Тёмный

Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 5 መሳይ ፤ ሀና ፤ አብነት 

Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 322 тыс.
50% 1

ለዩ-Tune ፤ ዘወትር እሁድ ማታ 1:30 - 2:30 በ ፋና ቲቪ የሚቀርብ ሙዚቃ ላይ ያተኮረ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 699   
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 3 года назад
የአብነት ፀባይ ልዩ ነው 😘❤
@radiyamohammed3883
@radiyamohammed3883 3 года назад
አብነትዬ (ትንሹ ጥላሁን)እዴት እደምወድህና እደማከብርክ መሳይዬ የኔ ልዩ ❤️✌️ሀና ስታድጊ ቀለልሽ
@sgg8881
@sgg8881 2 года назад
የናትሽ እምስ ነው የቀለለው
@fekaduassefa5385
@fekaduassefa5385 3 года назад
Abinet is a handsome and polite person; he gives credit & respect for others.
@truthteller9493
@truthteller9493 3 года назад
Right
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 года назад
love all mostly Abinet he is so humble
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 года назад
አብነት ዋው. ጥላሁን ገሠሠ በነፍስ ያለ. ይመስለኛል. 🤗🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ጥላሁንበፍርዱ
@ጥላሁንበፍርዱ 3 года назад
ሀኒ በሙቅ ውሀ ነው እንዴ የቃምሸው😂😂😂😂😂😂ይመቻቹ😉
@krizzanhilbadayos5694
@krizzanhilbadayos5694 3 года назад
ክክክክክ አረ ገደላቹኝ
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Год назад
😂😂😂😂😂😂
@gy8086
@gy8086 3 года назад
Massye my favorite 🤩!!
@esayias1
@esayias1 3 года назад
🙌🙌🙌♥️♥️
@yayayared2189
@yayayared2189 3 года назад
ይሔንን ዝግጅት ነፃነት ወርቅነህ ቢመራው ይበልጥ አዝናኝ ይሆን ነበር።
@DjEledire1206
@DjEledire1206 3 года назад
ሀና ምን አርግታ ነው እስቲ እንደዚህ የምትሰደበው ሰው ፈታ ማለት አይችልም ማለት ነው ወይ ሀበሻ ሰው ማሸማቀቅ ሲወድ ኤረ ሼሼሼምምም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
አቦ ይመችሽ
@mikiyasyisma3871
@mikiyasyisma3871 3 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው ፡ ሀና ግን በጣም መረጋጋት አለብሽ ፡ በጣም!!!!!!!
@addisabeba100
@addisabeba100 3 года назад
ሀና♥️ዬዬዬዬ ቆንጆ ጥሩ ተጫዋች ነች 😊 ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ! በተረፈ ጎረመሳዎቹ እናንተ የዝናውን መንገድ ተያይዛቹታል ብዬ ነው 🙏🏾 በአዳዲስ ሰራዎቻቹ እንደከዚህ በፊቱ ከፍታን እንጠብቃለን!.
@helenassefa524
@helenassefa524 3 года назад
እኔ ከዚ ጨዋታ የተረዳሁት ከሙዚቀኞቹ በተሻለ ሙዚቃ እንደማውቅ ነው
@esayias1
@esayias1 3 года назад
👆👆🙌🙌🙌
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 года назад
ትክክል
@onlove5818
@onlove5818 3 года назад
ለምን ሄደሽ አትወዳደሪም 😉
@mihretabkassaye5320
@mihretabkassaye5320 3 года назад
Dear being on the stage is way different
@endalewendimu1518
@endalewendimu1518 3 года назад
Hahahahah
@haileb4545
@haileb4545 3 года назад
Hana... I love your confidence, freedom ,energy .... Keep it up
@esayias1
@esayias1 3 года назад
♥️♥️👆👆
@hamelmalwondimeneh7183
@hamelmalwondimeneh7183 3 года назад
ልጅቷ ምን ሆናለች ምንድነው የሚንጣት
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 года назад
Nekenekat new yemibalew hulet wer usa heda neber yilalu kkkkkk
@beazy105
@beazy105 3 года назад
Hanna's vibe...i love her😍💕💕
@MerryAlebachew26
@MerryAlebachew26 3 года назад
ሀና ምን ሆና ነው አዛ ያደረገችን። የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ረጋ በይ
@eskedartarekegn4793
@eskedartarekegn4793 3 года назад
ምርጥ ፕሮግራም ነው ሙዚቃ ለሚወድና ለሚያደንቅ ፕሮግራም አቅራቢውም ጥሩ አቀራረብ አለው ሀና ግን ነፃነትሽ ደስ ቢልም አክቶችሽ በጣም ያስጠላል አልተመቸኝም
@dawitbekele7444
@dawitbekele7444 3 года назад
የኔ እብድ ስወዳት እኮ
@helenamare7344
@helenamare7344 3 года назад
GOOD JOB!!!KEEP THE GOOD WORK UP LEYU-Tune. I am very pleased and entertained by your program .
