Тёмный

Ethiopian Food Shiro - አጫጭር ጠቃሚ ነጥቦች - ሽሮ 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 2 года назад
እንካን በድን መጡ ማማዬ ጥፍት ብለው ነበር እኔ ምንሆኑ ብየ አስብኩ እኛ ትምህርት ቤት እናመስግናለን ማማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mahletgrim
@Mahletgrim 2 года назад
Enkuan dena metu Mamay meary
@simeneshtsegaye4264
@simeneshtsegaye4264 2 года назад
ማሚዬ እንኳን ደህና መጡ😍😍😍
@elsafikadu6202
@elsafikadu6202 7 месяцев назад
እናቴ በጣም ጠቅመውናል እግዚአብሔር ይባርኮት!!! የኛ ቅን...ስላየኖት ራሱ ደስ ይለናል❤
@bmtq
@bmtq 2 года назад
ማሚዬ Welcome🌸🌸🌸💕💕 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ💕🌸🌸🌸
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 2 года назад
እንኳን ደህና መጡእ ናታችን የት ጠፉ እያሎኩ ነበር
@hannatadesse2117
@hannatadesse2117 2 года назад
Welcome back so happy to see you
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 2 года назад
"ሽሮ መበላት ያለበት በትኩሱ ነው" 👌👍
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
ማማዬ የት ሄደች ብዬ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ
@sofi-Tube
@sofi-Tube Год назад
ሰላም እማማ ጎበዝ ምግብ ትችላላችሁ ማሻአላህ ይጠብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጄች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ጤና አንድነት ፍቅር መተሳሰብ እና መተዛዘን ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አብሺሩልኝ
@walterartis7587
@walterartis7587 2 года назад
No sub-titles for english
@rahelsamuel5738
@rahelsamuel5738 2 года назад
Selam Emmama enkuwan beselam metu
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 года назад
የኔ ባለሟያ እናት እንዴት እንደምወዴት እኮ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከጤናጋ ይስጥልን😘😘😘😘
@tootahassan958
@tootahassan958 Год назад
እናቴ እንኳን ደህና መጡ ።እናቴ እኔ በውስጥ መስመር ባገኝሁ ደስ ይለኞል እና በውስጥ መስመር ማውራት ፈልጌሁ ነበር እናቴ በኮመንት አሳውቁኝ
@hananlxd5186
@hananlxd5186 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽልን ማማየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@misrakaragaw1549
@misrakaragaw1549 5 месяцев назад
Mother your amazing you show us how to prepare Ethiopian traditional food. Thank you so much! keep coming always please.
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 Год назад
Enate Endet Noti Video Keleku Koyu Eko Beselam nwe AYdel Emayiye? Selam Hunulun Balubet!
@tsedeypaulos9101
@tsedeypaulos9101 2 года назад
ጠፍተውብኝ recent video search አድርጌ ነው ያገኘሁዎት።
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd Год назад
ማማዬ ሰላም ነው ?
@Zetsion
@Zetsion 2 года назад
enwedewotalen
@roottekele4269
@roottekele4269 2 года назад
"የሽሮ ጠላቱ ውሀ ባናቱ '' የምወዳት ወሰን ጓደኛዬ እናት የሚሉት ጎደር በሽሮ አዘገጃጀት የታወቁ ነበሩ
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
Well come back
@bekivlog
@bekivlog 2 года назад
ዋዉ አንደኛ ነሽ ቤኪ ወዶታል 🙏
@selamawithaile9346
@selamawithaile9346 2 года назад
አደው ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋር ቅቤ ለፅጉር የሚሆን ወተት የትኛው ነዉ እስኪ ንገሪኝ ።
@keyihte4966
@keyihte4966 2 года назад
ማሚዬ
@Faith10110
@Faith10110 2 года назад
ዉይ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንደገና ሳዮት፡፡ ጤን ሰላም ይስጥልኝ እናቴ!!
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Месяц назад
ማምዬ ማን እንዳንቺ ዩቱብ ላይ አንደኛ ባለሙያ ነሽ
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 2 года назад
አህለን እማማ ዬት ጠፈሽ የምወድሽ ሽሽ 🌻🌻🌻🌻
@GT-zn2ew
@GT-zn2ew 2 года назад
እንኩአን ደህና መጡ mother
@Jannah.and.Fares.Family
@Jannah.and.Fares.Family 2 года назад
A wonderful video blog thank you for participating I am here watching your good work my friend stay in touch.😊🌹
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
እማ 😘
@selamawithaile9346
@selamawithaile9346 2 года назад
በጣም የምወድሽ
@sitotakifle9917
@sitotakifle9917 2 года назад
mamaye enkuan dehna metu
@tsedeypaulos9101
@tsedeypaulos9101 2 года назад
ሰርች አድርጌ ነው ያገኘሁዎት ናፍቀውኝ
@simegneshetu5529
@simegneshetu5529 2 года назад
Well come Mami
@RodiBehailu
@RodiBehailu 4 месяца назад
ማማዬ አሉ ምነው ጠፉ ? በሰላም ነው ❤❤❤❤❤❤
@zinashwoldiys5064
@zinashwoldiys5064 Год назад
ማማዬ ፈልጌዎት ነበር እንዴት ላግኞዎት
@jery3457
@jery3457 Год назад
Mamaye selam newot tefu betam
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Год назад
እረ ማሚዬ የት ጠፉብኝ የኔ እንቁ የሴት ቁንጮ
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 года назад
shero is my favorite thank you for the show
@sabaegzabharyemsgen2267
@sabaegzabharyemsgen2267 2 года назад
Welcome back mother teftew neber
@tigistmatheos2874
@tigistmatheos2874 2 года назад
Welcome back , i was worried
@meazamamo3768
@meazamamo3768 Год назад
ማሚዬ በሰላም ነው የጠፋሽው
@roottekele4269
@roottekele4269 2 года назад
የት ነው ማየት ያለብኝ አጠረ??
