Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ለእናትህ ቤት ገዝተሃል እውነት ነው ? አዎ ...ተወዳጁ ቲክቶከር በርጠሚዮስ| Seifu on EBS
19:58
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1፤ ክፍል 4 አቤል ፤ካሙዙ ፤ ኪሩቤል
42:22
Крутой проект построен и брошен 10 лет назад!
1:21:14
DOOM: The Dark Ages | Official Trailer 1 (4K) | Coming 2025
01:56
Шамхан Далдаев - Кавказ(пародия Beatrise)
00:36
😨 Мы не ожидали страшный Многорукий в Майнкрафт ЭТО...
33:06
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 6 ፤ ፍልፍሉ ፤ ደምሴ ፤ አሌክስ
Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Подписаться 109 тыс.
Просмотров 417 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
ለዩ-Tune ፤ ዘወትር እሁድ ማታ 1:30 - 2:30 በ ፋና ቲቪ የሚቀርብ ሙዚቃ ላይ ያተኮረ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው
Опубликовано:
6 мар 2021
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
381
@user-nw6ze4dz3c
3 года назад
ፍልፍሉ የኢትዮጵያ ምርጥ ኮሜዲያ ምርጥ ድራማ ሰሪ ከኢትዮጵያ ተዋናዮች መካከል የምወደው እስከ አሁን ድረስ ፍልፋሉ ብቻ
@eyumann
2 года назад
Facts
@SG-km6ts
3 года назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ፍልፍሉን ዝም ብለህ አንድ አንድ ግዜ ጋብዘው ያዝናናል በጣም
@user-sx8jx2zh3k
3 года назад
ፍልፍሉ በደንብ ፈታ አደረገን ሌላ ጊዜ ቢጋበዝ አሪፍ ነው
@user-cq5bf7mv5b
3 года назад
Kkkkk ere filfilu rasu bayigabezimi yimetal
@bentib4239
3 года назад
kelal
@eyuelketema6173
2 года назад
ኮሜዲያኖቹን ሁላ ያስቃል እኮ😀
@betib5465
2 года назад
@@user-cq5bf7mv5b t
@JahAdam
3 года назад
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነበር ሙሉውን ጊዜ ስስቅ ነበር ሌላው የኮሜዲያኖቻችን ትብብርና ፍቅራቸው መከባበራቸው በግልጽ ይታያል ይሄ ለሁሉ ሰው ግሩም መልእክት ያለው ነው አቅራቢውም አንደኛ ነህ ቅን ትመስላለህ በርታልን
@sarafiseha8919
3 года назад
ጨወታው በጣም ደስ ይላል ጠረጴዛውን ትንሽ ከፍ አድሩጉት ፍልፍሉ አራስ 🤱 ደምሴ የ9 ወር እርጉዝ 🤰 አሌክስ የ6 ወር እርጉዝ 🤰 ወዶችዬ ቅቅል ከምትሉ እስፖርት መስሪያ ማሽን እንገዛለን በሉ እንጂ ቅቅሉን ማ በሬ ከነ ነብሱ ውጣችሁታል እኮ
@rosiegetahun5299
3 года назад
ክክክክክ
@user-cs4oo2bu7q
3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌ኡፈፈፈይ ተመቸኝ ኮመንትሽ
@bakerhussein5893
3 года назад
@@user-cs4oo2bu7q ክክክክ
@zizi9953
3 года назад
እነዚህን ሳይ በአል የደረሰ ሚመስለኝ ነገረስ
@user-hd7uj7ck5r
3 года назад
ፍልፍሉ ቁም ነገር ያለው እኮ አይመስለኝም ነበረ ሃቢቢ በጣም እኮነው የምወደው
@90smusic52
3 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@kiberlondon877
3 года назад
ሞላጫው ሰይፉ
@rawanalbathali9312
3 года назад
@@kiberlondon877 ኸረ ክብር ይኑረን ሆ😃😂👊
@sadanuru7191
3 года назад
@@kiberlondon877 ያምሀል እንዴ አባትህ ይሆናል
@khtube8326
3 года назад
