Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ- የግንቦት 20 በዓል ዛሬ በይፋ በፓርላማው ተሻረ /ብዙ ፈታኝ ሁኔታ ቢኖርም . . . ጠ/ሚ/ር አብይ/በአማራ ክልል4 ሺ ት/ቤት ተዘግቷል 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 месяца назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም ፀባየሰናይ የምንልህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@abrahammelesse9389
@abrahammelesse9389 3 месяца назад
"ባለማወቃቸው ይቅር ይበላቸው!" አሜን! ተመችቶኛል ሲስ፤
@kidistayalew756
@kidistayalew756 3 месяца назад
ሲሳይ እንዴትነህ ሚዛናዊ ሚዲያችን በርታልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@AnwarAwal
@AnwarAwal 3 месяца назад
ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም ለደቡብ ለስሜን ለሚስራቅ ለሚዕረብ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላም ለዓለም ሰለመቹህ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@zd820
@zd820 3 месяца назад
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ ሲሳያ እና መሰግናለን
@Shewaalem
@Shewaalem 3 месяца назад
ሰላም ሲሳይ ተናፋቂው ዝግጅትህን ለማድመጥ ዘወትር በናፍቆት እንጠብቅሃለን
@ቢላልአህመድ-ሰ1ጨ
@ቢላልአህመድ-ሰ1ጨ 3 месяца назад
ወላዊ ከልቤ ከማስበው ሀሳብ ውስጥ የግንቦት 20 መሠረት ነበር በጣም ደስ ብሎኛል
@tahirhusse8634
@tahirhusse8634 3 месяца назад
ምርጥ የዕውነት መረጃ ዘጋቢ የመሃል ሚድያ ሠላምህ ይብዛ ስሳይ ኤገነ አንተ የማንም ሳትሆን ዕውነተኛ የአቋም ሰው በመሆንህ ለሀገር አስፈላጊ ሰው ነህና በዝሁ ቀጥል ።ሠላም ለዓለማችን!!!
@Markanberihun
@Markanberihun 3 месяца назад
ሰላም ሲስ ሰላም ላገራችን
@salamsselmon1621
@salamsselmon1621 3 месяца назад
ሰላም ለዚህ ቤት
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 3 месяца назад
Thank you sisay for your outstanding service for our country Ethiopia 🇪🇹.
@msaminat1590
@msaminat1590 3 месяца назад
Congratulations💚💛❤🎉
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 месяца назад
Viva Lualawi Media ❤❤❤ Viva Ethiopa ❤❤❤❤❤❤ Thank you Sis ❤❤❤❤❤
@Black-2024
@Black-2024 3 месяца назад
▫️Thank you #Lualawi_Media | #Sissay_Agena 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@Israelxox
@Israelxox 3 месяца назад
We have ADWA! Proud BLACK VICTORY DAY!!!
@mekke6544
@mekke6544 3 месяца назад
ባንዳነትህን ለማረጋገጥ ነው ከነጭ ጅርባ ተደብቀህ የምትፎግረው?
@alreemalmarzouqi1514
@alreemalmarzouqi1514 3 месяца назад
ምርጥ ሰው በርታልን
@AddisworkWorku
@AddisworkWorku 3 месяца назад
አድዋ ብሄራዊ በአል በመሆኑ እንኳን ደስ አለን!!
@murad65635
@murad65635 3 месяца назад
ሰላም ሲሰ እውተኛ ሚድያ ተናፋቂ
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад
ግንቦት 20 በመሻሩ እንኩዋን ደሥ አለን
@samuelanjelo144
@samuelanjelo144 3 месяца назад
Good Job!
