Тёмный

Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- "ህልውናችንን አስጠብቀን ሀገራችንን እናድናለን" አርበኛና ጠበቃ አስረስ ማረ 

Ghion TV Multimedia
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RU-vid , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
RU-vid - / @ghiontv
Facebook - ghiontvoffic...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washingtonpost.com/
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Опубликовано:

 

26 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 573   
@walelgnayalew6322
@walelgnayalew6322 2 дня назад
ዝምተኛው ባለ ምጡቅ አዕምሮ የህግ ሙህሩ ፋኖ አስረስ ማረ ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን
@Me-cy2un
@Me-cy2un 2 дня назад
Mettuk Aeemeroo???😂😂😂😂
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 2 дня назад
@@Me-cy2un tadias bro mnew kenah?
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 21 час назад
ምጡቅ ይሄ ጎጤ
@walelgnayalew6322
@walelgnayalew6322 2 дня назад
ዝምተኛው ባለ ምጡቅ አዕምሮ የህግ ሙህሩ ፋኖ አስረስ ማረ ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን።
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 День назад
አሜን አሜን አሜን
@yalewalemnew
@yalewalemnew 2 дня назад
አስረስ ማረ ማለት የእውንት ሰው ተምሳሌት ነው በርታ ወንድም
@shferawbzuneh8373
@shferawbzuneh8373 2 дня назад
ጠበቃችን ጀግናችን በሚገባ ትችላለህ በተረጋጋ መንፈስ ጥሩ ነጥቦችን አንሰተሃል በርታልን አማራ ያሸንፋል ጠላት ይወገዳል
@user-lp3cn2oq6h
@user-lp3cn2oq6h 2 дня назад
በአላህ ቀጣይ ዘሜ ነጎድጓዱን የወዴፊት መሪያችንን አቅርብልን ።💪💪💪💪💪ድል ለፋኖ
@espressoenglish9686
@espressoenglish9686 2 дня назад
😂
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 2 дня назад
አሜን፡ያረቢ❤❤❤❤
@misterkebede9217
@misterkebede9217 2 дня назад
​@@espressoenglish9686😂😂😂
@rigvhfg275
@rigvhfg275 2 дня назад
፨❤❤❤
@user-eg1zf9ob2s
@user-eg1zf9ob2s 2 дня назад
ወላሂ ዘሜ የዚህ ትግል አርማ ቀድሞ አማራ ነን በሉ አትሸማቀቁ ብሎ የቀሰቀሰ ጀግናችን ነዉ። የጠላ እየመረረዉ ይዋጠዉ
@amanueldemssie8613
@amanueldemssie8613 2 дня назад
ወገኖቻችን በርቱልን አንድ አማራ ሆነን ይሄን ክፉ ጊዜ ማለፍ አለብን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 дня назад
ጃዋር ፀረ አማራ ነው አጭበርባሪ ነው ❤❤❤
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 2 дня назад
We know that Jawar Mohammed is a messenger of Abiy Ahmed and OLF.
@enanu7590
@enanu7590 2 дня назад
ትክክል
@selamadmew3568
@selamadmew3568 2 дня назад
ጀ ዋርየ አማራደም በ ጁአለ በ ፍርድየ ምንፈ ልገ ውሰውነውየቀን ጉደ ይነውአ ንለ ቀውም☝☝
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 дня назад
​@@selamadmew3568ጅዋር እንኳን የአማራ ደም የሰው ደም ያለው ይመስልሀል???? አማራየን እስኪበቀው አረደው
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 2 дня назад
ትክክል
@Kassahun321
@Kassahun321 2 дня назад
ወሳኝ ሰው ፋኖ ጠበቃ አስረስ ማረ
@AbebeAgmas
@AbebeAgmas 2 дня назад
የአማራ ህዝብ መዳኛው ፋኖና ፋኖነት ብቻ በአራቱም አቅጣጫ ወደ አንድ እዝ እንዲመጣ መሠራት አለበት ህልውናችን በክንዳችን እናረጋግጣለን ❤❤❤
@kumneger6418
@kumneger6418 2 дня назад
አስማረ አስማራችን የኢትዮጵያ ተስፋ እናንተ ብቻ ናችሁ ሌላው ዘረኛ ነው በናፍቆት እንጠብቃችኃለን ሲዳማ (ደቡብቦች) ከናንተ ጎን ነን Viva ፋኖ 💪
@user-gl5pd9bo5k
@user-gl5pd9bo5k 2 дня назад
ዘገምተኛ ነህ እንዴ?
