሽ ከዚያ ትንሽ በረድ ሲል የሚሸጠዉ እርጎ አለ አይደለ አንዱን ከፍተሽ በጥብጠሽ ትጨምርያለሽ ከዛ ብረድስቱን በፍጣ ትሸፍኛለሽ ለምሳሌ ማታ አድርገሽ ከሆነ ጥዋት ላይ ረግቶ ታገኛለሽ ከዛ ፍሪጅ ዉስጥ ታስገቢያለሽ አለቀ
@mariyammariyam1012
@mariyammariyam1012 3 года назад
@@yordanosmamo6642 አመስግናለው እህት እሽ እደሚሳካ ተስፍ አለኝ
@eteneshdesta1211
@eteneshdesta1211 2 года назад
እናቴ ይሆናል በ3ተኛ ቀን ይረንል በበተር ሚልክ ይስሩት ማሞቅ አያስፈልግም
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g Год назад
በቀዝቃዛው? ነው ይቅርታ
@user-lm7qu1go1i
@user-lm7qu1go1i 4 года назад
ማስተከ።የሚባል አለ።እጠኒው
@woinshetdemisse5893
@woinshetdemisse5893 4 года назад
ኮሰርት ቢጨመርበትስ ማዘርየ?
@samrawitbelay3226
@samrawitbelay3226 3 года назад
What is cosert
@woinshetdemisse5893
@woinshetdemisse5893 3 года назад
@@samrawitbelay3226 የ ቅቤ ሲነጠር የሚጨመርው የቅጠል አይነት
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 года назад
የእኔ. ሴቶዮ ልክ እንዳንቺ ነው እምትሰራው እምቤት ውስጥ. ከመረች 1ሳምት ሆኖታል 😳😳😳😳😳እና እምታስቀምጠው በሸክላ ድስት ነው እንደው እንደ ኢትዮጵያ. ብያ አልኳት ስሪ ትለኛለዕኔ አልችልም አልኳት
@helenlema1943
@helenlema1943 3 года назад
እርጉ ማለት የረጋ ማለት ነው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
ከፍሪጂ የወጣ እርጎ አይሆንም ላሉት በደምብ ይሆናል
Далее
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05