@عايدهعايده-ل4ح
@عايدهعايده-ل4ح 3 месяца назад
የኢትዮጵያ የጀግና ጀግና ምርጡ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@Shewaalem
@Shewaalem 3 месяца назад
ሰላም ሲሳይ ተናፋቂው ዝግጅትህን ለማድመጥ ዘወትር በናፍቆት እንጠብቅሃለን
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 месяца назад
በእውነት ጥበ ብን ማስተዋልን እውቀትን ለሰጥወት ፈጣሪ ሁሌም ምስጋና እናቀርባለን ሀገራችን በ ብዙ ዉጥንቅጥ የተተበተበች በመሆኖ
@samiabera7894
@samiabera7894 3 месяца назад
ሰላም ሲሳይ እውነተኛ ጋዜጠኛ
@AddisworkWorku
@AddisworkWorku 3 месяца назад
እናመሰግናለን !
@gethab2306
@gethab2306 3 месяца назад
Thanks!
@አሰገደች
@አሰገደች 3 месяца назад
እልልልልልልልል እንኳን ተዘረዘ
@hawaahimed7134
@hawaahimed7134 3 месяца назад
የግንቦት20መሰረዙ በጣም ጥሩ ሆነነበርተጋዳላይ እያሉ እያቅራሩብን አደቁረውንነበር ባላችንም ጥሩሆነ እናመሰግናለን አሁንደሞ አብይ እደመረጥነው እየመረጠ አይግደለን ንፁሀንን አይግደል ፋኖማለት አማራማለትነው የአማራንዘርለማጥፋት አስቸኳይአዋጅብሎ አማራንለማጥፊት የታገለለትንፋኖ ፅፈኛ እያለ አረደን ህዋትንም አስታጥቆ እራያን ወልቃይትን ተቆጣጠሩብሉየአማራወጣት እያስጨረሰነው
@bekeleseifu3924
@bekeleseifu3924 3 месяца назад
🎉🎉🎉
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ 3 месяца назад
ሲሳይምርጥሰው
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 3 месяца назад
ያሳዝናል የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁኔታ። መቼ ይሆን ድህነትና ድንቀለርና ከዚች ሀገር የሚገፈፈው። አሁንሰ በዛ መከራዋ። እግዚአብሔር ይታረቀን ምን ማለት ይቻላል።
@AbebeMuza
@AbebeMuza 3 месяца назад
ሲስ የጋዜጠኞች ንጉስ
@naolamenu5615
@naolamenu5615 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍
@beebrr3617
@beebrr3617 3 месяца назад
🙏🇪🇹💪🏻!!!
@YyUu-u9z
@YyUu-u9z 3 месяца назад
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад
ንብረታቸው እስካልተወረስ ድረስ የፅንፈኛው ቡድን እና ህወሀቶች ለኢትዮዽያ ሰላም የሚስጡ አይደሉም
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 3 месяца назад
Well come Agena, and lenatu
@lakechtasse8031
@lakechtasse8031 3 месяца назад
ይህ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት መቅረብ ነበረበት። በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በአካባቢያቸው መሬታቸውን ተነጥቀው ለጭሰኝነት ከተዳረጉበት የጭቆና ቀንበር የተሰበረበት ቀን በደማቅ ሁኔታ ሊከበር ይገባ ነበር
@saratsegahun
@saratsegahun 3 месяца назад
be blessed
@woldefantu75
@woldefantu75 3 месяца назад
የነፃነት እና የድል ቀን አይምታታም? ወይም የአርበኞች አንድነት/የመታሰቢያ ቀን ተብሎ ቢከበርስ?ቅኝ አልተገዛንም እያል የነፃነት ቀን በአል ማክበር አይጋጭም ወይ??
@mekke6544
@mekke6544 3 месяца назад
ኢትዮጵያዊ የድል ቀን እንጂ እድሜ ልጁን ነፃ አጋር ስለሆነች የነፃነት ቀን አታከብርም።የነፃነት ቀን የሚያከብሩት በቅኝ የተገዙና በባርነት የተገዙ ናቸው።
@woldefantu75
@woldefantu75 3 месяца назад
@@mekke6544 ሚያዚያ 27 የነፃነት ቀን ተብሎ ብሄራዊ በዓል ነው የተባለ መሠለኝ።
@arrarsodelel
@arrarsodelel 3 месяца назад
Berta Sisay Agena!!!