@sauditaif7667
@sauditaif7667 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@sauditaif7667
@sauditaif7667 2 дня назад
​@use-gl5pd9bo5k ዘገምተኛው እማ እርስወ ነወት ፉኖን መደገፉ ጀግናነት ፍትሀዊነት ሙህርነት ሀገር ወዳድነት ሰዋዊነት ወዘተ ነው
@mitkusilesh
@mitkusilesh 2 дня назад
❤❤❤❤
@kumneger6418
@kumneger6418 2 дня назад
@@user-gl5pd9bo5k ላጋ ነው ዘገምተኛ አገሩን አቀረሻችሁት መሃይሞች አገር ከመምራታችሁ በፊት እንደ አማሮች ሰልጥኑ ከሰው ጋር መኖር እወቁበት ተማሩ መለስ ያላችሁ እውነት ነው "ለናንተ ስልጣን መስጠት ለህፃን ልጅ ውሃ በብርጭቆ እንደመስጠት ነው" ያለውን በተግባር አሳያችሁን ያውም በ5 አመት አሁንም የሲዳማን መሬት ለቃችሁ ውጡ ገዳዮች!!!!
@user-ed5tz7lq9d
@user-ed5tz7lq9d 2 дня назад
ፋኖ ኮራንባቹሁ ከደቡብ ነው❤
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 дня назад
እንደናንተ ያለ ጀግና የአማራ እናት ስለሰጠችን ክብር ይገባታል በመቀጠል ሀገራችን በማንም መንጋ ዘዘረኞችና የታሪክ ምርኮኞች ላይ በመውደቋ እናዝናለን እነዚህን የመሳሰሉ የፋኖ ታጋዮች በመደገፍ እነዚህን ካንሰርና የበታችነት ስሜት ያበዱ እብዶች ማስወገድ ያስፈልጋል ድል ለፋፋፋኖኖኖኖ❤❤❤
@user-gd6es1vg7o
@user-gd6es1vg7o 2 дня назад
የአማራ የንጹሀን ድምፅ በርቱልን በእናተ በእውነተኛ ታጋዮቻችን የአማራ ብሎም የኢትዮጰያ ነጻነት ይረጋገጣል።
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 2 дня назад
ድል❤❤ ለፋኖ❤❤ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ❤❤ወድር ፋኖየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Eyerus21
@Eyerus21 2 дня назад
ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉እናሸንፋለን 100%%😊❤ ወጥር አማራ ድሉ የኛ ነው😊
@user-ic1xc6yi4p
@user-ic1xc6yi4p 2 дня назад
የማሬ ጅግና መጀመሪያ ለጋሽ ማሬ እንዲሁም ለወይዘሮ እናትህ በጣም የላቀ ክብር ምስጋና አቀርባለሁ እንዳተ አይነት ጅግና ወደ ዝህ ምድር ስላመጡልን በጣም አመሰግናሉ እና አስረስዬ በጣም እወድሀለን እንዳተ አይነት ያሉት መከቶቻችነ እግዛብሄር ይጠብቅልን❤❤❤
@AavvBbvv-vb3fy
@AavvBbvv-vb3fy 2 дня назад
አንድአሰሪስ,,ማሩ,,አላህ,,ባላችሁበት,,ይጠብቃችሁ,,ፋኖ,,ይችላል,ድል,,ለአማራ,,ህዝብ,ድል,ለጀግናዉ,,ፋኖ,ፋኖ,ይችላል
@WoldeBerihun-ps5fb
@WoldeBerihun-ps5fb 2 дня назад
ፋኖ ያሽንፋል ድል ለአማራ ህዝብ
@YalemCardin-sp2jz
@YalemCardin-sp2jz 2 дня назад
በጣም ጥሩ ውይይት ጥሩ ግንዛቤ አኝተንበታል እናመሰግናለን
@nie_ma
@nie_ma 2 дня назад
አስማረ ጀግና የአማራ እንቁ ልጅ 🙏
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 2 дня назад
