Тёмный

Ethiopian Food - How to Make Siga Tibs - የስጋ ጥብስ አሰራር 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 282 тыс.
50% 1

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 373   
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 года назад
በጣም የሚያምር ጥብስ ነው ማማዬ።እጆችሽ ይባርክ ቁርጥማት አይንካቸው፣ለወርቅ አምባር ይሁኑ።
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 2 года назад
አሚንን
@fikiryibeltal9424
@fikiryibeltal9424 2 года назад
W
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 2 года назад
አሜን🙏
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 года назад
ስጠቡስ ውሀ ያወጣብኛል ለምንድነው ማዘር
@endrisali5036
@endrisali5036 4 года назад
Mazr ybge late endt endmentr asayun
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 4 года назад
እማየ ብጣም አመሰግናለው ካንቺ ብዙ ተምሬለው
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Ruth Haile Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@SM-Mg
@SM-Mg 4 года назад
ማማዬ እንደዚህ አይነት ስጋ የት ነው የገዙት የት ነው የማገኘው እስቲ ጠቁሙኝ🙏❤
@eminaltug4411
@eminaltug4411 3 года назад
I am from Turkey. I had been there 5 years. I like to people and delicious food. Beyeynatu Tips siga Kitfo Dorowit Keywot Tagamino
@ravelbella7330
@ravelbella7330 Год назад
You really know your Ethiopian menu:) Thanks for the love of my people.
@የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ
በባዶ ምራቅ መዋጥ ሆነብኝ እናት እረዝም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁለወት
@Shematv1
@Shematv1 4 года назад
Demrign Yene konjo
@TsegayeYohanes
@TsegayeYohanes 5 месяцев назад
ስወድሽ እኮ የኔ እናት አንቺን ምግብ ስትሰሪ ማየት ከእናቴ ጋር ምግብ የምሰራ አይነት ስሜት እየተሰማኝ ሰለማየው ሁሌም የማትሰለቺ የኔ ውድ እድሜ ከጤና ጋር
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 года назад
ሁልጊዜ ሠርተው ሲጨርሱ መጥበሻውን ካጠቡት በኋላ አድርቀው ዘይት በስሱ ቀብቶ ማስቀመጥ።
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 года назад
ትክክል ነሽ እኛ ሳናውቅ አንድ ጣልን ዛገብን
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Terry Berhanu Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 года назад
@@romisihen137 it looks yummy 😋 I will definitely try to cook it. Thank you so much. Just subscribed.
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 года назад
@@romisihen137 just subscribed your channel
@nunubebe1214
@nunubebe1214 4 года назад
ፈጣሪ እጅዎትን ይባርከው ብዙ ነገሮችን ተምረናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад
እናታችን እንኳን ደህና መጡ ይኑሩልን
@Shematv1
@Shematv1 4 года назад
Endemamer enat
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 года назад
እንደው ሁሌ ይሄን የመሰለ ምግብ እየሰሩ ካሳዩን በሁዋላ ማን ይሆን የሚበላው...የታደለ ነው...
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 года назад
ካሜራ ማን አዳነና ውድ የማማዬ ልጆች ናቸዋ
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 года назад
@@NORTAMRAT እረ አይዞን ዋናው ጤና ነው ይደረስበታል የበሉትም እዚው ምድር ላይ ናቸው ከኛ ጋር።
@bestebeste641
@bestebeste641 4 года назад
ሀሀሀሀሀሀ
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 4 года назад
የኔ ምርጥ ባለሙያ እናት እጆት ይባረክ በጣም ደስስስ የሚል አሰራር ነው♥♥
@Shematv1
@Shematv1 4 года назад
Blenye endemamer
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 года назад
ዋው ..ታዲያ እርሶ የመረጡት ስጋ እዚህ ቢያንስ ሶስት ሺህ የኢትዮጵያ ብር ያወጣል...
