Тёмный

Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1፤ ክፍል 20 መቅደላዊት ፤ አምራን፤ የአብስራ/Ethiopiangameshow/leyutune/lisaentertainment 

Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

Info
*****
#Sami
#Ethiopiangameshow
join this channel to get access
/ @leyutunelisaentertain...
Leyu Tune, an Ethiopian entertainment game show created by samuel alemayehu
#Leyutune
#suzi
#1mesakesamigar
#Ethiopiantiktok
#ethiopianmusic
#ethiopianartists
#tv show
#tvshow
#Tv show
#funnyshow
#Ethiopianmusicshow
#ethiopiangameshow
#ethiopiancomedy
#ethiopian game show
#ethiopiangame show
#Ethiopiangameshow
#Ethiopian game show

Опубликовано:

 

2 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
የታምራት ደስታ ፎቶ ይጨመር ሳሚያችን❤
@user-vl1jf6lc4b
@user-vl1jf6lc4b 2 года назад
እንብ አለ እኮ ሳም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ልጆቹን ብቻ ስለምወዳቸው ነው ያየውት እንጂ ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም አምራንዬ የኔ ቆንጆ ውድድ ስላየዋት በጣም ነው ደስ ያለኝ መቅደላዊት በጣም ትተውናለች በተለይ የፍቅር ጥግ ላይ በጣም ነው የወደዱኩት ያለቀስኩት
@HizBela_16
@HizBela_16 2 года назад
ሳሚ ፣ ልጆቹን እንዴት ሞራላቸውን እንደጠበክ ሳላደንቅ አላልፍም፣ በርታ
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 года назад
ትክክል ፣ እኔም አስተውዬዋለሁ
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 года назад
እውይ የኔ ፍቅሮችየ እድግ በሉልን ደግሞ በጣም ፈጣንና ጎበዞች ናችሁ አምራን ወደ ፊት በፊልሙ አምጡልን አባቷን ትተካልን መቅዲ ሰሞኑን እያየናት ነው እና ደግሞ በትምህርታችሁም በርቱልን ሰአሊውም ጎበዝ ነህ እጂህ ይባረክ እናመሰግናለን ።
@marthaethio3211
@marthaethio3211 2 года назад
በጣም ጎበዞች አምራዬ የኔ ማር ስወድሽ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
@temehailemariyam9757
@temehailemariyam9757 2 года назад
ስልኬን ስሜ ስሜ ጨረስኩት #አምራንዬ የምታሳሳ ልጅ ነች ውዽዽዽዽ እስከ ጥግ❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
የእውነት ባለፈው ትቅረብ ብየ ነበር አምራን ሳሚ በጣም እናመሠግናለን 🙏ደስሲሉ የኔ ማሮች እድግ በሉ❤❤❤😘😘😘
@user-yp5yh4nf9o
@user-yp5yh4nf9o 2 года назад
አምራንየ ሳያን አባቷ ትዝ አለኝ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
ማነዉ አባቷ እማ 🤔
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
የኔ ጣፋጮች እድግ በሉ😘😘😘😘ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እንኳን አደረሳቹ ለታላቁ ለረመዳን ፆም
@halimasaeed9238
@halimasaeed9238 2 года назад
አሜን
@chucha6341
@chucha6341 2 года назад
ለልጆች ያደረጋችሁት ስጦታ ጥሩ ነው ገንዘብ ባለመሆኑ ደስተኛ ነኝ
@Fre-ye-teddy-afro
@Fre-ye-teddy-afro 2 года назад
ሳሚዬ ስወድህ ትህትናህ ሰው አክባሪነትህ በጣም ነው ደስ ሚለው 😍ግን ራስህን ሙዚቃ አካባቢ ካለው ስራህ ጭምር አስተዋውቀን
@abiystive564
@abiystive564 2 года назад
ሳሚዬ ዬቲበሮቹን ባቢ,ኑቲ እና አሴርን ጋብዝልን 🙏🙏🙏
@samm5903
@samm5903 2 года назад
ሳሚ ሞክሼ ለልጆቹ ያሳያኸው ትህትና እና አክብሮት በጣም ደስ ይላል
@merongeta2570
@merongeta2570 2 года назад
Good job Sam you know how to handle .
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 года назад
ያምራንዬ ስላየሐት በጣም ደስ ብሎኛል ሳሚያችን በርታ እኔ ያንተን ሳቅ ስለምወደው ፕሮግራምህ አያመልጠኝም ።
@sofianetabebe5208
@sofianetabebe5208 2 года назад
በርታ ደስ ይላል ፕሮግራሙ
@helenyonas2475
@helenyonas2475 2 года назад
ጎበዝ ተዋንያን መቅደስ 👏👏👏
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 2 года назад
ምርጥ ፕሮግራም ስወደው እኮ
