Тёмный

ይሄን የአፍሪካ ጥቁር ሳሙና ከመጠቀማችን በፊት ማወቅ ያለብን ነገሮች what do we have to know about African black soap  

Meski Tube
Подписаться 545 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

With natural antibacterial and exfoliating properties, African black soap acts gently to improve skin texture and tone. The soap also reduces inflammation and may help treat some signs of aging like dark spots or wrinkles.

Развлечения

Опубликовано:

 

1 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 162   
@almyyoutube95
@almyyoutube95 10 месяцев назад
ሰላም ሰላም መስየ የኔ ቆጆ እንዴት ነሽ ልጆችሽ ናፈቁኝ እንዴት ናቸው እኔ ልጅ በጣም ነው ምወደው በርችልኝ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድግልሽ ልጆችሽን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
@zuzumohammed3696
@zuzumohammed3696 10 месяцев назад
መስኪ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም የሚታስተላልፊው ጠቃሚ ነገር ነው በርቺልን
@ormooapss442
@ormooapss442 10 месяцев назад
መሲየ የኔ አስተዋይ እንዴት እንደ ምወዳት ቅን ልብ ያላት ለሰው አሳቢ መልካምነት ለራስ ነው ለነገም ስንቅ ነው ልጆችሽ በጥበቡ በፍርሃ እግዚአብሔር ያሳድግሉሽ
@workyemengesha731
@workyemengesha731 10 месяцев назад
❤❤❤❤በርች መስኪዬ እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ
@serawitalem2242
@serawitalem2242 10 месяцев назад
ሃይ መስኪ ይሄ ነገር በጣም አሪፍ ነው እኔ ሻንፖ ከተውኩ አንድ አመት ሆኖኛል የምጠቀመው የBetty's African shea butter and soap በተለይ ለፀጉር ❤❤❤
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 10 месяцев назад
አሜን መስኪዬ ሰላሙን ያምጣልንን የኔ ቅን እናመሰግናለን 😍❤👏
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 10 месяцев назад
መስኪዬ የኛ አነቃቂ እህት የኛ ብርቱ ሴት ከአምስት ጊዜ በላይ እየደጋገምኩኮነው videoሽን እያየሁ ፀጉሬን መከባከበው ወላሂ።ስለ ፀጉሬ ሲጠይቁኝ ያንቺን videoችን ነው ሼር ማረግላቸው🙏😍አላህ ልጆችሽን በሰላም በጤና ያሳድግላቸ❤❤❤❤
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህናመጣሽ መሰኪየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 10 месяцев назад
እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ መስየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መስየ ፊቴ ምንም በሂወቴ ምንም ተጠቅሜ አላውቅም አሁን ያለውት ሀረብ ሀገር ነው ያለውት እና ሽፍታ አለብኝ እና ብጉር ሲወጣብ ጥቋቁር ሆኖ ይቀራል እና ምን ልጠቀም ለሙቀቱ ሰን እስክሪን ልጠቀም ምን አይነት ሰንእስክሪን ልጠቀም ፊቴ በጣም ሴቴቲብነው እና ሰንስክሪን ምንአይነት ልጠቀም ስሙን ብትነግሪኝ ብትፅፍልኝ ደስይለኛል እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጆች ደህናናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 10 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ከነቤተሰብሽ መሲዬ በሰላም ስላገኘሁሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልጆችሽ ደናናቸው ወይ መሲ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ፈጣሪ ልጆችሽን በሞገስ ና በፀጋው ያሳድግልሽ ዘመናቹ ይባረክ!
