Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ-“ወልቃይት ላይ በቂ ዝግጅት እንዳለ አውቃለሁ“/የኳታሩ ኤሚር ከጠ/ሚ/ር አብይ እና ከሶማሌው ፕ/ት ጋር /አቡነ ሉቃስ እንድገና . . . 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 182   
@ethio327
@ethio327 3 месяца назад
ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው የሆንክ ትልቅ ሰው ❤❤በእምነትህ የፀናህ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤ በርታ!! ዝም ያልን ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን!! ተባረክ
@derejetsegaye9797
@derejetsegaye9797 3 месяца назад
ትክክል ሚሊዮኖች ነን
@YohaTse
@YohaTse 3 месяца назад
አቶ አስካሪሳ ማለቴ አቶ ሲሳይ ብኩርናውን በምስር ወጥ ሳይለውጥ እኔም የድሮ አድናቂው አባቴ ይሙት ጀግዮ ነበር ምን ዋጋ አለው ይህን 🎇ብልጭልጭ ዓለም ወዶ በንዋይ ታነቀ ለኔ ታላቁ ሲሳይ አጌና አርፏል !
@kidistayalew756
@kidistayalew756 3 месяца назад
ሰላም ሲሳይ ምርጡ የኛ ጋዜጠኛ ሣንሠማህ ማደር አንችልም እንወድሐለን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 3 месяца назад
❤አንተ እውነትም ሲሲይ አንተ የኛ ስጧታ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጂ ነክ
@hayatshibru2919
@hayatshibru2919 3 месяца назад
ሀገር ወዳድ ጀግና እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ
@astergizaw2854
@astergizaw2854 3 месяца назад
Amen ❤
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 3 месяца назад
የሁለቱ ሀቀኞች ወግ እጅግ ደስ የሚል ።
@dawithaddis6069
@dawithaddis6069 3 месяца назад
ድንቅ ኢትዮጵያን
@ggvideonow1
@ggvideonow1 3 месяца назад
የዶር ዳኛቸውን ኢንተርቪው በጉግት እንጠብቃለን። Thank you 🙏
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад
ሲስዬ እግዚአብሔር ህሊናህን ይጠብቅልህ ተባረክ🎉🎉
@MikiyasMitiku-ew2ul
@MikiyasMitiku-ew2ul 3 месяца назад
ሠላም ሲሱና የሉዓላዊ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 месяца назад
ዶር ዳኛቸው እናመሰግናለን በ ቦታዉ በአቆም የመፅናት ችግር ፈተና በሆነበት ወቅት እንደርስዎ ያለዉን ያብዛልን
@AsterSuga-xn8oq
@AsterSuga-xn8oq 3 месяца назад
በርታ ሀገር ወዳጅ ሲሶ
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 3 месяца назад
❤Thank you brother Sisay. Blessings to you. GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 3 месяца назад
ለአቡኑ አዘንኩላቸው። "ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይቀርም" እንደተባለው ነው የሆኑት።ትዕቢት ተከምሮባቸዋል።እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@esuyawkalwonde79
@esuyawkalwonde79 3 месяца назад
አንች / አንተ ጀዝባ ማነሽ/ማነህ እንደዚህ የምትናገሪ,,,sisay agena banda hodam nw bizu akewaleh tut nekash nw
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 3 месяца назад
@@esuyawkalwonde79 እርስዎንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥዎ። እኔ ማንም አይደለሁም ፣ የተለየ ክብርም ዝናም የለኝም ግን ሰው ነኝ።
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
ሲሳያችን ምስጋና ይገባሀል ለህዝብህ ስለምታረገው ሁሉ❤❤❤
@zd820
@zd820 3 месяца назад
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሲሳይ እና መሰግናለን
@Markanberihun
@Markanberihun 3 месяца назад
ሰላም ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 3 месяца назад
ሀዋርያት የታሰሩት ስለ እየሱስ እንጅ ስለስድባቸው አይደለም።
@Mezmur_360global
@Mezmur_360global 3 месяца назад
ዶ/ር ዳኛቸው ናፍቆናል ሲሳይ ጥሩ ስራ ነው እንጠብቃለን