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 2 года назад
መቅደስ እምትባለው ብዙ ነገር መሆን ትችላለች ቀልጣፋ እና ባለ ብሩህ አይምሮ ናት
@kukulu99
@kukulu99 2 года назад
ውይይይ ትንሽዋ ልጅ ጣፋጭ ነገር ናት
@lubabaal8842
@lubabaal8842 2 года назад
ትህትናህ በጣም ደስ ይላል
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 2 года назад
የኔ ቆጆዎች ስታምሩ እድግ በሉልን
@mesiymollaw6740
@mesiymollaw6740 2 года назад
ሳሚዩ የኔ መልካም ስው ፈገታሁ በጣም ውብ ነው
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 года назад
አምራን የኔ ማር
@user-er1vc8vr2x
@user-er1vc8vr2x 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@bettytsige4571
@bettytsige4571 Год назад
Makdi ekoo telak necha kansuuu
@abeltekleab5502
@abeltekleab5502 2 года назад
Love it
@yimer2543
@yimer2543 2 года назад
"ህፃናቶች የነገ ተስፋዎች ናቸው"። በጣም እርቀው ሂደዋል፣በዚህ እድሜቸው ነጭ ወረቀቶች ናቸው የተፃፈባቸውን ነው የሚመስሉት፣
@zelalmadugna2659
@zelalmadugna2659 2 года назад
ዋው ጣፋጭ ናቹሁ
@helenyabu5728
@helenyabu5728 2 года назад
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ
@samerazayna3717
@samerazayna3717 2 года назад
ደስ ሲሉ❤❤❤
@banchiayudebebe8753
@banchiayudebebe8753 2 года назад
ስታምሩ
@ethiopianmusic1817
@ethiopianmusic1817 2 года назад
Betam gobezeoch bertu
@mitiafro963
@mitiafro963 2 года назад
Wowwww yene maroch edeg balulegn des setelu
@lubabaal8842
@lubabaal8842 2 года назад
ምርጦች
@signalsignal5731
@signalsignal5731 2 года назад
ልዩነታቸዉ ሰፋ
@temehailemariyam9757
@temehailemariyam9757 2 года назад
ሳሚ ግን ልጆችም ቢሆን ቢያንስ ገንዘቡን ቀነስ አድርገከው ክፍያው ገንዘብ መሆን ነበረበት ምክንያቱም ልጆቹ አርቲስት ስለሆኑ ገንዝብ ያበላሻቸዋል አይባልም ለምደዋል በዛላይ ደግሞ ለሞራላቸው ብለክ ሲሳሳቱም መሸለም የለብክም #መሸነፍ ምን እንደሂነ ማወቅ አለባቸው ብዬ አስባለው❤❤❤
@queenblack1005
@queenblack1005 2 года назад
woww
@mata8084
@mata8084 2 года назад
Mirtochu nuruln, Mituye (Amran) yene sist tenafkeshal
@aberadebash9715
@aberadebash9715 2 года назад
እድግ በሉ በጣም ታምራላችሁ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 года назад
ሳምዬ ጥሩ ነዉ ግን ልጆች መሽናንፍን ማወቅ አለባቸው life challenge እንዳለው ማወቅ አለባቸው በውጪው ዓለም ሁሉም ልጆች አሽናፊ ናቸው ይላችዋል ያ ግን አይጠቅምም ለሁሉም ሽልማት ከሰጠናችው ለማሽንፍ ጠንክሮ መስራት አይማሩበትም
@amarehabesha5544
@amarehabesha5544 2 года назад
አደምንደኛዋ ትልቅ ነች ለዛ ነው የግድ ማሸነፉዋ አይቀርም ነበር ምክንያቱም የምትዝናናውም በሙዚቃው ነው
@koki4424
@koki4424 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitassefa7921
@selamawitassefa7921 2 года назад
እድሜያቸው ሰፋ እኮ
@meandyoutube7307
@meandyoutube7307 2 года назад
መቅዲ እውነትም የልጅ ወይዘሮ እድሜዋ ይጣራልን😀😀
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 года назад
ኧረ ቤተሰቦች ልጆቻችሁን በዘፈን አታሳድጓቸው
@kiyaa88
@kiyaa88 2 года назад
sher like sher like sher like
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 2 года назад
Yene kememe kkkk
@abdi456
@abdi456 2 года назад
ሰሚ ጥሩ አበት ነህ ትሆናላህ
@selamselam3065
@selamselam3065 2 года назад
ደስ ሲሉ።። እደጉልን።።። ሳሚ ግን ፆም የለም?
@yenechannal9822
@yenechannal9822 2 года назад
ሶስታችሁም ዕድግ በሉ ሕግዚሐብሔር ዕውቀትና ጥበብን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ።
@henoklegesse405
@henoklegesse405 2 года назад
መቅደስ በጣም ጂኒየስ ነች
@lovemovie6690
@lovemovie6690 2 года назад