@hawa7349
@hawa7349 10 месяцев назад
እናመሠግናለን የኔልዩ❤❤❤
@aberashhune
@aberashhune 10 месяцев назад
ሰላም ነስትዬ❤😘 እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን😘አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🙏 ደሞ አደኛ ነኝ👍
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 10 месяцев назад
በነገራችን ላይ በጣም የምወድሽና የማደቅሽ ነኝ ልጆችሽም አላህ ያሳድግልሽ
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 10 месяцев назад
Thank you meski
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад
መሥክዬ ጌታ ምሥክሬነው ምን ያክል እንደ ምወድሽ የሀገራችን የኢትዮጵያ ያለሽ ፍቅርና አክብሮት በጣም በጣም እናመሠግናለን እንዳቺ ቢሆን ሠዎች ሀሉ ቢዋደዱ ከአ ፍሬካ አይደለም ከአለም እንበልጥነበረ መሥክዬ ሣሙናውን እንጠቀመዋለን
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 10 месяцев назад
እናመሰግናለን መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤
@rachelgebreabezgi7397
@rachelgebreabezgi7397 10 месяцев назад
Betam gerame samuna new one for all new mtekembet le fete, tsegre ena gelayenm. . Ye Betty African black soap new mtkew andegna new
@aidabelay4749
@aidabelay4749 10 месяцев назад
wow powerful thank you bless amen West Africa Ghana and Nigeria 🇳🇬 አገር ነው Blocks Sup
@tsionlegesse8960
@tsionlegesse8960 10 месяцев назад
መስኪዬ እናመሠግንሻለን እንወድሻለን
@LIDUDAWIT-hp5ne
@LIDUDAWIT-hp5ne 10 месяцев назад
የኔ ወድ መሥክዬ የሠው መውደድ ከላይ የተሠጠሽ አንችን አለመውደድ አይቻልም በጣም ነው የምወድሽ አንችን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ ፀጉሬ ተለውጧል አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሠብሽ ይጠብቅሽ እድሜሽን እንደ ማቱ ሣላ ያርዝመው አሜን
@onelove6428
@onelove6428 10 месяцев назад
Meskiya thank you 🙏🏾 it’s produced mainly in West Africa especially Ghana ❤
@tigistsuma2514
@tigistsuma2514 10 месяцев назад
Yes bebezat eza new yemigegnwe
@ABdesign1212
@ABdesign1212 10 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ ❤
@Hayubeauty
@Hayubeauty 10 месяцев назад
መስኪየ የኔ ቆጆ በርች
@samerahosen5221
@samerahosen5221 10 месяцев назад
መሥኪዉደ የኔጀግናበርች
@negestnegest1416
@negestnegest1416 10 месяцев назад
እናመስግናለን
@Ethioselam445
@Ethioselam445 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ እንዴት አምሮብሻል መስኩ
@liliabera4202
@liliabera4202 10 месяцев назад
Yene konjo sewdsh❤❤❤
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 10 месяцев назад
መስኪየ❤️❤️❤️
@sarakonjokonjo5811
@sarakonjokonjo5811 10 месяцев назад
ሰሙን ጻፊልን መሰኪ
@mekdes9703
@mekdes9703 10 месяцев назад
አምሮብሻል ❤❤❤❤
@user-eb5fb7mm2t
@user-eb5fb7mm2t 8 месяцев назад
Hi Meski thank you for every thing please something to say about Dudu Osun Black soap.
@user-qm5ns4ox5f
@user-qm5ns4ox5f 10 месяцев назад
ሰላም እደትናችሁ የመሲቤተሰቦች መሲየ አህለን እህት እኮን ሰላም መጣሽ ቆጆትምህርት ነው የምትሰጭን በርችልኝ እህት
@martatesfaye8260
@martatesfaye8260 10 месяцев назад
ውድድድድድ እኮነው የማረግሽ የእኔ ጨዋ ደርባባ ሴት👌👌
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 10 месяцев назад
