Тёмный

Fileklek ፍልቅልቅ 1ኛዙር መስከረም 17 2013 ዓ/ም ክፍል 2/2 

Balageru TV
Подписаться 469 тыс.
Просмотров 237 тыс.
50% 1

Fileklek ፍልቅልቅ 1ኛዙር መስከረም 17 2013 ዓ/ም ክፍል 2/2
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 379   
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 года назад
ወይኔ የሸምሱዬን የተጫወተው በጣም በጣም በጣም የሚደንቅና የሚበርታታ ንው ጎበዝ ንህ እጅጉን 👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@nehmyahabtamu5307
@nehmyahabtamu5307 4 года назад
yeah he is the best
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 года назад
2ቱም በጣም ጎበዞች ናቸው በእውነት💪💙💙
@arontaddese7230
@arontaddese7230 4 года назад
ጃሚ ልትዳኝ ነው ልትታዘብ ነው የተቀመጥከው? ፈገግ በል እንጂ...🤔
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 4 года назад
ክክክ
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 4 года назад
እረ ጃሚ አልተመቸህም መሰለኝ ሳታበዛው ሳቅ በልልን ጃሚኮ
@mikesolaby
@mikesolaby 4 года назад
Yeah bro😂 , I don't think he's deserving this place of judgment too!
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 4 года назад
@@mikesolaby Exactly👌
@እዩዬነኝየእናቴናፋቂ
የምር ለቅሶ ቤት ያለህ እድምተኛ ነው የሚመስለው
@kenatube1977
@kenatube1977 2 года назад
ለስራ እንፈልገዋለን የጌታሁንን አድራሻ የሚያውቅ ተባበሩን
@riyadabdulhakim7221
@riyadabdulhakim7221 4 года назад
ጃሚ ኮመዲ ሊዳኝ ሳይሆን ለቅሶ ሊታደም የገባ ነው የሚመስለው ለተወዳዳሪዎች ሞራል ሲባል ትንሽ ፈገግ አይልም
@tamiruagegn62
@tamiruagegn62 4 года назад
U right
@saratsegay6969
@saratsegay6969 4 года назад
Tkklegna Yonatan aydelehm.
@huaweiyu6743
@huaweiyu6743 4 года назад
ኡፍፍፍፍ ባላገረቹዬ ውስጤ እኮ ናችሁ ፍኖች ደግሞ ሌቦች ናቸው
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 4 года назад
ያሲረድ ትችላለህ በጣም ያሲረድ ከበረታ ተስፋየ ካሳን ይተካል ይመስለኛል
@Rita-bi4px
@Rita-bi4px 4 года назад
የ ድርሹ ሳቅ ነው ፕሮግራሙን ያሳመረው ❤
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 4 года назад
በጉራጌኛ የተጫወተው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው በርታ አንዳንዴዬ የዶክሌን ቢሠራ መልካም ነው
@alifawwaz7005
@alifawwaz7005 4 года назад
ያሲኖ በጣም ጎበዝ በጣም የሚበረታታ ልጅ ነዉ ሶሰተኛዉ ዳኛ ግን ምሳህን በልቶብህ ነዉ እንዴ
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 4 года назад
የደብረዘይትቱ ልጅ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂 ሲቀጥል ሶስተኛው ዳኛ ትንሽ እንኩዋን ፈገግ አይልም ደባሪ😎
@brightetube3157
@brightetube3157 4 года назад
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gAQKmO9z-h8.html subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን!!!!!
