Тёмный

GMM TV Part 4B  

GMM TV Ethiopia
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 374   
@ምህረትበፀጋው
@ምህረትበፀጋው 3 года назад
ኧረ አሁንም አላለቀም ብዙ ሊናገር ይችላል በጊዜ አትገድቡት ከዚ በዋላ ደሞ ምናይነት ክርስትና መኖር እንዳለብን ስንፀልይ ስንዘምር ቃል ስናነብ ብዙ ሌላም ምን እንደሚሆን መንፈሳዊ አለም ላይ ብትጠይቁልን ምናይነት አካሄድ መሄድ እንዳለብን እንዴት በ እግዚአብሔር ቤት መመላለስ እንዳለብን ብቻ በርብሩልን በደንብ እንደዚ አይነት የ እግዚአብሔር ሰው ሲገኝ ብዙ መጠየቅ እየተቻለ ችላ አትበሉ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ አንዷንም ነገር ውሸት ሊሆን ይችላል ብዬ አይደለም ማመን ጭራሽ አላስበውም ሁሉም መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው አይናችን ቢከፈት እኛም ልናየው እንችል ይሆናል።ደሞም አማኝ የተባልነው በ እምነት ስለምንኖር ነው።
@genetbogale3563
@genetbogale3563 3 года назад
ወንድም ገዛኢ ከየዋህነትህ ጋር ጌታን ስትገልፀው ውስጥን ያንሰፈስፋል ጌታ ሆይ ናፈከኝ ናፈከኝ እየሱሴ አባ ክብርህን አሳየን ናፍቆቴ እየሱስ አንተ እኮ ፍቅር ነህ የማትጠገብ አይኖቼን ክፈት ቀናሁ
@azeb2809
@azeb2809 3 года назад
ተባረኪ እህቴ የምትጠብቂው ጌታ በድንገት ይመጣል አሁንም ካንቺ ጋራ ነው
@yesharegayele8069
@yesharegayele8069 3 года назад
ከባለጌ ምንም የሚጠበቅ የለም
@danieljegora6236
@danieljegora6236 3 года назад
አብ ናፍቆትሽን አትረፈርፎ ይሰጥሻል።መልካሙን አስበሻልና።
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 3 года назад
ድራማና እውንተኛ የሆነ ነገር ያስታውቃል እውነት እንደሆነ መቶ በመቶ ያስታውቃል ትክክለኛ ነገር ነው የሚናገሩት ምክንያቱም ስትስማው በጆሮ ብቻ አይደለም የሚገባው በሆሉ ስውነት ነው የሚገባው እኔ እራሴ ከናንተ አጠገብ ትቀምጬ የምስማ ነው የመስለኝ ተባርኩ
@danieljegora6236
@danieljegora6236 3 года назад
እድለኛነት ልሰማህ ይገባል።ከሰማሁት ሁሉ የሚገርመኝ ከተወለድኩ ጀምሮ እስካሁን ያለው ህዎተን አሳየኝ ያልከው።ማለት የእነን ባይ ምን አይነት እፍረት እንደሚሰማኝ አሰብኩና???? ቲናቴ ብክኗል ዛሬ ንና ነጌን እንዲስተካከል እግዚአብሔር ይርዳኝ። ተባረክ።
@Asther567
@Asther567 Год назад
Amen yirdash yirdan
@monaali9356
@monaali9356 3 года назад
በእውነት እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል ወንድም ታድለህ ይህ ምስክርነት ወደ ልቦናዬ መለሰኝ በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር ለምን ብትሉኝ ከየትኛው ወንድምች ጋር ህብረት እንደማደርግ ግኖ ሰውን ሳይሆን መከተል ያለብኝ ጌታን ብቻ ነው ።
@letinaeseyas2330
@letinaeseyas2330 3 года назад
Amen. Yesus Hulu ychlal. Amazing tebarek. Jero yalew
@zemenaysimegnew7862
@zemenaysimegnew7862 3 года назад
ወንድም አንተ ስላየው የእግዚአብሔር ክብር ስትመሰክር እኔ ሰላም ተሰማኝ!!!🙏🙏🙏🙏
@azalechdemissie3127
@azalechdemissie3127 3 года назад
Wodaje Gezay Geta yibarkh bekeriw zemenh ahunm ye Geta abronet Kante ena ke betesboch gar yihun AMEN AMEN AMEN
@azalechdemissie3127
@azalechdemissie3127 3 года назад
Le akrabiw ena le azegagiochu hulu Geta Yibarkachu AMEN AMEN
@mahin.t3427
@mahin.t3427 3 года назад
I believe him 100%. This testimony is true! Watched it in tears and so much passion and zeal!