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 3 месяца назад
ሲሳይን ያላቹ እስኪ ላይክ አርጉና እንያቹ ❤❤❤
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 3 месяца назад
I enjoy Dr. Dayenchew analysis supported with intellectual capacity and reasoning whether we like it or not! The others so called Ethiopian intellectuals are biased and emotional in their analysis of Ethiopian politics! Thank you Sisay for entertaining this intellectual!🇪🇹❤️
@mezgebukinfe2836
@mezgebukinfe2836 3 месяца назад
እባካችሁ በውጪ ሀገር የምትኖሩ ለልማታችን ለረሃባችን ለሆስፖታላችን ቅንጣት ድርሻ የሌላቹሁ እኛ በሀገር ውስጥ የምንኖር ኢትዮጵያውያን እንድንጨራረስ እንድንገዳደል የጥይት የምታዋጡ??ሚዲያ ከፍታቹሁ ጦርነት የምታቀጣጥሉ እባካቹሁ ፈጣሪአቹሁ ልቦና ይስጣቹሁ!!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 3 месяца назад
@@Snako-cb1zn: አማሓራ;ምን ማለት ነው? በትግሪኛ ነው የፃፍክው? ልብ የሌላችሁ ያልከው? በውጪ ሀገር እየኖርክ ቤተስብህና አንተ ከሚመች ቦታ ሆኖ መፎከር ምን ያረጋል:: ደፍረህ ሙግባት አለብህ!😊
@derejetsegaye9797
@derejetsegaye9797 3 месяца назад
ሲስ በርታ ብዙዎች ተገለባበጡ አንተ ግን በአቆአምህ ፀንተህ አለህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ከዘር የፀዳ ጋዜጠኛ ነህ
@halimayassin7230
@halimayassin7230 3 месяца назад
Sisay Allah yibarkih
@Anjelo236
@Anjelo236 3 месяца назад
Amiin amiin yaa rabii anchim sistu❤❤
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 3 месяца назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@salimselam9514
@salimselam9514 3 месяца назад
❤❤❤
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 месяца назад
tena yestilen gazetgna sisay agena!!!
@AbdoHussien-v1d
@AbdoHussien-v1d 3 месяца назад
ትክክል ...ዶክተር...ዳኛቸው❤❤❤
@robairess4147
@robairess4147 3 месяца назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@AlemayhuAlexo
@AlemayhuAlexo 3 месяца назад
በርግጥ ሐዋርያት ራሳቸውን አሳልፈው የሠጡት ለወንጌል እንጅ ለወንጀል አይደለም ። ለመሆኑ መጸሐፍ ቅዱስ ን ያነባሉ ከተነበበ እንደ ቃሉ መኖር ነው
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy 3 месяца назад
አባ ግንባሩን በለው በሀይማኖቶት አይደለም የምትታሰሩት በተሳደቡት ግደለው ፍለጠው ስላሉ ነው እንጂ ማንም በሀይማኖት የሚታሰር የለም ምናልባት ከኻላሆት ሆነው እልል ላሉሎት ሰወች ለማስደሰት ስለሆነ እዚያው ሆናችሁ አትርሱን ለሀገራችን አታስፈልጉም ዜጋም አይደላችሁም አታስቡ
@tigistkebedegulma7942
@tigistkebedegulma7942 3 месяца назад
ወዴት ወዴት ከሃይማኖት አባትነታቸውና ክብራቸው እራሳቸውን ፈጥፍጠው ከዘር ጎድጏድ ውስጥ የተወሸቁትና የፈጣሪን ትእዛዝ ጥሰው ግደለው ፍለጠው ባሉበት ወንጀል እንጂ ራሳቸውን ሀዋሪያ አድርገው ሊያቀርቡ መሞከራቸው ይበልጥ ያቆስላል እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎት አሁንም ፉከራዎትን ያቁሙ ሁሉም ሲጠራ ህሊና ካለዎት ይፀፀታሉ ብዬ አስባለሁ
@gteachewabebe1026
@gteachewabebe1026 3 месяца назад
ተባረክ
@getachewg.m3762
@getachewg.m3762 3 месяца назад
ፋና ቁ2
@murad65635
@murad65635 3 месяца назад
ሰላም ሲሰ
@fatoumata1440
@fatoumata1440 3 месяца назад
Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤
@AshenafiAbera-ou2ve
@AshenafiAbera-ou2ve 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ብያለው ሲሳይ ። እነዚህ ጦርነት አይለቃቸውም ።
@AnwarAwal
@AnwarAwal 3 месяца назад
ስሰይ አጌና ድምፃችን ሀቃኛ ሚድያ
@kebedekibret576
@kebedekibret576 3 месяца назад