@MarkosBekele-kd8fv
@MarkosBekele-kd8fv 3 месяца назад
ሲሱ ጀግናችን የማታወላውል ዥዋዥዌ የማታውቅ አንበሳ
@tesfayeanjulo27
@tesfayeanjulo27 3 месяца назад
በራያና አላማጣ አካባቢ በህዋሃት ሃይሎች በየዕለቱ ግድያ አንድበአንድ እየተፈፀመ አከባቢውን ፀጥታ መጠበቅ ያለበት የአገር መከላከያ ህግ የማስከበር ሀላፊነቱን ለመወጣት አንድ በአንድ አስተማሪ እርምጃ መውሰድ ለምን አልቻለም???
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 3 месяца назад
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!
@junefirst500
@junefirst500 3 месяца назад
ይቅርታ፡ ወገኖቼ፤ አንዳንዴ፡ አውቀው፡ የሚያስጠሟቸው፡ ይመስለኛል! አዲሱ፡ የአውሮፓ፡ ሕብረት፡ ተመራጮች፡ ጦርነት፡ አንፈልግም፡ ዩክሬን፤ ስደተኛ፡ አንቀበለም!
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 3 месяца назад
Enezih komoker hodam wayane yebanda lijochin wedegadegnochachew meshegnet tegebi new. Syoum Mesfin gadegnoch nafikewut bota yizo yitebikal.
@nitsuhtaddesse9390
@nitsuhtaddesse9390 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfayearegahegn4688
@tesfayearegahegn4688 3 месяца назад
Yessss
@abrahammelesse9389
@abrahammelesse9389 3 месяца назад
ግንቦት 20 ለእኔ ግማት 20 ነው።
@sankaratulu6327
@sankaratulu6327 3 месяца назад
አጀቴ ራሰ ኡፋይ ስቃጠልበት የከረመ ቀን ጩኸቴተሰማ እልልልልልል።
@markshawn6967
@markshawn6967 3 месяца назад
Don't forget we outsmart your agenda
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 3 месяца назад
I think the Parliament of Ethiopia did the right thing in forbidding the celebration of Ginbot 20, because it was the saddest day for all Ethiopians since the Terrorist group, The TPLF, put Addis Ababa under their control on that day
@zerihunadmassu1968
@zerihunadmassu1968 3 месяца назад
ትህነግ ጨርቋን ጣለች በለኛ!!!😣😰😵
@nael4849
@nael4849 3 месяца назад
በእኔ እይታ ግንቦት 20 ሲጀመርም ታስቦ መዋል እንጂ ስራ የሚዘጋበት ብሔራዊ በአል ሆኖ መቀመጥ አልነበረበትም። ሆኖም ለፓርላማው የማጨበጭበው ህዳር 29ን አዲዮስ ቢል ነበር። ለማንኛውም ከኋላ ጋር ግብግብ በመግጠም የሚጠመድ በነገው ይበላል። ምክንያቱም ነገ የሚገጥሙን ተግዳሮቶች በአይነት፣ በይዘትና በስፋት ከትናንቱ ጋር ፈፅሞ የሚገናኙ ባለመሆናቸው ከትናንት ጋር ያለንን ፀብ በማሳየት ልናልፋቸው የምንችል አይደሉም።
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 3 месяца назад
