Тёмный

GMM TV የታላቁ መከራ እና ወደ ጌታ መነጠቅ መቼ ይናል? Part 1 

GMM TV Ethiopia
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 8 месяцев назад
ትነጠቃለች ግድ ነው🙏ፖስተር ተኩ ተባረኩ ወንድም ካሳሁን የገባህን ተናግረኃል እና ዋናው በመሰረታዊ ነገር መግባባታችሁ ነው፥ዋናው ደግሞ በመነጥቅ መስማማታችሁ ነው።ፓስተር ታሪኩ ከባድ ሰው ነው፥ሲተነትን ግን ካሳሁንም ተባረክ እርጋታህ ይባርካል ውይይታችሁ ይባርካል።በርቱ
@rahelwgeorgis8822
@rahelwgeorgis8822 4 месяца назад
Asfaw Bekele from Canada invite him please
@Ethiocrypto_s
@Ethiocrypto_s Год назад
አዘጋጅ ተስፉ በጣም በቅድሚያ እውነትን ለአለም ለማሳወቅ በምታደርገው እውነት ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ በመቀጠል አብ ስሙት ያለን እየሱስን አንደሆነና አሱም የሚሰማኝ በሕይወት ይኖራል እንዳለን እናውቃለን ልንሰማው የሚገባው ክርስቶስን ነው በክርስቶስ ትምህርት የማይኖር አምላክ የለውምና 2ዮሐ1:-9-10 እንግዲህ አንተም አንደተረዳኸው ክርስቶስ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ አኔ በስውር አልመጣም ብሎ በአሳቾች እንዳንስት አስተንቅቆናል ጳውሎስም ማንም በማናቸውም መንገድ እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ክርስቶስ በስውር አይመጣም በግልጽ ከአውሬው በህዋላ ነው የሚመጣው ተብሎ አስጠንቅቆናል አነ አስቴር ተኩ ሕዝብን አስተዋል ++ መነጠቅ ምን አንደሆነ ጌታ በግልጥ ተናግሮተግአል ጊዜውም እርሱ በግለሰጽ ሲመጣ መልእክቱን ልኮ ከአለም ዙሪያ ለሱ እንደሚሰበሰቡ ነግሮናል ከዚህ ውጭ ስውር መነጠቅ የለም ጳውሎስም የነገረን መነጠቅ ይህን ነው አሱ በመልእክት ታጅቦ የመጣ አሱን ለመቀበል አና በሺው አመት መንግስቱ አብረን ለመኖር ወደ አሱ እንነጠቃለን አለ እንጂ ወደ አየር እንነጠቃለን አላለም
@EffyMan
@EffyMan 11 месяцев назад
ውይይቱ በጣም አስተማሪ ነው ግን ስለ መከራው ዘመን ወንድም ካሳሁን እየጠቀሰ እየተከራከረ ያለው ሐሰተኛው አመፅ ሚጀምርበት ነው በመጀመሪያ ስምምነትን ያደርጋል 3½
@AfeworkG
@AfeworkG Год назад
አንደኛ በሁለት የምትከፈል ቤተክርስቲያን የለችም:: ሁለተኛ በሺህ አመቱ የክርስቶስ መንግስት የሚድኑት የእግዚአብሄር ህዝብ እንጂ የእግዚአብሔር ልጆች አይባሉም:: ሦስተኛ በሺሁ አመት መንግስት የፀጋ ዘመን አልፏልና እሄኛው የተለየ dispensation ስለሆነ ሰዎች ንስሃ እየገቡ በክርስቶስ ደም ይድናሉ ማለት አይደለም:: ክርስቶስ በአካል በኢየሩሳሌም ስለሚነግስ በእርሱ መንግስት ከመገዛት ጋር ነው የሚገናኘው የህይዎታቸው ጉዳይ:: አራተኛ ቤተክርስቲያን እንደ ሙሉ የክርስቶስ አካልነቷ (As Acorprate Church) ከታላቁ መከራ በፊት እግዚአብሔር እንድትነጠቅ ቢደነግግም ክርስቲያኖች በየግላቸው ( As an independent belivers) በምድር ላይ የኖሩት ክርስቲያናዊ ኑሮ ነው ለመነጠቃቸው ምክንያት የሚሆነው:: ራሱን ክዶ መስቀሉንም ተሸክሞ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት እያደረገ የኖረ ክርስቲያን ይነጠቃል ሆኖም በሥጋዊ ምኞቱ እየተመራ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ተራርቆ የኖረው ክርስቲያን በመከራው ዘመን እንዲያልፍ ይደረጋል::
@todaytube718
@todaytube718 Год назад
መች ይሆናል ምን ማለት ነው ቀኑ አይታወቅም አላለም እየሱስ ?????????
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ይህ አመለካከት መከራ አይነካንም የሚባለው ሃሳብ ከJohn Nelson Derby 1830/AD የተወሰደ ነው ።
@King-tm9yu
@King-tm9yu Год назад
ወንድማችን ትንሽ ቁጭ ብሎ ቢማር ጥሩ ነው??
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ወጣቱ ትክክለኛ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ሃሳብ ነው የተናገረው ።
Далее
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
Просмотров 3,7 млн
Sitotawochachin - with pastor Tamirat Haile - Part 2
46:00
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47