Тёмный

GEBEYA: በእትዮጵያ አንደኛና ጥራት ያለዉ የቀስተደመና ፍራሽ ዋጋ በደሴ ከተማ 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 368 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

ፍራሹን ለማግኘት ከዚ በታች በተቀመጠው አድራሻ ይደውሉ
🇪🇹0913440420
🇪🇹0920609091
🇪🇹0914715620
👆👆👆👆👆
On This Video's provided GEBEYA Media PLC
Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
👉 Website; www.chalagelchuu.com
👉 Twetter; / chgtube
👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
👉Telegram page t.me/chalabusiness
👉 my youtube channel- / chgtube
#ገበያ#Gebeya#የስራአማራጭ#አዋጭስራ#ትርፋማስራ#ውጤታማስራ#ቢዝነስ

Опубликовано:

 

12 дек 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 242   
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 года назад
ፍራሹን ለማግኘት ከዚ በታች በተቀመጠው አድራሻ ይደውሉ 🇪🇹0913440420 🇪🇹0920609091 🇪🇹0914715620 👆👆👆👆👆 ቀስተደመና ፍራሽ Tana Media TM👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jNIFFCxyJVg.html
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 4 года назад
ኮቦልቻ ነኝ ደሴ አይርቀኝም ኢንሼአላ የዛሬ አመት
@medinasharjah4404
@medinasharjah4404 4 года назад
CHG TUBE እሺ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 года назад
እናመሰግናለንወድም እሲ ኦቪን ከተሸጠ አሳየንወድም
@user-ce8vs2uo2v
@user-ce8vs2uo2v 4 года назад
ጫላየ እሥኪ የቤት ኮርኒሥ እና እበራፍ እና መሥኮት ላይ የሚገጠም መሥታዋት ዋጋ ጠይቀህ አቅርብልን በተረፈ ፕሮግራምህ አሪፍ ነው በርታ
@sarahsara3725
@sarahsara3725 4 года назад
ትናስፖርት አገልግሎት አላቸው እኔ ወልደያ ነኝ ከተቻለ.
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ኮቦልቻ እና ደሴ የሚያሳየን ነበር ያጣ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-xc5oo8bu7n
@user-xc5oo8bu7n 3 года назад
እሙ ሀያት ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 года назад
ልጆቹ ደስ ሲሉ ስደተኞች እህት ወንድሞቸ እኛንም እግዚአብሔር በሰላም መልሶ በአረቦች የታቃጠለ ልባችንን ደስ በሚል ህይወት ያሳርፍልን ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታወች ናቸው እና ልጅ ይስጠን ለሁላችንም
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 года назад
አሚንንንን
@user-ij1eb4tb9g
@user-ij1eb4tb9g 4 года назад
አሜንያረግልን
@user-si2jp7sz8d
@user-si2jp7sz8d 4 года назад
ጫላዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት የአንተ መልካምነት ልዩ ነው ኑርልን ወንድማችን
@ahmadmohamad8036
@ahmadmohamad8036 4 года назад
ጫላየን ላይክ እያደርጋችሁ አይከፈልበት በ ጣም ጥሩ ሰው ነው በዛ ላይ የምንፈልገውን ነው የሚቀርብልን አሳባችንን አቃሎልናል
@seidatube2239
@seidatube2239 4 года назад
እናምሰግናለን ወንድማችን እኔ አሁ ሳኡዲ ነኝ ኢሻአላህ የደሴዋች ከሀገራቹህ ስትገቡ ግዙ ቅንነት ለራስ ነው
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 года назад
ውንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 года назад