@abelaaaabyssinian320
@abelaaaabyssinian320 4 года назад
Ayasekema ende men yarg tadia
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 4 года назад
ካላሳቀውስ ውዴ
@yobxd2591
@yobxd2591 3 года назад
Kalasakew mn yadirg
@use394
@use394 3 года назад
Copy argo erasun leseraw eyatenaw new
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 года назад
ያሲኖ የማለዳ ኮከቡ ጀግና ስወድክ ያሲኖ የጃሚን አክት ገልፆታል አቦ ድንዝዝ አይስቅምሳ
@user-zt3mc4ys9q
@user-zt3mc4ys9q 4 года назад
ጌታሁን ምርጥ ኮመዲ፣ ነገር ግን ካሜራ ማኑ ምንም የተወዳዳሪውን ፊቱን አልቀረፀውም😡 የተወዳዳሪውንም ስም አልተፃፈም😡
@brightetube3157
@brightetube3157 4 года назад
#ይገረም በ ዮናታን ንብረት vs ታምር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gAQKmO9z-h8.html subscribe ያድርጉ ቤተስብ እንሁን!!!!!
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 года назад
የመጀመሪያው ልጅ ከልቡ ቀልደኛ ነው! እና ድርሹ ያንቺ መኖር ነው ፕሮግራሙን በጣም የሚያደምቀው በርቺ!!
@NetsebraqMedia
@NetsebraqMedia 4 года назад
Getahun is going to win the competition
@buildingfuture9797
@buildingfuture9797 3 года назад
No yasin
@kenatube1977
@kenatube1977 3 года назад
pls yegetahunen aderasha lakulen aberon endisera enefelegalen
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 4 года назад
በጣም በጣምነው የሚያምሩት እነዚህ ኮሜዲያን መበረታታት አለባቸው
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 4 года назад
ስንት መበረታታት ያለበት አለ ዝንባምና መተት እሚል ኮሜዲ አሉባልታ ምን ይጠቅመናል
@solihabesha722
@solihabesha722 4 года назад
ጥግ ላይ ያለው እስኪ ለሞራላቸው ፈገግ በል ቀዩ ሲያስጠላ ድርሹየ የኔ ማር
@ኪዳነምህረትእናቴ-አ8ተ
ይሄንን ብቻ ለ30 ግዜ በላይ ደጋግሜዋለው እንደኔ የደጋገመ???
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 4 года назад
የሳቅ ንግስት ብዬሻለሁ.ዜድን ፌም ያረገው ያንቺ ሳቅ ነው.
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 4 года назад
ድርሹ ግን በጣም ጎበዝ ዳኛ ነች እድጫወቱ እድል ትስጣለች ሲቀልዱ ምስቀውና ምቀልደው
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f 4 года назад
ያሲንየ፣አድናቂህ፣ነኝ፣በርታ፣ቆጆ፣ስራ፣ነዉ፣
@shaikhaalketbi3598
@shaikhaalketbi3598 4 года назад
ድርሹ ማር ሣቅሽ እኮ ዱባይ ይሠማል የሠማን ቸው
@Kuskuam206
@Kuskuam206 3 года назад
ያሲኖ ምርጥ ያገሬ ልጅ አራዳ በጣም ዘመናዊ ልጅ ከፍ ያለ ቦታ ደርሰህ አይሀለሁ።
@የሀሞናእናትዉቤ
@የሀሞናእናትዉቤ 4 года назад
ጃሚ ግን የሚበልጠኝ ኮሜዲ ይመጣል ብሎ ነዉ እንዴ የማይስቀዉ😱😱😱
@selamasefa4761
@selamasefa4761 4 года назад
ስጀመርኮ ኮሜዲ እኮ ቀልድ አያስቀውም ገጠመኝ ካልሆነ😒
@ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ
እውነት ልክ ብለካል
@yourdanosalemsged1424
@yourdanosalemsged1424 4 года назад
ልጁ ያለው እውነቱን ነው ብዙ ዳኞች ላይ ይህ ችግር አለ ዳኛ ፈታ ካላለ ተወዳዳሪ አይበረታታም... ድርሹ አሪፍ ነው ወንዶቹ ፈታ በሉ...