@theluckyguy5398
@theluckyguy5398 3 года назад
I agree😂😂
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 3 года назад
ተባረኩ እውነት እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነውና ተስፍሽ ተባረክ ወንድማችን ገዛኢ ተባርኩ ያባቴ ብሩካን የንጉስ እንባሳደሮች ከመጽሓፋ ጋር ብዙ እንማራለን ስላም
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 3 года назад
ጌታ ኢይሱስ ይባረክ !!!የምለውን ነገር አጣው ጌታ ሆይ ስለ በደላች ይቅርበለን ከሕይወት መዝገብ ላይ ስማችን እንዳይደመስስ ማስተዋልን ስጠን !ማናራታ !ኢየሱስ ቶሎ ና
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 3 года назад
God bless you abundantly. I cried just imagining your mother crying. How lucky we are to be chosen to know Jesus. Many blessings upon you. Amazing testimony . GBU
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 3 года назад
Brother Gezai Yohanes I believed the story you made interview with Tesfaye is true also I trust you. And Inside in me I deep sensed it so genuinely true.
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 3 года назад
"መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።" ራዕይ 2:29 እጅግ የሚደንቅና የማይጠገብ የህይወት ምስክርነት ነው ወንድም ገዛኢ! ለ3 ቀናት ደጋግሜ አየሁት ለወገኖችም አካፈልኩ ተባረክንበት!!! እግዚአብሔር አምላክ ለወንድም ገዛኢ እና ለወንድም ተስፋዬ እስከ መላው ቤተሰባችሁ ይባርካችሁ !!! ይህንን ፕሮግራም የተከታተላችሁ ሁሉ እኔንም ጨምሮ ከተኛን እንንቃ ! በእርግጥም ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ በደጅ ነው። እንደ አምስቱ ሰነፍ ሴቶች ሳይሆን እንደ ልባሞቹ ከመብራታቸው ጋር በማሰሯቸው ዘይት እንደያዙት ሆነን እንጠብቀው!!! ዕድለኞች ነን መንፈሳችንን የሚያነቃቃ ምስክርነት ስለሰማን! ህያውና ቅዱሱ እግዚአብሔር በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ይውሰደው!!! "ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።" ማቴ 24:44
@yaredworku2931
@yaredworku2931 3 года назад
Spirtual world is real..we must weak up before we die
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 года назад
ዋው እኔ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ተባረኩ
@infinity325
@infinity325 3 года назад
God once in billion he shows his glory people he choose like ገዛኢ ዮሃንስ🙏❤️❤️
@307abraham
@307abraham 3 года назад
ማንም ሰው ኣይደርሰዉም : አንተ ግን ደረስከው :: ሰዉየው ከማንም ፍጡር የተለየ ከሆነ : የሰይጣን ትምህርት የምያስተምር መሆን አለበት :: ጌታ ይማርህ : ከመጽሐፍ ቅዱስ ወጥተህ ማስተማር ሓጥያት መሆንን ባለማወቅሕ ነው :: ለትልቅነትሕ ለማሳየት ከሆነ : you are a good actor : በውነት ካመንክ ግን ሰይጣን አንደ ብርሃን ሆኖ ይመጣል : የሰይጣን ተከታዮች ደግሞ አንድ የጌታ ነብያት ሆነው አንደ ሚመጡ የግዛብሔር ቃል ይነግረናል :: ምሕረቱን ይስጥህ ::
@abebatanga7958
@abebatanga7958 3 года назад
Glory to the Almighty God. Stay blessed Brothers.congratulations on your book. I don’t know how we will get it but I can’t wait.🙌🙌🙌🙏🙏
@alem.t327
@alem.t327 3 года назад
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ🙏 አንተ ከአዕምሮ ሁሉ በላይ ነህ ማን ይመስልሃል 🙏 ኢየሱስ ጌታ ነው!! ላይህ እናፍቃለሁ 😥❤
