Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ-“የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወዳጅነት ተጠናክሮ ይቀጥላል. . .”/አምባሳደር ስለሺ ወደ ተመድ /የሶማሌላንድ ፕ/ት ስለ ኢትዮጵያ በ FP 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

26 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@ghfg9873
@ghfg9873 Месяц назад
ኑረልን ሀቀኛ የኢትዪጽያ ልጅ ነህ ፣ ከዘረኝነት የጠራ ልብ ያለህ፣በራስ መተማመን የሚታይብህ ጀግናችን ነህ አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን
@Markanberihun
@Markanberihun Месяц назад
ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር 🎉🎉🎉
@user-ry4zl9ji5o
@user-ry4zl9ji5o Месяц назад
ሲስ እውነተኛ የህዝብ ልጂ ኑርልን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@SAdu-je9mb
@SAdu-je9mb Месяц назад
ለእውነት ስለእውነት መረጃ ስምታቀርብልን ዕድሜ ከ ጤና ጋር ያድልህ
@mezgebukinfe2836
@mezgebukinfe2836 Месяц назад
ሉአላዊ ሚድያ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ ስለ ኢትዮጵያ ነው።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Месяц назад
Thanks Ethiopia. እናም ስለሺ በቀለ አምባሳደር የኢትዮጵያ ጥሩ የሥራ ጊዜ እና እረጅም እድሜ እመኛለሑ ግን እናት ሐገርዎን ኢትዮጽያን እንዳይረሱ ። Good Luck seleshe.
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Месяц назад
ከጦርነት ምንም የሚገኝ አንዳችም ፋይዳ እንደሌለ ከኢትዮጵያና ኤርትራ በላይ የሚረዳ የሚያውቅ አንዳችም ሀገርም ይሁን ሠው የለም ስለዚህ ለልማት እንጂ ወደ ጦርነት ይመለሳሉ የሚል ካለ ጅላጅል ነው ።ፍቅር ያሸንፋል
@addis8247
@addis8247 Месяц назад
ፍቅር ያሸንፋል ያልከዉ ትክክል ነዉ፡፡ ኢትዮጵያ በታሪክ አንድንም አገር በድላ አታዉቅም፡፡ጎሮበቶቿ በሙሉ ከኢትዮጵያ ተጠቃሚ ናቸዉ፡፡ ኢትዮጵያ የራሷን ባህር በር እንዲታጣ የተደረገዉ በዉጭ ሃይሎች ሴራ ነዉ፡፡አስብን እንኳን ኢትዮጵያ እንዲታጣ የተደረገዉ በተንኮል ነዉ፡፡ በቀኝ ግዛት ድንበር ክለላ መሰረት በማድረግ ያለ ኢትዮጵያ ህዝብ ስምምነት ወደብ እንዲናጣ ተደርጓል፡፡ኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ ስታነሳ ኤርትራ አይኗ ቀድሞዉ ይቀላል፡፡
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Месяц назад
@@addis8247 በሗሳብህ እስማማለሁ የውጪ ሀይሎች ሴራ ዛሬ በኤርትራ ጊዜ የፈፀሙብን ብቻ ሳይሆ ቀደም ሲል የኖረና ያረጀንበት ተንኮል ነው እንደኛ ሀሳብና ምኞት የኤርትሪያ መንግስት በጥልቀት አስቦበት ሰጥቶ በመቀበል ፖሊስ ከኢትዮጵያ ጋር ቢስማማና በፍቅር በጋራ ብንሰራና ብንለማ አማራጭ ነው ካለበለዚያ ወደቦቿን እንደ ጅቡቲ ለውጪ ሀይሎች ቸብችባ ውጥንቅጥ ውስጥ መግባት ነው ።
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Месяц назад
@@addis8247 አዎ በሀሳብህ እስማማለሁ አሰብንም ሆነ ምፅዋን መላ ኤርትሪያን አሳልፎ የሰጠው እኮ የወያኔ ኢህአዴግ ከማንም የከፋ አጥፊ መንግስት ነው ለዚያውም ህዝቡ አማራጭ ሳይሰጠው ባርነት ወይስ ነፃነት ተብሎና ታፍኖ እንደነበረ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው የውጪዎቹ እኛ እንድንባላ አድርገው የጦር መሳሪያ መሞከሪያ ነው የሚያደርጉን ስለዚህ የኤርትሪያ መንግስት አስቦበት ሰጥቶ በመቀበል ፖሊሲ መሠረት ተስማምቶ በጋራ እንድንለማ ቢደረግ ዋንኛው አማራጭ ነው ካለበለዚያ እንደ ጅቡቲ ወደቡንና ባህረገቡን ለውጪ ሀይሎች አከራይቶ ፍዳ ማየት ነው ።
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 Месяц назад
የዛሬ መረጃዎች በጣም ወቅታዊ እና ብዥታን የሚያጠራ ነው ሲስ በርታልን
@azabmesele-wy5jl
@azabmesele-wy5jl Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አንተን የመሰለ አገር ወዳድ ጋዜጠኛ ስለሰጠን
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 Месяц назад
Your Excellency Ambassador Seleshe Bekele, Thank you for your service and outstanding works. With respect,
@BirikKidu
@BirikKidu Месяц назад
ሲሱ ክበርልን ወንድምዓለም
@mezgebukinfe2836
@mezgebukinfe2836 Месяц назад
ሲሳይ አጌና እጅግ ድንቅ በመረጃ የተደገፈ ስለ አምባሳደር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ የሰጠህንን መረጃ እናመሰግናለን።
@SofiSofi-bg7qn
@SofiSofi-bg7qn Месяц назад
ሲሳዬ አላህ ከነቤተሠብህ ይጠብቅህ እድሜ ና ጠና ይስጥህ በጣም አከብርሀለሁ
@user-em7el6es9o
@user-em7el6es9o Месяц назад
ሲስ የሀቀኛዉ ሚዲያ ባለቤት እናመሠግናለን።።
@muluderseh2283
@muluderseh2283 Месяц назад
ሲስ : ሙያህን በደንብ አሳምረህ የምታውቅ : በርታልን : የህቅ እና የእውነት ሰው !