አሜን የኔ ውድ ውበታም❤❤❤
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 10 месяцев назад
መስክዬ ማር እህቴ አሜን
@dagifilmon1510
@dagifilmon1510 9 месяцев назад
Ene 5 amet tetekemelalew beyekenu gin betam temechitognal
@selamselam3893
@selamselam3893 10 месяцев назад
መስኪ ቆንጆ ሰላም ላንቺ ይሁን which kind of moisturizer is recommended for oily face like my face is very but honestly I never any most Riser definitely I am using sunscreen 1 and foundation did my face pigmentation I can you just advise type of moisturizer please Stay blessed we all loved you
@abigiyazerhiun5929
@abigiyazerhiun5929 10 месяцев назад
መስኪ ቆንጆ ዱዱ black sop ለፊት ጥሩ ነው ንገሪኝ
@user-rh9hq8iw2v
@user-rh9hq8iw2v 10 месяцев назад
መስኪዬ ደህና ነሽ ወይ ልጆችሽ ባለቤትሽ ሁሉ
@nanita-yf9ud
@nanita-yf9ud 10 месяцев назад
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መልክት ነው በርቺ ደሞ አትጥፊብን ❤❤❤
@reeeken4126
@reeeken4126 10 месяцев назад
1 ኛ ነኝ ዛሬ ። መስኪዬ አሜን 🙏
@rahamarahama9670
@rahamarahama9670 10 месяцев назад
አሚን አላህመ አሚን ማሚ
@odehhome8730
@odehhome8730 10 месяцев назад
አሜን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@hiwotgeta3181
@hiwotgeta3181 10 месяцев назад
Enamesegnalen
@user-qv8iy2lt9i
@user-qv8iy2lt9i 10 месяцев назад
selam meski endate nash ትዝካለሽ አንዴ ስለ( kertin) ነግረሽን ነበር ዉህዱንም አሳይተሽን ነበር እና እኔም ተጠቅሜዉ በጣምነዉ የወደትኩት እና አሁን ልሰራዉ ፈልጌ አሰራሩ ጠፍብ ኝ ብፈልገዉም አጣሁት meskiy እንደዉ ከቻልሽ ሰርተሽ አሳይን እባክሽ Ilove you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@reeeken4126
@reeeken4126 10 месяцев назад
በጣም አሪፍ ሳሙና ነው አፍሪካን ብላክ ሶፕ አዎ በጣም የማስለቀቅ አቅሙ ጥልቅ ነው እና በቀን በቀን ለፊት ጥሩ አደለም ቆዳ ያሳሳ ይችላል። እኔ ባንቺ ምክር ለፀጉር ሻምፖ ሳቆም በዚህ ነው እምጠቀመው በጣም ተስማምቶኛል ፀጉሬንም አሳድጎልኛል። ሽታው ኖርማል ነው አይረብሽም ኢትዮጵያ ካለፋት 8 አመት ጀምሮ መኖሩን አውቃለው አለ አሁንም በስፋት። አፍሪካ ብዙ ነገሩ natural ነው ምግባቸው ጭምር❤❤❤❤ thnx Meski. 🙏🙏🙏
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc 10 месяцев назад
እናመሰግናለን
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 10 месяцев назад
እና ለፊት አሪፍ ነው ልጠቀመው ማሬ ?
@reeeken4126
@reeeken4126 10 месяцев назад
@@iloveethiopa9966 አዎ በጣም ቆንጆ ነው ተጠቀሚው ያው አንደተባለው በ 2 ቀን ልዩነት ቢሆን ጥሩ ነው። አና ጠዋትና ማታ ከሆነ ከታጠብሽ በኋላየሚስማማሽን ክሬም ተቀቢ moisturize ማድረግ ግድ ነው። 🙏🙏🙏
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 8 месяцев назад
ዬት ነው የምገኛዉ ዱባይ ይገኛል ወይ
@SaraSara-bl8sx
@SaraSara-bl8sx 10 месяцев назад
Ye sagur lash madanaw madanitu ebakash
@edentesfamariam8951
@edentesfamariam8951 9 месяцев назад
Thank you for the video meski could you please send the photo and where to find
@user-og7yn1ps9f
@user-og7yn1ps9f 10 месяцев назад
❤❤❤
@MasaratMasarat-es5gn
@MasaratMasarat-es5gn 10 месяцев назад
❤❤
@mareseyuom909
@mareseyuom909 10 месяцев назад
መስክዬ መልካም ሰው ❤ ያለሁት ቱርክ ነዉ እንዴት ነዉ ማግኘት የም ችለው
@MeseretGuyo-ni9om
@MeseretGuyo-ni9om 10 месяцев назад
Anchi yaa Salam sawu tabaraki.
