Тёмный

How to make soap with black cumin seeds at home. ለማንኛውም የተበላሸ ፊት የሚያሳምር የጥቁር አዝሙድ ሳሙና አሰራር 

Tseghe Girmay
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

How to make soap with black cumin seeds at home. ማንኛውም የተበላሸ ፊት የሚያሳምር የጥቁር አዝሙድ ሳሙና አሰራር
#tseghegirmay
#soap
#cumin

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@toybaahmed5671
@toybaahmed5671 Год назад
የጥቁር አዝሙድ ዘይት አሠራር አሳይኝ
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 3 месяца назад
አሜን አሜንአሜን በእውነት. እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ እህታለም ፅግዬዬ ዋውውውውው በእውነት በጣም እናመስግናሉን 🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤ ሽርርር
@Alem2024Al
@Alem2024Al 3 месяца назад
በጣም ነው የማመሰግነው የኔ እናት ❤❤❤ካች ብዙ ተምራለሁ ❤❤በዚሁ ቀጥይበት ፊቴ በጣም ተበላሺቶ ነበር አሁን ግን ተስተካክሎልኛል ለምታስተምሪን ሞያ በጣም አመሰግናለህ የኔ እናት ሳይከፋሺ ኑሪልኝ ❤❤❤
@meryemebrhim5186
@meryemebrhim5186 5 месяцев назад
ልዩነሺ❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅችሽ ይባረኩ የኔ እህት
@fantaneshsamuel9762
@fantaneshsamuel9762 Год назад
ድንቅ ነው
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 года назад
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺልን ይገርማል👍👍👍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ 😘
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሼር
@nawafalanizi1208
@nawafalanizi1208 Месяц назад
❤❤❤❤❤wwwwww
@samerakaled8896
@samerakaled8896 6 месяцев назад
🎉🎉🎉
@Mssscenter
@Mssscenter 3 года назад
አሪፍ ስራ ነው በርች
@hanakidus
@hanakidus 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዘ ህህቴ በጥም ነወ የወድኩት ግልጽ ነሸ ቅጥየበት
@dawittsigab8145
@dawittsigab8145 3 года назад
ምርጥ ስራ በርቼ
@SemiraAbdella-o7o
@SemiraAbdella-o7o 11 месяцев назад
Erdun samuna Mon kelaklen endemnseraw btasayin
@simaisimai9539
@simaisimai9539 Год назад
በተረፈ ጎበዝ ነሽበርቺ💐
@KantyNiausie
@KantyNiausie 9 месяцев назад
በርችበጣምጎበዝነሽእ ኔካችተምሬአለሁአመስግናለሁ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን
@NejatHussen-w2z
@NejatHussen-w2z 4 месяца назад
ባለሙያ ያወቁትን ማሳወቅ በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽሽሽሽሽ ❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 года назад
ሠላም ፅግዬዬ ዋዉ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ለቆዳችን እንክብካቤ የሚረዳን ነገር አሳየሽን በጣም ጎበዝ በርች ዉዴ 👏👏👏👍🥰🥰🥰🥰
@woerkey1161
@woerkey1161 Год назад
እናመሠግናለን እናታችን ጥሩ አሰራር ነው ። የጥቁር አዝሙድ አሰራሩን አሳይን
@anketsewoinshet8111
@anketsewoinshet8111 2 года назад
በጣም ጥሩ አሰራር ነው ግን B29 በዚህ ሰዓት የለም አማራጭ ሳሙና አለ?
@SeniteSe-gf5vz
@SeniteSe-gf5vz 6 месяцев назад
ጥቁር አዝሙዱን ጥሬውን ነው እዘይት የዘፈዘፍሽዉ ወይም ጥሬዉን ነው
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
ቀለልያለ ቀልጠፍ ያለ አሰራር እናመሰግናለን
@askalehaile8794
@askalehaile8794 Год назад
ዋውደስይላል ❤❤😊😊
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
እስኪ ልየው መቸም የኔ ፊት አይጠራ ፈርዶበት ብጉር ጠባሳ ችፍታ እዳለ እህ ደከመኝ አሁንስ አድቀን ሳይፀዳው የኸው አለ
@rozalovetube
@rozalovetube 3 года назад
ፀጊ መርቺ አሪፍ ነዉ ከኤልሲ ጉሩብ
@simaisimai9539
@simaisimai9539 Год назад
ነጩን ንጹሐን ሳሙና የትነው እምናገኘው እማ 🥰🥰
@dt4704
@dt4704 3 года назад
በጣም ጎበዝ ልጅ በርቺ
@yordanoestube926
@yordanoestube926 3 года назад
ዋውውው በርች ማሬ ፀግዬ
@ruterute3445
@ruterute3445 Год назад
በጣም ጎበዝ ጥርት ያለ ንፁህ አሰራር ነው የበለጠ ብዙ እንደምንማር ተስፍ አለን እጅ ይባረክ ብለናል በርቺ ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አሜን 🙏🙏🙏ውዴ
@NejatHussen-w2z
@NejatHussen-w2z 4 месяца назад
ለስንት ቀን ነው እፍሪጅ የሚደረገው
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ቀለል ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን አላህ ይስጥሽ እኔ ፊቴ ደረቅ ነው ነገር ግን ማድያት አስቸገረኝ ይሄዳል ይመለሳል አንቺጋር መላ አይጠፋም እና መላ በይኝ መልስ እንደምትሰጪኝ እጠብቃለው በተረፈ በርቺ 🙏❤️
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 года назад
በጣም ዉድድድድድድድ👍🥰🥰🥰
@Mssscenter
@Mssscenter 3 года назад
አሟልቼ መጥቻለሁ አሪፍ ቤት ነው