ድል ለፋኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉
@Adisdrgg
@Adisdrgg 2 дня назад
ፋኖ ፋኖ የኛ ጀግኖች አላህ ሁሌም ባለ ድል ያርጋችሁ አንገታችንን ቀና እንድናረግ አድርጋችሁናል በምን ቃል ልግለፃችሁ አንበሶች
@abebatarkign7029
@abebatarkign7029 2 дня назад
ፋኖ እስረስ እንወድሃለን ድሉ ለናተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sikosilo7233
@sikosilo7233 2 дня назад
አንበሳቺን ብቅ ብሎዋል ውዲ አማራዊያ ላይክ በማዲርክ ተከተሉኝ ❤❤🎉🎉🎉 ዲል ለህዝብ ልጂ ፋኖ ለተገፋዉ ህዝባዊ ኃይል ።።።።። ዲል የህዝብ ነዉ እናሼንፋለን ።።።።።❤❤❤
@user-rg8bs9jn8m
@user-rg8bs9jn8m День назад
ቀጣይ ዘሜን አቅርቡልን መሪያችንን ❤❤❤ድል ለጀግናው ፋኖ
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 2 дня назад
ድል ለጀግናው ፍኖ💪💪💪
@seydawel6261
@seydawel6261 2 дня назад
ዲል ለአማራ ዲል ለኢቶባያ ዲል ፋኖ
@AavvBbvv-vb3fy
@AavvBbvv-vb3fy 2 дня назад
አሰሪስ,,ማሩ,,አላህ,,ባላችሁበት,,ይጠብቃችሁ,,ፋኖ,,ይችላል,ድል,,ለአማራ,,ህዝብ,ድል,ለጀግናዉ,,ፋኖ,ፋኖ,ይችላል
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 2 дня назад
የእነ በላይ ዘር የተፎገላው ድብቅብቅ ያለ የለም ከሗላው፡ please ሁላችንም በአራቱም አቅጣጫ ያሉ ፋኖዎች አንድ እንድሆኑ እንተባበር እንስራ፡፡
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 2 дня назад
ድል ለህዝብ ልጆች💪🏽💪🏽💪🏽
@ybeltalsemagn
@ybeltalsemagn 2 дня назад
ቀጣይ ዘመነ ይቅረብ የምትሉ❤
@Endashawkebede
@Endashawkebede 2 дня назад
አማራ የመዳኛው ግዜ አሁን ነው ድል ለተገፋው፣ለተጨቆነው፣ለተሳደደው፣ለታረደው እና በማንነቱ ለተገፋው ህዝብ እና ለፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
@rahelarega3233
@rahelarega3233 2 дня назад
ጥልቅ የሆነ አሰተሳሰብ ያለው ጀግና ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ።
@badmawededu6078
@badmawededu6078 2 дня назад
ፋኖ ባይኖር ኖሮ አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገር ደረጃ እነሱ ማለትም የሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ የዲያብሎስ ስብስብ ምን ያደርጉና ያደርጋቸው ነበር፤ ህዝቡስ ከዚህ በከፋ እንዴት ይጎዱትና ያሰቃዩት ነበር የሚለውን ሰፋና ጠለቅ አድርጎ ሲመለከቱት ፋኖ ለአማራ ህዝብ ህልውና ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ብሄረሰቦች ህልውና እና ለሀገር ደህንነት ሲባል ከአምላክ የተላከ፣ በህዝብ የሚደገፍና በውጪ ሀገራት ከእውቅና በላይ ትልቅ አድናቆትን ያተረፈ የሰላማዊ ሰው ሁሉ ጠበቃ፣ መከታና አለኝታ የሆነ ህልውና፣ ደህንነትና ጥቅም ነው፡፡ መዳረሻው