@belenmekonnen9319
@belenmekonnen9319 3 года назад
ሁል ጊዜ እንዲ ያለ ሰው መቼ ነው ከአገሬ የምሰማው እል ነበር። ስላየሁህ ስለሰማሁህ ክብር ለጌታዬ ይሁን። ከፍ በል ብዛ ለጌታ እንዲሁ እንደሞትክ ቅር።
@therevivalsoundsproject9418
@therevivalsoundsproject9418 3 года назад
me too enem enafek neber meche newe ke Ethiopia lay endeze aynet encounter yalachewen sewoch yemayew beye enafek neber; Hallelujah praise be to the Lord almighty GOD
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 3 года назад
ወንድሜ የምትጠይቀው በተደጋጋሚ እያቋረጥካቸው ነው። ተባረኩ
@asmaratimes3140
@asmaratimes3140 3 года назад
Journalist u have my appreciation . God bless you brother Gezaee we trust you cos „ we speak through our mouth only 10% and the rest 90% tell with our body“ your body language says the same as your mouth. I will see my LORD , SAVIOR AND REDEEMER JESUS one day amen
@shalombkirstos8385
@shalombkirstos8385 3 года назад
የሚገርም ምስክርነት ነው እግዝኣብሄር ይባርኮት። ሰለ ኮረና ክትባት እግዝኣብሄርን ይጠይቁልነን የእግዝኣብሄር ባሪያ።
@raheleshetu6578
@raheleshetu6578 3 года назад
አባ እባክህ ልቤን ተመልከት😢😢😢😢😢😢
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 года назад
😭😭😭
@eyobfekadu9463
@eyobfekadu9463 3 года назад
የእግዚአብሔር ሰው ሁሉንም ምስክርነት ስሰማ አንደገና እድል እንደተሰጠኘ ገብቶኘ ንስሐ ገባሁ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ,ግን ስለኢትዮጵያ አሁን ስላለችበት ሁኔታና ስለምርጫው ትፀልያለህ ብየ አምናለሁ ግን ጌታ ምን ብሎህ ይሆን??????
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 Месяц назад
ተስፊሽ አትጨነቅ መጽሐፍ የሰማነው ማን አምኖአል ይላል ደግሞ በቃሉ ይፈተሻል ሁላችሁም ተባረኩ
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 3 года назад
You are the best joneralist. Can you please invite him for the fiveth time please tesfya. I can't get enough of this person.
@yolo3874
@yolo3874 3 года назад
Me either
@therevivalsoundsproject9418
@therevivalsoundsproject9418 3 года назад
yes i agree
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 года назад
አንተ መልካም ቅን እራስህ ጠይቅ ከዘህ ይጀምራል በግ ነህ በቃ!
@bayushegame5760
@bayushegame5760 3 года назад
አቤት የእግዚአብሔር ስራ በቃ ይቺ ምድር እኮ ጊዜያዊ ማቆያ ናት በጣም ይገርማል ወንድሜ ገዛኤ ተባረክ በብዙ እንዋዶታለን እድም ይጨምርልህ እግዚአብሔር ግን ብዙ ያልተነገረ ምስክርነት አለ አልጨረሰውም ቢጨርስልን ጥሩ ነው መፀሀፍንም የምናገኝበትን መንገድ አሳውቁን ተበረኩ❤️❤️
@gotes687
@gotes687 3 года назад