@Shematv1
@Shematv1 4 года назад
Please endemamer enat
@roudajamal6874
@roudajamal6874 4 года назад
እናታችንእናመስግናለእኔስየዱባይእርዝነውበየቀኑ
@abebemelku3528
@abebemelku3528 3 года назад
to ethiopian athletics what did u say 3000 birr ? i wonder[ goumz metekel] community eating the amaras
@Gigi10001
@Gigi10001 4 года назад
ጮማ ኢትዮጵያ ቀረ... ይሄ ሞራ ነው 😏
@zamzam9135
@zamzam9135 4 года назад
I am one of your subscriber. I Want to say thank you so much , for showing us so many things! 😊 I can't stop looking At your face how sweet person you are😍 I lost my mother long time ago when I see you i miss her so much😢
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
zam M.A Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@ሳቤላሳባህ
@ሳቤላሳባህ 4 года назад
ስጋው ሲያምር
@Shematv1
@Shematv1 4 года назад
Makiye endemamer
@binitube7699
@binitube7699 4 года назад
🌻🌻🌻እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 2013 የሰላም የፍቅር የለዉጥ በስደት ያለነዉ ወደ ሀገራችን የምንገባበት ክፉ የማንሰማበት ዘረኝነት እና ኮሮና የሚጠፋበት ያርግልን🌻🌻
@tegistkebede2917
@tegistkebede2917 4 года назад
አሜን እንኳን በሠላም አደረሰን ለመጪው ዓመት ቸር ያሰማን
@crimson52525
@crimson52525 4 года назад
ይህ የምግብ አሰራር ጣፋጭ ይመስላል ፡፡ እኔ መከተል እንድችል እባክሽ ሞገስ እንዳደርግልኝ በእንግሊዝኛ ፃፉ
@yonassisay8565
@yonassisay8565 4 года назад
Dahlia Gibson I think so you need translate I am right
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 года назад
እማምየ እንኳን አደረሰሽ🙏 ሁላችሁ የድንግል ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ በያለንበት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@Shematv1
@Shematv1 4 года назад
Amen elsiye endemamer
@mamotube2061
@mamotube2061 4 года назад
You have a real Ethiopian mother. Even my mother teaches how to make teje from you. So much respect👏👏👏👏
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
ወይ ማማዮ ስወድዎት!! ቡዙ ሙያ አስተማሩኝ እኮ!! በዚህ መልኩ ለትውልድ ሙያዎትን ስላስተማሩ እጅግ አደንቅዎታለሁ!! እድሜና ጤና ይስጥልኝ!❤❤❤❤
@fatekadi9027
@fatekadi9027 4 года назад
ማማዬ እንኳን ሰላም መጡ ሁሌም የርሶን ስራ እከታተላለው ያምራል እጆ ይባረክ
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Fate Kadi Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@aynalemyakob6940
@aynalemyakob6940 4 года назад
ማሚ የአንቺን የምግብ አሰራር አድናቂ ነኝ እንዲሁም እየሰራው ነው። ነገርግን አሜሪካ የቸገረኝ ስጋው ቶሎ አይበስልም እና ለጥብስ ፣ ለወጥ የምትጠቀሚያቸው የስጋ አይነቶች ብትፅፍልኝ
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 4 года назад
ማማዬ አጠባበሱ እንደሚጣፍጥ ይናገራል፣ይመችሽ።እንኩዋን ለፍልስታ እደረሰሽ።
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
selamawit abebe Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@bebybeby33
@bebybeby33 4 года назад
የእርሦ ልጅ ሚሥት ጉድዋ ፈላ መቼም
@SM-Mg
@SM-Mg 4 года назад
😀😀😀😀
@fevenn1888
@fevenn1888 4 года назад
The tibs looks yummy 😋 but You need to buy better knife 🙈
@Abbay_special_recipe
@Abbay_special_recipe 4 года назад
Send her a gift 🎁 early x mass 2020 💝
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Год назад
ኧረ አንች ሴትዬ እንዴት እንደምወድሽ በእድሜም ተመሳሳይ ነን እንዴት እንደማገኝሽ አላዉቅም እወድሻለሁ እህትሽ .......
