Тёмный

Lualawiሉዓላዊ-ትግራይ ውስጥ አንድ ኮሎኔል ተገደሉ -ውጥረት ሰፍኗል/የጠ/ሚ/ር አብይ ጥሪ ለአማራ ሕዝብ አንዲሁም ለፋኖ/ሕወሐቶች እንዳይገዳደሉ ተሰግቷል 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

12 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 292   
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 25 дней назад
በርታ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 24 дня назад
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 25 дней назад
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 25 дней назад
Sisay banda new. Amara hezeb telat new 👎☠️
@user-uz7yb9po9h
@user-uz7yb9po9h 24 дня назад
@@youtubeethiopia8768esti min ale sile Amhara hizb?
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 24 дня назад
@@user-uz7yb9po9h Yehe koshash. Oromuma tekefay kadery Amara hezeb new
@abelhailu2680
@abelhailu2680 25 дней назад
አሁንም እደግመዋለሁ። ህወሀትን ማመን ቀብሮ ነው!!!!
@emmy1365
@emmy1365 25 дней назад
በእውነት ላይ ለተሞረከዘ ዜና ሲሳይ አጌና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🙏
@EyobedTera
@EyobedTera 25 дней назад
የሰከንክ የፓለቲካ ተንታኝ ሠላም ላንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomontekle3112
@solomontekle3112 25 дней назад
👉 ሲሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ (1) ጋዜጠኛ ታማኝ እውነተኛ ሚዲያ ። 🙏 🙏 🙏
@eyayugetachew3357
@eyayugetachew3357 25 дней назад
ኢትዮጵያ ❤❤ናት
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 25 дней назад
Sisay Agenna, the Pride of Ethiopia!
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 25 дней назад
🙏🙏🙏 በርታ
@zd820
@zd820 25 дней назад
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሲሳይ እና መሰግናለን
@ShiferawSeifu-um7tz
@ShiferawSeifu-um7tz 25 дней назад
ኢትዮጵያ ታከብርሃች ሰላም ለአንተ ሲስዬ ❤❤❤❤❤❤
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 25 дней назад
yehe koshash banda koy yetebek 👎☠️
@user-fi2bm5kr1e
@user-fi2bm5kr1e 25 дней назад
አንደኛ ምርጫዬ ሉዓላዊ ሚድያ
@dabaejersa1345
@dabaejersa1345 24 дня назад
ሁሌም ሚዛናዊ ዜናና ሀሳብ አቅርበ። ሕዝብ ሁሉንም ይመዝናልና ።ሁሉንም ተንታኝ ነኝ ባዮችን አየታዘብን ነዉ። በርታ።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 25 дней назад
Thanks ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሕሊና ።
@user-ht3yk5gg6t
@user-ht3yk5gg6t 25 дней назад
በርታ ብሔርተኞች እየመረራቸውም ቢሆን ይዋጡት
@user-fi2bm5kr1e
@user-fi2bm5kr1e 25 дней назад
ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 25 дней назад
ሲሳይ አጌና የሰው ማኛ
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 25 дней назад
banda new.
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 25 дней назад
@@youtubeethiopia8768 ከነብስ አባትህ ከወያኔ የወረስከው ተረት ተረት ነው አይደል....
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 25 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 24 дня назад
@@leulasmamaw2759 Enteh tedefa ante yegeberosodom zer. 666 ABEY AHEMED Kadery
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 24 дня назад
@@leulasmamaw2759 yehe dedeb Kadery SESAY. GEMECHU. #1 AMARA HEZEB TELAT NEW
@user-gi8mr5jx3i
@user-gi8mr5jx3i 24 дня назад
እግዚያብሔር የረዳው መሪያችን
@MeseretwoldekiroseManteso
@MeseretwoldekiroseManteso 25 дней назад
ጋዜጠኛ ስሳይ በርታ!!!!