በፋኖ ድል አድራጊነትና አሸናፊነት መላ ኢትዮጵያዊያን በሰላምና በአንድነት በፍቅርና በመነከባር በእኩል መብትና ነጻነት ያለምንም ስጋትነባ ገደብ በስራ እየተጉ የሚኖሩባትና የሚጠቀሙባት ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ሲሆን የሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ ዲያብሎሳዊ ስብስብ ከነሆዳም ባንዳ ቅጥረኛው ከሀገር እስከ አለማቀፍ በዘር ማጽዳትና ማጥፋት፣ በጦርነት፣ በውድመት፣ በዘረፋና ተዘርዝሮ በማያልቅ ወንጀል ለፍርድ የሚቀርብ ነው፡፡ ዛሬ የሚዘርፈውም ሆነ የሚያወድመው እየታራ የመኒመለስ ሲሆን በዚህ ተሳታፉፊ የሆነ ዋጋውን ያገኛል፡፡ ፋኖ አማራ ህዝብ ግን ከድል ውጪ ሌላ ምንም ምርጫ የለውም፡፡ ለዚህም ሲባል ማንኛውም መስዋእት መከፈል ግድ የሚል ነው፡፡ ሆዳም ባንዳ አማራ ዋነኛ የአማራ ጠላት ነው እና ይህን ቆሻሻ ከአማራ ማጽዳት አደገኛ ቆሻሻ እንደተወገደ እንጂ እንደሌላ መታየት የለበትም፡፡ ባንዳ አማራ ሳይሆን የአማራ ቁጥር አንድ ጠላት ነው፡፡
@adanegashu3702
@adanegashu3702 2 дня назад
መሪዎቻችን በርቱልን፡፡ ወደፊት ብቻ!!!
@tsegaye-np1ux
@tsegaye-np1ux 2 дня назад
ጀግናየ✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@user-cw9mo3qm8w
@user-cw9mo3qm8w 2 дня назад
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አስረስ ማረ ጀግንነት ከእዉቀት ሲገናኙ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን በቀጣይ አርበኛ ዘመነን ብታቀርቡልን አሪፍ ነዉ ግዮን እናመሰግናለን
@YeshiMulat
@YeshiMulat 2 дня назад
ድል ለጀግኖቻችን ፋኖዎችችች
@user-jh1fi8bg2n
@user-jh1fi8bg2n 2 дня назад
ድል ለፋኖ
@AavvBbvv-vb3fy
@AavvBbvv-vb3fy 2 дня назад
አንድ,,ፋኖ,,ለሁሉም,,ፋኖ,አንድ,,ፋኖ,,ለሁሉም,,ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 2 дня назад
እናመሰግናለን መሪያችን በርቱ አንደበተ ርቱዎቹ ፉኖዎች💚💛❤
@Mimi-ex1dn
@Mimi-ex1dn 2 дня назад
አንበሳ ባለ ብዙ እዉቀት ፋኖ አስረስ ማሩ በርታ ልፋታችሁን እግዚአብሔር ቆጥሮ ለድል አብቅቷችሁ ለማየት ያብቃን ድል ለአማራ ፋኖ ጉዞ ወደ ፬ኪሎ።
@yohannesyosef5830
@yohannesyosef5830 2 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ። ድል ለተሰቃየው ለአማራ ህዝብ።
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 2 дня назад
አስርስ አነት የህዝባችን የጀርባ አጥንት ነህ ከጊዚዉ ጋር የሚህድ ሀሳብ ይለህ ወጣትና እውቀት ያለህ ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ ዘንድ የሁል ግዜ ጽሎቴ ነው ትግላችንን ውጤታማ ፍሬማ ለማድረግ ለምታደርገው ሕይወት መሰዋትነት በጣም በጣም ከሚደንቁህ ሰዎች አንደኛው እኔ ነኝ ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለጠላቶቻችን !!!
