Тёмный

Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 21 ምናሉሽ ፤ ምትኩ ፤ አሸብር 

Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Подписаться 113 тыс.
Просмотров 93 тыс.
50% 1

ለዩ-Tune ፤ ዘወትር እሁድ ማታ 1:30 - 2:30 በ ፋና ቲቪ የሚቀርብ ሙዚቃ ላይ ያተኮረ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@meronayele2822
@meronayele2822 3 года назад
ምናሉሽን በጣም ነው ምወዳት አብሶ "መራቅክን አልወድም" በሚለው ሙዚቃ !💖💖💖
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 3 года назад
~ ሳሚ ስትገባ የምትጨፍረው ጭፈራ በጣም ያምራል .እረዘም አድርገው !!
@kubraebrahim2732
@kubraebrahim2732 3 года назад
እንኾን ደስ አላቹሁ የአብይ ገዳፊወች ንጉሳችን አሸንፎል💚💛❤
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 3 года назад
እንኳን አብሮ ደስ አለን ከስው ጂብ መንጋ ከእባብ ከጊንጥ እኮ ነው ያተረፈን ሺሺሺ አመታቶቺ ይንገስ ከቀኚ ግዛትም ጭምር ነው እኮ ያወጣን ቀኚ ግዛት ተገዝተን የማናውቀውን በውያኔ ተገዛን እነዚህ ባንዳ የባንዳ ዲቃላወቺ ፈጣሪ ከምድራቺንም ከአለምም ዘራባታቸውን ያጥፋልንና አንመለስም ወደሃላ የተፋነውንም አንልስም አንበላ ቻው ቻው የአሜሪካ የእንግሊዝ የአረብ ገረዳ ወያኔ ቻው አጋሜ ቻው የታሪክ አተላወቺ አጋሜ
@meskerembelete4122
@meskerembelete4122 3 года назад
እልልልልልልልልልል
@user-ux7rb7vs2o
@user-ux7rb7vs2o 3 года назад
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድማችን
@Man-ho3yb
@Man-ho3yb 3 года назад
ሳሚ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ! ውድድሩን ሲዝን ስጠውና ጥሩ ነጥብ ያመጡትን ሦስቱ መርጠህ ብታጫውታቸው አሪፍ ነው ። በርቱ !
@yimer2543
@yimer2543 3 года назад
ሙያቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁ ባለሞያዎች ደስ ይሉኛል። የሌሎቹንም ይሰማሉ !!
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 года назад
ሶስቱም ምርጥ ናቸው ሳሚሻየ እናመሰግናለን ።
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
ምናሉሽና አሸብር ባልናሚስት ናቸው 🙄🙄 ገና ዛሬ ሰማሁ❤❤
@mekedestessema5379
@mekedestessema5379 3 года назад
በጣም ደስ ይሚል ፕሮግራም በርታ ማይ ክርስቶስ ምትኩ በጣም ያስቅኛል.
@abunezena
@abunezena 3 года назад
Me too
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 года назад
ሳሚዬ እንኳን ሰላም መጣክልኝ ምርጥ ሰው በርታልኝ ምርጥ ፕሮግራም ነው ዋው የዛሬዮቹ ምርጥ ናቸው እዴት እደምወዳቸው ምቴን አሹ ምኑ እዴት እደምወድሽ እኮ በተለይ መራክን አሎድም የሚለው ዘፈንሽ ብዙ ትዝታ አለብኝ ምቴ በሳቅ ገደልከኝ 😀😀😀😀😀😀 ሳሚዬ የመዳም ቅመሞችም መሳተፍ ይችላሉ ምርጥ ችሎታ አለን 😀😀😀😀😀 እኛም
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 3 года назад
ሳሚ በጣም ፈገግታ ጨምረሀል በዚሁ ቀጥል ስትጀምር አካባቢ አኩርፈህና ቆጣ ብለህ ነበር የምታቀርበው
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነው በርቱ
@abduedris5528
@abduedris5528 3 года назад
ለዬ ይለያል ሳሚ ምርጥ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 года назад
ደስ ሲሉ
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 3 года назад
Nice
@bayredinjemal5096
@bayredinjemal5096 3 года назад
አሹ እንኳን ዳናማጠህ።❤❤👍👈
@hananyoutube2886
@hananyoutube2886 3 года назад
Enkun beselam metachu erguz nege eski like argug
@tigistnida4270
@tigistnida4270 3 года назад
Menalush , demsua Des yelal
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 3 года назад
በፍቅር ነው ይሄንን ፕሮግራም የምወደው እራሴን በጣም ነው የማደንቀው በእውነት የሚሸልመኝ አጣሁ እንጂ አረ ሳሚዬ መቼ ነው ከታዋቂዎቹ ውጭ ሰፊው ህዝብ የሚወዳደረው?