@kweesweet8802
@kweesweet8802 10 месяцев назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ መስኪዬ❤ ኮሜታተሮች አረፍ በሉ እዳጠቀጥቁኝ😂
@MesiChannel19
@MesiChannel19 10 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት❤
@ffa66.96
@ffa66.96 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 10 месяцев назад
የኔ መልካም አንችን በምን ቃል ማመሰገን ይቻላል ኑረልን💕💕💕🥰🥰🥰😘😘😘😘
@tomassmechal5252
@tomassmechal5252 9 месяцев назад
meski fkr❤❤❤❤👑
@user-dx3kq3zo7c
@user-dx3kq3zo7c 10 месяцев назад
መስክ የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ተመለጠብኝ ብዙ ነገር ሞክርያለሁ ግን ለውጥ የለውም በሽንኩርት የሰራሽው ሰረም ሞክረው አልተስማማኝም በጌታ በእናትሽ በፈጣር ስም እርጅኝ ይህን ቆንጆ
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 10 месяцев назад
አህሌን የምወድሽ ስለምትሰጪን ትምህርት በጣም ሽኩረን የት ነው ማግኘት የምችለው ያለሁት ዱባይ ነው እባክሽን የት እንደሚገኝ ብትነግራኝ በተረፈ በርቺ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 10 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን መስክዬ ተባረኪ ❤❤❤
@asterderbe8386
@asterderbe8386 9 месяцев назад
መስኪየ የኔውድ የኔ መልካምእንዴት ነሽልኝ ልጆችሽ እንዴትናቸው ቤቢስ አደገ
@lalaalal7535
@lalaalal7535 10 месяцев назад
መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ ልጆች ሁሉም ነገር ሰላም ነው እሄውልሽ መስኪዬ አሁን ነገሮቼ ሁሉ ጥሩ አይደሉምና ሁሉ ነገሬን ትቻለሁ እስቲ በአዲስ አመት ለደረቅ ፊትየሚሆኑና ለተጎዳ ፊት የሚሆን ነገር እስቲ ፈልጊ የኔ እሩሩ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 10 месяцев назад
የት ነው እምናገኘው ፎቶውን ብታሳይን መስክየ
@user-li5jf1pt1d
@user-li5jf1pt1d 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መስሊዬ በሳዑዲያ ይገኛል መን ብለን ነው የምን ገዛው ምታውቁ ካላቹ❤
@gyuj5527
@gyuj5527 10 месяцев назад
ሰላም መሲየ የኔዉድ እደትነሽ ልጆችሽስደህናናቸዉ መሲየ እኔ አማዞላይ ብላክሳሙና ብየ ስፅፍ ብዙ አይነት ብላክሳሙናመጣልኝ ሀሉም አፍሪካብላክሳሙና አድነወይ ያችን አይነት ልገዛ ያችእቪድወላይ ፅሁፋ አላስታወቀኝም ጥቁርነቱጅ ሀሉምአድተሆነ መልሽል ከቻልሽ❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 10 месяцев назад
ጠፍሺ የኔመልካም
@user-jf9uc1tt4e
@user-jf9uc1tt4e 10 месяцев назад
መስኪየ ፎቶውን ብታሳይንንምን ነው የሚለው ፅሁፉ
@user-if1ru8bz4b
@user-if1ru8bz4b 28 дней назад
natural darkening soap eski slezi samuna srilgni shibet aschegrognal ewnet yatefal??
@user-zq5wr2wu1p
@user-zq5wr2wu1p 10 месяцев назад
Mesik dax kebat tru nw???❤❤
@Haymi-xu6de
@Haymi-xu6de 10 месяцев назад
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ኦክራ(okra) ጥቅም በትንሹ ብትይን በኦን ላይ ለፀጉር ሲጠቀሙት አይቼ ነው ነጮች ፤ ለምግብነትም ይሆናል ይባላል አንቺ ምን ትያለሽ ስለ ኦክራ(okra)
@aahmed6426
@aahmed6426 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻
@medanitteshome2988
@medanitteshome2988 10 месяцев назад
selam ehte Benatesh maskii yet nw yemagenyew enee 🇪🇹 nw yalehut
@mebrattadese989
@mebrattadese989 10 месяцев назад
መስኪዬ እዴትነሽ ልጆሽስ ደህ ናቸው የኔ ወርቅ❤ ከቺ ብዙ ነገር ወስጃወሁ ዛሬ ፀጉሬን ብታይው በስመአብ አስተዳደጉ😂እኔም መካሪ ሆኜልሻለሁ ካቺ ተምሬ ባሳይሽ ፀጉሬን በእውነት በሰራሽው ቪዲዮ/ ባስተማርሽው አትቆጪም ውጤቱ ብታይልኝ ደስ ይለኝ ነበር❤ክበሪልኝ
@nanita-yf9ud
@nanita-yf9ud 10 месяцев назад
በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ነው ለውጥ ያየሽው በማርያም?