@elminshe8659
@elminshe8659 2 года назад
😘😘😘😘😘
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 2 года назад
እንዴት ደስ እንዳለጘ ሳዮት ማዘርዬ ደና ኖት
@RASSY578
@RASSY578 Год назад
ማማዬ ምን ሆነው ነው የጠፉት?
@tsehaygeragrwa4242
@tsehaygeragrwa4242 2 года назад
የኔ ምሪጥ እናት ባለሞያ የምታቀሪቢልን ቢደወወች እጂግ አስተማሪ ቁምነገሪን ያዘለቢደወነዉ ካቀራረብጋ እናመሰግናለን
@dawit6731
@dawit6731 2 года назад
thanksmom😘😘😘😘👌👌🙏🙏🙏
@rahwagirmay7689
@rahwagirmay7689 2 года назад
Yene nat well come back.
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 2 года назад
ዋው የሚያምር ሽሮ ነው ማማዬ
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 года назад
❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@8877dksljfa
@8877dksljfa Год назад
now I am hungry haha
@ambibekele2519
@ambibekele2519 4 месяца назад
love it
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 года назад
እውይ ማማዬ እንዴት ኖት በጣም ቆንጆ ነው እጅ ይባርክ
@godloveseveryone1765
@godloveseveryone1765 Год назад
i miss you so much❤❤❤ are you okej mamma, hopefully you are doing great 🙏may God bless you more and more🙏🙏🙏
@betsiasefa8343
@betsiasefa8343 2 года назад
ማሚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጥፍት ብለሽብን ነበር እንኳን በሰላም ሆነ❤
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
Good
@tigistuu2859
@tigistuu2859 2 года назад
እንኳን በስላም መጡ እናቴ ከልቤ ምን ሆነው ነው ብዬ ተጨንቄ ነበር እስይ እንኳን መጡ ውድድድድድድድድ ነው ማረጎት የኔ ውድ እናት
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
Great
@hannatilahun3075
@hannatilahun3075 Год назад
የኔ ባለሙያ እንኳን ደና መጡ
@addisabinet3463
@addisabinet3463 2 года назад
Mama, አትጥፉ ። በርቱልን።
@thetiansfamily
@thetiansfamily 2 года назад
ማሚዩ እንኳን ደህና መጡ የእናት ሙያ ያስፈልገናል።
@walterartis7587
@walterartis7587 2 года назад
Im so happy your back welcome back
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 2 года назад
Wow Good See you 😊 😘 ☺️ i miss you mom 👩 😘
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 года назад
የኔ ምርጥ እናት ለምን ጠፉ በማረያም ኧረ ብቅ በሉ እማ😘😘
@roottekele4269
@roottekele4269 2 года назад
የኔናት ከየት ተገኘሽ 🌹🌹🌹
@azizaahmed5946
@azizaahmed5946 2 года назад
Destaye betam nafkeshgnal enedenegenagn efelegalew aziza negn
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 2 года назад
Selam aziza bebalefew comment lay lagegnish mokre neber commentun alayeshiwm meselegn silkishin bezi email amharic101@gmail.com lakilign endewlilishalen lijuwa negn esuwam litagegnish betam guwagutalech
@azizaahmed5946
@azizaahmed5946 2 года назад
Ahun email lay likialew kutren, yene email address aydelem, yelije mist new.
@werkineshadugna5668
@werkineshadugna5668 2 года назад
ማዘር እንኳን ደና መጡ
@tubeimfahld6445
@tubeimfahld6445 2 года назад
ماشاء الله😘😍👌👍👍
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 2 года назад
ዋው እንኳን ደና መጡ
@martagebrwold3819
@martagebrwold3819 2 года назад
Well come back ♥️♥️♥️
@ettech5814
@ettech5814 2 года назад
ሰላም ሰላም እናት የለውዝ ቆሎ አሰራር ከነ አቀማመሙ ቢያስተምሩን
@hannag8356
@hannag8356 2 года назад
Welcome back mummye 🥰💕
Далее
American Explains: How to Speak French
8:43
Просмотров 129 тыс.
ስጋ ፍርፍር ethiopan food sigafirifi
4:20
Просмотров 249 тыс.
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 930 тыс.