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 3 года назад
ልሸልምሽ
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 3 года назад
ደስ ይለኛል ሚሚዬ
@mhtube4566
@mhtube4566 3 года назад
እንኳን ሠላም መጣህ ስጠብቅህ ነበር
@fatoomali6350
@fatoomali6350 3 года назад
Samiye selam feta iko newu mitaregan
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 года назад
ኢትዮጵያ 🇪🇹
@aishaisha4052
@aishaisha4052 3 года назад
ዋው ምርጦቼ ደሥ የሚል ቆይታ ነበር ይመቻቹ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
ሶስቱም አሪፍ ናቸው ምናሉሽ ረታ ግን ❤
@user-yu3xq2ob5h
@user-yu3xq2ob5h 3 года назад
መጣችሁ በጣም ምርጥ ፕሮግራሙ ነዉ እናመሰግናለን
@habtemdemse8776
@habtemdemse8776 3 года назад
👍👍
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 3 года назад
ዳኜ ዋለን አቅርብልን 😥
@hk9331
@hk9331 3 года назад
Yecheneke let ehh eyeye 😂😀👌
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 года назад
ምረጥ ፓሩግራምነው
@afrotube1800
@afrotube1800 3 года назад
Betam des yemil program nw. Bezihu ketel sami. Please, ande demo Ye balageru idol dangiawchen(aregahngi, sofi ena abreshen) akerbelen...
@birhanegezahagn8897
@birhanegezahagn8897 3 года назад
Arif yemwedew program nw Gn megbiya lay Yalechiwn chiferahn rezem btaregat
@muzemilnuri4539
@muzemilnuri4539 3 года назад
Well came
@sweetiegurl8483
@sweetiegurl8483 3 года назад
Selam lante samiye bereta
@zadeshita7611
@zadeshita7611 3 года назад
ሳሚ ፍገግታህ ደስ ይላል
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
እስኪ"AWRA" (አውራ) ዩቲዩበሮችን ጋብዝልን ደስ የሚሉ ጓዴኛሞች ናቸው
@sameerahamza3550
@sameerahamza3550 3 года назад
የመዳም ቅመሞች መምጣት ይቻላል ሳሚ ችሎታ አለን እኮ🤣
@muntaharayan5169
@muntaharayan5169 3 года назад
😂😂😂😂😂
@muntaharayan5169
@muntaharayan5169 3 года назад
በኛማ አይጨክንም
@sameerahamza3550
@sameerahamza3550 3 года назад
@@muntaharayan5169 🤣🤣🤣🤣🤣
@Arsenalism1
@Arsenalism1 3 года назад
ምቴው ጠፍተካል።
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 3 года назад
ለምን ግለሰቦቺንስ አታሳትፉም
@muntaharayan5169
@muntaharayan5169 3 года назад
😍😍😍😍
@ashenafileta2799
@ashenafileta2799 3 года назад
comedian tomas yikrebilin
@user-bi2xd4zj1y
@user-bi2xd4zj1y 3 года назад
ዛሬ ግን ሳሚ የዘፈኖቹን ገጣሚ ደራሲ የተሳተፉትን አልነገርከንም እኮ
@user-vx9he9px2y
@user-vx9he9px2y 3 года назад
ዋው ሸባው ተመቸኅኝ እኔ የCR7 አድናቂ ነኝ ግን ማንቸን አልገድፍም
@smarsmar7496
@smarsmar7496 3 года назад
እኔ ምልህ ታዋቂወችን ብቻ ነው እንደ የምታሳትፉት ??