@@kiberlondon877 ክብር እሚባል ነገር አለ አረ
@radetkasa1731
3 года назад
ሌባ😂
@najwaabdu1597
3 года назад
ፍልፍሉ you made myday thank you
@yimer2543
3 года назад
ፍልፍሉ እኮ የመጨረሻ አዝግ እኮ ነው 😂 ሀሪፍ ሾው ነው በርቱ አዘጋጆቹ
@hananyoutube2886
3 года назад
Betam ened zari seki alwkim
@almuhsin9841
3 года назад
ወይ ፍልፍሉ እንደ እርጉዝ ሴት ወገቡን ይዞ ሲያወራ ይመቸኛል
@aklilgezahegne6958
3 года назад
This is my favorite program in Ethiopia 🇪🇹 ❤ right now
@sitinaahmed26
3 года назад
0
@user-lu8lo8sy5z
3 года назад
ዛሬ ነው ያየዋችሁ በርቱ ደስ ይላል
@Jojo-fc6ye
3 года назад
አረ ፍሬንዶች ቦርጭ ቀንሱ,, 😱😱😱😱 በጣም እኮ ያስጠላል
@ethiomereb3030
2 года назад
ቅቅሉ እክ ነው😁😂😂😂
@messiethio4895
3 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው እኔ ግን አንድ ነገር ልላችሁ ወደድኩ ግዴታ እሁድን ጠብቃችሁ ባትለቁት ጥሩ ነው ምክንያቱም እሁደ በጣም ብዙ ፕሮግራሞች ይለቀቃሉ በደብ እንዲታይላችሁ ማክሰኞ ወይም እሮብ ብትለቁት እላለሁ
@King-27
3 года назад
ጥርስ የማያስከድን ምርጥ ፕሮግራም ነው
@negatisultaninstk6248
3 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው 👍አሌክስ የሰፈሬ ልጅ 🌹
@tsionbaheran468
3 года назад
ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳየው ተመችታችሁኝ ቤተሰብ ሆኛለሁኝ ፍልፍሉ በሳቅ አደከመኝ ሁላችሁንም መልካም እድል ለምወዳችሁ ወንድሞቼ ይሁን❤🙏🖐
@MerryAlebachew26
3 года назад
የዛሬው ውድድርስ የእርግዝና የእድገት ሂደቶችንም አንድ ላይ ያየንበት ነው። ፍልፍሉ የ3 ወር ፣ አሌክስ የ5 ወር፣ ደምሴ የ8ወር
@samm5903
3 года назад
😀😀😀
@loveisawinner2541
3 года назад
🤣🤣🤣
@Sofi-ks3zo
3 года назад
የሚስቶቻቸውን አርግዘው ይሆን😭
@yesrayesra523
3 года назад
ክክክክ ያማል ቅኔው ነገሩኞ ክክክክክ
@aishaisha4052
3 года назад
😂😂😂😂ኮሜንት ጠላው
@birukalove8370
2 года назад
እንኳን ለ2014አዲስ አመት በስላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የስላም፣የፍቅር፣ የደስታ፣የአንድነት ያድርግልን ኢትዮጵያ ሀገራች ንን እና ህዝቦቿን ስላም ያድርግልን ባጠቃላይ ፍልፍሉ ያለበት ጨዋታ በሳቅ መድከም ነው
@fitsumhaile1629
2 года назад
They deserve respect for wearing T-shirt of the show (leyu tune).
@fraolmtf
3 года назад
Betam des tilalachihu asakachihugn kemir
@chaltubeza6965
3 года назад
የምር ምርጥ ፖሮግራም
@bettyitamrat3268
3 года назад
So far so good continue a good job
@SaraSara-kc8lt
3 года назад
በጣም ደስየሚል ፕሮግራምነው እናመግናለን ፍልፍሉ ክክክክክክክክ አሳቀኝ በጣም አድናቂነኝ ፈጣሪ የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ ልጂህን ያሳድግልህ
@salemyzergalij340
3 года назад
እውነት ነው ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው ግን አንዳንድ ግዜ ፍልፍሉን ብታቀርበው አሪፍ ነው
@hgdhhdh9354
3 года назад
ከሆድ የነፍስ ደህነት ይሻላል ብዙ ከበላ ትንሺ የስጠ ይፀዲቃልና ሆደ ቢሞላ የሀጢአት እዳነው
@AYC255
3 года назад
Betam dese yemile program new ..😍
@heresteethiotube8803
3 года назад
GREAT SHOW!!