ወያኔ መቼም መቼም አይርፍም እነሱ ሰይጣኖች ናቸው እነሱ ካልጠፉ ሰላም የለም ለሀገራችን ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ ብልፅግና እና ፋኖ ተስማምተው ባለፈው ይቅር ተባብለው በጋራ መቆምና ይሄን ሊቀ ሰይጣን ለዘላለም ማጥፋት ነው ምበጀው ካለዛ ሰላም አይኖርም አሁን ጊዜው አማራና አብይ ያለፈዉን ትተው በጋራ በመቆም ነው ከዚህ ባለፈ ኤርትራንም ባሳተፈ መጉዝ ይቻላል
@tesfayeanjulo27
@tesfayeanjulo27 3 месяца назад
በአጥፊዎች በዘራፊዎችና በገዳዮ ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ መውሰድ የመንግስት ግዴታ መሆኑ ለሴከንድ መዘጋት የለበትም !!! ያለዚያ ጥርስ የሌለው አንበሰ አድርጎ ወንጀለኛ ይዘንጣል::
@addismeda7406
@addismeda7406 3 месяца назад
ሲስ የዩኒሴፍ መግለጫ ውሸት ነው በአማራ ክልል 4000 ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል ይልና 4 ሚሊየን አንድ መቶ ሺ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቁዋርጠዋል የሚል ነው ይሄ ማለት በአቨሬጅ በአንድ የገጠር ትምህርት ቤት ከአንድ ሺ ተማሪ በላይ ይማርል ማለት ነው ይሄ የዩኒሴፍ ጥናት ውሸት ነው የገጠር ትምህርት ቤት በፍፁም አንድ ሺ ተማሪ አይገኝም እና ይህ ትልቅ ድርጅት ተኣማኒነቱ ያጠያይቃል
@multnet6087
@multnet6087 3 месяца назад
sis andegna ethio tqdem
@Temsgen-d1w
@Temsgen-d1w 3 месяца назад
ይህ ፓርላማ የግንቦት 20 ውጤት ሆኖ እንዴትስ ግንቦት 20 ላይ ጨከነ?"ይገርማል !የባህር በር ያሳጡን እኮ አይተ መለስ ናቸው ።
@mekke6544
@mekke6544 3 месяца назад
የግንቦት 20 ፓርልማ የትግራይ፣የኦሮሞ፣የአማራ ክልል ብሄሮች ፓርላማ እንጂ እንዳሁኑ የሁሉም ክልል ብሄሮች ፓርላማ አልነበረም።ነጻ ያልሆኑ አጋሮች ነበሩ።ስለዚህ ተስርዟል።
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 3 месяца назад
@@mekke6544exactly
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 месяца назад
ጌቾ እየተደረደረ በሻሻው ላይ ይጠመጠማል በጎን ግንቦት20 አፈር ያስበላለታል.ለብሊንከን መልስ ይመስላል😅
@mekke6544
@mekke6544 3 месяца назад
በቃ እነሱ በሳተላይት ጎርፍ እንዲህ አደረገ እንዲህ እያሉ በመሰለል በእርዳታ ስም አገርን ውስጥ ገብተው ችግር ለመፍጠር እረፍት የላቸውም።አዛኝ ቅቤ አንጓቾች።
@SentayhuTemsgen
@SentayhuTemsgen 3 месяца назад
ሲስ ወያኔ ከሸኔ ና ከፍኖ እይሻልም ። አሁንም ተመልሰው እየወጉን እየታየ ነው ። ለዚህ ሁሉ መከራ የጀመረው ወያኔ ነው ።
@jerusalemkule8831
@jerusalemkule8831 3 месяца назад
የዚአድባሬስ
@Abbatobia
@Abbatobia 3 месяца назад
አሮጌና የከረፋ አመላካእት ማለት ምን ማለት ነው። አሮጌው የሰው ነፍስ አክብሮ የገደለ ይሙት ይላል። አሮጌው ቆንጆ የትምህርት ሥርዐት ነበረው። አሮጌው ሰውን የሚለካው በብሔር ሳይሆን በችሎታ ነበር። አሮጌው አንድ ስንዝር ድንበር አሳልፎ አይሰጣም ነበር። ኦሮጌው ሁሉም ዜጋ በሁሉም ቦታዎች እንዲኖሩ የሚፈቅድ ነበር። ባጠቃላይ አሮጌና የከረፋ አስተሳሰብ የብልጽግና እንጂ የጃንሆይም የመንግስቱም አልነበረም። ብልጽግና በትንሹ የ19ኛው ክዘመን አስተሳሰብ ያለው እንስሳ ነው። እንዴት እንግባባ?