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 4 года назад
አመስግናለሁ ባለሙያ የኢትዮጵያ ባህልን ሞያ አስተማሪዬ ኑሩልን ክፉ አይንካብን 🙏🏼
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Kiki Getanhe Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@ethio-sol5533
@ethio-sol5533 2 года назад
በጣም የምወደው አይነት አጠባበስ ነው። ግን መጥበሻውን ለሟሟሸት ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ እባክዎ የባለሙያ ምክርዎትን ይስጡኝ እጅግ አመሰግናለሁ እጅዎትን ይባርከው
@crimson52525
@crimson52525 4 года назад
Can you please translate the recipe to English I follow it looks very delightful but I need to be able to understand and know what to buy thank you so much
@serkserk8422
@serkserk8422 4 года назад
How can you be able to write in Amharic but failed to understand it ? I can easily translate it to you
@pcpc5242
@pcpc5242 4 года назад
i wish i could help you ,i hope somebody would help us translate the tecipe in enjalish
@pcpc5242
@pcpc5242 4 года назад
@Tsige K wro tsige you have some explaining; how on earth fermented butter is substitute to olive oil?
@mariknutson7307
@mariknutson7307 3 года назад
@Tsige K Thank you. Can you say which spices/herbs? I am guessing cayenne and berbera, and ?? clove powder or whole clove?
@tigistbirru2267
@tigistbirru2267 3 года назад
የኔ ወላጆች ቤት በብዛት በግ ይታረዳል የመጀመሪያ ጥብሥ ስጋው ገና ትኩሥ ሆኖ ወንዶቹ የሚጠብሡት አለ መጥበሻና ጨው ብቻ በብረት ምጣድ ላይ ይጨመራል ውይይይ ውይይይ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 4 года назад
ቆንጆ ነው እጂሁ ይባረክ የኔንም በቅንነት ላይክ አርጉልኝ አዲስነኝ ለስራው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zlpEHY4BaKw.html
@Tube-nv1eo
@Tube-nv1eo 4 года назад
Arif new
@abrish986
@abrish986 4 года назад
Eske subscribe aderegu yalaregachehu mother muya eyasetemarune newu.1.5 million subscribe megebate alebete ayasekefeleme.zeme bilo mechane newu .
@godislove5271
@godislove5271 4 года назад
Ere besemam yihen hulu choma beletew besheta ligezu new? Yihen sebe eyeblu newa egerewo yetesaserew ere yitew endayeblut
@flower525af4
@flower525af4 4 года назад
Ewinet Sibu betam yasferal...tinanishochu yibelut yihonal enji
@roudajamal6874
@roudajamal6874 4 года назад
እረማሻአላህቴካኢእድርጉልኝወደዱባይ
@semhaln1573
@semhaln1573 2 года назад
Can you make a video on how to make senafich and awaze? Pls pls
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 2 года назад
Hi Semhal Its already made look for it under my channel :)
@semhaln1573
@semhaln1573 2 года назад
@@Ethiopianfood Thank you Aunty 😊
@ክተትመክተህአደባይ
እማማየ የሚያምር ዝግኒ ነው ሙያ ትርፍ ነው እጀዎ ይባረክ
@rutht9104
@rutht9104 4 года назад
ውይ ዛሬስ ላሀጬን አዝረበረብት🤤🤤🤤 አይ እድሌ ቀዚህ ሌሊት ጮማ ከየት ይምጣ🤔
@yohannesberaki6920
@yohannesberaki6920 4 года назад
What is the best meat for Tibs? All Abesh sheff don't advice or suggest you proper meat for Tibs
@asutaye
@asutaye 4 года назад
ጥሩ አዋዜ አሰራር ቢያሳዮን ደስ ይለኛል! እናታችን!