@kt1651
@kt1651 3 года назад
ጠያቂው ግን የሌለ ነው ወይ ዘና አይል ወይ ዘና አያደርግ የምር አዛ ነው
@Jesuslove1234
@Jesuslove1234 3 года назад
መሳይ ቆንጅዬ እና የተረጋጋ ልጅ ነው ወድጄለታለው
@hannagkristos4730
@hannagkristos4730 3 года назад
I like your program Sami, so entertaining. Hanna you make the program interesting thank you
@ኢትዮጵ-ቘ8ዀ
@ኢትዮጵ-ቘ8ዀ 3 года назад
ሴቷ ጃሉድ ምን አጭሳ ነው ቆይ ጎበዝ
@nininini878
@nininini878 3 года назад
Kkkkk thank you
@Han.2431
@Han.2431 3 года назад
Kkkkkk tkkl
@samrimalda1316
@samrimalda1316 3 года назад
😂😂😃😃😃😃😃😃😃😃😅😄😄😄😄😅😅😅😅😅😅😅
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 года назад
እውነትም ሴቶ ጃሉድ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
ወላሂበሳቅቅቅቅቅውይኮሜት
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 3 года назад
ሀና ላይ ወርደቼዉባት እኳ በተለይ ሴቶች ነዉ የምትሳደቡ ውዶቼ ጥሩ ነገር ነዉ የሚናገሩት ፀባዩ ከሆነ ለናንተ ብላ አትቀይርዉም ራሱን ሆነ ነዉ መቅረብ ያለበት
@Sleep.deprived72
@Sleep.deprived72 3 года назад
ይህው አማሪካ መታ ነበር ከነ ብራዘር ጋር ነበር ውሎዋ She so and loud and obnoxious stop
@meronabebe4412
@meronabebe4412 3 года назад
አብነት እና መሣይ ስረአታቸው ደስ ይላል
@TheHenny288
@TheHenny288 3 года назад
Why are you guys talking too much about Hana? She is so sweet, this is just a game & she is jocking with mesay, I can tell they're very close friends.
@esayias1
@esayias1 3 года назад
🙌🙌🙌🙌👆👆
@zeusapollo9938
@zeusapollo9938 3 года назад
,the girl's actually acting like a White girl ምንድ ነው መቅበጥበጥ ይህች ልጅ identity crise መንፈስ ጀምሩዋታል 🤮🤮🤮🤮🤮
@fevenasne7958
@fevenasne7958 3 года назад
She's so much cute n lovely
@azizaaziza-fz4fq
@azizaaziza-fz4fq 3 года назад
ምን መሆነሽ ነው እንዴ አክትሽ እራሱ ያስጠላል ተንቀለቀልሽ ኤኤኤጭጭጭ AB ምርጥ
@ተመስገንአንዳርጌ
@ተመስገንአንዳርጌ 3 года назад
Betam yichiliji ko gena chuche nechi gena be 18 ametuako kobedechi
@ተመስገንአንዳርጌ
@ተመስገንአንዳርጌ 3 года назад
Aziza liki neshi rasi tebeda
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 3 года назад
ውይ ሴቶች ቅናት ጭርርርርርርርርር
@kedbinteslam64
@kedbinteslam64 3 года назад
ቆይ ምን አድርጋ ነው ሀናን ምትሰድብዋት ፈታ ማለት አትችልም ሆ እኛ ሀበሾች ሁሉንም መተቸት አይሰለቸንም ሀይ ጥሩና መጥፎ እየለየን
@roserosa8426
@roserosa8426 3 года назад
ይህንን ፕሮግራም ጥሩ ነው ግን የሚያገኙትን ለስለሞን ቦጋለ ፕሮጀክት ቢስጡ ማለት ከኪሳቸው ስላልሆነ