ቀስተ ዳመና ፍራሽ እሚባል ገና አየሁ ጉድ ነው እድሜ መስታውት ነው አለ ያገሬ ሰው😁
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 4 года назад
በጣም ጠቃሚመረጃነው እናምሰግናለን ውድማችን 👍 በርታ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
ጫላ ላንተ ምስጋና ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ወድሜ
@NANETubeNANE
@NANETubeNANE 4 года назад
ብዙ ነገር እያቀረብክልን ነው አመሰግናለሁ በርታልኝ ወንድሜ
@IkramIkram-nq6ey
@IkramIkram-nq6ey 2 года назад
እስቲ ከጦረነቱ ወድህ ያለዉን ገበያ የፍረናሾች ዋጋ ያለዉን አስረዲን 🥰
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 4 года назад
ጫልዬ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ በእውነት
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 4 года назад
እጅግ እናመሰግናለን ወንድማችን ሴራሚክ ሲሚንቶ ኮርኒስ የመኝታ ቤት በሮች እና የሳሎን በሮች ጠይቅልን ዴሴ ክፊ አይንካህ
@naeemahassan4563
@naeemahassan4563 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ደሴ የምፈልገውን ማግኘታችን ኢሻአላህ ከትንሽ ጊዜ ቡኋላ ሀገሬ እገባለሁ ቡዙ የምገዛው እቃ አለኝ እናም ደስብሎኛል በተረፈ ደግሞ የቡፌና አልካ ቁም ሳጥን ቀስ እያልክ ብታቀርብልን ደስ ይለናል ከላብ እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ
@user-qr2cz4rb8c
@user-qr2cz4rb8c 4 года назад
እናመስግናለን ወንድም እምፈልገውን ነገር ነው ያሳየህኝ
@taibaedris563
@taibaedris563 4 года назад
በጣም እናመሠግናለን ውንድሜ
@user-zp1ng7hx3v
@user-zp1ng7hx3v 4 года назад
ወድም እናመሰግናለን እስኪፈሪጂ እና የልብስማጠብያ ጠይቅልን
@user-kk1it5bq5d
@user-kk1it5bq5d 4 года назад
የምፈልገዉን አሳየከኝ አቦ እጣህ ይዉጣ ይመችህ መልካም ሰዉ ነህ
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 4 года назад
በጣም እናመሰግንሃለን ወድማችን
@gracegoodness3870
@gracegoodness3870 4 года назад
#1 Chala Thanks!!! Remain blessed!!!
@snetayehuchrenet5332
@snetayehuchrenet5332 3 года назад
ወንድም በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪ ይባርክህ እና ሸዋሮቢት ከተማ ጠይቅልኝ እባክህ
@user-se3su4gy7p
@user-se3su4gy7p 4 года назад
በጣምእናመሠግናንአላህይሥጥልን
@youtubeyoutube6019
@youtubeyoutube6019 4 года назад
እስኪ ወንድም ከሰደሴ ሳትወጣ የቤት ኮርነስ አሳየን
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ኢንሽ አላህ እገዛችሁ አለሁ
@user-oq9tc2sz3k
@user-oq9tc2sz3k 4 года назад
ማሻአላህ ኢሻአላህ አላህ ከስደት በሠላም ይመለስንና እገዛዋለን
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 4 года назад
እነመሰግነለን ጫላ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ
@hadramohammed8076
@hadramohammed8076 4 года назад
ወንድም በጣም እናመሠግናለን
@user-hf6sf7ql1v
@user-hf6sf7ql1v 4 года назад
ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@shewayeasfaw5421
@shewayeasfaw5421 4 года назад
Thank you very much brother,
@user-oh3fs9xw9r
@user-oh3fs9xw9r 4 года назад
እናመሰግናለን
@semira9563