@mebrattadese989
@mebrattadese989 10 месяцев назад
@@nanita-yf9ud 3አመት ሆነኝ ውዴ
@nanita-yf9ud
@nanita-yf9ud 10 месяцев назад
ወይኔ ታድለሽ እኔ ጀማሪ ነኝ እና ፀጉሬ እየተነቃቀለ አስቸገረኝ በተለይ ጫፍ ጫፉ ሽቦ ነው መንታው ደሞ ከሁለት በላይ ያለው ነው ምን እንደሚሻለኝ ውይ
@lovepower1440
@lovepower1440 10 месяцев назад
Mesekyee last blog , yemote atifiru . .. yalishew endet arif neber mesilish. Yea it works for me but kept my skin soft. Thanks ✌🏽 Woyenee tifitigishal ende ene ?
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 10 месяцев назад
👍👍👍🙏🙏
@user-tv2xj7zx4f
@user-tv2xj7zx4f 10 месяцев назад
ዉዷ በዉስጥ በምን ላግኝሽ ፈልጌሽነበር ስለፊቴ ሳሙና ላናግርሽ😢
@mariedissa-we8zp
@mariedissa-we8zp 10 месяцев назад
west africa ነው የሚገኘው
@behailunegatu9096
@behailunegatu9096 10 месяцев назад
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ግን ጥያቄ አለኝ ኢትዮጲያ ፈሳሹን ቫይታሚን አጣውት እና ክሬሙን ነው ያለው እና የትኛው ብራንድ ነው ጥሩ እባክሽን❤❤❤ እህቴ
@abay5630
@abay5630 10 месяцев назад
ሰላምሽ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰመማይ ኳክብት ያብዛልኝ ስለምክርሽ ሁሉ ሳላመሰግንሽ አላልፍም በምክርሽ ብዙ ለውጥ አግኝቻለው ክበሪልኝ መስኪ እባክሽ መልክቱን ካየሽው መልሽልኝ ፀጉሬ ከፊት ሽሽቶብኛል በምን ልመልሰው ግራ ገባኝ ??😢😢😢
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 10 месяцев назад
መስኪየ ኢትዮጵያ ወረስጥይገኛል ወይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketgebeyehu478
@bereketgebeyehu478 10 месяцев назад
Meski yet nw lagegnew yemiechilew
@sossai4197
@sossai4197 10 месяцев назад
መስኪ ሰላሙ ብዝት ይበልልሽ እኔ ፊቴን ምንም ተጠቅሜ አላዉቅም ግን ከታጠብኩ ቡሃላ ይደርቃል ፊቴ ነጭ ነዉ እሚሆነዉ እና ታጥቤ ምን ልቀባ መላ በይኝ አትለፊኝ እባክሽ❤❤
@nejuti.Queen.