@fitsumfishufitsum4195
@fitsumfishufitsum4195 2 года назад
Hana 😘😘😘😘🤗🤗🔥🔥🤩🤩🤩🤩🧚🧚🧚🧚🧚I love you
@hiwotalene8884
@hiwotalene8884 3 года назад
ሃንዬ ቆንጆ እያየነሽ አደግሽ ግሩም ድምፅ አለሽ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን
@liyayne5904
@liyayne5904 3 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ
@solabebe1283
@solabebe1283 3 года назад
ፈጣሪ አምላኬ ሃኒቾ ግን በሰላም ነው she's over acting እየትናደድኩ ግን አብነትን እና መሳይን ስለምወዳቸው ነው አይቼ የጨረስኩት
@bezawitnegussie8232
@bezawitnegussie8232 3 года назад
YAw lj slehonech yhonal
@behailunigusse6719
@behailunigusse6719 3 года назад
Er rega bey endet new mikolash beslase
@kalkidanmersha548
@kalkidanmersha548 3 года назад
Eko
@alexofun2239
@alexofun2239 3 года назад
Hana over reacting to bad ... and her attitude it does not look 👀 good as well
@acgchannel3595
@acgchannel3595 3 года назад
No i don't think so. she is just being herself and free ☺️ and that's great!
@acgchannel3595
@acgchannel3595 3 года назад
@@kingking-lr1rx your welcome ✌🏼
@beersheba4316
@beersheba4316 3 года назад
በትክክል it is too mich over reacting so bad ኤጭ
@nimococo9759
@nimococo9759 3 года назад
Jealousy 😇😇
@acgchannel3595
@acgchannel3595 3 года назад
@@nimococo9759 yeah 😁🙌🏼
@helina3753
@helina3753 3 года назад
ሐንዬ የኔ ቁንጥንጥ ስታምሪ 😘😘😘😘
@meronabebe4412
@meronabebe4412 3 года назад
መሣይ መልካም ሰው
@kiberlondon877
@kiberlondon877 3 года назад
ሀና ምነው ሳሮንን ልሁን አልሺ ተረጋጊ እናቱ። የሴት ልጂ ውበቷ እርጋታዋ ነው አሁን በአጠቃለይ ሞገስ የለሺም ቀለሻል ተመለሺ እንደ ዳናይት እካካ ነው ሳትይ በፊት😂😂😂
@shshhsheh4376
@shshhsheh4376 3 года назад
😂😂😂
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 3 года назад
ቀሽም ፕሮግራሙ እኮ የመዝናኛ ነው
@rahelkifle4360
@rahelkifle4360 3 года назад
ዉይ ሀንዬ ምነዉ ምነዉ ምነዉ እረጋ በይ በረድ በይ ኦቨር አክትሽ ያስጠላል አዪ
@MrChambalala
@MrChambalala 3 года назад
Comp yalebish yimeslal😜
@SoreneSorene
@SoreneSorene 3 года назад
Hana bezih tikenalech, gatot
@evacall3422
@evacall3422 3 года назад
መስይ እና አብነት ምርጥ 💚💛❤️👏👏👏
@tigistmekonen5666
@tigistmekonen5666 3 года назад
Betam yewededkut program new
@missalekassahun1070
@missalekassahun1070 3 года назад
Wow What a show??!!!!!!!keep it up Samiye!!!!