@semira9563 4 года назад
ማሻአላህ በጣም አሪፍ የምፈልገው ፍራሽ ነበር አመሰግን አለሁ ወንዲም
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 года назад
Egzabher yistlign tebarekilign bekirbu edwulalehu
@salamadis1342
@salamadis1342 3 года назад
እናመሰግናለን. ወንድማችን
@zemzemali6307
@zemzemali6307 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድም
@user-no5yt5og5q
@user-no5yt5og5q 4 года назад
እናመሠግናለን ወንድም
@naeemaadam378
@naeemaadam378 4 года назад
እናመሰግናለን የኔ ወንድም
@faizaweleyawa4894
@faizaweleyawa4894 4 года назад
Chalaya betam enamesgenalen gen betam wood new
@user-vs7ws5ti5p
@user-vs7ws5ti5p 4 года назад
እናመሰግናለን ውድማችን
@sofiibatii7906
@sofiibatii7906 4 года назад
ምርጥ ልጅ በርታ ወንድሜ
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 года назад
እንኮን ደህና መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን እስኪ ቡፊ አልጋ የልብስ ማሽን አሳየኝ በርታ ወንድሜ👍👍👍👍
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 года назад
ጫልዬ የሠው ማኛ በርታ
@YouTubeYouTube-jj5bo
@YouTubeYouTube-jj5bo 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ጫለ
@meazejackie9579
@meazejackie9579 4 года назад
አመሰግናለሁ ጫላ
@jemetube8298
@jemetube8298 4 года назад
ጫላዩ ቃላት አጠረኝ በጣም መልካም ሰው ነህ ነገር ግን ቤት ማፊ እባክህ እዛው ደሴ ቦታ ሳጠይቅ እዳትወጣ ቅጭላቴ ዙሮል ቦታውን ልግዛና በአላህ ፍቃድ እድሰራ ቤቴን ከሰራሁ አልሀምዱሊላህ ነው ያአላህ አግዘኝ
@user-xd1qq1wu2m
@user-xd1qq1wu2m 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እስኪ ከይቅርታ ጋር ባህርዳር ፍራሽ ብታሳየን
@user-ir1ob3yk5y
@user-ir1ob3yk5y 4 года назад
ለምታቀረብልን መልካም ነገረ ምስጋናችን ከልብ ነው
@heyatakebachewu2440
@heyatakebachewu2440 4 года назад
ተባረክ ወድሜ
@abdullahalmbassoreee5817
@abdullahalmbassoreee5817 4 года назад
አላህይጠብቅህጫላወንድምቀጥልበት
@heythayt6204
@heythayt6204 4 года назад
ማሻ አላህ
@user-jq7ke4cq8s
@user-jq7ke4cq8s 4 года назад
በጣም እናመሠግናለን ወድማቸን ኮቦልቻና ደሴን የሚሳየን ነበር ያጣነው
@MariA-gg5xs
@MariA-gg5xs 4 года назад
እናመሰግንአለኝጭስላየ
@mitocherenet5435
@mitocherenet5435 4 года назад
ወገን ፍራሽን አትግዙ ቀስተ ደናው ምልክቱ የግብረ ሰዶም በደንብ አስተውሉ ልሙጡን ግዙ ቀስተ ደመናውን አትግዙ እባካችሁ
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 года назад
ፎቶየለለውንመግዛትነው ክክክክክ ደሞምበፍራሹ መጡ
@vipvip7984
@vipvip7984 4 года назад
ደህና ነው
@selamyemane4634
@selamyemane4634 4 года назад
Thanks CHG TUBE please? The branch in Hawassa
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 4 года назад
Galatomii calaa👍👌👌
@user-dy6sq3hz8o
@user-dy6sq3hz8o 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እናመሠግናል ስፈልገው የነበረውን ነው ያቀረብክልኝ
@user-pn7qy9sp2b
@user-pn7qy9sp2b 3 года назад
