Тёмный

#Ethiopian 

Sara - Ethiopian Food
Подписаться 181 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ዋዉ በጣም ልዩ የጠጅ አሰራር ነው አጅሽ ይባረክ!!!
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናው👌👌💓💓
@azebayele5366
@azebayele5366 2 года назад
ትክክል ነሺ በጣም ጥሩ ነው
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ቆንጆ ጠጅ ✅🥰🥰🥰👌👌👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናው ውዴ💓💓
@ybtag7148
@ybtag7148 3 года назад
Awesome video
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
Thanks
@timana02
@timana02 3 года назад
*Super like☕👍*
@yesasye3947
@yesasye3947 3 года назад
ስታጣሪው ብታሳይ ጥሩ ይመስለኛል ካሜራ አቀራረፁም ትንሽ ....
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 7 месяцев назад
በእርቮ☝️ በጣም clear instructions. God bless you 🙏🙏🙏 በጣም ኣሪፍ ኣሰራር ነው እጅ ይባርክ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 года назад
Selamishi yibiza ehite yene balemoya like
@dimvidpro
@dimvidpro 2 года назад
በጣም አሪፍ አሠራር።
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማስገን ሰለምሽ ይብዘልን ዬኔ ውድ በጣም አሪፊ ነው በርቺልን ❤❤🎉🎉እጅሽ ይባርክ ❤🎉❤🎉❤🎉
@jamparound68
@jamparound68 3 года назад
ሐይ የሳማ ቅጠል እዴት እደሚሰራ የኢትዮጵያ ዘዴ ማለቴ ነዉ ከቻልሽ አሳይን ቅጠሉን ካገኘሽ።እናመሰግናለን ።
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 года назад
ዋውው በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 😍
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 5 месяцев назад
የጌሾውን መጠን ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 года назад
እህት የሰንትቀን ነው ጠጅ
@asegedechmamo4644
@asegedechmamo4644 3 года назад
ጠጅ አሰራር እችላለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ልዩነታችን እኔ የእህል እርሾ አልጠቀምም ያኮመጥጠዋል ጥሩ ጣእም አይኖረዉም .
@nafkoteyene1393
@nafkoteyene1393 Год назад
Wde esti tsafilgn aserarun
@فاطوماه
@فاطوماه 3 месяца назад
እዴትነው አቺ የምሰሪው አሳይን
@alemwosendesta
@alemwosendesta Год назад
እኔ በአንቺ አሰራር ሞክሬው በጣም ሃይለኛ ነው ቢዝነስ ጀምሬልሻለሁ ተባረኪ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Год назад
አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏
@padmasfoodcourt6352
@padmasfoodcourt6352 3 года назад
Very interesting and delicious honey 😋😋. All flavors are amazing 👌👌. Thanks for sharing this video 👍👍. Please stay connected always 🤝🤝and see you around 🙏🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
Thanks for coming💓💓👌👌
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ፈቃድሽ ከሆነ ቤተሠብ እንሁ🙏🏻
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ እኔ ቤተሰብ ነኝ ስለመጣሽ ከልብ አመሰግናለሁ💓💓🙏🙏
@מנורגבראיי
@מנורגבראיי 3 года назад
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 Год назад
የጠላም አሰራር አሳይን,የምትሰሪው ሁሉም ጥሩ ነው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Год назад
እሹ አመሰግናለሁ🙏❤
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Год назад
ጒበዝ በርቺ
@TigiTemsgen
@TigiTemsgen Год назад
ትኩሱቢደረግስ ችግር አለው?
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 8 месяцев назад
Wdehtye erscho kemtschemri and bira btadergi no yemschalow
@senaitfisehaye6402
@senaitfisehaye6402 2 года назад
Beyeqenu sikefet aynefsm wey?
@Ethiopia-m4m
@Ethiopia-m4m 9 месяцев назад
በየቀኑ አይከፈትም ይነፍስበታል
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 года назад
Ene Enatu hulunim 1 lay kelakiye temikew yihew be 3 tegna kenu jerekinaw lifeneda new min ladiregew???? Eyastenefeskut new yemiwelew endayfeneda feriche gin ersho aladerekum yerasu ersho silneberegn
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 года назад
በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርችልን ላመትበአል እናዘጋጃለን በርቺ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ነፂዬ💖🙏💖
@ethiodagim1651
@ethiodagim1651 3 года назад
ባለሙያ ነሸ ጎበዝ
@sebelgebr8553
@sebelgebr8553 9 месяцев назад
ሢከፈት፡ሢዘጋ፡አይነፍሥበትም፡ግን
@alemaman2914
@alemaman2914 3 года назад
Looks great 👍🏼
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 2 года назад
Yeregwede
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 года назад
Errrrrr minale 3 ken enkuwan bitebikiw
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 3 года назад
Good job 👏 👍
@ketkzeamado8913
@ketkzeamado8913 2 года назад
በጣም ጎበዝ የኔ ጀግኒት አይዞሽ በርች
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 3 года назад
ሰላም ሰላም እህቴ በርቺ ላይክ ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በይ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
ሰላምሽ ይብዛልሽ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ እሺ አሁኑኑ መጣው👌👌💓💓
@beki3403
@beki3403 Год назад
​@@sara-ethiopianfood በውጭ ምንኖር የጌሾውን እንጨት እዴት ማግኝት እንችላለን
@bemnetgirma5126
@bemnetgirma5126 Месяц назад
ሰፍ ያለዉ ማር ከሆነስ
@wosenemengistu2034
@wosenemengistu2034 3 года назад
Thank You
@fikirteabelti6023
@fikirteabelti6023 2 года назад
👏🏿
@eyuayele3170
@eyuayele3170 Год назад
ለገና ጠጅ ለመጥመቅ ፈልጌ ነበር እባክሸን ለ6ኪሎ ማር ምን ምን ያህል ውሃ እና ጌሾ እንደምጠቀም ንገሪኝ
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 Год назад
ስድስት ኪሎ አስራሁለት ሊትር ይሰራል
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 Год назад
እንደኔ ጌሾ ባይበዛ ግማሽ ኪሎ ጌሾ እሷ እንዳረገችው ቀቅለሽ ወይ አምሰሽው
@user-be8sz6tx3g
@user-be8sz6tx3g 2 года назад
ለማፍላት በእርሾ ፈንታ ለምን ብቅል አላደረግሽም?