@ራያራዩማ-ጸ6ወ
@ራያራዩማ-ጸ6ወ 3 года назад
እንዴት ነው እሚቆላት በፈጣሪ መንቃራ
@frish1475
@frish1475 3 года назад
ሃና የምትባለው እንዴት አባቷ ነው የሚያረጋት ጎበዝ ናት ግን በጣም ይቆላታል።
@selamtube3774
@selamtube3774 3 года назад
ጨዋታው ደስ ይላል አቅራቢው ግን ፈዛዛ ነው ።
@desalegnsisay6237
@desalegnsisay6237 3 года назад
ተረጋጊ እህት
@zizitino6797
@zizitino6797 3 года назад
ሃናን ተዋት እድሜዋ ነው ደግሞ ጨዋታው ለመዝናናት ነው
@meseretgulima7141
@meseretgulima7141 3 года назад
ሰከን በይ
@hemiyordi5621
@hemiyordi5621 3 года назад
Ere ligtuan tewuat
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
የስትዱዬው ብራውን ከለሩ ነጭ ወይም ሰማያዊ አድርገው ድምቀት የለውም ሲታይ
@bezas7edge190
@bezas7edge190 3 года назад
ሐኒቾ እኔ ወድሻለሑ ይሑን አንቺ ላይ ብቻ ሳይሖን ይቺ አክት ዩቱብ ላይ ቲክቶክ ለይ ፌስቡክ ለይ ብቻ የሐበሻ ሴቶች ይነቀነቁባታል እኔግን ቋቅ ትለኛለች እደው ሑላቹም ጭንቅላታቹን እጃቹን የምታረጓትን ነገር ተዉ ሑላቹም እንይበት አታዝጉን ! መሳይ ዘና አርገኸኘኛል ደስ ይል ነበር 👍 እዳሞራው 😂😂 የሻሸመኔውማ ገዳይ ነው 😂😂😂😂👸😂 እንደኔ እንደኔ ሑኚኝ እያልኩሽን ስወድልሕ እኮኮኮኮ 💃
@Ti-hy3pl
@Ti-hy3pl 3 года назад
አቅራቢው ሳሚ በእውነት አቀራረብህ ስነ-ሥርዐትህ ጨዋ በጣም ጨዋ ነህ ቀጥልበት ::
@mariyadagnew4158
@mariyadagnew4158 3 года назад
ምንድነው ተረገጊ ተረገጊ የምትሉት በቃ ያላትን ነው የሆነችው አቦ ወደዛ አትንዛዙ መብቷ ነው ሀኒዬ ቆንጆ
@behailunigusse6719
@behailunigusse6719 3 года назад
Medrek new sew makbrm albat eko
@behailunigusse6719
@behailunigusse6719 3 года назад
@@mariyadagnew4158 lek lethogni techyalsh negr gin rega maltu aykefam baygrmsh over acting new yesua etiopiawi setogni demo kutebna rega yalsh mehon albsh beye asbalew degma betsyew esua rasu midngt new memslegn
@behailunigusse6719
@behailunigusse6719 3 года назад
@@mariyadagnew4158 pic
@zaratube608
@zaratube608 3 года назад
Gizewa new 😂😂
@эфиопияиАддис-Абеба
ስድ ነሽ አንቺም እሷም
@እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ
እረሀና ምነው የሴትን ወጋወጉን ብትይዢ
@sarahagos2584
@sarahagos2584 3 года назад
hanichy yeni kebte yamrbsale❤❤❤
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc 3 года назад
Sooo funny I like Mesaye he is sooo funny 😂😂😂😂 the last answer አልቀርም 😝😝🤣🤣🤣
@meryemchannel5599
@meryemchannel5599 3 года назад
ሀና ምን ሆና ነው ጠጥታ ነው እንዴ የቀረበችው
@krizzanhilbadayos5694
@krizzanhilbadayos5694 3 года назад
ክክክክ
@kiberlondon877
@kiberlondon877 3 года назад
ይቅርብሺ በናትሺ ሰውን መምሰል
@እግዚአብሄርፉቅርነው
መሳይዬ ሥወድሕ💐💐💐😘😘😘😘😍
@liyafeker9062
@liyafeker9062 3 года назад
ግን ደሞ ትንሸ ትንሸ ቢያንጒራጉሩ ደሞ ፕሮግራሙ ያምራል
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 года назад
መሳይ ግርማ ሚሽን አብረን ተምረናል አሪፍ ድምጻዊ ዞላ uk
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 года назад
አብራቹ አልተማራቹም መሳይ ግርማ አይደለም😂
@benai5241
@benai5241 3 года назад
😃I just find your comment by accident.i understand where u come from u have some clue about me . I don't remember u its been long time
@emebetbelay5232
@emebetbelay5232 3 года назад
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ እውነት ነው አብሮ ቢማሩ ኑሮ ወድሙን አባቱ አያረገውም ክክክክክ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 года назад
@@emebetbelay5232 እኮ😂
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 года назад
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ kkkkk
@ቤተዛታሰሜንሸዋ
@ቤተዛታሰሜንሸዋ 3 года назад
ውይ በጣም ተቀለቀልሽ በስማም
@hshs8448
@hshs8448 3 года назад
enate ere erega beyi yesew ayin ena af yatefashal tnsh seken beyi hanicho
@colorado2218
@colorado2218 3 года назад
where is kiros alemayhu?