@amaremihiret6046
3 года назад
ገራሚ ደስ የሚል ሀሳብ ነው፣ ሳሚ በርታ አድማጩንም ብታሳትፍ ጥሩ ነው ቀላቅለህም ቢሆን እና ደግሞ በሳምን አንድ ጊዜ አነሰ ሁለት ጊዜ ቤሆን እና promotion
@eyobl.3698
3 года назад
ኢሄን ይዤው ወጥቼ ውጪም ቢሆን እጫወታታለሁ ….can’t stop laughing, filfilu u r z best
@user-pk4rl7tk7e
2 года назад
እንደማመርውዶችየበቅንነትኑወደቤቴ
@SunshineTube87
3 года назад
Filfilu.... Wow... You got the skill for stand up comedy. I love comedian when they joke without inadvance preparation!!🙏👍
@yammy9112
3 года назад
በጣም አሪፍ ኘሮግራም በርቱ መልካም እድል
@solata700
3 года назад
አይ ፍልፍሉ ማለቁ ነው የሚያናደኝ
@birukalove8370
2 года назад
አዎ እሱ ቢቆይ በሳቅ ይገለን ነበር
@ziyadziyad5524
2 года назад
ዋዋዋ በጣም ደስ የሚል ፕርግራም ነው አብስ እደዚ አይት ክማድዮች ጋብዛቸው
@marakiye5706
3 года назад
በጣም ነ ው የምወዳችሁ እድሜ ጤና
@neimamohammed4833
3 года назад
Filfluyeee uffff hode
@msedenkebde1008
3 года назад
ዋዉዉዉ ፍፍልፍ ደስ ይላል 😍😍😍😍
@birketetades1051
3 года назад
ደምስ ሚኒሚድያ ፕሮግራም ሙዚቃ ድጄ ያስማን ነበር አየር ጤና ሙዚቃ አንደኛ
@user-ee9jk5ny4f
3 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው።ቀጥሉበት👍
@mekdesmekdes5180
3 года назад
አረ ወይኔ ፍልፍሉ ስወድህ ደስ እሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
@biniyamishetu2431
2 года назад
ቆንጆ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ
@ad_man8712
3 года назад
በጣም ደስ ይላል😃 ፍልፍሉ😃
@hlinabehire2883
3 года назад
ዋዉ በጣም በጣም ያምራል
@etubete7825
3 года назад
ዋውው👌👌👌👌👌
@greateview.4366
3 года назад
Aruruatek betam yasekal gin setkom azek akukuam new emtkomew
@muluken07
3 года назад
I enjoyed it
@uaeuar8642
3 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ
@zenashmyres8698
3 года назад
Omg... so funny 😂..love from Texas
@birukhonja6814
3 года назад
It is a nice program of this time . They made my day ,can't stop laughing 😂😂😂😂😂
@winnie21kitchen10
2 года назад
ምርጦች በርቱልን 🙏👍👌
@getahungizaw20
3 года назад
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@tube2843
2 года назад
ዋውውው በጣም ምርጥ ነው ወንድም 👌👌ድንቅ ሰራ ነው👍👍👍👍
@mahlietberhanu8855
3 года назад
Weyyyy felfelu u make my day😄😄😄
@rosiegetahun5299
3 года назад
ደጋግሜ የአየሁት በሰመአብ ደስስ ሲል
@sitimohammed4845
3 года назад
ፕሮግራማቹ ያዝናናል
@user-ks8uz2nh8k
3 года назад
ወይኔ በሳቅ ንፍር ነው ያልኩት ለዩ ቱን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ዋዎዎ!!!