@Jonnafik
@Jonnafik 3 года назад
አንፍር አንፍር የሆኑ አዳዲስ አስቂኝ ቀልዶችን ለማየት ቻናላችንን ይቀላቁ
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 года назад
ዋው ሶስቱንም ይመችኛል
@kefyalewdemise1814
@kefyalewdemise1814 3 года назад
😍😍😍💜💜💜💜
@samita917
@samita917 3 года назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ግን ሳሜ ሆሌ ልጅ ነበርኩ..የሜላትን ነገር
@tigestyasin5708
@tigestyasin5708 3 года назад
ግን እኮ ልጅ ነው ሳሚ
@enyewmelesse5644
@enyewmelesse5644 3 года назад
ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ግን ሶስተኛ የሚወጣው የገኘውን ይዞ ይሂድ። የምን መንቆጭቆጭ ነው
@addisalemcris5327
@addisalemcris5327 3 года назад
ስጠብቃቹ ነበር ምነው ቆያቹ
@natnaelandualem5690
@natnaelandualem5690 3 года назад
እኔ ነኝ ያለ...ክሊፑ ድጋሜ ቢሠራ..??
@danielhs4660
@danielhs4660 3 года назад
ቶማስን ጋብዘው እባክህ
@natanemkebede2238
@natanemkebede2238 3 года назад
1ኛ ነኘ
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 года назад
አሹ እረጁም እዱም ከነባለቤትህ
@samriethiopian1264
@samriethiopian1264 3 года назад
Aw Gena yabede sho hone yemri Ed 😂 Arif nw ethiopian Hulu yamkli selogn
@Everything0916
@Everything0916 3 года назад
Awra pl
@melukongio5148
@melukongio5148 3 года назад
ክክክክክ እኔ ልጄ 21 አመት ሲሞላት እኔ በምርኩዝ ነኝ ገና ነሽ አኮ ማሚ አበባቸውን ያሳይሽ እናቴ
@emuhikma5649
@emuhikma5649 3 года назад
አብይ አህመድን ደመቀ መኮንን ስለሽ በቀለን አቅርብልን
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 3 года назад
Kkkk
@ethio6811
@ethio6811 3 года назад
🤣🤣🤣🤣
@saadmako3252
@saadmako3252 3 года назад
ኸረ😀
@zufanyimam2529
@zufanyimam2529 3 года назад
🤪🤪😅😅😅
@jamilaaxaahir727
@jamilaaxaahir727 3 года назад
😂👍👌
@emuyadesya
@emuyadesya 3 года назад
ሳሚዬዬዬዬዬ ጭፈራዋንንንን ትንሽ ረዘምምምምምም
@abebalema4080
@abebalema4080 3 года назад
zare kelal alsakum hahaha
@minyoti1412
@minyoti1412 3 года назад
ሳሚያችን ያሬድ ፡ ጊልዶ ፡ ሳቾን አቅርብልን
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 года назад
ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ 😜
@minyoti1412
@minyoti1412 3 года назад
@@asterberhe6061 ማለት 😂😜😝
@natnaelandualem5690
@natnaelandualem5690 3 года назад
ከዛስ በምን ሙዚቃ ለወዳደሩ ነው..?
@minyoti1412
@minyoti1412 3 года назад
@@natnaelandualem5690 እራሱ ጊልዶ በሰራቸዉ😏😂😂😝
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 года назад
@@minyoti1412 እንዴት ማለት ጥሩ 😁 በጣም ነው ምጠላቸው
@Jonnafik
@Jonnafik 3 года назад
አንፍር አንፍር የሆኑ አዳዲስ አስቂኝ ቀልዶችን ለማየት ቻናላችንን ይቀላቁ
@Jonnafik
@Jonnafik 3 года назад
አንፍር አንፍር የሆኑ አዳዲስ አስቂኝ ቀልዶችን ለማየት ቻናላችንን ይቀላቁ
Далее
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 3,1 млн