በነገር ሁሉ እግዝኣብሔር ይመስገን፣ ነገር ግን በማወቅ ይሁን ባለማወቅ የፖለቲካ መጠቀምያ የሆነ ነገር ይመስላል ። ፩) እንደ ክርስትያን ስለ ነፍሳት መዳን ትልቅ አገልግሎታችን ሆኖ፣ ጠያቂው የሞዋቹ ጠ/ሚንስተራችን ስለ መሆናቸው ኣለመጠየቁ፣ ያው በሁለት ክፍለ ጊዜ ተነስቶ መነሳቱ መስካሪው ያው ጌታን ጠይቄ ኣስተካክል ብሎኝ ስላሉ ቅቡል ላድርገውና እሳቸውም ስለ ንስሃ መግባታቸው ምንም ሳይሉ "ተነፋረቀ" ብቻ ብለው መዝጋታቸው። ፪) በጣም ያሳሰበኝ ግን ምስክር ሲጠሩ የጠሩኣቸው "የብልፅግና ጀሮ ገቢ" ነበሩ ተብለው የሚታሙት ሰው መሆናቸው፣ ፫) አሁን ላሉት መሪዎችስ ምን ብሎሃል ጌታ የሚል ጥያቄ እንዳው ለጋዜጠኛ አይደል ለተራ ሰው ወድያው እሚመጣ ጥያቄ ኣይደልወይ? ሌላው(የኔ ጥያቄ ነው የለፈው መንግስት እንደ ዱቄት ይበተናል ተብሎ እንደሰሙ ኣሁን ያለው መንግስት እንዴት እንደሚገባደድ ቢቻልም የእድሜ ዘመኑን የነገርዎት ሰው ካለ እመጽሐፍዎት ጠቀስ ቢያረጉት ለህዝባችን መከራ ብያስታግስልን) ። ፬) ለተጠያ እንዳው እርስዎ ኤርትራዊ ነኝ ብለዋልና እንዳው ቅዱሳንን በኮንተይነር እያሸገ በሙቀት ቀቅሎ ለጨረሰው ኢሳያስ አፈወርቂ ምን ኣሎት? መላእክት ይጠብቁኛል ብለዋል መቸም እንደማይፈሩ ነው፣ ወይ ኤርትራን የሚያክል ርቀት ማየት የማይቻለዎት ከሆነ በትግራይ እናቶች ማህፀን ሚስማርና ቆርኪ እየጨመረ ያለው ወታደራዊ አገዛዝ ምነው ኣይናገርዎትም? መቸም እግዝኣብሔር ይጠብቀን እንጂ ክርስትያን ወንድም እህቶቼ ይህ የህግደፍ የስለላ መረብ የተጨመረበት ከሆነ እኔ በጣም እፈራለሁኝ።
@fevenfiseha3039
@fevenfiseha3039 3 года назад
Meche new getan yemagelegilew ena kibirun yemayew? Geta hoy ebakihin erdagn
@FG-lq3ut
@FG-lq3ut 3 года назад
Glory glory glory. How amazing this experience is. No words to discribe or comment on the kingdom of heaven. What a blessing to hear this. Glory to be God
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 3 года назад
የህይወት ውበቱ መከራ ነው .። ይገርማል
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 3 года назад
Truly how it's amazing, interesting, surprising is just a miracle revelation Gezae Yohanes you are so lucky man in the face of the Lord bless you abundantly . I saw all your interviews its amazing when I watch with eagerness and full of tear it creat within me to be isolated for the glory of God.
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 3 года назад
ገና ብዙ የምንማርበት ሰው ነው እባክህ ደግመህ ጋብዝልን እኔ ልቤ በጣም ተነክታል።
@solomonamero2362
@solomonamero2362 2 года назад
አረ ሰዎች ቆም ብለን እናስብ ማን ሆኖ ነው ሞቷ የተነሣው እሡ ጌታ እየሡስ ነው??
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 года назад
እባክህን ጌታዬ ይቅር በለን ይህ ትልቅ ምስክርነት ነው
@enatberhanu5925
@enatberhanu5925 3 года назад
በየ ዘመናቱ እግዚያብሄር ሰው አለው እራሱን ያለምስክር አይተውም ህያው እውነተኛ እና ትሁቶችን አሁንም ያብዛልን
@awekesisay8413
@awekesisay8413 3 года назад
ጌታእኮ በእጅ ያልተሰራ ቤት አላችሁ ብሎል ገዘባችሁ በላይ ይሁን ገዘባችሁ ባለበት ልባችሁ አለና ጌታ ይባርክህ ወድሜ ያባቴልጅ ፀልይልኝ🙏
@samuelabrham3321
@samuelabrham3321 3 года назад
Thank you FATHER gazai yohanes for your TESTIMONIES & May GOD bless you and your family in JESUS NAME AMEN JESUS is LORD AMEN
@arada123
@arada123 3 года назад
ቅዠታሞች! አታፍሩም እንደዚህ ድራማ ስትሰሩ!
@danieljegora6236
@danieljegora6236 3 года назад
ብታስተውል እንድህ አትልም ነበር።ጌታ ይርዳህ
@arada123
@arada123 3 года назад
@@danieljegora6236 አትለኝም። ይሄ አንድ ሐሙስ የቀረው የኢሳያስ ተላላኪ ወገኔን በልብ ወለድ ሲታልል ማየት ስላቃተኝ ነው። ነገ ውጣና ሳር ገጥ ቢልህ የምታደርግ ይመስለኛል።
@eyasubekelebeyene3733
@eyasubekelebeyene3733 3 года назад
Glory to the Almighty God.Stay blessed Brother
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 года назад
ሠውየው ግን የእውነት ነው የሚያወራው?