ይመቻችሁ ኢንሻአላበሠላም ለሀገራችንያብቃን ደስይላል
@uyhi2385
@uyhi2385 4 года назад
ጫላየ እናመሰግራል
@fatumayimam5133
@fatumayimam5133 4 года назад
እምየ ደሴ ጃዛክአላህ ከይር ወንድም የምታረገው ነገር
@vipvip7984
@vipvip7984 4 года назад
ቆጆ ነው
@Time-fh7qm
@Time-fh7qm 4 года назад
ማሽ አላህ
@zemzemmohamad4705
@zemzemmohamad4705 4 года назад
ወንዲም አላህ እዲሜ ና ጤና ይስጥህ
@rosea10s17
@rosea10s17 4 года назад
ያምራል
@egziyabharyimesgen4822
@egziyabharyimesgen4822 4 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰❤〰 💒እንኳን ለእናታችን #ባዕታ #ለማርያም ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት /ታህሣሥ /3/.ዓመታዊ መታሰቢያ ባዓል በሠላም አደርሣችሁ አጀርሰን አሜን ፫ 🙏 💒"እንደ ማለዳ ወጋገን የምታበራ. እንደሙሉ ጨርቃ ውብ የሆነች.እንደፀሐይ ብርሐን የጠራች.በዓርማዎቻቸው ዙሪያ እንደተሰለፉ ወታደሮች እጅግ የምታምርው ይህች ሴት ማን ናት"..መሃልየ.መሃልይ //6÷10//. ➡ኢያቄም ወሐና እናት አባትሽ ➡ቤተ እግዝአብሔር ወስደው ስዕለት የሰጡሽ ➡መና ከሠማያት የወርደልሽ ➡ፍጹም ድንግል የሆንሽ ማርያም አንች ነሽ/2/ ➡ኦ እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሽ ➡ኦ እመ ክርስቶስ ድንግል አንቺ ነሽ /2// 💒ባዓታ ለማርያም በያላችሁበት ከጭንቀታችሁ ሁሉ ተገላግላችሁየዕናትነት ፍቅሯ ጣዕሟ በሁላችን ይደርብን .የልጅዋ ቸርነት ይጠብቀን አሜን፫ 🙏
@user-jx8fh2bb3s
@user-jx8fh2bb3s 4 года назад
አላህ ይወፍቅህ ወድማችን💖💖
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 года назад
እስኪ የፊራሽ ልብስ እስከትራሡ ጠይቅልን ወንድሜ እና ቴሌቭዥን
@user-oe7zz6gh6u
@user-oe7zz6gh6u 4 года назад
ዘኔም ሀሳብ ነው እህት
@user-pe2jw5ln9x
@user-pe2jw5ln9x 3 года назад
ቁጥርሽን ላኪልኝ ልገርሽ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
@@user-pe2jw5ln9x እኔ ልላክልሺ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 года назад
Waaaw Bertu Fetari fkrachuhn genzebachuhn ybaeklachuh
@user-oe7zz6gh6u
@user-oe7zz6gh6u 4 года назад
ትንንሸ ፍራሾችንም አቀረብልን ለምሳሌ ሶፍ የለለን ፍራሾች ለመአቀም ጠከር ያሉ እረዘም ያለ ከነ መከዳወች አቅርብልን በቅርቡ አዝዛለሁ ጥር አከባቢ ንገረኝ ወድም
@aminahali8666
@aminahali8666 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ጫላ ከይቅርታጋር የባኞ ቤት እቃ ጣይቅልኝ በደሴ
@Mohammed-zz6jd
@Mohammed-zz6jd 4 года назад
ዋዉ
@heniheni7495
@heniheni7495 4 года назад
the best. kestedemena.
@user-ub2ci6pc7p
@user-ub2ci6pc7p 3 года назад
ማሻአላህ
@user-kx3mu2od8d
@user-kx3mu2od8d 4 года назад
መሻአላህ ጫላየ አላህይስጥህ ክክክክክክክክ ህፃኗንም አላህያሳድግሽ
@aminamohammedali7554
@aminamohammedali7554 4 года назад
Wow
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 года назад
ለኔ አንደኛ ዪቱበር ነክ በቃ የጠየቁክን የምታቀርብ ለዪቱበር ብር ብቻ ሳይሆን የምትሰራው ለኛም ጭምር እገዛ ነው አንተ የምትሰራው የኔ አባት እርጅም እድሜ ይስጠን ይስጥልን
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 года назад
ኑርልን ወንድማሽን
@user-xz1wg7lk1c
@user-xz1wg7lk1c 3 года назад
ጎበዝጠንክር
@hanamariyamhanamariyam5931
