Тёмный

Happy Mother's Day 2023 

shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
Подписаться 2,4 тыс.
Просмотров 238
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@firewhujawa9937
@firewhujawa9937 Год назад
Happy mother days for all of you!!
@mekdistube
@mekdistube Год назад
ዋውውውው መልካም የእናቶች ቀን
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Год назад
መልካም የእናቶች ቀን ለሁላችንም
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 Год назад
እንኳን ያደረሳቹ ለእናቶች ቀን መቼስ በጣም የተወደደ ጊዜ እንዳሳለፋቹ አልጠራጠርም ለእናቶች ሁሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረኪልኝ ዉዴ💕👌
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay Год назад
ሰላም ላንቺ ዲያንዬ 🙏🙏 ዋውውውው በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይመስገን እሔንን የመሰለ ጊዜን ስለሰጣችሁ እናት መሆን እድል ነው ከናትሽ ጋር እህትአማቾች ነው የምትመስሉት መልካም የናቶች ቀን ይሁንላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣችሁ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን 🙏🙏💐💐🌺❤
@rosatube6848
@rosatube6848 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ሸዋዬ 🙏🙏 በጣም ደስ የሚል የናቶች ቀን ነው ያሳለፍችሁት ምንም ጥርጥር የለለው እድሜ በእድሜ ላኝ ይጨመርላችሁ የአመት ሰው ይበለን እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ🙏🙏💐🌺❤
@MahysKitchen
@MahysKitchen Год назад
እንኳን አደረሰሸ ዳያንዬ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ በጣም ታምራላችሁ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
@rahelasmerinabelalifestyle5566
Watching dear
@rahelasmerinabelalifestyle5566
ቆነጃጂት መልካም የእናቶች ቀን ለሁላችሁም እንዴት እንደምታምሩ ልዩ ናቹሁ ደስ ስትሉ እንደዚህ ተሰባስባቹሁ ድምቅ ብላቹሁ ነው ያዋላችሁት የቀረ የለም ሲሳዩ ሁላ በሞላ ምንም አልጎደለም በጣም ዘና ደስ ብሏቹሁ እንደሚሆን እገምታለው ፍቅራቹሁን ያብዛው ይህ ነው የጎደለው ባሁኑ ዘመን ሌሌላው አርአያ እንደምትሆኑ ደሞ አምናለው ቀጥሉበት ። ሽዋየም ተባረኪ ይህን የመሰለ ቆንጆ ጊዜ ለማሳለፍ የጋበዝሻቸው ምትደነቂ ነሽ እግዚአብሔር በበረከት ይባርክሽ አመት ካመት በሰላም ያቆያቹሁ አይለያያቹሁ የተወለዱትንም ይባርክላቹሁ ።
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አሜን ሪችዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@NetsiLiving
@NetsiLiving Год назад
ዋዉ ሸዋዬ የኔ ዉድ እንዴት እምር ድምቅ ብላቹ ነዉ ያሳለፋችሁት እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹ በድጋሚ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ዘመናቹ ይለምልም በበረከቱ ይምላቹ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ💕👌
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ሸዋዬ ሰላም የኔ ውድ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ በጣም ያምራል ልዩ ዝግጅት ነው ያደረግሽው እናትነት ልዩ በረከት ነው እናት ክፉ አይንካት በአለም ላይ ካሉ ፍጥረቶች በሙሉ እናት ትለያለች እናት የራሷን ሂወት ትታ ለልጆቿ የምትኖር ከሁሉም የተለየት አምላክ ልዩ አድርጎ የፈጠራት የአለም ገፀ በረከት ናት እናቶች ለዘላለም ይኑሩ❤❤❤🙏በጣም ታምራላችሁ ለእናትሽም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልሽ❤🙏
@niceworld2181
@niceworld2181 Год назад
ሽዋየ የኔ ውድ እንዴት ነው ምታምሩት የእናቶችን ቀን በሚገባ ሠልኩ ነው ያሳለፋቹሁት የጎደለ የለሞ ሲሳይ ሞልቶ እናንተም ፏ ድምቅ ብላቹሁ ደስ ነው ምትሉት ሽፎኑም አንድ አይነት ከናትሽ ጋ ለብሳቺሁ እህትማማቾች ነው ምትመስሉት በጣም ነው ምታስቀኑት ሁላችሁም እድሜ ከጤና ይስጣቹሁ አይለያያቹሁ ለኛም ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Год назад
የሸዋዬ እንኩዋን ለውዱ ለተከበረው እናቶች ቀን በሰላም አደረሰሽ አደረሳችሁ አደረሰን ክብር ለናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የሁላችሁም ቀሪ ዘመናችሁ. የትባረከ ይሁን ዘመንንሽን ይባርከው ❤❤
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@meronwg9509
@meronwg9509 Год назад
እንካን ደና መጣሽ ሽዋፍቅር በጣም ደስ የሚል የእናቶች ቀን ነው ያሳለፍሽው የምግብ አቀራረብሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል አና መስግናለን ስላጋራሽንን🙏🙏🙏