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Asiya Mussa Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 4 года назад
Momiye konjo miss you happy to see you ,thanks again you teach me alot
@frompolyBIT-BDU
@frompolyBIT-BDU 4 года назад
ሰላም ውድ አናታችን ሁሉም የሚሰሪያቸው ምግቦች በጣም ቆንጆ ናቸው ። ከዚህ በመቀተል የምጠይቅሽ ነገር ቢኖር በጾም ወቅት የሚሰራ አራት መስራት ፈልጌ ይህን የምግብ አሰራር አንድታሳይኝ በትህትና አጠይቃለሁ ። ፈጥእሪ አድሜ አና ጤና ይስጥሽ ማማየ።
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
እማ እንኳን ደህና መጡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያስጎመጃል
@howtodoit5466
@howtodoit5466 3 года назад
ደስ የምትል typical Habesha Mom❤❤❤🇪🇷
@MartemarteMarte-t7f
@MartemarteMarte-t7f 2 месяца назад
አቦ እንደበላሁ ነዉ የቆጠርኩት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад
እውይይይይ እማዬ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናታችን እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሳስብሽ ነበር ሰሞኑን እንኩዋን አደረሰሽ ለኪዳነምህረት በአለ እርገት እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ ስላየሁሽ እሰይ
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
ሐና ሐና Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@tarekmahfouz9754
@tarekmahfouz9754 4 года назад
እናታችን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ይሰጦት ምርጥ ባለ ሞያ እናታችን ብዙ ሙያ ተምራለው ኣመሰግናለው እናታችን
@annemakasha4747
@annemakasha4747 2 года назад
Mamaye tyake leteyksh ye bere tibs stebshi bzu water neberew ena atenefefshw gn ahun sseri mnm water ye lewm gn sgaw endaynet now lyu netun ngerigne mare
@yalufernge927
@yalufernge927 Год назад
nesh shnkurtu zm blo nw migebawu mnm ayhonm
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 года назад
ስጋው በጣም የሚያምር ንው የምወደውም አይንት እንደዚህ አይንት ስጋ ግን የአሜሪካ ስጋ ጣእም የለውም ይባላል
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Chuchu Mike Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@mreasy9731
@mreasy9731 4 года назад
Tikekel new. Never like ye hagerchenen sega
@kellyscooking5896
@kellyscooking5896 4 года назад
ያስጎመጃል 👏🏻
@nahomabebe3582
@nahomabebe3582 4 года назад
Really great cook besides this will be too much fat will cause healthy risky in the long run.
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Blue Nile Tech Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@elsamered
@elsamered 2 года назад
እናታችን ግን የት ነው የጠፉት የሚያውቅ ሰው አለ?