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 3 года назад
ማመን ያለማመን መብትህ ነው ዝም ለምን ይዋሻል ሲዖል ካለው የውሽታሞች መኖርያ ነው ውጤት ሃጥያት ነው እኔ እውነቱን እንደሆነ እምነውለሁን የሚዋሽበት ምክንያት የለውምና ያውም ክብሩን ላየ ስው
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 года назад
@@kasechmessele9966 እሱንማ እናውቃለን ግን የት አየ ነው የኔ ጥያቄ?
@truth2232
@truth2232 3 года назад
መጠራጠር ወይም መጠየቅ ልክ ነው ፣ እንዲህ ነው የምንማረው ፣ ተንበርክኮ ጌታን መጠየቅ ደግሞ ጥሩ ነው ትክክለኛ መልስ ይገኛል ፣ ምክንያቱም ቅዱሱ መጽሐፍ መርምሩ ይላል!!
@aklilubashe7377
@aklilubashe7377 3 года назад
አዋ እውነት ነው
@HMR2121
@HMR2121 3 года назад
@@hayat-youtube-9682 It is no where in the Bible. This is false testimony.
@bayushegame5760
@bayushegame5760 3 года назад
ወይ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ያለን...ንጉስ ለወደደው እንዳህ ይደረግለታል❤️❤️ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 3 года назад
ይገርማል ደስ የሚል ምስክርነት በቦታው አብሬ የነበርኩ እየመሰለኝ ነው ደስ እያለኝ ያዳመጥኩት ተባረኩ🙏
@mebrateasaminew8030
@mebrateasaminew8030 3 года назад
ጌታ ይህን ክብር እንድናይ ይርዳን ስሰማዉ ይህን ሰማያዊ ክብር ለማየት ጓጓሁ ነፈፍቆቴ ጨመረ ፀንተን ለዚህ ክብር እንድናይ ፀጋዉ ይብዛልን
@fenetikuse1686
@fenetikuse1686 3 года назад
እኔም
@fenetikuse1686
@fenetikuse1686 3 года назад
አሜን
@Lewi1101
@Lewi1101 3 года назад
አቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱአቤቱ ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ
@yadetenigussie8519
@yadetenigussie8519 3 года назад
The question is what kind of God did he see? This I am afraid is not the God of the Bible.
@ረምላ-ኈ8ቈ
@ረምላ-ኈ8ቈ 3 года назад
የሆነ ነገር ብሎኝ እያለ ጨረሰው ወይ ጉድ ሰዎ ሁሉ እራሱን ነብይ እራሱን መለአክ እራሱን መንፈስ እያደረገ እየሾሜ ህዝቡን በማሳሳት በማጭበርበር እያዘናጉ አጀንዳቸውንና ጥቅማቸውን እያከናወኑና ጥመትን አሳስቀው አጃጅለው እያስተማሩ ነው ሰዎች ፈጣር የማሰብ አእምሮ ሰቷቸዋል አስቡ አመዛዝኑ ምነው ማንም መቶ ያለንን እንበላለን እንዴ በሀይማኖት ውስጥ መጨመርና መቀነስ ይቻላል እንዴ በሀይማኖቱ ውስጥ ያለንና ወደፍት የምከሰትን ነገር በሀይማኖቱ ካሌ አድስ ነገር ስመጣ ከዛ ውስጥ ያለን ነገር አለመቀበል በዝህ አይነት ልክ እንዳሁኑ ነብይ ነኝ እያሉ እንፀምመጡት ነጌ ደግሞ አምላክ ሆኜ ታይቶኛል ብላችሁ በሀይማኖት ስም ብሰብክ ልታመልኩ ነው ሰይጣን የሰውን ልጅ ለማሳሰት በብዙ መልኩ ይመጣል
@HMR2121
@HMR2121 3 года назад
Agree.