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 25 дней назад
መንግሥት ህግ ማሰከበር ሳይሆን የትእግሰቱ ብዛት ነው ያሰደፈረው እንጂ ሐይማኖት ፖሎቲካ ውሰጥ ለምን ጣልቃ ይገባል ነውርም ሐጢያትም ነው
@getachewhabtemichael485
@getachewhabtemichael485 25 дней назад
Sisay thanks
@user-ld4xb6cc1d
@user-ld4xb6cc1d 25 дней назад
Thanks sisay
@makmak4598
@makmak4598 25 дней назад
Great journalist
@wardewarde9415
@wardewarde9415 25 дней назад
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ የቁርጥቀን ልጅ ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@eliyasmillion554
@eliyasmillion554 25 дней назад
ሲስ በርታልን
@tsegayenegassa165
@tsegayenegassa165 25 дней назад
ከወያኔ በላይ እራሱ አማራ ሌሎችን መጥላቱና ለጥቅም ብቻ መሰገብገባቸው ነው።
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 24 дня назад
አማራ በጥቅም አይታማምና አፍህን አትክፈት ❗️ አማራ እናንተን ሰው ብሎ አይጠላችሁም . ወገኔም አይላችሁም . አማራን አርዳችሁ ስትበሉ, ሌሎቻችሁ ዝም ስትሉ ምን ትጠብቃለህ❓ ሞሶሎኒ ከእናንተ የተለየ ምን አረገ ❓ብሄር ብሄርሰቦች ገደል ግቡ . ከእንግዲህ አማራ መጀመሪያ ለአማራ ነው❗️
@user-hb8hl8zs1z
@user-hb8hl8zs1z 25 дней назад
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን አርበኛችን ወንድማችን ሲሳይ
@abilityperfection3912
@abilityperfection3912 25 дней назад
አቡነ ሉቃስ ተሣሣቱ ብቻ ሳይሆን አርቀው ነው የተሣሣቱት፤አንድ ክርስትያን በተለይም እራሱን ለክርስቶስ ክዶ ቀሚስ የለበሰ ጳጳስ በዘር ነገር ወርዶ አየገደሉ መሞትን መስበክ ለዚያውም አውደምህረት ላይ መሆኑ የአባታችንን አወዳደቅ ያከፋዋል፡፡
@workushifa8434
@workushifa8434 25 дней назад
ተባረክ ስስ እንደ እንትን ያብዛልን
@user-ub5cs6tf6u
@user-ub5cs6tf6u 24 дня назад
ሲሳይ አጌና በጣም ጥሩ ዘጋቢ ነህ ለአገር አንድነት መልካም ነገር ስለሆነ የምትመኘዉ የእግዝአብሄር ቃል ሲናገር ሰዉ የአፉን ፉሬ ይበላል ይላል ስለዚህ እንደአፉህ ያሪግልን አገራችንን
@genetmamuye8033
@genetmamuye8033 25 дней назад
I have so much respect for you. May God bless you, my brother.
@HHd-bm4gk
@HHd-bm4gk 25 дней назад
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዉያን አይረሱህም ❤❤❤❤❤
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 25 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@SolosoloDebisa
@SolosoloDebisa 24 дня назад
ሲሳይ አንተ የአሳብ ልህልናን ማሳያ ምርጥ ሰው ነህ በርታ
@melat_yimer
@melat_yimer 25 дней назад
ሲሱዬ አንበሳ 🦁🇪🇹🦁🇪🇹 ጀግና ኢትዮጵያዊ 💪🏾🦁🇪🇹🦁🇪🇹🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹 ክብር ድል ለጀግናው አይበገሬው መሪያችን አብቹ 🦁🇪🇹🦁🇪🇹🌹❣️🌹 ክብር ድል ለጀግኖቻችን ለኢትዮጵያ መከላከያችን ስራዊታችን 💪🏾🦁🇪🇹🦁🇪🇹🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 25 дней назад
አንድ ሰው ሆነህ እንደስዩም ተሾመ አንተ ስለአገርህ የተናገርከው መሬት ላይ ጠብ የማይል ግዙፍ ተንታኝ ምርጥ ጋዜጠኛ ሲሳይ እናመሰግንሃለን !
@nael4849
@nael4849 25 дней назад
🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@NeimaAbduljabar
@NeimaAbduljabar 25 дней назад
Thank you Sissay!
@fitsumtessema4283
@fitsumtessema4283 25 дней назад
Reliable sources from Sisay Agina thank you 🙏
@meronmazi8145
@meronmazi8145 25 дней назад
🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹
@robairess4147
@robairess4147 25 дней назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@salemethiopia2
@salemethiopia2 25 дней назад
በርታ!