@redutube9816
@redutube9816 4 года назад
My ጉራጌ የማይሰለች አንደበት
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 4 года назад
በጣም ጎበዝ እስካሁን ካሉት ኮሜዲ ነን ከሚሉት በጣም ሻል ይላል
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 4 года назад
ሁለቱንም መለየት በጣም ይከብዳል ልዮ ተሰጦ አላቸው በርቱልኝ
@afro90s78
@afro90s78 4 года назад
ሶስተኝናው ዳኝአው ላለመሳቅ አስመሰለበት ይደብራል this is comedy show bro!!
@adilahmed1771
@adilahmed1771 4 года назад
You spoke my mind he doesn’t fit to be judge he might have the skills now the judge 👨‍⚖️
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 4 года назад
ዋው በጣም የሜመቹ ናቸው የዛሬው
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 года назад
ጎበዞች በጣም ትችላላችሁ 👏
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 2 года назад
Both of wow wow wow 👏 😍 👌
@geremews.234
@geremews.234 3 года назад
Betam gobez lij nw plus comedians bizu language kechaluna comedy kemokeru real comedians nachew
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 3 года назад
ያሲር እኮ የማለዳ ኮከቦች ላይ እራሱ ያስደመመን ልጅ ነው በርታ❤👌
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 года назад
ድርሽዬ እኖድሻሌን በጣም 😘😘🙏
@natnaeldamena6061
@natnaeldamena6061 4 года назад
በጣም ነው ሁለቱንም የወደድኳቸው ❤❤
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 4 года назад
ድርሹየ ምርጥ ሳቂሽ የመንግስት እጅ አለበት
@habeshtube7749
@habeshtube7749 4 года назад
2ታቹም ትችላላችሁ 🙌🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@Tube-rq7vf
@Tube-rq7vf 3 года назад
ጌታሁን የእውነት ከልቤ አድንቄኻለው funny nw yaderekegn እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 года назад
ያሲን እኮ መወዳደር የሌለበት ሸው ነው አንደኛ ነው❤❤❤
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 года назад
ድርሹ የኔማር ሳቅሽ ውስጤ ነው። ይመችሽ
@mesitube8396
@mesitube8396 4 года назад
ያሲን በድጋሜ። ማለዳኳኳባች ላይ። ክክክ ምች መታህ ስላየሁህ ደስ አለኘ በርታ መልካም እድል ይሁንልህ። ዳኛዋቹ። በርቱ
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 года назад
በስማም ምርጥ ኮሚዲ🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ያሲን በድጋሚ እንኳን በደና መጣክ
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 4 года назад
Mimiye Magbibet yelm beka🥰🥰
@fantishtefera5484
@fantishtefera5484 4 года назад
ያሲን ምርጡ😇💪💪💪
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 4 года назад
ይሔ ልጅ በጣም ምርክ ኮሜዲ እንደሚሆን እተማመናለው የማለዳ ኮከቦች ላይ አይቼዋለው
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 4 года назад
እኔም ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ
@weynitesma2560
@weynitesma2560 3 года назад
ያሲን በቃ መኮመክ ትችላለህ ቀጥልበት አስገርመከኛል ድርሹዬ ሳቅሽ ነብስ አለው እኔንም ያስቀኛል አድናቂሽ ነኝ ሌሎቹንም ዳኞች አደንቃለው በርቱ አዝናኝ ነው
@chernettsegayeworrassa6257
@chernettsegayeworrassa6257 4 года назад
ደጋግሜ አየሁ....ጎበዞች ናቸው!