@rute6904
@rute6904 3 года назад
የማይጠገብ ምስክርነት🙏❤️
@engdaworkzerihun6005
@engdaworkzerihun6005 4 месяца назад
ለምንም ለማንም ብለዉ የምዋሹበት ምክንያት የለም, አንዳንድ ያሳለፊኳቸዉ መጥፎ ተግባራት ወለል ብለዉ ታዩኝ ,የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጢአት ሁሉ ያነፃል,አሜን, ሐጢአቱን የተናዘዛት የተዋትም ይለማል,ጌታ ሆይ ደምህን እስከመጨረሻዋ የምድር ኑሮዬ አከብር ዘንድ ፀጋህ ይረዳኛል, አምናለሁ
@betyhailu914
@betyhailu914 3 года назад
እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት እኔም ጌታን እንዲ ባየዉት!!!!
@Mire8839
@Mire8839 3 года назад
እንደዚህ ዓይነት አምላክ ፊት ስንዘምር እና ስንሰብክ እንደ ጓደኛቻን ቀላል አድርገን ስናየው ... ጌታ ሆይ እኔን ይቅር በለኝ!
@enatberhanu5925
@enatberhanu5925 3 года назад
ተባረኩ በጣም ተባርኬለሁ አሁንም ቀጣይ ምስክርነቶችን ብንሰም 4ቱንም ክፍል ባንዴ ነው የሰማሁት ምንም አይጠገብም
@moaz6007
@moaz6007 2 года назад
እግዚኣብሔር ሀቁን ያወጠዋል። ሰው በቁሙ የሚቃጠልበት ዘመን ደርሰናል። በዚህ አራት አመት ዉስጥ ስንት ጉድ እየተሰራ ነው ያለው። ስለ ኢሳያስ ለምን አያወራም? ኤርትራውያን በስደት በግፍ እየተሰቃዩ። የፖለቲካ ተንኮልና ሴራ የትም አያደርስም።
@getutolla4312
@getutolla4312 2 года назад
ለምን በፀሀፍ መልክ አላቀረከውም ወንደማችን መንፈሳዊ ፊልም ሊሰራበትና ብዙሰው ሊታነፅበት ይችላል የናይጄሪያዊው አማኑኤል አሞፅ ከጥልቁ አለምጋር ያሰለፈው ህይወት ቡዙ ሰው ለውጥዋል
@rahelmebrahatu1438
@rahelmebrahatu1438 3 года назад
ዋው እውነት ነው ፍቅርና ይቅርታ ይብዛልን። ተባረኩ በጣም ተጠቅሜያለሁ።
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay Год назад
ከክክ ነፈዝ። መንግስተ ሰማይም ትሄዳለህ። በዚህ ውሸትህ ገሃነም ትገባለህ። ህክምና ሂድ delusional ብለው በሃል ቂጥህን መርፌ በግድ ይወጉሃል።
@iswolf1986
@iswolf1986 2 года назад
geta ybarkh
@jabrams667
@jabrams667 3 года назад
ሰለሞን ወይም ጌታን ትተህ የ ዩቱብ ንግድህን ቀጥል በጣም በጥላቻ ልብህ የሞላ ሰው ነህ በጣም ክፉ ሰው ነህ ክርስትና ቢቀርብህ ይሻልሀል ልብህ በክፋት የተሞላ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ልብህን ያወረው ሰው ነህ ።
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay Год назад
ለምሳል primitive ህዝቦች ስለ ክርስቶስ ኣያቁም ስለዚ ሲሞቱ የት ነው የሚሄዱት? ለምሳል ኮንሶ ህዝቦች
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ሃጥያተኛ አይደለህም በክርስቶስ እየሱስ ነፃ ።
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
መንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልናል እውነት መሆኑን ምንም ጥርጥር የለብንም ።
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 года назад
Ebiifamaa... bayee saganta garii dha.... obolesa kenya .. wanta dubachu qabuu ... akka dubatuu osoo cara kana calla tatameefi ... garii dha!!!!!!!!!