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 года назад
Chew tiwejalesh Mami edeme yikirebesh kenishi ejish yibarek
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር የጤና ያርግልን 🌻🌻🌻💚💛❤️ 👇🏽👇🏽👇🏽 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-a8yDh0GtqSM.html
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 года назад
ማሜዬ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥሽ👍👍👍🌹🌹🌹
@ephrembest4134
@ephrembest4134 Год назад
ሲያምር እጆት ይባረክ እንዴት እንዳማረኝ
@ethiopiakonjo6724
@ethiopiakonjo6724 4 года назад
እንኮን አደርሶት ማማየ እናመስግናልን
@fafint188
@fafint188 4 года назад
ማሚዬ እንዴት ነሽ ነፈቅሽኝ እኮ
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
FAFI TUBE Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Год назад
እናት አይንካው እጅዎን ቁርጥማት
@Rosina.K
@Rosina.K 4 года назад
It is nice seeing you. God bless you! ❤️
@Shematv1
@Shematv1 4 года назад
Rosi let’s subscribe each other
@honeysweetmehndi8931
@honeysweetmehndi8931 4 года назад
Yummy mam 👌👍
@yordanos2546
@yordanos2546 4 года назад
በጣም ቆንጆ ነዉ እናቴ በርቱ ወደኔም ጎራ ብለዉ የተሳሳተ ካለም እዚጋ ተሳስተሻል ቆንጆም ከሆነቆንጆነዉ በለዉ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ እኔ እርስዎን ማየት ከጀመርኩ በጣም ቆይቻለሁ አንዱም ቪዲዮ አያመልጠኝም ላይክ እያረኩ ነዉ የምሄደዉ በሉ እንግዲ እንደጋገፍ
@meheretsolomon5770
@meheretsolomon5770 4 года назад
ከየት እንደገዙት መጥበሻውን ቢነግሩን woy link post bitaregu aseraru Hulu yamare new enderso mesrat feligalew 😘😍
@sofyia9259
@sofyia9259 3 года назад
አኔ ገና ላገባነው ሙያ በደብ ልልመድ
@etalemahuawelachew6616
@etalemahuawelachew6616 3 года назад
ሁሉንም አሰራሮትን አወደዋለሁ። እጅ ይባረክ ላሳስብ የፈለኩት ሰርተው ከጨረሱ በኋላ በመመገቢያው ሰሀን ላይ ገልብጠው አስተካክለው ቢያሳዩ አይንም ይማርካል የልፋትዎም ውጤት ደስ ያሰኛል።ነገር ግን በዚያው በጠበሱበት መጥበሻ ሲታይ ትንሽ ይቀንሰዋል። ዝም ከምል ብዬ ነው።
@zionhabeshatube5732
@zionhabeshatube5732 4 года назад
ዋው ምራቅ ይሰጣል እናመስግናለን ማሚ
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
zion Habesha tube Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@aminamohammed8832
@aminamohammed8832 3 года назад
Wwwwwwwweee Qonjoo
@bekitsegay7411
@bekitsegay7411 4 года назад
mameya lizelalem nuruley sigawe Kate bota nawe yetigezawe
@solocmc8117
@solocmc8117 3 года назад
እኔ መጀመሪያ ቂቤ እየከትትኩ እንደድሮ ሚስቴ ለምንአይጣፍጥም ስል መድሐኒቱን አገኘሁትአመሰግናለሁ
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 4 года назад
👍🙏🙏🙏🙏
@mebratukassaye9297
@mebratukassaye9297 4 года назад
እናመሰግናለን ። በዘይት ስጋ መጥብስ ፍላጎትን ይቀንሳል ። ብዙ ስጋ የመብላት አቅምን ይቀንሳል ። በጣም ጎበዝ ዘይት ባለመጨመርዎ ። በጣም ጎበዝ ባለሙያ ። 👏👏👏👏👏 ነጭ ሽንኩርት እንደሁኔታው ነው ጨጓራ ያለባቸው ባይጠቀሙት ይመረጣል ። ቅቤውም ያለዘይት መግባቱ በጣም ትክክል ነው ።
@comparativereligion2991
@comparativereligion2991 4 года назад
ረጅም እድሜ ይስጠወት ብለናል እናታችን
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 2 года назад
እጅዎት ወርቅ አምባር ይሰር እናት
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
በጣም ያምራል ደረቅ ጥብስ እኔም በጣም ነው የምወደው
@rodassamson7725
@rodassamson7725 4 года назад
Yummy.....thank you for the lesson Mama 😘
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Rodas Samson Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@frehiwetworkneh850
@frehiwetworkneh850 4 года назад
Mama What’s the spice u used in English pls
@selamhone3859
@selamhone3859 2 года назад
እውነተኛ ስጋ ነው የምድን ስጋ ነው
@እሩሐማፍቅርለአባቷ-ሰ9ኘ
የተጨመረችው ቅጠል ስሟ ምድነው እማይዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጠዎት
@mimiak325
@mimiak325 2 года назад
❤️🙏🙏🙏
@ዘመድtube
@ዘመድtube Год назад
ሮዝመሪ /አዝመሪኖ ወይም የስጋ መጥበሻ ይባላል መልሱ ፈጥኗል ከሁለት አመት በኋላ😄😄😄😄
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 года назад
የኔ ጎበዝ አደንቅሻለሁ!!!!!!