@HailuHailu-io6he
@HailuHailu-io6he 3 месяца назад
PM abiy why changing this ethics constitution? I wondering how long our people to suffer?
@solomonfantu7863
@solomonfantu7863 3 месяца назад
ግንቦት
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 месяца назад
weyane telweto endlela beslam yenoral belo yamene ejig yehen diabilos yemiknabetn buden yalweke new wedzaw wedtilku wedabtu kaltelke yechin kusil hono yektilal yahulu elkit yahulu gudat yehen yemaykyer yemider gud yehen yahel hedo eshruru maletu melso Ethiopian talak waga yaskeflatal!!!
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 3 месяца назад
Ginbot 20 bemesharu colonel mengest be Zimbabwe Harare, yr derg lij lijoch degmo beyalubet hulu chobe eyeregetu new😅😅😅😅
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 месяца назад
weyane endlmdew tenkosawen atnkro ketilual yeh chinkar buden ena kesu gar yabdut ebdoch ena lakiwochu!!
@Mike-eritrea291
@Mike-eritrea291 3 месяца назад
I have seen this shirt for 4 years, isn't Abiy paying?
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 месяца назад
yeamerica mengist digaf enkuan ejig yasekal yaskekal lij weyane tenktobet bemakrfu Ethiopia lay eylgetu new 16 mil🤣🤣🤣🤣
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 месяца назад
ሎሌ ጭራሽ የመንግስት አሸርጋጅ ሆነህ አረፍከው!!ዎው በሻሻው በምን ቢሸቀሽቅልህ ነው እንዲህ በለቃቅጦ ያስቀረህ?ያንተስ ከፋ !!
@Abbatobia
@Abbatobia 3 месяца назад
የአገራችን ልጆች ከሚሰደዱ እዛው አገራቸው ቆይተው ቢታገሉ የሚሻል ይመስለኛል። አገራችን መንግስት ስለሌላት ልጆቻችን ብልጽግናንና ተከታዮቹን እየዘረፉ እየገደሉ መኖር ይችላሉ። ብልጽግና ሄደ ማለት ስደት ቀረ ማለት ነው።
@emebetbirue3918
@emebetbirue3918 3 месяца назад
😅😅😅😅😅
@akeabebe2578
@akeabebe2578 3 месяца назад
ዘገምተኛ መሰልክ አባ ተነበይክ ሆድ የመረጠ ሰው ነህ ምን እናርግ
@Yohannes.alem123
@Yohannes.alem123 3 месяца назад
ሲሳይ በጣም በጣም አርጅተሃል ጃጅተሃል ድምጽህ ለራሱ ከድቶሃል አአአአ…,ኡኡኡ የሚል ድምጽ ነው የሚሰማው እና እባክህን የጋዜጠኝነት ሙያ ይብቃህ :በአማራና በትግራይ ህዝብ ክፋትና መቃቃር እንዲፈጠር መርዝ ከመርጨት ትድናለህ። ክፋትና ጥላቻ ቂም አቁም በቃህ።
