Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ-የጸጥታ መረጃ -አሜሪካ፣ተቃዋሚዎች እና መፈንቅለ መንግሥት /የሕወሐት ሐይሎች ከጠለምት ወጡ /አላማጣ መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ተከለከለ/ 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
RU-vid
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

2 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@junefirst500
@junefirst500 2 дня назад
በእውነት፡ የዚህ፡ ዘመን፡ መከላከያችን፡ ታደገን ከፈጣሪ፡ በታች፡ አገራችንን፡ አጸናት፥ ፈወሳት!!!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 дня назад
ብራቮ ፣ ቭራቮ የአገር መከላከያ ሠራዊታችን በረቱልን ኑሩልን 🙏👏👍👏👍👏👍👏👍👏
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 дня назад
ሲሳይ ዓይናችን፣ ጆሮአችን፣ ልባችን፣ ድምጻችን፣ ቋንቋችን.... ኧረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 дня назад
እናመሰግናለን ወንድም ሲሳይ አገሬን በእውቀት ስለምትገልጣት
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 дня назад
ውዱ የጋዜጠኝነት ተምሳሌት ሲሳይ አጌና እንኳን ደህና መጣህ እረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 День назад
Orommuma 😁😁
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 дня назад
በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር ለኢትዮጲያ ሲል ህይወቱን ለመገበር የማይመለስ! ለኢትዮጵያ ብሎ እንጂ ከዚህ ሁሉ ጠላት ጋር ምን አታገለኝ ብሎ አርፎ ቢቀመጥ ይችላል። ጥሩ እውቀት አለው የትም መስራት ይችላል። ፈልጎ ሳይሆን ፈልገውት ለምነውት አብረውት መስራት የሚፈልጉ ብዙ ናቸው። ማነው ከኖቤል ተሸላሚ ጋር መስራት የማይፈልግ? ግን ከህይወቱ በላይ ኢትዮጵያን በመውደዱ ከግል ህይወቱ በላይ ለኢትዮጵያ መኖርን ስለመረጠ በጠላት ተከቦ በድል ይገሰግሳል።
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare 2 дня назад
All what you says is right I agree with you.
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 2 дня назад
ውዱ ጋዜጠኛ ሲሳይ የእውነት ምርጥ እና እውነተኛ ሰብህና ያለህ ሰው ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 2 дня назад
እናመሰግናለን ሲሰ
@Yosan12345
@Yosan12345 2 дня назад
The Greatest Journalists sisay Agena we Love u ❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 2 дня назад
እናመሰግናለን ሲሳይ።
@user-qt6nz1jj5i
@user-qt6nz1jj5i 2 дня назад
Sisay you are the best!!
@abrahammelesse9389
@abrahammelesse9389 2 дня назад
“ማገዶ የማይጨርስ ፖለቲካ”ማ ድንቅ ገላጭ ነው ሲስ፤ ርዕስ አድርገህ መጽሐፍ ብትጽፍበት፤
@Seidmohammed-hp7gv
@Seidmohammed-hp7gv 2 дня назад
Leflafiwum adnaqiwum bushriweche nachug
@fatoumata1440
@fatoumata1440 2 дня назад
Thank you sisay ❤❤❤❤❤
@robairess4147
@robairess4147 2 дня назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@ermias1394
@ermias1394 2 дня назад
እውነተኛ ምንጭና መረጃ አቅራቢያችን ሲሳያችን በርታልን
@terengoargaw7265
@terengoargaw7265 2 дня назад
Sissay you're the best that happened for those of us who want Ethiopia to move forward. Your knowledgeable analysis and clarification are helpful to understand what is going on in our country. Continue the great work 😊😊😊😊😊😊