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 25 дней назад
ሲሳያችን ክበርልን በብዙ ጫጫታ ውስጥ እንኳን ሆነህ የማትናወጥ ጀግና ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@AnwarAwal
@AnwarAwal 25 дней назад
ሰላም ስሰይ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም ❤❤
@d.w8602
@d.w8602 25 дней назад
Betam enameseginalen. Berta wondim sisay
@ayilavlog359
@ayilavlog359 25 дней назад
Welcome Sisay
@demissiekerse3876
@demissiekerse3876 25 дней назад
ሰላም ላንተ ይሁን ሲሳይ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 25 дней назад
በርታ ሲሳይ First Ethiopia
@ayilavlog359
@ayilavlog359 25 дней назад
Was eagerly waiting for your analysis
@asfaw_70
@asfaw_70 25 дней назад
ሲሳይ እኔ አሁን በምታቀርበዉ ማብራሪያ 100% እስማማለሁ !
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 25 дней назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና
@LabetaTufa
@LabetaTufa 25 дней назад
Wow best analysis.!!
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 25 дней назад
ሰላም ለሀገራችን ይሁን!!!
@Dr.MenbereAlemu
@Dr.MenbereAlemu 24 дня назад
ተባረክ:: በርታ
@hailuadela5124
@hailuadela5124 25 дней назад
Dear Sesaye, I admire your balanced and factual analysis. Keep up the excellent work!
@leleyimer8783
@leleyimer8783 25 дней назад
ሲሰ እናመሰግናለን ወንድምዬ❤❤❤🙏🙏🙏
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 24 дня назад
ሲሳይ ሃቀኛ እና ምርጥ ምትክ የሌላው አስታዋይ ጋዜጠኛ ረጅም እድሜን ያድልልን!!
@fatoumata1440
@fatoumata1440 25 дней назад
Selam selam selam sisay
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 25 дней назад
መከፋፈል ሊኖር የሚችለው በሃሳብ ልዩነት ነው ታዲያ በመገዳደል መፍትሄ እነዴት ይገኛል ?
@MikiyasMitiku-ew2ul
@MikiyasMitiku-ew2ul 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistBushaw-tw3xx
@TigistBushaw-tw3xx 25 дней назад
Sisay=Truth=Fact
@shebelaw33
@shebelaw33 24 дня назад
ያፈስሱት የንፁሀን ደም ወደ እራሳቸው እየመጣ ነው ።
@samiabera7894
@samiabera7894 25 дней назад
ሰላም ጀግናው
@minichel1523
@minichel1523 25 дней назад
sisy tebarek liyu neh
@yared1758
@yared1758 25 дней назад
Share and like our gentle brother sisay agena media
@MathewosMerihunMente-se3lg
@MathewosMerihunMente-se3lg 25 дней назад
Baritalin Sisaye
@sewmehone1736
@sewmehone1736 25 дней назад
እናመሰግናለን ሲሳይ።
@user-fr4bw4kd7c
@user-fr4bw4kd7c 25 дней назад
እንኳን ከነዛ ተባዮች ተለይተህ አየውህ አለህ ይጠብቅ❤
@yaredbashaye8399
@yaredbashaye8399 24 дня назад
ትክክል ክስነው በርቱ ።
@yenGet
@yenGet 24 дня назад
Award winning journalist Sisay please analyze Wednesday vs Sunday
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sisaye thank you so much and God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Black-2024
@Black-2024 25 дней назад
▫️▪️Thank you #Sissay_Agena | #LUALAWI 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 25 дней назад
❤❤❤
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 25 дней назад
እኚህ ስብሃት ነጋ መልቀቅ አልነበረም አሁንም ይለፈልፋሉ።
@salemethiopia2
@salemethiopia2 25 дней назад
በ 50 አመታት የጠመንጃ ፖለቲካ የመጣ በጎ ወጤት የለም። አሁን የሚፈለገው ቅን ሐሳብ በማዋጣት በቅን ልቦና እና በሰከነ መንፈስ በመነጋገር አገርን ወደ ሠላም መንገድ መውሰድ ግድ ይላል። ያለፈው በጠመንጃ ጉልበት ሕዝብን አሰግድዶ በኃይል ለመግዛት ሜሰብ ጊዜው ያለፈበት አስተሳሰብ ነው።
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 25 дней назад
Yes
@engidaworksintayehu8097
@engidaworksintayehu8097 25 дней назад
S❤I❤S❤A❤Y
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 25 дней назад
👨🏽‍✈️👨🏽‍✈️❤️❤️❤️ሲሳይ GBU❤️❤️❤️❤️👨🏽‍✈️👨🏽‍✈️
@junefirst500
@junefirst500 25 дней назад
መንፈሳዊ፡ አባቶች፤ እናቶች፡ ጠንክረው፡ ልጆቻቸውን፡ እግዜርን፡ እንዲፈሩ፡ ያስተምሩ!