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 3 месяца назад
በጥላቻና ክፋት ተነሳስታችሁ ጦር እየሰበቃችሁ ያላችሁ እናንተ ራሳችሁ ( አማራና ትግሬ) እንጂ ሲሳይ በምኑ ነው? አንደኛው ሂሣብ አወራርዳለሁ ነው ፣ ሌላው ትግሬን ከምድር ገፅ አጠፋለሁ ነው...ፋኖ..አማራው ተራራው ... ፤ ወያኔ ..ቲድፍ.. ተጋሩ ..ብላ ብላ::ሲሳይን ለቀቅ አረገው። አንቺው ታመጪው አንቺው ታሩጪው 🤣😅😅
@DanielAsfaw-ht1mk
@DanielAsfaw-ht1mk 3 месяца назад
ግንቦት 20ን የሻረው ሲሳይ አይደለም
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 3 месяца назад
በጥላቻና ክፋት ተነሳስታችሁ ጦር እየሰበቃችሁ ያላችሁ እናንተ ራሳችሁ ( አማራና ትግሬ) እንጂ ሲሳይ በምኑ ነው? አንደኛው ሂሣብ አወራርዳለሁ ነው ፣ ሌላው ትግሬን ከምድር ገፅ አጠፋለሁ ነው...ፋኖ..አማራው ተራራው ... ፤ ወያኔ ..ቲድፍ.. ተጋሩ ..ብላ ብላ::ሲሳይን ለቀቅ አረገው። አንቺው ታመጪው አንቺው ታሩጪው 🤣😅😅
@ቢላልአህመድ-ሰ1ጨ
@ቢላልአህመድ-ሰ1ጨ 3 месяца назад
ክክክክክክክ እሽ ጎጠኞች ሢሣይን ዘረኛ ስትሉ ትንሽ ሸም የላችሁም
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 3 месяца назад
በጥላቻና ክፋት ተነሳስታችሁ ጦር እየሰበቃችሁ ያላችሁ እናንተ ራሳችሁ ( አማራና ትግሬ) እንጂ ሲሳይ በምኑ ነው? አንደኛው ሂሣብ አወራርዳለሁ ነው ፣ ሌላው ትግሬን ከምድር ገፅ አጠፋለሁ ነው...ፋኖ..አማራው ተራራው ... ፤ ወያኔ ..ቲድፍ.. ተጋሩ ..ብላ ብላ::ሲሳይን ለቀቅ አረገው። አንቺው ታመጪው አንቺው ታሩጪው 🤣😅😅
@samiabera7894
@samiabera7894 3 месяца назад
ሰላም ሲሳይ እውነተኛ ጋዜጠኛ
@Ethiopian21YouTube
@Ethiopian21YouTube 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@AddisMeda2
@AddisMeda2 3 месяца назад
ሲስ የዩኒሴፍ መግለጫ ውሸት ነው በአማራ ክልል 4000 ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል ይልና 4 ሚሊየን አንድ መቶ ሺ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቁዋርጠዋል የሚል ነው ይሄ ማለት በአቨሬጅ በአንድ የገጠር ትምህርት ቤት ከአንድ ሺ ተማሪ በላይ ይማርል ማለት ነው ይሄ የዩኒሴፍ ጥናት ውሸት ነው የገጠር ትምህርት ቤት በፍፁም አንድ ሺ ተማሪ አይገኝም እና ይህ ትልቅ ድርጅት ተኣማኒነቱ ያጠያይቃል
@arrarsodelel
@arrarsodelel 3 месяца назад
Please continue standing firm and carry on exposing these international fake helpers.
@ggvideonow1
@ggvideonow1 3 месяца назад
ኢትዮዺያ የምታከብረው የድል በአል “አድዋ” እንጂ ከአድዋ የተነሱ ሽፍቶች ማእከላዊ ስልጣን የያዙበት ቀን መሆን የለበትም። ትክክል እርምጃ!!!
