Тёмный

Food Survey Question - ምግብ ነክ ጥያቄ 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 4 года назад
አዳነ ነኝ ልጇ… የኔን ለመናገር አብሽ ላይ ብዙ አይደለሁም ጠቃሚ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ብዙ አልጠቀመውም ግን አንድ ማስታውሰው ልጅ እያለሁ አንድ የአክስቴ ልጅ ታላቄ ነው ከክፍለ ሀገር መቶ እኛ ጋር ነበር ሁለተኛ ደረጃ (High School)የተማረው እና በጨጓራ በሽታ በጣም ይሰቃይ ነበር ምግብ መብላት አይችልም ነበር አስታውሳለሁ እናቴ ይሄን አብሽ በየቀኑ ነበር እየሰራች ምታጠጣው የምይታመን ዳነ በዚ በአብሽ… ረጅም ጊዜ ፈጅቱዋል ግን እየተሻለው መቶ ዳነ ያኔ ነው ጥቅሙ በደንብ የገባኝ:: ይችን ታሪካችንን ላካፍላችሁ ብዬ ነው ስላነበባችሁ አመሰግናለሁ የናንተም ታሪክ ካለ አካፍሉን በዚ በአብሽ ብቻ ሳይሆን በሌላም ካላችሁ ማሚ ሁሌ ኮመንት ማንበብ ትወዳለች 😊 በመጨረሻም ይሄን ሁሉ ጊዜ አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 4 года назад
እኔ በጣም እወደዋለሁ ሽታው ግን ሰው አጠገብ አያስደርስም፨🍺🍵🥃🍒🍇
@sasaa6587
@sasaa6587 4 года назад
ማማየ እንደት ነሽ እኔ ሰርቸ አላቅም ጠጥቸም አላቅም እናም ከቻልሽ አሰራሩን አሳይን ቅመሞቹንም ሳምት ወድሜ ያገባል እናም አብሽ ነው እሚሰራት በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ብለዋል ያንችን አሰራር አይቸ ለናቴ እንድነግራት
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 года назад
ሽታው በጣም ያስጠላል ለጤና ጥሩ ነው ይባላል። ለመጠጣት ግን self isolation/ Quarantine ያስፈልጋል የጠጡ ሰዎች ራሳቸው አብሽ ነው ሚሆኑት ሽታው 🤣🤣🤣 እጅግ ደስ የማይል ጠረን ኢውውው
@agnesmiji9158
@agnesmiji9158 3 года назад
6
@JemilaGetachew-d1p
@JemilaGetachew-d1p Год назад
ማሚ እኖድሻለን አብሽ ለወገብ ህመምም ጥሩነው የሽታውነገርስ
@መሲዘተዋሕዶ
@መሲዘተዋሕዶ 4 года назад
ጠጥቼም አላውቅም እማማ ግን አሰራር ማዎቅ እፈልጋለሁ
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 4 года назад
Have you ever done a video how to make keba or butter we make IN Ethiopia here in USA? if you do please share me the link so I can watch it. THANK YOU SO MUCH!
@ሪቾያባቷልጅ
@ሪቾያባቷልጅ 4 года назад
እኔ አብሽ ተበጥብጦ እጠጣ ነበር በጣም ደስ ይላል እናቴም በህይወት እያለች ለጨጎራ አሪፍ ነው ትለን ነበር
@sadasada2012
@sadasada2012 4 года назад
ሠላም እማየ ገና ዛሬ ቤተሠብ ሆኩኝ እና ቪዶወቹን አይቻለሁ በጣም ተመችቶኛል አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እና ስለ አብሽ ትንሽ ልናገር እኔ በጣም እወዳለሁ ግን ቀዝቃዛ ቦታ ማለት ሙቀት አገር ወይም ክልል ላይ ሲሆን በምንጠጣ ሠአት ሙቀታማ አገር ላይ ከሆን ሲያልበን ላባችን አብሽ አብሽ ይላል እና ቀዝቃዛ አገር ላይ ወደ ክፍለ አገር ነዉ ተወልጀ ያደኩት እና ቀዝቃዘ አገር ነዉ ብዙም ሰለማያልበን ለሠዉነታችን ጥራት ጥንካሬም