ለእናቱ ነው ተመችቶኛል😳ሼም ይዟቸው ነው እንጂ ያውቃሉ እኮ😂😂
@user-vl1jf6lc4b
@user-vl1jf6lc4b 2 года назад
ክክክክ ግን የማነው??
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 2 года назад
መቅዲ በእድሜ ከነሱ ጋ አትመጥንም😑።
@dawittiku2185
@dawittiku2185 2 года назад
ሁሌ ነው የማየው አሪፍ ፕሮግራም ነው
@juliajulia4676
@juliajulia4676 Год назад
ትተብብብሕ
@takuerchafo7474
@takuerchafo7474 2 года назад
Woww❤❤❤🤙
@marietedla9997
@marietedla9997 2 года назад
ለህፃናት መጥፎ ቀረቤታ ነው :: ጥረትና እውቀት ዋጋ የለውም የሚለውን የሚያስተምር ፕሮግራም:: ያላወቀም ያወቀም እኩል የሚያገኝበት ዓለም ብሎ ማስተማር የሊለ ሐሳባዊ ዓለምን ኑሩበት ብሎ በሕልም ዓለም እንዲኖሩ መምከር ነው:: ምርጫ ያሸነፈም ያላሸነፈም በወንበር የሚጣላ አዲስ ትውልድ ምልመላ ይመስላል
@kidusadane6835
@kidusadane6835 2 года назад
Banzebarkes
@marietedla9997
@marietedla9997 2 года назад
@@kidusadane6835 ፊልሞች ሲሰሩ በየትኛውም ዓለም ይተቻሉ ( cinema croquettes) የተለመደ ነው:: በፊልሞች ላይ አድናቆት ሊኖር እንደሚችል ሁሉ ትችትና ወቀሳ ሊኖር መቻሉ ተፈጥሮአዊ ነው:: ሐሳብ ካለህ በዚህ ምክንያት ፊልሙ ትክክል ነው ብዬ አምናለሁ ብለህ ብትነግረኝ ከተሳሳት ለመታረም ዝግጁ ነኝ :: የሰጡህን ሆሉ ዋጥ ከሆነ: ከዛ ክፍ ያለ ሰብዕና አለኝ::
@christinaelias8888
@christinaelias8888 2 года назад
ene sambusachik gabezelen
@kstet11
@kstet11 2 года назад
Money Heist ን ያስናቀዉ የ እዉነተኛዉ አለም ዝርፊያ👇
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 2 года назад
እድግ በሉ
@redaman
@redaman 2 года назад
supermarket nw endaa meserawww
@retareta9976
@retareta9976 2 года назад
Makedes tileke nat kmarkan gar mwedader alnberbatim.Marikan bitalf des yelenge nber
@amisaluasifw3992
@amisaluasifw3992 2 года назад
አራ ሽልማቱ ያስፈልጋቸዋል ይሳጥ
@SAMUEL-bo9ku
@SAMUEL-bo9ku 2 года назад
ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ ግን መቅዲ ፎንቃዬ ነች ትልቅ ችሎታ አላት የፍልም በለሙያዎች በደንብ አሰሯት ትችላለች እድግ በሉልኝ
@tsehayseifu2850
@tsehayseifu2850 2 года назад
ወይኔሣሚዬየልጆቹንሞራልስጠብቅእፉፈጣሪእረጅምእድሜናጤናይስጥህ
@dawittiku2185
@dawittiku2185 2 года назад
ለልጆቹ ብር ይሰጣቸዋል ወይ ምነው
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
ለቁም ነገር ያብቃችሁ እደጉ
@kstet11
@kstet11 2 года назад
Money Heist ን ያስናቀዉ የ እዉነተኛዉ አለም ዝርፊያ👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-kZ4PN3QYc3U.html
@icehouse1687
@icehouse1687 2 года назад
አቅራቢው ምናባክ ሆነህ ነው በፆም ቸኮሌት የምትበላው። ሆዳም!!ልጆቹንም ሆዳምነት አታስተምራቸው። ፆም የ ኦርቶዶክስ ግዴታ መሥሎ ከተሠማህ ተሣሥተሃል። ፆሞ discipline ነው። ያለወተት፣የወተት ተዋፅኦ፣ ስጋ፣ እናም ቅባት እራሥን አቅቦ የመኖር ችሎታ መማሪያ ወቅት ነው። ዝም ብለህ አታጎምስ። የምታስተላልፈውን አሥብ።
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 2 года назад
ታዲያ ስድብን ምን አመጣው ወድማዊ እህታዊ ምክራቹሁን ምናለ ብታጸባርቁ🥰🥰
@icehouse1687
@icehouse1687 2 года назад
@@mekdesmekdes5180 አንቺ ደሞ!!!የምትወጂው ሰው የማትጠብቂውን ሲያደርግ ያበሳጫል ለዛ ነው።
@kidusadane6835
@kidusadane6835 2 года назад
Bezi bebekete afeh ante sile tsom demo taweraleh ende , mjmerya afehn ena libonahn astkakel , ytsom alama saygbah meteh atbotlek , afeh emigbawn slmretek eskmtakew dres tsomehal endihum tsedkehal 🤣
@icehouse1687
@icehouse1687 2 года назад
@@kidusadane6835 አዎ አወራላለው በተለይ ቅዱስ የሚል ስም ተሸክመው ዳቢሎሶች ሀገር፣እምነት፣ማንነት ይዘው ሲወድቁ ዝም አንልም። እነደ ስምህ ኑር።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 года назад
ሙዚቃ መስማት ማዳመጥ ያሸልማል አለመፈራቹ ቱልዱን አደነዘዛቹ
Далее