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 2 дня назад
ዝብዩ ልጅን ሳየው ስብናው እና አገላለጹ የመሪነት ግርማ ሞገስን የተላበሰ ነው ❤❤
@user-kp1nb2sb8b
@user-kp1nb2sb8b 2 дня назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኛ እድንኖር እናተ ብዙው ዋጋ ከፍላችሀል አሁንም ሁሉንም አልፍችሁ በሰላም እድትኖሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@0ahh858
@0ahh858 2 дня назад
በዘምየ ሞት ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@WasKan-yv1zk
@WasKan-yv1zk 2 дня назад
ያማራይቱ ልጅ የኢትዮጵያ ዋርካ❤❤❤❤❤
@user-js3mz3fm6f
@user-js3mz3fm6f 2 дня назад
መማር ማለት እንደ አንተ ነው ወንድም የመማር ጥቅሙ መርሁ መማር ምን እንደሆነ ተማርን የሚሉት የተማሩ ደደቦች ከአንተ እንዲማሩ እንመክራለን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💚💛💓💪💪💪
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r 2 дня назад
አስረስ ጀግና ወንድም በርታ ትግሉ እዳር ይደርሳል
@mumuye5
@mumuye5 2 дня назад
ኩራታችን ጀግኖቻችን ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 дня назад
ጠያቄዉ ፋኖ ብርሃኑ ይባላል በጎጃም አሉ ከሚባሉ ጀግኖች አንዱ ነዉ ክበርልን ፋኖ ብርሃኑ
@Demsew-vr5vw
@Demsew-vr5vw 2 дня назад
ዋው 💪💪💪💪💪❤❤❤
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 2 дня назад
የኔ እንቁወች አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 👏👏💖💖😘😘ድል ለአማራ ፋኖ 💪💚💛♥
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g 2 дня назад
እውነት ነው ፋኖ በተቆጣጠረው። አካባቢ። ስርቀት። በየአረቄ ቤቱ መገዳደል የለም ቀርቷል። በርቱ ጀግኖቹ ድል ለፋኖ። ለእውነት ነው የቆመው። እግዚ አብሄር ከናተ ጋራ ይሁን
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤ፋፋፋኖኖኖ ምሁር ጀግና ታሸንፋፋላችሁ❤❤❤❤❤❤
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 2 дня назад
መሪዬ ለአንተ ልዩ ክብር አለኝ።
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 2 дня назад
ጠበቃየ ጀግናየ ፋኖ አስረስ የዘሜ ወንድም💪💪🐅🐅🐅🔥🔥🔥✊✊✊
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 2 дня назад
ዝምተኛው አስረስ ማረ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሞ ዘሜን አቅርብልን ሁሉንም የፋኖ መሪወች አቅርብልን
@selamawit-zd3kv
@selamawit-zd3kv 2 дня назад
እግዚአብሔር ዘር ባያስቀርልን ኖሮ እልቂቱ ከዚህም በላይ ይኾን ነበር። እንደ ጠበቃ አስረስ ማረና ሌሎችም ጀግና እና ባለምጡቅ አዕምሮ ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፤በድል ላይ ድልን ያቀናጅልን ።
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 2 дня назад
አለህ፡ድሉን፡በቅርብ፡ያርግልን❤❤❤❤ድል፡ለፋኖወቻችን❤❤❤❤❤
@birhanughashaw3245
@birhanughashaw3245 2 дня назад
ድል ለፋኖ ጀግናው አስረስ ማረዳምጤ
@bbhh211
@bbhh211 2 дня назад
እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ወገኖቸ ደሞቸ አማራየ ድል ለአማራ ህዝብ
@BirhanuDamtew-sv9ew
@BirhanuDamtew-sv9ew 2 дня назад
የአማራ አለይታ❤❤❤❤ ጀግናችን❤❤❤❤
@sauditaif7667
@sauditaif7667 2 дня назад
❤❤❤❤ እንኳንም ከእናተ ተፈጠርኩ ድል ለፉኖ
@s0lomon150
@s0lomon150 2 дня назад
እውነትም ጠበቃ አስረስ የአማራነታችን ጠበቃችን ክብር ይሥጥልን🙏🙏🙏🙏
@onesecond4186
@onesecond4186 2 дня назад
የአማራ ህዝብ በኢትዮጵያ ምድር ሁሉ ያለ እንደመሆኑ የአማራ ፋኖ ሀይል ይህንን ታሳቢ አድርጎ መስራት የውዴታ ግዴታው ነው ። ድል ለአማራ ፋኖ ✊