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951
3 года назад
tedilash ena mesaki kekomiku senite giza minem negare ayesikagm lemine yihune alekim
@obadiashume351
2 года назад
Waw flflu keweta behuala yalewn alayewtm
@senayzewde830
3 года назад
Nice!!
@furaattube9434
3 года назад
Betam harif show nwe Gin ye dimts (sound 🔊) chigir ale
@akiya2112
3 года назад
Filfilun degame gabzelen benateh
@annoeti874
2 года назад
ፍልፍሉዬ ፈታ አረክይ የኔ መልካም
@nabiotmitiku7100
3 года назад
Des yilal bertalen betam teznanechalehu yemer
@be_kal_u
3 года назад
የመጨረሻው ጥያቄ በጣም ከባድ ነው : እና ትንሽ ቀላል ብታደርገው .. ሠዎቹ እንደማይመልሱት እያወቁ ነው በ Shame ነው የሚወዳደሩት . :
@user-se8ll8zn2q
3 года назад
ድስ የሜል አዝናኝ ነው በርታ
@theresalopez7126
3 года назад
Aye felefelu betame new yemiyaseqew
@THEKALEBOTUBE
3 года назад
Wow my friend's
@tarikuaselassa3498
3 года назад
ምርጦች
@hanabelay6765
3 года назад
Flflu betam ymechegnal eko
@onelove2401
2 года назад
Omg am so die thanks, I really love it these show pls bring more comedy people my brother you make my day😂😂😂😂😂
@ethioaddis5766
3 года назад
መድረክ መሪው ምርጥ ነው። ሲያንዛዙት ካላስቆማቸው እኮ ፕሮግራሙ ቅርፅ ያጣል
@ekrammiftah4420
3 года назад
ፍልፍሉ ግን ትችላለህ
@anwarmohamed5177
3 года назад
Good Show Wonderful Good 😁😁😁😁
@King-27
3 года назад
የፍልፍሉ ሽልማት ተመችቶኛል
@hirutdamtew8552
3 года назад
Betam destelalchu
@ketenaketanan7560
3 года назад
Arifi new teznanani 😂😂❤️
@mussieyehdego808
3 года назад
Betam des yemil game new yedlae
@dajudaju3146
2 года назад
Eiskezre kayehute hulu yiha betame azenantoghnale lamine ante dase eindalhe gine alwekime
@alemneshlemalema6316
3 года назад
ውይይ የመካከለኘው ስንወድህ ቦርጭህ ግን በጣም በዝቷል
@tedrosh
2 года назад
ደምሴ ግን ውፍረት መቀነስ አለብክ የ ወንድማዊ ምክር አሪፍ ፕሮግራም 👌
@abenezer3503
3 года назад
ፍልፍሉ 1ስዓት ሙሉ ያስቀኝ የምር ትለያለክ
@user-bg5lv1hv8p
2 года назад
ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ
@user-sp5vu6uh5j
3 года назад
ውይ ደስ ስትሉ ወገኖቼ ደምሴ ትንሽ ቦርጯ አስብበት በርቱ
@zenuzenu290
3 года назад
Lej yared siyastela fegegem ayasblegnem
@genemagna
3 года назад
samisha it was very funny...keep it up bro
@tadalachgetachwe5118
3 года назад
Arif pirogiram new bertu
@jaja-ln1hl
3 года назад
ምርጥ ነው 😅😅
@eyobmulugeta3752
3 года назад
Tnx
@danihannibal6356
3 года назад
I like filfulu he is funny
@user-sb8kl4yr7e
2 года назад
በጌታ የነፍልፍሉን ስንት ግዜ አየሁት ደስሲሉ
@azebtufa7389
3 года назад
በጣም አሪፍ ፓሮግራም ነዉ በደዉድድሩ መካከል አንዳንድ ኮሜዲ ቢደረግበት ለፓሮግራሙ ድምቀት ጥሩ ነዉ በርቱ 💖💖💖💯💯💯💯💯💚💛❤💚💛❤ አገራችን ሰላም ይሁን