@Bababoss11358
@Bababoss11358 2 дня назад
በኣላማጣ ጉዳይ ትክክለኛ መረጃ ነው የምታቀርበው ከኣላማጣ ሁኜ ነው የማይክ
@mysg-us6by
@mysg-us6by 2 дня назад
አይነት 53 ነኝ ከአአ ሲስ ሰላምህ ይብዛ
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 2 дня назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@sev7634
@sev7634 2 дня назад
Mr Sisay, you’re indeed such a brilliant and non-biased journalist! Thank you for sharing with us your assessment of the current situation of our home land. አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ትጥቅ ታጋዮች (ፋኖም ኦነግ ሸኔም) ይህ ነው የሚባል ዘላቂ የሆነ ግብ የላቸውም:: ስሜት ብቻ
@SenaitJira
@SenaitJira 2 дня назад
ሲሳይ ጀግናችን
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 2 дня назад
ሲሳይ አጌና ዛሬ ስለተፈናቃዮች ያቀረብከው ዜና በጣም ሀቅና ህሊና የታከለበቶ በመሆኑ መመስገን ይገባካል
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 дня назад
ወያነ ያስተማረህና ያወረስህ ነገር ቢኖር; አንተን በሚመችህና በዘረኝነት የጉለበተ ባዶ ጭንቅላትህ እንድታስብ ነው:: የትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ማንም ስው ከሚኖርበት መፈናቀል የለበትም:: ወያነ ል 28 አመት ስንት ስው ነው ያፈናቀለው? ምርኮኛ ምናምን ትላለህ! ባለጌ
@Anjulo959
@Anjulo959 2 дня назад
Thanks Sis, its always like a melody soothingly listing to you. Flawless journalism. Ethiopia owes you. God bless 🙌 ❤
@mekdeskebede5482
@mekdeskebede5482 2 дня назад
አሜሪካ አርፍ ፕሬዜዳንቷን አትመርጥም ለምን የሽግግር መንግስት አታቋቋምምእኛን ለቀቅ
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 2 дня назад
ኢትዮጲያን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ።❤❤❤
@busyline3882
@busyline3882 День назад
ተባረክ ሲሳይ ዘርሕ ይባረክ ያነሳኸው ነጥብ አስፈላጊና አንገብ ጋቢ ጉዳይ ነው የዩንቨርስቲ መምሕራኖች የመኖረያ ቤት ድጋፍ አስፈላጊ ነውና መንግስት ወይም ሕዝብ ይደግፋቸው የእውቀት ምንጮች ናቸውና ይታገዙ
@fantasennay
@fantasennay 2 дня назад
Super chat not visible. ጥሩ ነጥብ ነው መፍትሔ መሆን ይችላል።
@ethioutopia4389
@ethioutopia4389 2 дня назад
A true conscious Ethiopian journalist Sisay Agiena! I am one of Your Admirer from Bahirdar! Truth prevail
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 2 дня назад
ሲሳይ እናመሰግናለን
@nael4849
@nael4849 2 дня назад
🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 2 дня назад
የሽግግር መንግስት አቀንቃኞችን ሲናፍቃችሁ ይቀራል እንጂ የመረጥነው መንግስት ንቅንቅ ሊያደርገው የሚችል ምድራዊ ሀይል የለም ።
@workubelay4325
@workubelay4325 2 дня назад
@@user-ki3qz4bq1m Use your head not your belly,pocket and ass like your friend the new Sisay
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 2 дня назад
Sisayachn Thank you so much ❤❤❤❤❤❤
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 2 дня назад
በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ መከካል በተደረገው ወደብን የማልማት ስምምነት የጅቡቲ ደስተኛ ያለመሆን የሚጠበቅ ነው። ምክንያቱም ጅቡቲ የኢትዮጵያን ጉሮሮ ይዛ እንደፈለገች በየጊዜው የወደብ ኪራይ እየጨመረች በኢትዮጵያ መደህየት ሀብት ስትሰበስብ ኖራለች። ኢትዮጵያም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የሄደው የወደብ ኪራይ ሲያማርራት ሌላ አማራጭ መፈለግ ግድ ሆኖባታል። ጅቡቲ ይህንን ከፍተኛ የሆነ የወደብ ኪራይ ጫናን ተረድታ ለኢትዮጵያ ሌላ አማራጭ ማለትም ኢትዮጵያን አብሮ ሊያሳድግ በሚችል መንገድ የወደብ ተጠቃሚነትን አማራጮችን ብታዘጋጅ ኖሮ ኢትዮጵያ ወደ ሶማሌላንድ ባልሄደች ነበር። አሁንም ጅቡቲ ከሶማሌላንድ ጋር ምንም ለውጥ በማያመጣ ውዝግብ ውስጥ ከምትገባ ይልቅ ለኢትዮጵያ የተሻለ እድል በማዘጋጀት ሁለቱም ሀገሮች በጋራ የሚያድጉበትን የኢኮኖሚ እና የወደብ ተጠቃሚነት ትብብርን ብትፈጥር የተሻለ መፍትሔ ነው። ኢትዮጵያ ልክ ከጅቡቲ ጋር የምታደርገውን የወደብ ቢዝነስ ከሶማሌላንድ ጋርም ሁለቱንም ሀገሮች ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ የኢኮኖሚ ትስስርን የሚያስገኝ ስምምነት ነው ያደረገችው። ደግሞም እንዲህ አይነት ስምምነትን ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገችው ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ አይደለችም። ሌሎችም ሀገሮች ያለምንም ተቃውሞ ከሶማሌላንድ ጋር ተፈራርመው ስራቸውን እየሰሩ ይገኛሉ። እነዚህን ሀገሮች የመቋዲሾው መንግስት አንድ ቀን እንኳ ሲቃወማቸው አልሰማንም። ታዲያ ለምንድነው የኢትዮጵያ ነገር ሲሆን ከሶማሌላንድ ሀገር ከመሆን እውቅና መስጠት እና ከሉዓላዊነት ጋር ለማያያዝ የተፈለገው? ስለዚህ ጉዳዩ የሉዓላዊነት ጉዳይ ሳይሆን በኢትዮጵያ ላይ የመመቅኘት ተግባር ነው። በመሰረቱ ኢትዮጵያ ሶማሌላንድ ሀገር እንድትሆን እውቅና ብትሰጥ ባትሰጥ ሀገር ከመሆን እና ካለመሆን የሚያስቀራት የለም። ምክንያቱም 33 አመት ሙሉ እራሷን ችላ በራሷ መንግስት እየተዳደረች ላለች ግዛት ከባድ የሚሆነው እውቅና መስጠት ሳይሆን እውቅና አለመስጠት ነው። 33 አመት ሙሉ እንደ ሀገር የቆመች ሶማሌላንድን 33 አመት ሙሉ እንደ ሀገር መቆም ካቃታት ሶማሊያ ጋር እንዴት ብሎ መልሶ ማዋሃድ ይቻላል? የሁለቱ ግዛቶች አለመዋሃድ ችግር ደግሞ የሁለቱም ሶማሊያ ግዛቶች ጉዳይ እንጂ ኢትዮጵያ የፈጠረችው ችግር አይደለም። ኢትዮጵያ ሌሎች ሀገሮች እንዳደረጉት መሬት በሊዝ ከሶማሌላንድ ተከራይታ በአለምአቀፍ ህግ መሰረት ወደብ ማልማት ነው የምትፈልገው። የመቋዲሾ መንግስት ሶማሌላንድ ግዛቴ ነው ካለ ከፈለገ የሊዙን ገንዘብ ከሶማሌላንድ መጠየቅ ነው ያለበት እንጂ ሉዓላዊነቴን ኢትዮጵያ ደፈረች ብሎ መክሰስ የለበትም። በመጨረሻም ኢትዮጵያ በማንኛውም ድርድር ላይ ተገኝታ ሀሳቧን እና ፍላጎቷን ግልጽ ማድረጓ ሌሎችም ሀገሮች የኢትዮጵያን እውነት እና ትክክለኛ ፍላጎት እንዲረዱ መልካም አጋጣሚዎችን ስለሚፈጥር በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ድርድሮች ላይ መሳተፍ ኢትዮጵያን ተጠቃሚ ያደርጋታል እንጂ አይጎዳትም። በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ የሆነ ጫና እያሳደረ ያለው የወደብ ኪራይ ስለሆነ ከወደብ ኪራይ ይልቅ ወደብን አልምቶ ወደ መጠቀም መሸጋገር ለሀገሪቷ ኢኮኖሚ እድገት አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው። ኢትዮጵያ ይሄንን ፍላጎቷን ሊያሟላ ከሚችል ከማንኛውም መንግስት ጋር ለመስራት ዝግጁ ናት። ኢትዮጵያ ካላት የህዝብ ቁጥር አንጻር ይሄ አካሄድ ደግሞ በሞራልም ሆነ በሕግ ተቀባይነት ያለው መፍትሔ ነው። ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እንደተለመደው ሁሉ ዛሬም በተለያዩ ጉዳዮች የሰጠኸው ትንታኔ በሳል፣ አርቀን እንድናስብ እና አስፍተን እንድናይ የሚያደርግ ነው።
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 2 дня назад
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gethab2306
@gethab2306 2 дня назад
Thank you!
@junefirst500
@junefirst500 2 дня назад
ቅዠት፡ እንዴት፡ አሳዛኝ፡ የአምሮ፡ መዛባት፡ ነው! ሰኔ፡ 30ዎች፡ 2፡ ዓመት፡ ታገሱ!!!