@user-yh1dz3vy3h
@user-yh1dz3vy3h 2 дня назад
አርበኛ ፋኖ አስረስ ማረ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጀግና እና ቆጥበህ የምታወራ ጠቢብ መሪ ነህ ቀጥልበት - መሪ ማለት በሚዲያ የሚወወራን እና የማይወራን እንዲሁም ድርጅታዊ ሚስጢርን ጠብቆ ማውራት መቻልህ በጣም ድንቅ ነው በርታልን ፡፡
@user-iq2mx5sq4z
@user-iq2mx5sq4z 2 дня назад
ድል ለፋኖ ጀግኖቻችን ሀይልም ብቃትም ከናንተ ጋር ይሁን ወንድምቻችን
@alexdemele6205
@alexdemele6205 2 дня назад
አንበሳ ፋኖኖኖኖ ይችላል የተማረ እንደዚ ሲናገር ያሳምናል ያምራል
@ziniq6590
@ziniq6590 День назад
ወሳኝ ነጥቦችን በወሳኝ ጊዜ ከወሳኝ ሰው ❤❤❤ እናመሰግናለን ! ድል ለአማራ ፋኖ 🎉
@birkuandualem6535
@birkuandualem6535 2 дня назад
ጀግናዬ; አስርዬ በርታልን 😊
@selammersha1493
@selammersha1493 2 дня назад
This is really a very tough situation. Salute to ALLA the fano who stand to protect amhara people ❤❤❤❤
@user-vi5ve6rs9i
@user-vi5ve6rs9i 2 дня назад
አስረስ ማር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሞቸ ከናተ ብዙ አስረማርፈጣሪይጠብቃችሁደሞቸከናተብዙእንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉
@JhonMatisy
@JhonMatisy 2 дня назад
ትታጉ ንስር ጅግናችን አስረስ ማረ ዳምጽ ጅግናችነው።
@ashuzene3195
@ashuzene3195 2 дня назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን❤❤❤
@ethortho2409
@ethortho2409 2 дня назад
ግዮን ሚድያ እናመሰግናለን! ፋኖ አስረስ እናመሰግናለን ታሪካዊ አደራ ያለባችሁ ስለሆነ ራሳችሁን መጠበቅና መረጃን መመጠን ወሳኝ ነው! አንድ የአማራ ፋኖ ድርጅት ያስፈልጋል! በተረፋ እግጅ ጠቃሚ መግለጫ ነው!
@alemhi8570
@alemhi8570 2 дня назад
ጀግና አንበሳ ❤❤❤❤
@ziniq6590
@ziniq6590 День назад
እጅግ የማከብርህ የህግ ባለሙያ ጠበቃ ፋኖ አስረስ ማረ ለከፈልክልን መስዋዕትነት የአማራ ህዝብ ውለታህን አይረሳም! አላህ ጥላ ከለላ ይሁንልህ ወንድማለም። ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤
@dagneMamo-cc2wm
@dagneMamo-cc2wm 2 дня назад
እንደዚህ በሚዲያም ብቃትን ማሳየት ጥሩ ነው የፋኖ መሪዎችን ሌሎች አካባቢ በወሎም በሸዋም በጎንደርም ያሉትን ሀሳባቸውን ብቃታቸውን አሳዩን
@ghionamhara
@ghionamhara 2 дня назад
ድል ለፋኖ!
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 2 дня назад
የ4ቱም ግዛቶች ወደ አንድነት የምትመጡበት አሰራር ብትፈጥሩ ልዩነቶችን እያጠበባችሁ ብትመጡ ጥላትን አፈር ከድሜ ማብላት ይቻላል በደንብ ተመካከሩ ወንድሞቻችን ።
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 9 часов назад
ጀግናው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤ ድል ጀግናው ፋኖኖኖኖ❤💪💪💪 ድልን ያጎናጽፋችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርልን
@ethioertube2901
@ethioertube2901 2 дня назад
ብራቮ ፋኖ አስረስ
@abiavi43
@abiavi43 2 дня назад
ድል ለተጨኮነው አማራ
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz День назад
የእኛ እንቁዎች እንኳን ደና መጣችሁ ቸሩ መዳንያለም ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tu9fz5kq4e
@user-tu9fz5kq4e 2 дня назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@mameyasin-gf5qo
@mameyasin-gf5qo 2 дня назад
ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ እግዚአብሔር አንድነታችን ያምጣልን
@natnaelkassa392
@natnaelkassa392 2 дня назад
VIVA ASRES 💚💛❤ !!!