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay Год назад
ክክክ ኣንተ ማነህ እግዚኣብሔር የሚያናግርህና የማያሳይህ። ይሄ የ ሳይኮሎጂ ጨዋታ ነው። ሁሉም እየመጣ ይቀባጥራል
@kalkidantesfaye7444
@kalkidantesfaye7444 3 года назад
ኧረ ሃሌሉያ፣ ኧረ ሃሌሉያያያያያ …. በብዙ ተባረኩ ባንተ……. አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ፣ብዙ መንቃት ሆኖልናል ጌታ ይክበር, ene bettam ejig ejig bettam amegnehalehu
@azeb2809
@azeb2809 3 года назад
የእግዝአብሄር ክብር ምድራችንን ይሙላ ይህ ምስክርነት ለብዙዎች መዳን ልብ መነካት ለምናምን ለኛ በበለጠ በእውነተኛ ፉቅሩ መቃጠል ይሁንልን ጌታ ለኛ እንደሞተን ለእሱ መኖር ይሁንልን ወንድሜ ገዛኢ ተባረክ ይህን ላንተ የገለጠ እግዚአብሔር ታላቅ ስራ ስላለው ነው ጌታ እምነት ይጨምርልህ እስከመጨረሻ መፅናት ይሁንልህ እንቅፋት ከሚሆኑ ስዎች ይጠብቅህ ❤️
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 3 года назад
እኔ ይሄ ቻናል አላውቀውም፣አጋጣሚ መጣና ገብቼ አየሁት በጣምም ተደነኩ ልቤ በእግዝአብሔር መፋራት ተሞላ፣ጨነቀኝ ምን ዮሻለኛል ተደነኩ ጌታ አለ
@lulagebre3100
@lulagebre3100 2 года назад
ይሄ ምስክርነት በጣም ማርኮናል በጣም ደስ የሚል በጌታ አንድፅና የወሰንኩበት ነው ግን በመንግስተ ሰማይ ፍሩት ተክል አለ ወይስ የምደርዋ ኤደን ገነት በራኤእ አሳይቶት ነው ትያቀ ሆነብን
@truth2232
@truth2232 3 года назад
ተባረክ ወንድሜ፣ ብዙ ክፉ ነገር ልትባል ትችላለህ እግዛብሔር ግን መቻያውን ስለሚሰጥህ ትችለዋለህ ፣ የሚገርመው ደግሞ ከአማኞች ነው የሚመጣው !!!
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay Год назад
ጥይቄ? ክርስቶስ ሳይመጣ የነበሩት ሰዎች ሲሞቱ የት ነው የሚሄዱት። ስለማያቁት በዘን ግዜ ኣልተቀበሉትም
@martasila4172
@martasila4172 3 года назад
Thank you for sharing. Powerful testimony. May God bless bless our beloved brother and GM T.V.
@jabrams667
@jabrams667 3 года назад
ገዛኢ ሓወይ ከም ፊኖ ፋሕ ክብሉ እዮም ተባሂሉ ሕጂ ግ ን አለው ብዝኾነ ዝዐደመካ ሰብ ቅንዕና አይረአኩሉን
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 3 года назад
It is amazing amazing God bless you🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️👑👏🐑
@ሃገሬትባረክ
@ሃገሬትባረክ 3 года назад
ጌታ ይባርካችሁ ድንቅ ምስክርነት ነው ግን አንድ እርምት ወንድም ተስፋዬ ስለ ኤደን እየመስከረልን ሳይጨርስ ጣልቃ ገባ አይይይይይይ ልቤ ቀጥ አለች እንዲህ ባይሆን መልካም ነው ብዙ ትምህርት አመለጠን እንዲው ብጨርስው እባካችሁን
@Mire8839
@Mire8839 3 года назад
በመፅሐፍ ለማስተም አግዙት እባካችሁ
@hiwotmelese9694
@hiwotmelese9694 3 года назад
ፍቅርና ይቅታ አብዙ
@teracota_00
@teracota_00 4 месяца назад
ወይ ማመን አልያም አለማመን ! እንድታምኑ እግዚአብሄርን ለምኑት
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb Год назад
የተሠጠኝን የወንጌል አደራ በቶሎ መፈፀምና ከጌታ ጋር እጅግ መጣበቅ እንዳለብኝ የፈጠንኩበት ድንቅ ምስክርነት አንተ የተወደድክ ወንድሜ እንደው መታደልህ!!!
@TigestFeven
@TigestFeven 2 месяца назад
እኛንም ጌታን ለማየት ብንታደል እኔበተለይ ማየተሰ ይመኛለው
@jaffatamrat4676
@jaffatamrat4676 3 года назад
አንተ የታደልክ ሰው ነሕ እንዳንተ ጌታ ይመልከተን ዘመንህ የባረክ 🙏
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 года назад
ወንድም ገዛኢ እንዴት እንደምወድህ እኮ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ተስፋዬ አንተንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድሜ ።
@ephremhabte3564
@ephremhabte3564 3 года назад
We know everything on history U are daydream!!! Really sad people we don't know truth or illusions!!!!!