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 года назад
ይሔ በግራ በኩል የተቀመጠው ለዳኛ አይሆንም በጣም ደስ የሚልና የሚያሰቅ ነው ግን ምን ፈገግ እንኳን አይልም ይቀየርርርርር
@maminurlngi6312
@maminurlngi6312 3 года назад
አረ ፈገግተ ርቆተል መሰለኝ ክክክክክክክክ
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 3 года назад
በጣም ትችላለህ ያሲረድ
@TaTa-dm4op
@TaTa-dm4op 3 года назад
Tasing ( debrezeyt) he is the best and He can win the competition
@mimigetuin9275
@mimigetuin9275 4 года назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት በጣም ነው ሳቅ በሳቅ ነው ያረጋችሁኝ አቦ ይመቻችው
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 года назад
ሁለተኛ ልጅ ጎበዝ ነው።
@lijbahiru9069
@lijbahiru9069 4 года назад
ሁለቱም ገዳዮች ናቸው ይበልጥ ደሞ ለኔ የተመቸኝ ጌች ነው ሀሀሀሀሀ
@tebarekabas1919
@tebarekabas1919 4 года назад
ere bismilah feta adrgachugnal betam tchlalachu bertu
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
የእኛ ጀግና እኮ ነክ የደዘ ምርጥ ልጅ ነክ
@getubest5016
@getubest5016 4 года назад
ሁላችሁም ታምራላችሁ በሚቀጥለው በ 'ጃሚ' ቦታ ሌላ ሰው ቀይሩ ለቅሶ! የተቀመጠ ነው የሚመስለው🤔
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 3 года назад
ሁለቱም አሪፍ ናቸው👏👏👏👏
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад
በእግዚአብሔር እንዴት ደሰ ይላል ❤
@ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ
በጣም ጎበዝ ሶስተኛውን ግን ቀይሩት አይመጥንም ለዳኝነት ሆ እሱም ሲቀልድ ስቀንለታል እኮን እነዚን
@nunualemu8183
@nunualemu8183 4 года назад
ሁለቱም ዋዉ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍
@endale9320
@endale9320 3 года назад
Dirshu, the Queen of laugh!
@solyilma9322
@solyilma9322 4 года назад
Wow New huletachehum yemigerem chelota New yalachw azenanetognal betam Amesegenalw
@altudz4055
@altudz4055 4 года назад
ያሲኖ የሰፈሬ ምርጥ 🥰 በርታልኝ ጂሚ 🙄🙄 ደሞ ምነው አልክ አትስቅም
@abadigebregergs7783
@abadigebregergs7783 4 года назад
የጃሚ ፊት ማነው ቆልፎ የላከው......ኣልስቅም ብሎ ኣስይዞ ነው እንዴ የመጣው
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 года назад
ደረቅ ነገር ነው ኩበት ሶስተኛው ዳኛ😂😂😂
@alamsameera4540
@alamsameera4540 4 года назад
እንኳን አደረሰችሁ
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 4 года назад
እኳን አብሮ አደረሰን አሜን ሰላም የተዋህዶ ልጆች የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ @Geez_students27 በቴሌ ግራም እና በዩቱብ ቻናል ይደግፉን "በልቶ መጸለይ ይቻላል ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q2mlAxZjyFM.html
@bintarga3509
@bintarga3509 3 года назад
የከፈር እስትራፖ አይ ሸምስነት ፈገግ አረከኝ በርታ
@hanayemestylij1359
@hanayemestylij1359 4 года назад
ሁለቱም በጣም ጎበዞች ናቸው ዋው
@user-uh6vh7kw5p
@user-uh6vh7kw5p 4 года назад
ድርሽዬ ሳቅሽ ሲመችኝ
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 года назад
ወይኔ ምንድን ነዉ ቀዩ ዳኛ ፈገግ ቢል. ምን ችግር አለው
@filmjofe3211
@filmjofe3211 3 года назад
ጌችን ደጋግሜ ነው ያየውት ገራሚ ሰው ነው ኮሜዲያን አድርጌ ሾሜዋለው
@D.D501