@nejuti.Queen. 10 месяцев назад
Er meskiyi yefit makeya enedaleshe yemetetekemiwe be mariyam asayegn or lakilegn
@tsedeybereket8562
@tsedeybereket8562 10 месяцев назад
First🎉
@salemsalem-ty8wh
@salemsalem-ty8wh 18 дней назад
ሰላም የኔ ውድ እባክሽ መላ በይኝ ጀርባዬ ያልተጠቀምኩት የሚቀባ ስክራፕ ሳሙና ሁላ አልቀረኝም ያልተጠቀምኩት ምንም አልጠፋ አለኝ መላ በይኝ በማሪያም😢❤❤❤
@user-hv2qw9ei9h
@user-hv2qw9ei9h 10 месяцев назад
Maskiya snt birr nw samunaw ba maryiam ngreghe lgzaw
@melakutilahun9646
@melakutilahun9646 10 месяцев назад
❤❤❤❤🎉
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 10 месяцев назад
መስኪ እስቲ ስለ ዱሩ ሳሙና አረጓዴው እስቲ ስለሱ የምታቂው ነገር አካፍኝ
@fatumahmohameed9806
@fatumahmohameed9806 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@burteburte-wv6su
@burteburte-wv6su 8 месяцев назад
Y erdi samuna texqem bexam aqelany neci argenya men laderg saqom demo yexqeral
@meskitube16
@meskitube16 8 месяцев назад
ሌላ አማራጭ ካለሽ ቀይሪው ወይም ቀን እያሳለፍሽ ተጠቀሚ በየ 2-3 ቀን
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 месяцев назад
የኔ ውድ ስወድሽ መስኪዬ ❤❤❤ፊቴ ወዛም ነው በየ ቀኑ እጠቀመው አለሁ እስኪ የወዛም ፊት ሚሆን ክሬም ንገሪኝ እባክሽ ብዙ❤ጊዜ እፅፍልሽ አለሁ መልሽልኝ ውዴ በውስጥ መስመር ባገኝሽ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማር ሲበዛ ይመራል 😂😂 ምንም አልቀባውም የዚ መልስ መልሽልኝ❤❤❤❤❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 месяцев назад
ንገሪኝ ለኔ ሲበዛ ወዛማ ፊት አለኝ እሄን ሳሙና ብጠቀም ችግር ያመጣል አንች ምትጠቀሚው ከሆነ ንገሪኝ 🙏
@saronabi1387
@saronabi1387 10 месяцев назад
Amerobeshal meskiye ❤❤❤❤❤
@elsatadele3384
@elsatadele3384 10 месяцев назад
እዚ ኢትዮጵያ ይገኛል መስኪ ??
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 10 месяцев назад
መስኪየ እስኪ ንገሪኝ ደረቅ ፊት እና ወዛም ፊት የሚባለው ምን ሲሆን ነው ምን ምን ሲሆን ነው
@user-tm7ze2ek1h
@user-tm7ze2ek1h 10 месяцев назад
ወዛማ ማለት ታጥበሽው እማይደርቅ ነው ደረቅ ደሞ ድርቅ ግርጥት ይላል
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 10 месяцев назад
@@user-tm7ze2ek1h እሽ እህቴ አመሠግናለሁ
@fantugidi5868
@fantugidi5868 10 месяцев назад
ere wye askshe eko
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 10 месяцев назад
መስኪዬ እናቴ ትጠቀምበት ነበር በልጅነቴ ጥቁሩን ሳሙና እኛ ቤት ነበረ ፍልውሃ ስለምትገባ ከዛ የሚሰጣት ይመስለኝ ነበረ ምን እንደሚገርመኝ ታውቂያለሽ ሁሌም አንድ ደረጃ ቀደም ያለ አኗኗር ነበር የምትኖረው
@meskitube16
@meskitube16 10 месяцев назад
ዘናጮች እኮ ናቸው እናቶቻችን እድሜ ይስጣቸው💕💕💕
@YaniAnu
@YaniAnu 10 месяцев назад
Meskiya tegrin leb bale wuha new weyis bekezkaza metateb new trwu
@meskitube16
@meskitube16 10 месяцев назад
መካከለኛ እማ ልክ የቧንቧ ውሀ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 17 дней назад
ይሄ ሳሙነ ለኔ አልተሰማማኝም ብጉር አመጣብኝ ለምን ይሆን መሰኪዩ
@abasekedir3650
@abasekedir3650 10 месяцев назад
ሰላም መሰኪ አረመሰኪ የፀጉር ቻሌጅ እንጀምር ተይ ተይ መሰኪ
@wossenyilma2695
@wossenyilma2695 10 месяцев назад
ከኢትዮጵያ ውጭ እየኖረሽ ኢትዮጵያን በልብሽ ያዘልሻት እህቴ የጌታዬ እናት ባለሽባት ልጇን ባዘለችበት ጀርባዋ ትዘልሽ ይህን ብቻ ነው የምልሽ
Далее
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
Просмотров 19 млн
🚘 когда купил себе полик
0:35
Просмотров 2,9 млн