@hanamariyamhanamariyam5931 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን አሁን ላይ ወልድያ ማግኘት ይቻላል ወይስ ማድረስ ይችላሉ
@mercyhegena3511
@mercyhegena3511 3 года назад
Shashemene ly ale
@user-uo1jo7zr6o
@user-uo1jo7zr6o 4 года назад
እናመሰግነል ወንደማችን እስኪ በዴሴ ከተማ የሰተሜክ ዋጋ ጠይቅልን
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 года назад
Betam harif waga new
@user-tq8pr6yy7u
@user-tq8pr6yy7u 4 года назад
ማሻ አላህ ቆንጂየ ልጅ
@user-kj4dz8ef4h
@user-kj4dz8ef4h 2 года назад
አብሽርወድማችን
@kedijabintoumerCccc
@kedijabintoumerCccc 4 года назад
ወድማችን ጫላ ከልብእናመሰግናለን።እስኪ የቤት ኬርኒስ ከቻልክ በዛውም ጠይቅ
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Год назад
በጣም ደስ ይላል ስፈልገው የነበረ ብትተባበረኝ በፈጣሪህ ዋጋ ታገኝበታለህ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 года назад
እንሻአላህ..4ውር .ሀገሬ ልገባ..ድሴ ነኝ.እገዛዋለሁ
@seidayenus8160
@seidayenus8160 4 года назад
የምታሳየን ሁሉ ኢ /ያ ያለ አይመስለኝም ነበር ምርጥ አቅርቦት አለ ሀገሬ ላይ
@theritheribmw1499
@theritheribmw1499 4 года назад
Arif...newu.Gen.waGawu.semay.newu. beteref.EnameseGenalen. Chalaye. BERTA
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 4 года назад
Betam dess yelal dessi enkon gebalen
@powerlink6511
@powerlink6511 4 года назад
ወድማችን ስለ ቅንነትህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ እኔ እምለዉ ግን ከተሳሳቱኩም በጣም ይቅርታ ፉራሹ ላይ ያለዉ የባንድራ ቀለም የ ግብረ ሰደማዉያን ባንድራ ነዉ አያቹሁ እኛ በምንጠቀመዉ ነገር ሳይረዳን እንዴት እየተጫወቱቡን እንዳሉ አብየቱ የሰራዉት ጌታ እባክህ ከመጥፎ መገር ጠብቀን 100% እርግጠኛ ነኝ የግብረ ሰደማዉያን ባንድራ ነዉ እላዩ ላይ ያለዉ
@tsehayhebasit9513
@tsehayhebasit9513 4 года назад
ውውው ደስ ይላል ሁሉ ነገር ስለምታሳዩን
@user-nb7yp4tj2y
@user-nb7yp4tj2y 4 года назад
ሀገሬ ላይ አለ እንደ ደስ ሲል
@sjhaghajhsvhak62
@sjhaghajhsvhak62 4 года назад
Wede wandema Makala Kahadke Asayane
@hayathassen1357
@hayathassen1357 4 года назад
ጫላየ ምችት ዲልት ይበልህ
@olsanekonjo5091
@olsanekonjo5091 4 года назад
Bxm arfe nwe en and gentle chaley
@user-of2my5qc4v
@user-of2my5qc4v 3 года назад
ወይይ ፍራሹሥ ዉድ ነዉ
@werkineshasfawu5203
@werkineshasfawu5203 Год назад
❤❤
@user-fe7nd7qp6z
@user-fe7nd7qp6z 4 года назад
እናመስግናለን ወንድሜዋ ከቻልክ የፊርጅ እና ቴሌቪዢን የዳቦ መጋገሬ ማሽን ፕሊስ
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 4 года назад
ፋፊ ነኝ የቤተሠቦቸ ናፋቂ እህቶች ቻናሉን እዩ የተመለሰ አጠይቁ
@user-oe7zz6gh6u
@user-oe7zz6gh6u 4 года назад
መጋረጃዘችንም አቅረቡልን
@mataralnaimy488
@mataralnaimy488 4 года назад
ጫላየ ደሴ ከተማ ከደረስክ አይቀር ሶላር የሚገኝበት ቦታ ካለ ብታስተዋውቀን ምን ይመስልሀል ለውሎዎች ትልቁን ፀሀይ ብርሀን
Далее
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "MOUNTAINS"
00:59
Просмотров 685 тыс.