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 2 дня назад
ጠቅላዩ በቄንጥ ያስቆጠሯት ጓል በአንዳንድ ክልሎችና በዲያስፖራው አካባቢ ከፍተኛ የቆሽት ማረርና የአንጀት ቁስለት በወረርሽኝ መልክ ማስከተሏ ታወቀ ።
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 2 дня назад
Kkkkk ewnet new
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 2 дня назад
tnank you bro
@fatoumata1440
@fatoumata1440 2 дня назад
Selam selam selam sisay ambesa
@user-fy6gp5el1r
@user-fy6gp5el1r 2 дня назад
እውነት ነው
@mekke6544
@mekke6544 2 дня назад
የህውሃት ታጣቂዎች ከጠለምት ሲወጡ መሣሪያቸውን ለመንግሥት አስረክበው መሆን አለበት።
@addis8247
@addis8247 2 дня назад
ቀ/ጠ/ፀለምት(ቀለምት/ጠለምት/ፀለምት) የቱ ነዉ ትክክል?
@newayworku8920
@newayworku8920 2 дня назад
ጀግናዬ !
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 2 дня назад
👋 👋 👋 Sissy Agena 💕 🎉
@mysg-us6by
@mysg-us6by 2 дня назад
ሲሳይ የቀድሞ ጦር መኮንን ነኝ ከአአ 53
@user-fy6gp5el1r
@user-fy6gp5el1r 2 дня назад
ስላም ሰላም ሲስ
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z 2 дня назад
እናመሠግናለን ሲሳይ በረታ እዉነት ገና ይወጣል
@selamabebe7552
@selamabebe7552 День назад
በርታ
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 2 дня назад
First of all, when I say "All Ethiopians", it must be clear to all that I mean Eritreans are also included since they were Ethiopians for thousands of years before Italy came and colonized them for 50 years in the 19th century A.D All Ethiopians will learn the hard way, through suffering tremendously, to come to their senses to truly understand the necessity of loving one another and getting United as One Ethiopian people instead of hating one another and killing one another. Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 2 дня назад
Welcome back my dear brother
@TAYE-db4vp
@TAYE-db4vp 2 дня назад
ሲሳያችን
@user-ry4zl9ji5o
@user-ry4zl9ji5o 2 дня назад
Ses beritaleni geginacheni❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teramajgunji1336
@teramajgunji1336 2 дня назад
Like
@Ibrahim-lp4kt
@Ibrahim-lp4kt 2 дня назад
ዝህ❤❤❤❤🎉🎉
@shumettefera6040
@shumettefera6040 День назад
ጋዜጠኛ ነኝ የሚል ሁሉ ከሲስ ይማሩ
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 дня назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@bojalemma7108
@bojalemma7108 2 дня назад
❤❤❤❤
@user-ej5vv8bt1w
@user-ej5vv8bt1w 2 дня назад
ሲሳይጀግናችን ነው
@azebg328
@azebg328 2 дня назад
ልደቱ አያሌዉ ቤቲ ተወርሶበት ነዉ ታምራት ላይኔስ ምን ልሁን ብለዉ ነዉ ሥጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ ተባለ. የያዘዉን ለቆ አሁን ደግሞ ሊንደፋደፍብን ነዉ ወግ ወጉን ተይዟል ስንት አማረ አስጨፈጨፉ የአማራ አምላክ ይፍረድ አብይም እግዛአብሔርን አዉቃለሁ ብሎ ጭራሽ. ሰቆቃ አበዛብን በእሱ ዘመን አንድም ጊዜ ሰላም ሣይኖረን አለን እሱ በቃችሁ እስኪለን ወገኔ እንፀልይ እንዲታደገን
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 2 дня назад
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@yonatanyemer4466
@yonatanyemer4466 2 дня назад
አማፂው ሀይል አልነጋገርም የሚለው የሚነጋገርበት አጀንዳ ስለሌለው እኮ ነው ሲስ
@YonasHabreyemer
@YonasHabreyemer 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 2 дня назад
@wewe5688
@wewe5688 2 дня назад
በራያስ ለምን የህወሃት ሰራዊት ለመውጣት አልተቻለም?፡ ህወሓት ለምን በቆዋሚበት ትጥቕ አይፈቱም
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 2 дня назад
10q Sis
@abrahamtsegaye8972
@abrahamtsegaye8972 2 дня назад
🎉❤🎉
@user-ej5vv8bt1w
@user-ej5vv8bt1w 2 дня назад
34:54
@user-ry4zl9ji5o
@user-ry4zl9ji5o 2 дня назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 2 дня назад
የጠለምቱ ሲወጣ መሣሪያቸውን ይዘው ነው የሚወጡት ወይስ ለተመላሾች ጥለው
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ederismehmed5265
@ederismehmed5265 2 дня назад
የህዋሃት ታጣቂዎች ለምን ከኣለማጣ ለምን አይወጡም
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 14 часов назад
የጉድ አገር ነው ሰፈርተኛ ይበዛል
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 дня назад
19:26 መምህራን ኮንደሚኒየም ተሰጥቷቸዋል!!!! የኤለመንታሪና ሀይስኩልን ጨምሮ።። አጣራ እንጂ ሲስ!!