@zufanbrhana6799
@zufanbrhana6799 3 года назад
ሀና ተብየዋ ሰከንን በይ
@rahel2573
@rahel2573 3 года назад
ሀና በጣም ቅብጥ አልሽ😄😄
@elfeneshsami5819
@elfeneshsami5819 3 года назад
ቀላል አስጠላችኝ
@kalkidanmersha548
@kalkidanmersha548 3 года назад
Betam mindew endi mehon maseyan temadechew eko oyy
@eduyaabby566
@eduyaabby566 3 года назад
ሀና ውነተኛ የአበሻ ምሳሌ የራሷ መሳሳት ሳይሆን የሌላው መሳት ነው የሚያስደስታት
@selamkidane9280
@selamkidane9280 3 года назад
kkkkk enam eko garemagnlech kersa magegnte ye msaye matate new yasdasetate
@tewodrosgeberemariam6082
@tewodrosgeberemariam6082 3 года назад
She is young understand or leave her alone,stop talking nonsense .
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 3 года назад
በጣም ታስጠላለች በልጣጣ የሆነ ነገር ቀምሳ ነው የገባችው ተቅለበለበች እርግጠኛ ነኝ ስታየው ታፍራለች ለዛ ቢስ
@fasig6003
@fasig6003 3 года назад
ባህሪዋ ነው እንዲ ነች ደሞ ምን ችግር አለው
@ter2065
@ter2065 3 года назад
ክክክክክክ
@Ttt-ig9py
@Ttt-ig9py 3 года назад
ሃኒየ ሁለ ነገርሽ ነው ሚጥመኝ 😍 እደጊ....
@ReadingFulfills
@ReadingFulfills 3 года назад
ምርጥ ፕሮግራም
@እማየበጣምነውየምወድሽ
ልጂቱ ምን ሁና ነው መሳይ ሳይመልስ ደስ ይላታን ካልመለሽው ምን ችግር አለ እምትናደጅው ፀባይሽ ይቀያየርን ሆ
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 года назад
ልጅቱዋ መልካም ነበረች ማንነቱዋን አውልቃ እየጣለች ነው she acting like a white girl 🤔🤔🤔
@እማየበጣምነውየምወድሽ
@@zeusapollo9768 ትክክል ብላችሆን
@papibrhanu1951
@papibrhanu1951 3 года назад
ጨዋታ ነው ነፃነቷን ወድጄዋለው
@woinatruewha2261
@woinatruewha2261 3 года назад
Abet habesha mekera yehe eko mezenagna new minden new hule negative uuuuuu enjalachu
@እማየበጣምነውየምወድሽ
@@woinatruewha2261 ታዳ ሁሉም ልክ አለው መዝናኛ እድህ ነው እደ
@acidaa4561
@acidaa4561 3 года назад
Wooow bexm yamral
@umubelal5266
@umubelal5266 3 года назад
እንዴት እንዴት ነው ሚያደርጋትን ልጅትዋ
@meriemhussien19
@meriemhussien19 3 года назад
አረ በስምሀም መድረክላዪ እዲ አረ ሀና ምድነዉ
@youngmula4976
@youngmula4976 3 года назад
Le programu azegajoch ye programu megebiya musica hagerachenen wede remet lemektet eyerotech yalechiw ye Ireland new beteley ahun ke juntaw gar bemehon please yemegbiyawun musica hegeregna argew
@ሰላምጎንደሬው
@ሰላምጎንደሬው 3 года назад
አጪሳነው የመጣችው ሃና
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 3 года назад
እረ ሀና ቀስ በይ ሲበዛ ያስጠላል አትቅበጭ እኘጋ በይ
@medihabesha1541
@medihabesha1541 3 года назад
@Bini Mess 🤣🤣🤣🤣
@መሬምሰይድአላህወኪል
የጉርምስናዘመን አይደል?አይፈረድባትም
@rahelgirum3541
@rahelgirum3541 3 года назад
ሀና ምነዉ አፈላች
@hayutube9998
@hayutube9998 3 года назад
Kkkkkkkkkkkk
@ሲፈንየማርያምልጅ
@ሲፈንየማርያምልጅ 3 года назад