@genettekle4477
@genettekle4477 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልህዋሀት አብሮ ይሰረዝ
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 3 месяца назад
ሉዓልዊ።❤❤❤❤
@addismeda7406
@addismeda7406 3 месяца назад
ሲስ የዩኒሴፍ መግለጫ ውሸት ነው በአማራ ክልል 4000 ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል ይልና 4 ሚሊየን አንድ መቶ ሺ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቁዋርጠዋል የሚል ነው ይሄ ማለት በአቨሬጅ በአንድ የገጠር ትምህርት ቤት ከአንድ ሺ ተማሪ በላይ ይማርል ማለት ነው ይሄ የዩኒሴፍ ጥናት ውሸት ነው የገጠር ትምህርት ቤት በፍፁም አንድ ሺ ተማሪ አይገኝም እና ይህ ትልቅ ድርጅት ተኣማኒነቱ ያጠያይቃል
@አሰገደች
@አሰገደች 3 месяца назад
ህዋቶችም ከነ ዘር መንዘራቸው ይሰረዙ እግዚአብሔር ይመስገን ፓርላማውንና ዶክተር አብ የነ እኔመሰግናለን
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 месяца назад
ለጠምቀት በተለይ ሑሉም ብሔርና ብሔረሰብ ተስብስቦ የራሱን ጭፈራ ይጨፍራል ከሐይለሥላሤ ጀምሮ ምንም ጥያቄ አያስፈልገውም ታስቦ ይዋል የፈለገ ይጨፍር በያለበት መለሥ ዜናዊ ነፍስሕን አይማረው እያሉ እሱ ነው ለዚሕ ያበቃን ።
@teruneshray9966
@teruneshray9966 3 месяца назад
That was a great news and tank you ,⭐️Mr sisay . One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only. Highly respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces.🇪🇹☝️ Peace health and happiness to all good Ethiopians ❤️🇪🇹☝️✌️
@naliru6096
@naliru6096 3 месяца назад
ክብር ለኤርትራውያን ኣባቶቻችን በመራራ ትግል የቅኝ ገዢዎች ጀርባ ሰብረው ነጻነታችን ያጎናጸፉን ኣሁን ኤርትራውያን ነን ለማለት ያበቁን በኣለም የራሳችን ፓስፖርትና የራሳችን ባንዴራ እንዲኖረን ላደረጉ ክብር ለኤርትራውያን ሰማእታት ።
@GlacierDogg
@GlacierDogg 3 месяца назад
Wenbede.
@Yl9mb
@Yl9mb 3 месяца назад
ሲስ በትክክልኛ አቌም ላይና የከፈልክው የመክራ ጊዜ ፍሬውን እያየህ ነው ምነው የኢሳት ግሩፕ ካንተ እውቀትህን ብቻ ሳይሆን አስተዋይነትህንም ቢወስዱ እንዲህ ክሚእብዱ ልብ ይስጣቸው።ዳኜ
@BirukHunde
@BirukHunde 3 месяца назад
እድሜ ብቻ የማይሰማ ጉድ የለም እውነት እኛ በሂወት እያለን ወያኔ ወድቆ ግንቦት ሃያ ይሻራል ብሎ የገመተስ ይኖር አይ ጊዜ ጅግናው
@yafilms2169
@yafilms2169 3 месяца назад
ግንቦት 20 1983 በኢትዮጵያ የጨለማ ቀን የነበረ ነው
@markshawn6967
@markshawn6967 3 месяца назад
Sisay,your agenda is totally funny! You hide something in your heart .Ethiopia is not your game
@abrahamtsegaye8972
@abrahamtsegaye8972 3 месяца назад
🎉🎉🎉
@miliyon938
@miliyon938 3 месяца назад
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@teka1528
@teka1528 3 месяца назад
FANO TEBYEW, FANDYA, FANDO , FESAM, KEZNAM NEW!
@miri5414
@miri5414 3 месяца назад
Ethiopia needs birth control system. Some people may say is not cultural. this types of culture needs to be changed.
@mekke6544
@mekke6544 3 месяца назад
Those who import people to their countries are those who are using bearth control ,because they don't want give birth due to selfishness. Sorry to said that.😂😂😂
@FishaBerhe-jd9wj
@FishaBerhe-jd9wj 3 месяца назад
ሲሳይ ጸረ ትግራይ ህዝብ
@dontmiss53787
@dontmiss53787 3 месяца назад
Hellu
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 месяца назад
nebsacheun yemarlen wegnochachen endihum yegorbet somali zegoch ejig ejig ejig yemiyaszen new bekachu yeblen hulun chay fetari egziabhire!!!
@CoffeeNawase
@CoffeeNawase 3 месяца назад
Alamata very peaceful
Далее
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32