በጣም አሪፍ ነዉ አብሽ ሙቀጣማ አገር ላይ ደግሞ በላብ ስለሚወጣ ሽታ ያመጣል ቆዳችን ለሠዉነታችን ጥንቃሬ ያልኩት ትንሿን እህቴ እናቴ በወለደችበት ግዜ እማየ እናቴዋ ታመመች እና አያቴ አብሹን አዘጋጀችዉ ግን በጣም መታጠብ አለበት አብሹ ይፈልጋል እንደት አደርጋ እንዳዘጋጀችዉ ዝርዝሩን እፅፋዋለሁ እና ልጅቱ የእናቷን ጡት ብዙም ስላላገኜች ጠካራ አይደለችም ነበር እና አብሽ አስፈጭታ በቅቤ አድርጋ ጧት ጧት ወገቧን ታሽላታለች እና ልጅቱ በጣም የጠነከረች አልሃምዱሊላህ ፈጥናም ቁማ ሂደች እናቴንም ተሻላት አብሹን ለህፃኗ ያዘጋጀችዉ Ⓐ አብሽ Ⓑ ቀይ ጤፍ Ⓒ ሀጃ Ⓓ የተፈተገ ገብስ Ⓔ ቀይ ዘጋዳ Ⓕ ሎዝ ግን እናዚህ ሁሉ በጣም ሳይበዛ በሳት ሞቅ ሞቅ ይደረጋሉ የየብቻዉ ገዛ ተቀላቅሎ ይፈጫል ግን አንዱን በዛ አንዱን አነስ ባይደረግ ጥሩ ነዉ ሁሉንም እኩል መጥኖ ማድረግ ነዉ ለህፃኑም ወይም ለህፃኗ ሁልግዜ እንዳይሠለቻት ወይም እንዳይሠለቸዉ ሙቁን ማታ ከጠጣ ወይም ከጠጣች ቀን ወተት ማድረግ ወይም ቀን ሙቁን ከወሰደ ማታ ወትት መርጠት ነዉ እና አብሽ በጣም ነዉ እኔ የምወደዉ ከቤተሠቦቸ አይቸ ልጆቸን በዚህ መልኩ ሁለት ልጆቸን አሳድጌበታለሁ ለጤና በጣም አሪፍ ነዉ ምንም እንኳ ዛሬ በስደት ብለያቸዉ የእንጀራም እህል ማለቴ ጤፍ ስናስፈጭ እጥብ አድርገን ሞቆ ሞቆ አድርገን ብንጨምርቀት አብሽ በጣም አሪፍ ነዉ የእማ ቤተሠብች የማቀዉን ነገር ስለፃፍኩ የተሳሳኩት ካለ ይቅርታ የማታቁ ካለችሁ ስለአብሽ ትንሽ የተማራችሁበት ይመስለኛል
@asterlegesse5267
@asterlegesse5267 4 года назад
በጣም ጎበዝ እውነት በጣም ነወ የማደንቅሽ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እጅሽ ይባረክ!
@finally7664
@finally7664 4 года назад
First I always enjoy your creative video. My question is what are the benefits of Abesh metet. Thanks so much
@sani.habeshawi9241
@sani.habeshawi9241 4 года назад
Seriche alawkm. Ethiopian eyalehu tetichalehu. Bimar des yilegali
@sosoasella7556
@sosoasella7556 4 года назад
Selam ehte sirash hulu mirt new awo tetche akalhu bizu gize enate leametbal tisara neber konjo new ene gin bebete serche alawkim
@ruthruth6285
@ruthruth6285 4 года назад
Selam Momye ene betam ewedalehu eseralehu ke Ethiopia asmetiche. Momiye aja (atimit) endet new yemizegagew be America
@ChillSoundEffects
@ChillSoundEffects 4 года назад
Mamaye egziabeher yebarekesh...nurilen.
@genetageze8018
@genetageze8018 3 года назад
You are the best. Keep up 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abreakforamom6335
@abreakforamom6335 4 года назад
Mamaye Endet not???
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 4 года назад
Egzihabher yimesgen Rakeb Hulu selam?