@edekumakodeko7767
@edekumakodeko7767 День назад
መከላከያ የ ት ይወጣል ?
@ayusuf7185
@ayusuf7185 2 дня назад
Sisay I want to correct you about Awdal. Awdal is one of the regions of Somaliland but not a tribe. Awdal has two tribes which is Issa and Gadabursi
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 дня назад
በሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ታስሮ በሆኒ በቤቱ ያለ ስለሆነ ጥሩ ነው
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 дня назад
ግጃምም?
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 2 дня назад
ማንም ጠቅላይ ሚኒስቴራችንን አይነካውም!!!
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 дня назад
Mr Sisay I think you know that Djibouti and Somalia are Arab League members and Eritrea is represented with an observer status. The secretary General of the AL is Egyptian and the HQ is in Cairo. I just want to inform you this info if it helps you in analyzing the horn politics.
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 2 дня назад
Rip
@naolamenu5615
@naolamenu5615 2 дня назад
ሽብርተኞች ናቸዉ።
@user-wo8xj2ob2g
@user-wo8xj2ob2g 2 дня назад
ስለመምህራን ችግር ያነሳህ ትልቅ ሰው! የዩኒቨርሲቲ መምህር ችግር ለመስማት ይሰቀጥጥሃል አቶ ሲሳይ! ሃገር በሁለት እግሯ ትቁም ብለን እንጂ መከራችን ከምታስበው በላይ ነው:: ለአንድ phd የተማረና ሃያ አመት ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ ላስተማረ መምህር 12500 ብር ነው በጁ ተጣርቶ የሚገባው:: አስበው ቤት ካሌለዉና ልጆች ካሉት ደግሞ! በዶላር 250 አከባቢ መሰለኝ? አስበው እንግድ
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 День назад
The General wrongly pronounced the name TELEMT as TSELEMT‼️
@yoha1998
@yoha1998 2 дня назад
ወይ ሲሣይ እንዲህ ወርደህ ወርደህ ትንተፋተፍ ጀመር?
@dawitboru9027
@dawitboru9027 2 дня назад
ጉድጓድ ውስጥ ያለች አይጥ ቢንያምን ትመስላለች ኪኪኪኪኪአይ ሊቨርፑል
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d 2 дня назад
የኢትዮጵያ መንግስት ለምን ዝም ትላለህ የአሜሪካ አምባሳደር ነኝ የሚለው በኢትዮጰሰያ ጉዳይ ከነቀዙ እና ተምቾች ጋር እያቦካ ሽግግር የሚለው ዝም አሰኙት ወይም አባርሩት ምን አገባው ስለኛ መንግስት ስለኛ ሃገር ሄዶ በሃገሩ ላይ ያሉትን ጥቁሮች መብት ይከራከር
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 2 дня назад
ሲሳይ፣እብዛኛው፣የፈረስባቸው፣ይስልጤ፣ብሄረስች፣ናቸው፣
@user-uo8sy6ud2n
@user-uo8sy6ud2n 2 дня назад
እኔ የምኖረው ደቡብ ጎንደር ነው ።አሁን ያለሁት ሐረር ነው።ግን በየቀኑ እደውላለሁ ምንም የለም።በሚዲያ የምሰማው በሙሉ ውሸት ነው።ፋኖ የለም ተበትናል።አሁን አምስት አስር ሁነው መዝረፍ ነው።ፋኖ ያለቀለት ከወያኔ ከሽኔ የተስማሙ ለት ነው።አሁን ህዝቡ አሁን መሮታል።
@addis8247
@addis8247 2 дня назад
እዉነትን ስለመሰከርክ ብርክ በል፡፡ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በጣም ገነዉ አሉ፡፡ በሃይል ስልጣን ለመያዝ የሚደረግ የዉሸት ፖለቲካ በብዙሃን ላይ የእዉነት ሞት እንዲሞቱ እያደረገ ነዉ፡፡ሽፍታ በመሆን መዝረፍ፣ማገት፣መግደል እና ንብረት ማወደም ምንም ነፃነት አያመጣም፡፡
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 День назад