አረ በስራዐት ወንዶቹ በለጡሽ የሴት ልጅ ውበቷ እርጋታዋ ነው
@amen13
@amen13 3 года назад
Mesay my favorite 👍👏👏
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 3 года назад
ኧረ ተረጋሪ እንዴት እንዴት ነው የሚሰራሽ በፈጣሪ 🙄🙄🙄
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 года назад
ክክክክክክክ
@tube6062
@tube6062 2 года назад
ሁሉም ያምርብሀል ስወድህ
@bemnettariku2029
@bemnettariku2029 3 года назад
Weyni men huna new endzi yemiydergat setastla
@fikermehari3522
@fikermehari3522 3 года назад
Hana eko betam tinsh lij nat ye zefenochun ries latakachew tichlalech
@tinsaefikred4080
@tinsaefikred4080 3 года назад
ኧረ ተረጋጊ እንጂ ምን ሆነሽ ነው ምንድን ነው እንደዚ መሆን
@gy8086
@gy8086 3 года назад
Hana tinshe tergagie edmash new in joy but if you see your self in tv-programma again you will be mad at you!!
@acgchannel3595
@acgchannel3595 3 года назад
Yes but it's just a game right so she was having a good time and being her self✌🏼☺️
@serkaserka6554
@serkaserka6554 3 года назад
Meseye merte sewa
@ntentertainment2704
@ntentertainment2704 3 года назад
betam arif program migerm studio migerm hasab
@mekdestemesgen3994
@mekdestemesgen3994 3 года назад
Betam
@kalkidangirma2809
@kalkidangirma2809 3 года назад
Set lji rega sil new ere des milewu
@nunuendeshaw5798
@nunuendeshaw5798 3 года назад
Haniye, hyper honsh.
@mekdismekdis7877
@mekdismekdis7877 3 года назад
Tewezawezecheben eko hooo ere rega benatesh set lij rega setl new des emtlew
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 3 года назад
ሃና በላሽ
@mussiekanakkurabatchew6540
@mussiekanakkurabatchew6540 3 года назад
mirt program program sigeba ruchawin tewew
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 3 года назад
ሃና በሃበሻ አይን ላይ አንዴ ከወደቅሽ መነሻ የለሽም ሚዲያ ላይ ስትወጭ ሰከን በይ ላንቺው ያልኩት ምክሬ ነው 🤔::
@antenehmulu6066
@antenehmulu6066 3 года назад
tey hana tey hana .
@daniedaniel28
@daniedaniel28 3 года назад
አመዳም ነገር ነች እንኮን live አላየሁት
@እምዬኢትዮጵያ-መ8ዐ
@እምዬኢትዮጵያ-መ8ዐ 3 года назад
ሀኒ የምርብሻል።ደስስስስስስስስስስ ነው የምትይው የኔ ቆንጆ
@eldanaelda6462
@eldanaelda6462 3 года назад
Mnew endi temenakershe kes bey lij hana
@eteneshbuleha274
@eteneshbuleha274 3 года назад
ሀና ተረጋጋጊ እንደዚ አትቆይ አራ በስማም
@kerimaseid4695
@kerimaseid4695 3 года назад
Menw enatu yazugn lekekugn alesh
Далее
We finally APPROVED @ZachChoi
00:31
Просмотров 7 млн
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 372 тыс.
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1፤ ክፍል 3
56:09