@eyerusalemmulugeta7070
2 года назад
wow 1#
@elsanatsopiyan3125
3 года назад
አሪፍ ሾው ነው ግን ተጫዋቾቹ ገንዘቡን ለሚፈልጉት በጎ አድራጎት ቢለግሱ ጥሩ ነው። መቸመም ለነሱ ከምግብ አያልፍም
@nabylly
3 года назад
Fun message
@eldanagetachewtube4260
3 года назад
አሌክሶ ፈገግታህ👌
@nunualemu483
3 года назад
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍልፍሉ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ዘንድሮ በጠፋ ሳቅ ይኤን ማግኘት ቀላል አይደለም 😂😂😂😂😂
@user-eb6qt7ik9g
3 месяца назад
ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@messikutube
2 года назад
😂😂😂😂በጣም ምርጥ ነው👌❤
@HK-ni1ko
3 года назад
mozaza filfilu besak gedelen
@koki4424
3 года назад
😀😀😀😀😀😀😀እረወይኔ በሳቅ ሞትኩ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@user-ps3vi6oy2j
3 года назад
ፍልፍሉ የምወድህ ልትወዳደር ሳይሆን ልታዝናናን ነው የመጣኽው
@Amesegenalhue
3 года назад
Weye felflu antne saye kene bemulu yastelagale ufeeee.
Далее
19:58
ለእናትህ ቤት ገዝተሃል እውነት ነው ? አዎ ...ተወዳጁ ቲክቶከር በርጠሚዮስ| Seifu on EBS
Просмотров 59 тыс.
42:22
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1፤ ክፍል 4 አቤል ፤ካሙዙ ፤ ኪሩቤል
Просмотров 271 тыс.
1:21:14
Крутой проект построен и брошен 10 лет назад!
Просмотров 3 млн
01:56
DOOM: The Dark Ages | Official Trailer 1 (4K) | Coming 2025
Просмотров 1,7 млн
00:36
Шамхан Далдаев - Кавказ(пародия Beatrise)
Просмотров 91 тыс.
33:06
😨 Мы не ожидали страшный Многорукий в Майнкрафт ЭТО...
Просмотров 595 тыс.
17:53
🚨ጽጹይ ሓበሬታ! በረራ ኤርትራ ኢትዮጵያ ተቃሪጹ! ኢንባሲ ኤርትራ ኣብ ኣዲስ ተዓጽዩ! ሕማቅ ስማዕ! ጠንቂ! ናብ ሕጊ ይቅረብ!10 June 2024
Просмотров 2,4 тыс.
39:11
Suzi - ሱዚ ክፍል 2/Ethiopiangameshow/Suzi/Leyu Tune/lisaentertainment
Просмотров 61 тыс.
16:05
የአዲስ ከተማው ኤልያስ መልካ (ማራዶና) Elias melka#
Просмотров 6 тыс.
14:31
አስቂኝ ጭውውት የበጥሬው /Beterew/ በጥሬው የአስቂኝ ጭውውት
Просмотров 547 тыс.
36:50
ብረይ - ተኸታታሊ ትግርኛ ድራማ ፥ ክፋል 27 | Brey - Tigrigna Drama Series - Episode 27
Просмотров 48 тыс.
27:50
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 14 #9Gnaw Shi Part 14
Просмотров 259 тыс.
9:54
🛑 ሕዝቡ የተጨነቀበት አዝናኝ ፕራንክ I በግድ ፋቅረኛዬን አፋልጉኝ I Ethiopian Prank
Просмотров 1,1 млн
44:08
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 27 ሜላት ፤ ዳጊ ዲ ፤ ገሊላ
Просмотров 603 тыс.
16:16
“ቀለበቴ ብቻ 30 ሺ ዶላር ነው” መንሱር ጀማል ክፍል 1 - Mabriya Matfia with Mensur Jemal @ArtsTvWorld
Просмотров 480 тыс.
57:26
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 19 ልዑል ፤ ጃሉድ ፤ አዲስ
Просмотров 204 тыс.
1:21:14
Крутой проект построен и брошен 10 лет назад!
Просмотров 3 млн