@sarakessete1494
@sarakessete1494 Год назад
👍❤🙏👏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
👀😍
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
ብርዝ በጣም እወደለሁ ሰለአካፈልሸን ከልብ እናመሰግናለን
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 3 года назад
Bravo
@alesalema7371
@alesalema7371 3 года назад
በጣም ቆንጆ ጠጅ አጣጣል ነው ግብጽ እጅሽ ይባረክ በርቺ።
@alesalema7371
@alesalema7371 3 года назад
ጕበዝ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 года назад
እናመሠግናለን
@BezTube1627
@BezTube1627 3 года назад
ቆንጆ የጠጅ አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ👍👍♥️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቤዝዬ💓💓👌
@titiabebe4310
@titiabebe4310 Год назад
Not Eritrean Drink Ethiopian Drink Ok!
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 года назад
በጣም ቆንጆ ስራ እንዴት እንደሚሰራ አላቅም ነበር አመሰግናለሁ🙏🏾
@aynukassa9537
@aynukassa9537 2 года назад
Gesho betkus yichmeral ebakesh
@fikiritegeitinet6466
@fikiritegeitinet6466 2 года назад
በጣም ቆንጆ አስራር ነው
@elsamitch8610
@elsamitch8610 3 года назад
ዋው በጣም ቆንጆ ቻናል ነው በርቺ ብቅ በይ ቤቴ!
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ኤልስዬ እሺ አሁኑኑ መጣው💓💓👌👌
@nestaneteliyas6543
@nestaneteliyas6543 3 года назад
እጅሽ ይባረክ
@mahi5885
@mahi5885 2 года назад
thank you
@Ancient_AI-x1u
@Ancient_AI-x1u 10 месяцев назад
ዛሬ በጥብጫለሁ ዉጤቱን የዛሬ ሳምንት
@tigistyemariyamljicell5310
@tigistyemariyamljicell5310 2 года назад
Wwoowwuu yene malkam tabaraki konjo taji new❤️
@kassahundeneke257
@kassahundeneke257 2 года назад
min yahil gram ersho ena min yahil gram gesho altenagershm
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 года назад
የእኔ ቆንጆ በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ
@tesfayesemagn9045
@tesfayesemagn9045 3 года назад
Balemuya neshe
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አመሰግናለው🙏🙏
@halimahalima1369
@halimahalima1369 Год назад
አለ ጌሾ መስራት አይቻልም
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 3 года назад
ባለሙያነሽማር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው❤🙏
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 года назад
ለ ገና ቆንጆ ጠጂ አሳየሸን እናመሰግናለን🙏🏼🙏🏼
@hiwotgonder594
@hiwotgonder594 2 года назад
በውሃ ጌሾውን ብንቀቅል ይበላሻል?
@aakyaa3128
@aakyaa3128 3 года назад
Woow❤️❤️❤️
@wetamekuriau8933
@wetamekuriau8933 2 года назад
የጌሾ እንጨት ከየት ይሸጣል
@hiwimenge190
@hiwimenge190 3 года назад
yene konjo ejsh ybarek berchilgn
@yehuwaleshettekle6165
@yehuwaleshettekle6165 Год назад
እጅሸ ይባረክ ቀላል ዘዴ
@elieli1881
@elieli1881 Год назад
ዋውውውውውውውው
@phun4379
@phun4379 Год назад
ጎበዝ!!
@الحمدلله-ب2ر9ي
@الحمدلله-ب2ر9ي 3 года назад
💜
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 года назад
Errrr ersow beza
@Hasentube19
@Hasentube19 3 года назад
Arif new emhu barch
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ👌👌💓💓
@የድግልማሪያምልጅ
@የድግልማሪያምልጅ 3 года назад
@@sara-ethiopianfood ሀይ
@samikahsai3114
@samikahsai3114 2 года назад
Brava 💙❤💚👍👏🌹
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 3 года назад
በጣም ባለሞያ ነሽ ♥️♥️
@tringobetre2916
@tringobetre2916 2 года назад
ማሩ ዩት ነው የሚግኘው?
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 2 года назад
ግሮሰሪ እስቶር አለ
@alemaman2914
@alemaman2914 3 года назад
Thank you 🙏🏽
@yemenashumamo8278
@yemenashumamo8278 2 года назад
Gobez
@mimishow6732
@mimishow6732 3 года назад
በጣም ቆንጅ ጠጅ እጅሽ ይባረክ👏🏾👏🏾❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናው ውዴ👌👌🙏🙏💓
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 Год назад
I think putting yeast is not necessary it's my opinion. Like our family used it no yeast.
Далее
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
How to make Ethiopian drink tej የጠጅ አስራር
12:12
በቀላል መንገድ የጠጅ አጣጣል
14:11
Просмотров 121 тыс.
የጠጅ አጣጣል |How to make Teji| Ethio lal
11:58
ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
26:25
Просмотров 132 тыс.