@abreakforamom6335
@abreakforamom6335 4 года назад
Adane - Ethiopian Food kibru yisfa! I like abish drink but it brings bad body odor so I don’t drink it
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
እማምዬ እወዳለሁ ግን ሽታው ከባድ ነው።
@rihanamulatu7072
@rihanamulatu7072 4 года назад
Ere mamy darshelegn ye doro mekeleshea endit new yemezegajew
@مريممحمد-ك9م4د
@مريممحمد-ك9م4د 4 года назад
ማሚዬ ሰላምነሽልኝ ከነቤተሰቦችሽ እኔ አብሽ መጠጥ እወዳለሁ ማማዬ
@ethiopiaethiopia3217
@ethiopiaethiopia3217 4 года назад
ማማዬ አሳዪን የተልባም ጭምር
@lakawsimigen9246
@lakawsimigen9246 4 года назад
Enweralne mamiya
@hannamuluken5076
@hannamuluken5076 2 года назад
yene balemuya betammm nw yemwedsh
@genetageze8018
@genetageze8018 3 года назад
I sometimes drink
@AlemMulugeta
@AlemMulugeta 4 года назад
እኔ ማወቅ እፈልጋለሁኝ
@ummuamar9524
@ummuamar9524 4 года назад
Tettnm enskaln
@ኢማንአወልነኝኢማንየአወል
እኔ ግን ጠጥቼ አላውቅም ሰርቼም አላውቅም እናቴ ግን ድሮ ስትጠጣ አውቃለሁ አሰራሩ። መልመድ እፈልጋለሁ♥♥♥ የእኔ ውድ እናት እንዴት ሰነበቱ እርሶ እድሜ♥♥ እና ጤና የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ♥♥
@saraabate2543
@saraabate2543 4 года назад
Maweke efaligalhu
@saraabate2543
@saraabate2543 4 года назад
Sercha alakim
@ummuamar9524
@ummuamar9524 4 года назад
Enodaln
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 4 года назад
👍👍👍
@zainabghali5337
@zainabghali5337 4 года назад
Iove mami
@haimanotdemeke7881
@haimanotdemeke7881 4 года назад
X
@mahedrzewdii1758
@mahedrzewdii1758 4 года назад
ማሚ ሰላም አብሽ በልጅቴ ቀምሼዋለው በጣም ይመራል አሁን ሰርቼ አላውቅም
@meseratmola5087
@meseratmola5087 4 года назад
ሠላም ነዎት እናታችን የአብሽ መጠጥ ገና ልጅ እያለው እናቴ እየሠራች እጠጣ ነበር በጣም ይጣፍጣል ለሠውነት ጠቃሚ ነው ግን አሠራሩን አላውቅም?
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 года назад
ሰላም ማማዬ እኔ እወዳለው
@tibletsetekie4209
@tibletsetekie4209 4 года назад
I grew up drinking it and now one of the best food in the world.I can't wait to see you prepare it
@kidistalemu4160
@kidistalemu4160 4 года назад
ሠላም ማማዬ እንደምኖት እኔ አብሽ ለጤና ጥሩ ስለሆነ መጠጣት በጣም ነው የምወደው
@hanahaiylou1436
@hanahaiylou1436 4 года назад
Akkam naf jirtaa haadhaa too ❤️ dhuuge hin bekuu hojedhetis hin bekuu
@rahmabntwujriaabdo1227
@rahmabntwujriaabdo1227 4 года назад
አልወድም ግን እናቴ ለጭጋራ ትጠጣአ ነበር ይጣፍጣል
@lemlemyohannia1498
@lemlemyohannia1498 4 года назад
ሰላም ማዘር ሰርቼ አውቃለሁ ነገር ግን ቀምሼው አላውቅም
@اااا-ف5ز5ك
@اااا-ف5ز5ك 4 года назад
አማ ሠላምሽ በዝት ይበልለኝ መማር አፈልጋለሁ
@haymeayele7859
@haymeayele7859 4 года назад
Tetech alawkem asrarun mawok eflgalhu emay
@Hanna-gl1bp
@Hanna-gl1bp 4 года назад
ሠላም እማማ እንዴት አደሩ እኔ ሰርቼም ጠጥቼም አላቅም
@yejimmalej6626
@yejimmalej6626 4 года назад
Yenne Enat Sewidesh eko Wudddddd😍😍😍
@samrawithaile7648
@samrawithaile7648 4 года назад
ሰላም ማሚየ እኜ እሰራለሁ ደግሞ እጠጣ አለሁ ።
@tringokifletube2859
@tringokifletube2859 4 года назад
Mama waw❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@mekdesteferra5556
@mekdesteferra5556 4 года назад
አብሽ ሰውነት ላይ ጠረን ያመጣል ስለሚባል አልወድም
@workineshhalui8547
@workineshhalui8547 4 года назад
yana firki sewadesh
@zizutube4534
@zizutube4534 4 года назад
ማማዬ እኔ እወዳለሁጠጥቸም አቃለሁ ሠርቸም እቃለሁ
@finally7664
@finally7664 4 года назад
Please can you explain the benefits of abesh
Далее
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 396 тыс.