እኚ ሰዉዬ በእርግጠኝነት መስቀል ለይስሙላ አንጠለጠሉ እንጂ ስለ ሙሉ ፖለቲከኛነታቸዉ ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ የለኝም ይሆ ሰዉየ አባት ሳይሆን እበት ሁሉ እየመሰለኝ መቷልና ክብሩና መአረጉ ራሱ አንድ ዱርዬ እጅ ላይ የወደቀ ይመስለኛልና ልቦና ይስጣቸዉ
@yossefadmasu8499
@yossefadmasu8499 3 месяца назад
ሰላም ሲሳይ እንደምን ሰነበትክ ፕሮግራም ህ ወቅታዊና ተወዳጅ ተደማጭ አስተማሪ በመሆኑ በርታ
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 3 месяца назад
ብልፅግና ከፋኖ መጣመር አለባቸው ! የኢትዮጵያ ጠላት ህወሃት ብቻ ነዉ።ሌላው የነሱ ተንኮል ነው ።
@arrarsodelel
@arrarsodelel 3 месяца назад
The enemy of Ethiopia is devil. Not fano, shene or weyane ….,
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 3 месяца назад
@@arrarsodelel ☑️
@miliyon938
@miliyon938 3 месяца назад
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 3 месяца назад
Wonderful job sis❤
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 3 месяца назад
ማንም አይዋጋለትም የትግራይ ህዝብ ምግብ ልማት እገትን ነው የሚያስበው ጦርነት ሰልችቶታል::
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 3 месяца назад
Dr dagnachew bravoo
@AsalfewAschalew
@AsalfewAschalew 3 месяца назад
ሲሳይ ሰወድህ ሰላገኘሁክ ደሰ ብሎኛል
@MelakuSanch
@MelakuSanch 3 месяца назад
Professional journalist sisa agena
@temesgengashaw8511
@temesgengashaw8511 3 месяца назад
Keffo
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 3 месяца назад
Jegna sew berta ❤❤❤
@kebedekibret576
@kebedekibret576 3 месяца назад
ለምርጡና ለሆዱ ሳይሆን ለህሊናው ታማኝ ለሆነዉ ቁጥር አንድ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና የቺንም አበባ ጭምር ጀባ ብየዋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@AbdoHussien-v1d
@AbdoHussien-v1d 3 месяца назад
ለአሜሪካ..ጥቅም ..ብለን...በሶማሌ..አንሞትም ..እንወጣለን..ከሶማሌ..❤❤
@mulatayana2261
@mulatayana2261 3 месяца назад
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 3 месяца назад
❤🎉❤🎉
@dawitboru9027
@dawitboru9027 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ያሉ አስመሳይ ሚድያዎች ሁሉ ቢጨፈለቁ ሉአላዊን ጫፉላይ አይደርሱም
@oldtruth388
@oldtruth388 3 месяца назад
ሲሳይ ተባረክ።
@BMC_Ethiopian
@BMC_Ethiopian 3 месяца назад
አባ ሉቃስ ቢታሰሩ በሰሩት ወንጀል እንጅ በሃይማኖታቸው አይደለም
@meronmazi8145
@meronmazi8145 3 месяца назад
🙏🇪🇹🙏🇪🇹🇪
@genetm.6934
@genetm.6934 3 месяца назад
Hi sisay
@SinayeTuge
@SinayeTuge 3 месяца назад
የምር ትልቅ ጋዘጠኛ ብሎ አብቹ ያደነቀክ በምክናት ነው በርታልን ከጎን ነን ስሶ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 3 месяца назад
አሁን ያለውን ሁኔታ ትተን አቡኑ ሉቃስን ባህርይ ማንነት ለማወቅ ; ቅዱስ ገብረሄል ቤተክርስቲያን እያሉ ምን ያህል ምመናንን በአፀያፊ ንግግር እንደከፋፈሉ ይታወቃል:: የትግራይ ምመናን በንግግራቸው ገፍተው በቤተክርስቲያኑን እንዲርቁና የእራሳቸውን ቤተክርስቲያን እንዲመስርቱ ያረጎ አባት ናቸው:: እርሳቸውን ይመች እንጂ ለማንም አክብሮት የሌላቸው አባት ናቸው! ከእቡኑ ዜና ህልፈት በኃላ ስንት የቤተክርስቲያን አባላት ቅዱስ ገብረሄልን ተተው በእርሳቸው ምክንያት የራሳቸውን መስረቱ?
@amhamengesha1383
@amhamengesha1383 3 месяца назад
አበበ ገላው መለስ ላይ ከጮኸ በኁላ ታቦት ከሚቆምበት ከሚቀደስበት መድረክ ላይ አስፎክረውብናል:ሲያትል::
@GrAzeb
@GrAzeb 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesfinabebe5177
@mesfinabebe5177 3 месяца назад
There is one Fano that protects the Amhara people
@mengistulema493
@mengistulema493 3 месяца назад
Ya, The rest is PP.