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 2 дня назад
አይዞን ጀግኖች ፋኖቻችን ያለምንም ጥርጥር የድንግል ማርያም ልጅ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቸሩ መዳኒዓለም ከናንተ እና ከናንተ ጋር ብቻ ነው ይክን የአራት ኪሎ ወንበዴ ዱሩየ ሌባ ገዳይ ቡድን ሁሉም ኢትዮዽያውያን በየሙያው ተባብሮ በቻለው አቅሙ በፀሎት በገንዘብ በጉልበት በሞራል በቁሳቁስ በመርዳት የተደቀነብንን የመከራ ተራራ ማፈራረስ አለብን እንትጋ ቅዱስ ሚካኤል የዘመናችንን ዘነዶ እንጦሮጦስ አውርድልን አሜን
@AberaAbate-pg7nd
@AberaAbate-pg7nd 2 дня назад
አማራ ገና ብዙ ጀግናወች አሉ ያፈራልም ጀግና የጀግና ትዉልድ ያአማራ ህዝብ ህልዉና የመኖር ዋስትናዉ ከፈጣሪ በታች በናተ እጅ ነዉ ያለዉ በርቱልን የድግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድህኒአለመ ከናተ ጋር ነዉና እናሸንፋለን ድል ለፋኖ ዉድቀት ሽፈት ሞት ለአብይ ለብልግና ብልግና ይዉደምምምምም:::::::
@Abu447
@Abu447 2 дня назад
አህለን ቢክ ጀግናችን
@wardawarda4153
@wardawarda4153 2 дня назад
ፋኖ ጠበቃ አስርስ ማር ዳምጤ ጀግናችን እግዚአብሔር። ድካምህን በድል እንድትገማሸርበት ይርዳን💪💪💪💪👌
@Demsew-vr5vw
@Demsew-vr5vw 2 дня назад
በጣም የሚገርም ውይይት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤💪💪💪💪
@minichilworku3183
@minichilworku3183 День назад
ፋኖ ጠበቃ አስረስ ማረ በጣም እናከብርሀለን ድል ለፋኖ። በእርግጠኝነት መናገር የምንችለው ፋኖ አሸንፏል ።
@AgerFuj
@AgerFuj 2 дня назад
በስማም ማርያምን የልብ የልቤን ተናግሮልኝ ነው የሄደው እውነት አከብረሃለሁ አርበኛ አስረስ ማረ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ምኞትህን በቅርቡ ያጎናፅፍህ ድል ለፋኖ ድል ለዐማራ 💪💪💪 እግዚያብሔር አንድ🤝ያድርገን የወደፊት የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ ዐማራ ፋኖ👑👑👑👑👑💪💪💪💪🥰🥰🥰💚💛❤️👈👍👍👍👍👍
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 День назад
ጠበቃና ፋኖ አስረስ ዳምጤ ለአማራህዝብ እናተን ያስነሳለት እግዘብሔር ይመስገን 👏👏👏 በርቱ የአማራም የኢትዮጵያ ተስፋ ናችሁ ድል ለአማራ ልጅ ለፋኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 አማራ ያሸንፋል
@yetesfan
@yetesfan 2 дня назад
ጋዜጠኛ ምናላቸው ይሄን ሚዲያ ማቆቆምና ፋኖን እና ለህዝብህ የበኩልህን አስትዋፅኦ በማድረግህ ምስጋና ይገባሃል:: አስረስ ማረ የመርህ ሰው::❤
@gimyatgy3677
@gimyatgy3677 День назад
really he did good things as part of his community...
@astair1568
@astair1568 2 дня назад
ክብር፣ ይገባሀል፣ ዘመንህ፣ ይባረክ፣፣ጀግናችን፣፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zoufanthuillet7481
@zoufanthuillet7481 2 дня назад
ይህ ነው የአማራ እውቀት በእግዛብሕር ስጦታ ነው ።ይህ ነው አማራ ማለት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitgirma8551
@dawitgirma8551 2 дня назад
ይቆይ ይሆናል እንጂ እውነት አሸናፊ ናት ግን አማራ ምን አጥፍቶ ነው ስቃዩ ግን አሁን ማልቀስ ይበቃል አንድ ሆነን ችግራችንን መወጣት ነው
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 2 дня назад
በርቱ በርቱ💪🏽💪🏽💪🏽
Далее
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 1,8 млн