@annemakasha4747
@annemakasha4747 2 года назад
Ykrta ya adane mother or all mother
@kalkidanroseyoutube1441
@kalkidanroseyoutube1441 4 года назад
ሰላም አዳዲስ ዩቱበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን መደግ ይቻላል😘😘😘
@love-xg3ws
@love-xg3ws 4 года назад
እናታችን እንወድሻለን 💘👌
@najat4665
@najat4665 4 года назад
እናቴ እድሜ ይስጥሽ እግዚአብሔር
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Najat 3933 Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@wmm2608
@wmm2608 4 года назад
እጆት ይባረክ! ጤና እና እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥዎት!🙏
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Ethiopiawit ethio Hey, የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--yqxmSJ3rAE.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@ኡምሀያትየሀራዋ
@ኡምሀያትየሀራዋ 3 года назад
ማሻአላ ማማየ
@honeysweetmehndi8931
@honeysweetmehndi8931 4 года назад
Betam yamrar mam 👌👌👍
@abolmedia593
@abolmedia593 4 года назад
#tedy afro ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ አሁን ላይ ስላለው የ#Ethiopia ሁኔታ የሰጠው ልብ ሚነካ #interview m.ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BDP-CLyzM-s.html
@ummuamaar3607
@ummuamaar3607 4 года назад
Shukuran Maamii👍❤
@mariakitchen9612
@mariakitchen9612 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HRV7k66eEsw.html
@hffhgg4602
@hffhgg4602 2 года назад
እጅሽይባርክየኔእናት
@blvckgrapes4800
@blvckgrapes4800 3 года назад
Please add subtitles. Look delicious
@ahaduwendu6150
@ahaduwendu6150 2 года назад
Gomed Gomed sil ytafital
@abrish986
@abrish986 4 года назад
Betame gobeze enate nachewu.
@abebemelku3528
@abebemelku3528 3 года назад
it is delicious but too much fat
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 года назад
ማማዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ጠፍተሽብኝ የድሮ ቪድዬዎች እየደገምኩኝ ማየት ጀምሬ ነበር ። ውድ አዳነ አዲስ ቦታ ፉቶ አንስቶሽ ቤት እየቀየረች ይሆናል የጠፋችው ብዬ እድሜና ጤናሽን ጠብቆ ለኛም ያኑርልን ከእናት መማር ላልቻልን እወድሻለው።
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
እናመሰግናለን እማ
@ውድስጦታ
@ውድስጦታ 4 года назад
ሰላም እማማ የት ስቶር እንደገዙት ቢነግሩኝ ደስይለኛል ነብሰጡር ነኝ 🤰🏻 ምራቄን እየዋጥኩነው የኢትዬጵያ ስጋ ነው የሚመስለው እባክዎን እኔ የምገዛው ቀለም የተቀባነው የሚመስለው ቅላቱ pls 🙏
@SM-Mg
@SM-Mg 4 года назад
አረ እኔም እንዳንችው ተቸግሬያለው እንደው ቢነግሩን ብዬ ኮመንት አስቀምጫለው ካወቅሽ ንገሪኝ እህቴ🙏❤
@karimam3236
@karimam3236 4 года назад
Choma balwedem 👎ayegebachewom
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 2 года назад
ማሻላህ በጣምዐ ያምራል እረዥም እድሜኤ ከጤናጋአ
Далее
ቅንጦት አሰራር //Ethiopian Food @maremaru
13:16
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
ቆንጆ ጥብስ አሰራር  How to cook tips
7:57
የፍየል የሸክላ ጥብስ አሰራር
10:41
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29