@user-ic2fr4nd4r
@user-ic2fr4nd4r 25 дней назад
ሰላም የኢትዬጵየያ የቁርጥ ቀን ልጅሲሳይ አጌና ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ ከጎንህ ነን ምን ጊዜም እዉነት ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addpuppets9326
@addpuppets9326 25 дней назад
👍👍👍👍
@user-ry4zl9ji5o
@user-ry4zl9ji5o 25 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@AschalewDessie
@AschalewDessie 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemesgenGoshu-ok4hq
@TemesgenGoshu-ok4hq 24 дня назад
አብቹ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
@user-kd4xt5ye4l
@user-kd4xt5ye4l 24 дня назад
አሜን ጠ/ሚንስትራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏼ሲሱ ድንቅ የኢትዮጲያ ግሩም ጋዜጠኛ ነህ በርታልን ብቃትህን እያሳየህ ነው::
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 25 дней назад
Peace and prosperity for all Ethiopian citizens! No More TPLF No More Shene(OLF) and No More Fano! And also No More Ethnic politics in Ethiopia!
@meronmazi8145
@meronmazi8145 25 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 25 дней назад
እናመሰግናለን ሲሳይ
@user-uf6md2og6q
@user-uf6md2og6q 24 дня назад
ሲስ በረታ ወንድሜ እውነት ታሸንፋለች የጊዚ ጉዳይ ነው እንጂ
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 24 дня назад
What a journalist. Honestly speaking, Sisay Agena is a professional & just journalist who always presents a fair and reliable information from the right source that other journalist out to learn. Thanks a lot!
@dagiliule7460
@dagiliule7460 25 дней назад
ህወሀት መነቀል ያለበት የወንበደ ስብስብ ነው ይጫረሱ እና ህዝቡም እረፍት ያገኛል ያረጀ አስተሳሰብ መቀበር አለበት
@meronmazi8145
@meronmazi8145 25 дней назад
.🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 24 дня назад
እንኳን በደህና መጣህ ውዱ የጋዜጠኝነት ተምሳሌት ሲሳይ አጌና!!!!
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 25 дней назад
ወያኔ እርስበርሱ ቢጨራረስ ጥሩ ነበር
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 25 дней назад
68 to 100 ‘leaders’ only one Chair. Some through peaceful means, others through armed violence. None can match Prime Minister Abiy Ahmed and his outstanding Team.
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 25 дней назад
ሰላም ሲሳይ በኦሮምያ ውስጥ ብዙ ህዝብ አብዛኛው አማራ ተገድሏል አማራ በድርቁ ወቅት በብዛት ስለሰፈሩ ነው ሸኔ አማራን መርጦ አልገደለም ሌሎች ብሄሮችም ቁጥራቸው ቢያንስም ተጨፍጭፈዋል ፖለቲከኞች አማራ ወለጋ ተመርጠው እንደተገደሉ ነው የሚያወሩት ሸኔ ብዙ ኦሮሞችን ጨፍጭፏል
@user-dn4nu8wz1s
@user-dn4nu8wz1s 25 дней назад
ሲሳይ ብርቱ ሰው አናጫጫካቸው እኮ እነ መሳይን‼
@iwellsanders3315
@iwellsanders3315 25 дней назад
@fadhus
@fadhus 25 дней назад
You're hero
@teshomebayis9358
@teshomebayis9358 25 дней назад
❤❤❤❤❤
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 25 дней назад
It is common and often expected for people to have political differences in Tigray and still tolerate each other without resorting to violence, so don't worry!
Далее
МАШ МИЛАШ про парня АБЬЮЗЕРА
00:37
tagesthemen 22:15 Uhr, 05.06.2024
35:56
Просмотров 60 тыс.