ሲሳይ የባንዳዎች ጠንቅ የሆዳም ጋዜጠኞች መጋኛ ኢትዮጵያ አንዳንተ የለውን ጋዜጠኛ ደጋግማ ትውለድልን
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 2 дня назад
ሲሳይ በግልም በብዙ በኩል ተገናኝተናል እስኬ ልጠይቅህ መከላከያ መሪዉ ፀለምት ብሎ ሲናገር ሰማሁት አንተ ፓለቲካ ስለማያገባህ ነዉ ብዬ ላስብ ግን እስኪ የተባልከዉ ሳይሆን እየሆነ ያለዉን መርምር ወደ ቀልብህ ተመለስ እመነኝ ብልጽግና መሐል መንገድ ላይ ጥሎክ ይጠፋል እመነኝ እንደ ድሮ ስለ እዉነት ብቻህን ቁም
@yesufsaid9620
@yesufsaid9620 2 дня назад
ሲሳይና ይህን ለሚያዪ ወገኖች ምነው ምነው ለምንድነው ልደቱ ታምራት ጅሃር መራራ ወዘተ ኣይን ያወጡ የለየላቸው ሃገር ኣፍር ባንዳዎች በውነት ሰይጣኖች ኣይዶሉም ? ኣሁን በውነት ኢትዮጵያን እንምራ ነው ? ከሁሉም ድፍረታቸው ውይ ውይ የሽግግር መንግስት የሚባል በሽታ ሳይዛቸው ኣይቀርም ግን ትንሽ ስቅጥጥ ኣይሉም ወይ ? ምነው እንደመሽገር ኣለቅ ኣሉን የሰሩት ወንጀል እንቅልፍ ከልክሎዋቸዋል ለመሆኑ ኢትዯጵያንና ኢትዯጵያውያንን ምንያህል ቢጠሉ ነው ኣሁን በውነት ታምራት ጅሃር ልደቱ መራራ ወዘተ እንክዋን ሃገርን ቤተሰብን የማስተዳዳር ኣቅምና ሞራል ኣላቸው ? እስከዛሬ በደም የሰሩት ገንዘብ ኣይበቃም ወይ እብይ ይምራን
@demlewamare9544
@demlewamare9544 2 дня назад
Yhe sewye bezih lik werede malet new??
@befairbalance7507
@befairbalance7507 2 дня назад
With all due respect, You always keep saying TPLF this tplf that you are so biased, you should be fair equally brother wawooo
@bekelekifle388
@bekelekifle388 2 дня назад
ቀዳሚ በመሆኔ ተመችቶኛል
@konjosara5547
@konjosara5547 2 дня назад
​LAND IS FOR GOD POEPLE CAN LIVE TOGETHER SHERING LOVE RIP meles ZENAWI unified all ethnicities . AMARA & TIGRAY ARE BROTHER look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby kill million of amara and tigray innocent shildren and women he is criminal no one like him his place is in jail
@sasis-zm7mt
@sasis-zm7mt 2 дня назад
ትናንት ሕወሀትን ትታገል ነበረ ከመቸው የአምባገነኖች ደጋፊ ሆንክ
@muluyeasegahegn487
@muluyeasegahegn487 2 дня назад
ጠ/ሚ ጎበዝ ጋዜጠኛ ስላለህ መንግስቱን ልትደግፍ ፈልገህ ግን ግፉ አላላውስህ ሲል.......ቅምድምይምይምድ.......
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 2 дня назад
ANTE shikoko
@user-nc6lt6gt5d
@user-nc6lt6gt5d 2 дня назад
የአብይን መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ ትላለህ እንዴ ማፈሪያ⛔
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 14 часов назад
እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 дня назад
ይህ ወድሙን ሚገል እናቱን ሚደፍር የጁላ ወታደር
@nabilteha4432
@nabilteha4432 2 дня назад
Abatun yemidefer jelo fano
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 2 дня назад
Sisay you are on the wrong set
Далее
Make Up with Balloons 💄☺️🍓
00:23
Просмотров 3,4 млн
WE COOKED A SHRIMP KEBAB  #recipe #barbecue #food
00:21
Просмотров 184 тыс.
НУБ ИЩЕТ ЖЕНУ В GTA SAMP
22:34
Просмотров 194 тыс.
Впервые дал другу машину…
00:57
Make Up with Balloons 💄☺️🍓
00:23
Просмотров 3,4 млн