@D.D501 3 года назад
Ere dirshun yemiyatabisegn 🙋🏾🙋🏾🙋🏾ere yesew yale
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 4 года назад
ጃሚ ለዳኝነት አይሆንም ዝምታው ይከብዳል ለተወዳዳሪዎች ሞራል መልካም አይደለም
@estaos6457
@estaos6457 3 года назад
Getahun real comedian new
@esuyelegesse7885
@esuyelegesse7885 4 года назад
betama gobezochi beziwe ketilu
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 4 года назад
የድብሩ ልጅ ዋው ሸምሡ ተመቸኝ በርታ
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 4 года назад
ድርሹየ ሳቅሽ ዉስጤ
@ኪዳነምህረትእናቴ-አ8ተ
አብርሽ ታማኝ በየነ ልምድም ብቃቱ አለው ብትችል በዳኝነቱ ብናየው ወይም ደረጀ ሀይሌንም አሳየን ልዩ ነው ዘንድሮ ሰው የለም ብለን ነበር ምርጥ ልጆች እያየን ነው በርቱ
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 4 года назад
አባ ይመችህ
@nahomkitaw2485
@nahomkitaw2485 3 года назад
አንደኛ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 года назад
ምርድ ፍልቅልቅ ኢትዮጲያዊ ስታምሪ
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 3 года назад
wow betam yamerale
@belenhiwote5603
@belenhiwote5603 4 года назад
ሽምሱ አንደኛ ነው ትክክል የጉራጌ የዘመዶቼን
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 4 года назад
ይሄ ልጅ ሶማሌ መስሎ የሚሰራው በጣም ምርጥ ነው
@sisaymulugeta5415
@sisaymulugeta5415 3 года назад
I like it Characters of Somalia. Really his best ☝️
@teklithailay478
@teklithailay478 4 года назад
ዳኛው ኣካበደው በጣም ሲበዛ
@yenatube2532
@yenatube2532 4 года назад
Denshuya yena konjo emere belobeshal eseye❤❤❤
@Amanuel465
@Amanuel465 4 года назад
የዛሬዋቹ ሁለቱም ምርጦች ናቸው..ግን ለነፍልፍሉ ሙያቹን በነፃ ሸጣቹ 😉
@mebrhatuhailu69
@mebrhatuhailu69 4 года назад
ምርጥ ልጅ ቀጥልበት ብራዘር
@redutube9816
@redutube9816 4 года назад
ያሲኖ ምርጥ ልጅ
@rastaman4069
@rastaman4069 2 года назад
ጃሚ ሌላ ኮሜዲ ለምኔ ነው እንዴ አይዞ አንተም የሁለት ሰው ድምፅ አስመስለክ ታውቀካል እረ ወገን ማበረታታት ይልመድብን
@mamotube2061
@mamotube2061 4 года назад
አሪፍ ነው። አስተያየት ግን 1.ተወደዳዳሪዋች እየደታለንታቸው ብቻ ይወዳደሩ ይህ ማለት በንናተ ትዛዝ ያለታለንታቸው አክት ኣያደርጕ። ምክንያቱሞ ካሜድያኖች የየራሣቸው ስታይል አላቸው።2. ሰአቱ መጠን አድርጉት በዚህ አያያዝ ብዙ ሠው አይዳረሥም። በተረፈ በጣም በርቱ።
@sami12tube54
@sami12tube54 4 года назад
በጣም ምርጥ ነክ አደከምከኝ ከምር 😆😆😆😆 ጃሚ ግን ምንሼ ላለመሳቅ መድበ ነው እንዴ የገባኸው
@hawi3131
@hawi3131 3 года назад
ድርሹ የመድረኩ ድምቀት
@meazaruphael9501
@meazaruphael9501 4 года назад
Drshun sewedat 💕
@user-vl7kh3uo9p
@user-vl7kh3uo9p 4 года назад
ድርሹዬ ስወድሺ😘
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 года назад
2 tum waw beyalehu👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 года назад
አይ የኛ ጉራጌ አለ
@kkdawud6457
@kkdawud6457 3 года назад
Nice one 👍 yasinom yimechew
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 4,4 млн
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 38 млн
Fileklek ፍልቅልቅ 1ኛ ዙር ክፍል 1/3
18:11
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 4,4 млн