@frewondifraw4394
@frewondifraw4394 9 месяцев назад
የውሸት ሱስ ያለበት ሕመምተኛ ሰው!!!!! ንስሐ ግባ
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay Год назад
ጥያቄ? ገብርኤል ለ ማርያም ታረግዣለሽ ኣላት ከዛ ኣዲስ ኪዳን ተጻፈ። ከዛ ገብርኤል ለ መሓመድ ኣናገረው ከዛ ቁርኣን ተጻፈ። ስለዚ ኣንድ መልኣክ እንዴት ሁለት ነገር ይናገራል?
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 3 года назад
ስለ ኮሮና ክትባት ጌታ ምን ይላል?? እባክህ ጠይቅልን??
@blackPanther-ec7ot
@blackPanther-ec7ot 3 года назад
Please, we want more! God bless you guys!
@temesgenarega2118
@temesgenarega2118 3 года назад
תגיד לי אתם לא מתביישים , ממש אבל ממש את מורידים את כבוד האלוהים ברמה הזאת!!! לא ציפיתי
@townmallers8710
@townmallers8710 3 года назад
Be hiwote ke mewedachew sewoch 3tu Andu gezaye yohanes new esu ewnet Kristian new
@safaabeauty6977
@safaabeauty6977 3 года назад
Be Ewnet geta Endesew Ayidelem sle Meles sesema betam tegeremku sew hulu siol endale new yemiyaweraw geta gin mehari new bemecheresham sehat bihon geta tegenagnitotal
@tsehayabayneh4346
@tsehayabayneh4346 4 месяца назад
መፀሐፍን፡የትናገኘዋለንከድሪዳዋ
@kassahunbayisa2992
@kassahunbayisa2992 20 дней назад
የሚገርም ምስክርነተ ነው ፓስተር ተዘመንክ ይባረክ🎉
@eritreanpeopletshtbnkra7084
@eritreanpeopletshtbnkra7084 3 года назад
There are alot of questions tô bê asked but The jurnalist didn't aşk i don't know why? And it complecates why The followers are not asking? Is asking questions a sin?
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity Год назад
Meles was killed by radiation by Egypt intelligence through the meeting where he was insulted by famous journalist abebe gelaw
@tirfegbrayohanes9654
@tirfegbrayohanes9654 3 года назад
በመስ መዳን በጣም በጣም ደስተኛነኝ የጸሎቴ መልስነው ሁልጊዜ ይቆጨኝ ነበር
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 3 года назад
Tadiya yih alam iyale bazi midir yemininoraw uffffffffffff iyesus fikirh chamaralign antama yetadalik saw nw
@therevivalsoundsproject9418
@therevivalsoundsproject9418 3 года назад
you are a True Man of GOD ; Dear Gezai yohannes and your testimonies touched my heart and i myself encounterd the lord's Glory while you were speaking and i cried and sobbed cause of being overwhelmed by the Hollyspirit upto a point where my eyes were kind of swollen, Thanks for your testimony again may GOD bless you abundantly and i have much love and gratitude towards you : may the Lord be glorified always and in us all also. Amen Hallelujah
@aklilubashe7377
@aklilubashe7377 3 года назад
መለሰ ዜናዊን መንግስተ ሰማይ ያየው ወንድም ዳንኤል ጌታቸው የሚባል ወንድም በ 2014 AD በፃፈው ፅሁፍ እውነተኛው አለም በሚል ፅሁፉ ፅፏል
@zematube8985
@zematube8985 2 года назад
My Jesus I love you ❤️
@eritreanpeopletshtbnkra7084
@eritreanpeopletshtbnkra7084 3 года назад
Wow i am surprise tô here his testomeny and realy amaized. But i didn't get that he didn't talk about marry The Mother of juses christ The bigiest pic in The religion world. Whether sshe iş ın həll or heaven? And aşk juses what iş her role in The salvation process
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 3 года назад
ምን አይነት መታደል ነዉ :ወንድም ገዛኢ እንዲህ አይነት ምስክርነት ነብስ ይንጻል በጽድቅን እንዲንኖር ጌታ ይርዳን ሁሌ ብሰማዉ ደስታም ማልቀስ ይሆንብኛል:ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ::❤️❤️❤️🙏🏽
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay Год назад
ኣንተ ማነህ ሲኦል እዚ ቁጭ ብለህ የሚታይህ። እራስህን ኣታካብድ
Далее