@dontmiss53787
@dontmiss53787 3 месяца назад
እንዲህ ሚናገሩት፣ ሰውየው ውሃ ወስደው ሊሆን ይችላል። ስለሃይማኖቴ አሉኮ። ክርስትና ሃይማኖት አይደለም የእውነት ህይወትጂ።
@teka1528
@teka1528 3 месяца назад
YEHN FESAM FANO, MEGDEL ENGE MASTAMEM AYASFLEGEM!
@sahlezewdinhe5360
@sahlezewdinhe5360 3 месяца назад
ዳኛቸው አሰፋ ሕወሐት ለትግራይ ክልል ብቻ መስራት አለበት ሲል ፣ በሕገመንግቱ መሰረት የትግራይ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ( ምእራብ ትግራይ ) እንዲሁም ራያና አላማጣ () ደቡብ ትግራይን ያካተተ መሆኑን የረሳው ይመስለኛል።
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 3 месяца назад
ጎጃምን የዶንቆሮ ማምረቻ እያደረጉ ያሉ ልጆቹ ስለሆነ የጎጃምሕዝብ ዝም ካለ ይቀጥሉ ዝምታ ከጠቀማቸው።
@reflection9636
@reflection9636 3 месяца назад
Make schools conflict free zones.
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 месяца назад
የጳጳሱ እንካሰላንቲያ ከሲያትል ተነስቶ በአዲስ አበባ ( መንበረ ፀባዖት) አምስት ኪሎ አድርጎ እስከ አውስትራሊያ እንደደረሰ ውስጥ አዋቂዎች ማስረጃ እየጠቀሱ ይናገራሉ .....
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 3 месяца назад
ህዝቡ ቒግር የለበትም
@BiniBossBiniBoss-d4l
@BiniBossBiniBoss-d4l 3 месяца назад
ሲሳይ አንድም ቀን በማንነታቸው ለሚገደሉት ለሚፈናቀሉት አታወራም
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 3 месяца назад
Lack of education is disaster for the Amhara region!
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 3 месяца назад
ምንግዜም የማይዋዥቅ አቃም ስላለህ እና እውነትን ስለምታወራ ይለያል ሲሳይ የምንለው በምክንያት ነው ።ኢትዮጵያ ዊ ስለሆንክ እናመሰግናለን ።
@seidSeid-ng1vs
@seidSeid-ng1vs 3 месяца назад
ከከተማ እርቆ ሚዋጋማ ውንድ ነው እነዚህ ህዝብ ስር ይረመጥመጡ እንጅ ፉከራ ብቻ
@LiulAbrham-wt2vc
@LiulAbrham-wt2vc 3 месяца назад
Dagnachew afu yitafital
@Xestra37490
@Xestra37490 3 месяца назад
How on earth a party that committed treason against the country, that openly collaborated with the foreign enemies Sudan and Egypt and most of all call itself Tigray people Liberation Front ? What kind of parliament? What kind of government is there in Ethiopia?
@fatoumata1440
@fatoumata1440 3 месяца назад
Tkikil tkikil tkikil sisay
@woldefantu75
@woldefantu75 3 месяца назад
ጀዋር ወላበለው ለምን በኦነግ ሸኔ ምክንያት የደረሰው ጉዳት ለንፅፅር አያሳይም?አላማው የአማራና ኦሮሞ ፅንፈኛ ብሄርተኝነት አስፋፍቶ ሀገር መበተን ነው
@zikrutsad226
@zikrutsad226 3 месяца назад
አማራ ክልል ያለዉን ሀቅ የሚነግረዉ የለም ማለት ነዉ ይህ ጅል
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 3 месяца назад
አሁን እኝህ አባት ናቸው? ወይንስ የጦር መሪ ይባስ ብለው አባቶችን መውቀስ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ማለት ይህ በሰይጣን መጠለፍ ነው ከፍ ካለም ድሩየነት ነው አንተ እንጂ አንቱም አይባልም
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад
እኚህ ጳጳስ ተብዬ የዘንዶ አፍ ነው ምላሳቸው ደሞ በሃይማኖቴ ይላሉ ቅሌታም😮
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 3 месяца назад
ATO. LUKAS. BE. FANONETACHEW. MIKNYAT. TASERU. NEW. YEMIBALEW. !!!!