@rarecell4924
@rarecell4924 2 года назад
እኔ በጣም ገርሞኛል እናመሰግናለን❤❤🙏🙏🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
እኔ ነኝ የማመሰግነው 🙏🙏
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb 3 месяца назад
በጣም ጡሩ ስራ ነው ❤❤❤❤❤
@rozalovetube
@rozalovetube 3 года назад
ፀጊ በርቺ ከኤልሲ ጉሩብ ነዉ የመጣሁት
@florindasmith6274
@florindasmith6274 3 года назад
Love it.. from KALAHI COOKING CHANNEL ❤️
@Marito-m8q
@Marito-m8q 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤
@mheeed5950
@mheeed5950 10 месяцев назад
ዋው 🎉🎉🎉
@liyagurmesa7340
@liyagurmesa7340 Год назад
,😍🙏
@Hareg21
@Hareg21 Год назад
በጣም ጉበዝ
@tsigewoinigirmay7214
@tsigewoinigirmay7214 3 года назад
በጣም ጎበዝ በርቺ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
ባለፈው ቪደወ ሊኩን እልካለሁ ብለሺኝ የለሺ አላክሺም ስለ ጉበት ብየሺ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 года назад
ይቅርታ በጣም ቢዚ ሁኘ ነው ድግሞ ባማረኛ ቀይሬ ነው የምልክልሽ የተፃፈው በጣሊያንኛ ነው የተፃፈው, ሌላ የምርዳሽ ካለ ንገረኝ እኔ ህክምና ውስጥ ነው የምሰራ ው
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 года назад
ዋዉ ይገርማል እጅሽ ይባረክ ማሬ በርችልኝ 🥰🥰🥰
@suziable4539
@suziable4539 3 года назад
ዋዉ ፅግየ በጣም የሚገርም ስራ ነዉ በርች ዉዴ ማርቲ ነኝ 👍🥰🥰
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
ፊቴ ሲጠና፣ወዛም ነው በጣም
Год назад
English translation please
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
ምኑ ውዴ እኔም እንግሊዘኛ ያጥረኛል 🙏
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 2 года назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ዬኔ ጥያቄ ግን ኦይል ማንኛውንም የምግብ ኦይል ለሳሙና መጠቀም እንችላለ ወይ ???
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አዎ ውዴ አመሰግናለሁ 🙏
@ናኒሻ
@ናኒሻ 3 года назад
ፅጉየ ናኒ ነኝ
@tigistlencha7792
@tigistlencha7792 3 года назад
Tgye legufan metekem anchilim zeyitun
@lulagirma5395
@lulagirma5395 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት ባሳየሸን መሰረት የጥቁር አዝሙድ ዘይቱን ሳሙናውን አዘጋጅቻለሁ 🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😘😘😘
@BayushiTesem
@BayushiTesem 2 месяца назад
በጣም ጀግናነሽ የኔናት በርቺ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
@@BayushiTesem አመሰግናለሁ ♥️
@aaysy6092
@aaysy6092 Год назад
እኔ ጥያቄየ መጠንአለወይ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
ሰሙኑ ድጋሚ እሰራለሁ ውዴ
@عبداللهالغامدي-ص9ر5ن
በፀሃይ.ማድረቅ.ይቻላል?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አይቻልም ራሱ ቀስ እያለ ነፋሻማ ቦታ መድረቅ አለበት
@titiye473
@titiye473 2 года назад
ሰላም ፅግየ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 2 года назад
ቀዩንዘይትመጠቀምይቻላል
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
ቀዩ ዘይት የሚባል አለእንዴ?
@firewen9668
@firewen9668 4 месяца назад
በርቺልኝ እናቴ ❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@sableamare3668
@sableamare3668 3 года назад
ፅግየ ማርቲ ነኝ በርች 👌👌😍😍
@askalehaile8794
@askalehaile8794 Год назад
ዋውደስይላል ❤❤😊😊
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@selamabera-ic7eh
@selamabera-ic7eh 9 месяцев назад
ቤዙን እንዴት ላግኘዉ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
አማዞን
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 5 месяцев назад
🕊🙏❤😘
@መርጡለማርያምዩቱብ
የሚገርም ነው ጎበዝ 😍😍😍
@jgggbgghfc5683
@jgggbgghfc5683 2 года назад
በርቺማማ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አመሰግናለሁ 🙏
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 2 года назад
በርችእናመሰግናለን
@Sarahaile6
@Sarahaile6 3 года назад
Bravissima grazie mille 👍👏
@konjolove3954
@konjolove3954 2 года назад
ማሻ,አላህ
@habtamethio6580
@habtamethio6580 3 года назад
Tseghe yene wud 😘 Degsew negn
@amrchnati5931
@amrchnati5931 2 года назад
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@KejeltuDale
@KejeltuDale Год назад
Wowww Amazing proud of you
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አመሰግናለሁ 🙏
Далее
Учёные из Тринидад и Тобаго
00:23