@Xestra37490
@Xestra37490 3 месяца назад
How come you never mention when they demand against the procedure the demand the next pop must be Oromo’s? Why? The st. Gabriel Harrar church must be given to Oromo’s? Why? You know what if Amhara’s and Gurage stop giving to the church there will be no income to the church. There’s no limit to Oromo’s greed and viscousness
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 месяца назад
ሲሳይ ዛሬ ሀሙስ ሰኔ 6 እንጂ ረቡዕ ሰኔ 6 አይደለም እርማት ይደረግበት
@surafelhabte2394
@surafelhabte2394 3 месяца назад
sis ለምን አቡነ ትለዋለህ ይሄ ኮ በዋናነት ያዋረደው ኦርቶዶክስን ነው ። እንደውም መንግስት የአሜሪካ መንግሥትን ተላልፈው እንዲሰጥ መጠየቅ ነው ያለበት። ስራ የፈታ አእምሮ የዳቢሎስ ማደሪያ ነው ።
@Aweshu751
@Aweshu751 3 месяца назад
Danaher mirt aheya
@SenaitJira
@SenaitJira 3 месяца назад
የአባትነት ማዕረጉን ገፎ ጫካ ይዉረድ የዲሲ ዱርዬ
@mesfinabebe5177
@mesfinabebe5177 3 месяца назад
There is only one fano
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 3 месяца назад
አሜሪካ ተቀምጦ እራሱን አንቱ እያለ ያቅራራል ታሪኬ ክብሬ ካለ አይመጣም ? ይህን ብሎ ጳጳስ ይሄ ወመኔ ዘረኛ ነው
@mesfinabebe5177
@mesfinabebe5177 3 месяца назад
Dr.Danachew is opportunist.. I know he is from wollo
@BiruKidus
@BiruKidus 3 месяца назад
አባታዊ ላህይ የሌላቸው ነውረኛ ሰው ናቸው! እኝህ የቤተ ክርስቲያን ሸክም እንጂ አባት አይደሉም! እግዚአብሔር ይገስጻቸው! ነውረኛ ።
@meskeremberhanu6307
@meskeremberhanu6307 3 месяца назад
አገሩን ለማስወረር በይፋ ኢሳያስን የጋበዘ ሰው እንዴት ሉአላዊነት የሚል ሚድያ ያወጣል?
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 3 месяца назад
በሃማኖታቸዉ ፡ ታሰሩ? ፡ አሁንም ፡ ይዋሻሉ ፡? ፡ አንቱ ፡ ሰውዬ ፡ የተፈረዱበት ፡ መክንያት ፡ ሃይማኖት ፡ አይደለም ፡ አማርኛ ፡ ከገባዎት ፡ አየነ ፡ ደረቅነት ፡ እርስዎ ፡ ሴጣን ፡ እንጂ ፡ የአብርሃም ፡ የኢሣቅ ፡ አምላክን ፡ አያምኑም ፡ የዲያብሎስ ፡ አባት ፡ ናቸዉ።
@reflection9636
@reflection9636 3 месяца назад
Thank you even with your lies.
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 месяца назад
Bhaymanot miknyt Adam ymetsrut before blflfut nw
@teshometefera9692
@teshometefera9692 3 месяца назад
ሲሳይ ሐሙስ ነው
@damottube3608
@damottube3608 3 месяца назад
አይ ሲሳይ በሀገሪቱ ውስጥ ሚገደሉት ኦርቶዶክሳዊያን እና ሚቃጠሉት ቤተክርስቲያን ላንተ ምንም ነው አደል ? ሆድ > እውነት
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 месяца назад
Jawar...😂 The audacity of him talking about education!! Wasn't he the one who made exams stolen and caused millions of students stress?😂 Wey guuuud 😅
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 месяца назад
weyanen mamen kebro becha new keza bemles eradin majajal new!!!
@amarcusevy6848
@amarcusevy6848 3 месяца назад
ዶ/ር ዳኛቸው አንተ ወልቃየት ስለሆንክ ነው ያልተያዘው ሰሊጡ ናፍቆህ ነው ካየህው ጋ ጠጋ ማለት የስልጣን ጥመኛ ወሎ መከረኛው ተያዘ ባትል ነበር የሚገርመኝ የአማራ ከፋፋይ ሙሁር መሳይ መሀይም ነህ
@TesfuTilahun-m3s
@TesfuTilahun-m3s 3 месяца назад
ምርኮኛው ሁለተኛ እንማርክህ አይቀርም
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 3 месяца назад
ስደተኞቻችሁን በእየ ጎረቤት ሀገሩ የሚሽሹትና ስው አልባ ልትሆን የቀረችውን ሀገራችሁን በጥሩነት ማርካችሁ እንደሀገር በሽተታችሁ!😊
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 3 месяца назад
አስመሳይ ቄስ
@Israelxox
@Israelxox 3 месяца назад
Akome’ yelelachew! Maferiyawooch 💩💩💩
Далее
Самая сложная маска…
00:32
Просмотров 1,2 млн