@zd820
@zd820 Месяц назад
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ሲሳይ እና መሰግናለን
@TesfayeHailemariam-lq7re
@TesfayeHailemariam-lq7re Месяц назад
ሥሠይ እውነተኛ ዜና ስለ ማስተላለፍህ እንወድሀለን እድሜ ይስጥህ ያኑርህ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Месяц назад
Thank you Lualawi Media Thank you Ethiopan defense force Viva Ethiopa ❤❤❤❤❤❤❤
@getachewengda3139
@getachewengda3139 Месяц назад
በርታ!
@naolamenu5615
@naolamenu5615 Месяц назад
ሲሳይ አጌና ትመቸኛለክ ይመችክ 💪👍
@teka1528
@teka1528 Месяц назад
EXCELLENT, BALANCE NEWS!
@addisualene556
@addisualene556 Месяц назад
ሉዓላዊ ሚዲያ ሁሌም ተመራጭ ነው። የተረጋገጡ መረጃዎች በሙያዊ ሥነ ምግባር ታጅበው የሚቀርቡበት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 Месяц назад
Xሀገሬ ጠላቶቿ እየወደቁ እርሷ🎉 ትቀጥላለች ❤❤❤
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Месяц назад
Happy 33th Anniversary .President Esayas.!!! You crowned 👑 Meles 33 years ago ,You crowned 👑 Abiy 6 years ago both forgot your contributions and betrayed you. From Earthly perspective you don't have any parallel to compare in the entire planet, your integrity is enormous but since humanity is in end times you have to focus to the Heavenly world therefore I pray for you so that you accept Christ as your savior. God Bless you President Esayas
@Esttse-ss2tz
@Esttse-ss2tz Месяц назад
Do not forget that he is Abie that was a cause to have sanction made on Eritria to be lifted.
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Месяц назад
@@Esttse-ss2tz 3 years ago if Eritrean troops did not help Ethiopia , Weyane would have been back to power and Ato Ayele Chamiso would be our Prime Minister .As a life time principle " Do not betray your friend who stood with you during dark days " God Bless you
@Bedassoo
@Bedassoo Месяц назад
በርታ ወንድማችን
@tadesehordofa4596
@tadesehordofa4596 Месяц назад
የሰው ልጅ በተመደበበት የስራ መስክ በቅንነትና በታማኝነት ሀገሩን ካገለገለ ለመሰገን ይገባልና እናመሰግናለን።በሄዱበት ቦታ ሁሉ ይቅናዎት!!
@abayhailu5756
@abayhailu5756 Месяц назад
Sisayachen HERO✌✌✌✌✌✌
@shimelisregassadegefa7022
@shimelisregassadegefa7022 Месяц назад
አምባሳደር ደ/ር እንጅነር ስለሺ መንገሻ የኢትዮጵያ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ስለሆኑ በክብር የሚሸኙ ቢሆኑ፡፡ መንገስት የክብር ሽኝት ቢደረግላቸው በጣም ደስ ይለኛል፡፡
@addis8247
@addis8247 Месяц назад
አምባሳደር ደ/ር እንጅነር ስለሺ በቀለ በሚል ይስተካከል፡፡
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 Месяц назад
7:40 Dr Engineer #Sileshi_Bekele is a #Hero who availed himself when our motherland #Ethiopia 🇪🇹 was desperately in_need of his help. #RESPECT!✌️❤
@teka1528
@teka1528 Месяц назад
Wonderful explanation, about Engineer SELESHI!
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 Месяц назад
Sesay the great ethiopian You get in history👍
@robairess4147
@robairess4147 Месяц назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 Месяц назад
Welcome back my dear brother 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹💪
@foodzone-oo5oo
@foodzone-oo5oo Месяц назад
Big man
@amsalemenkir6768
@amsalemenkir6768 Месяц назад
Keep telling the truth at all times my brother! The truth will make you free. You are a true professional journalist🌹🌹🌹🌹
@jouharajouhara342
@jouharajouhara342 Месяц назад
ጋዜጠኛ ሲሳይ ሰላምህ ይብዛ
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Месяц назад
Thank you for all your information Ato Sisay, keep in your mind all the time love is the winner so letus stand together this is what is needed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇷
@user-hk5up4mr4c
@user-hk5up4mr4c Месяц назад
Absolutely 💯 we r not fulish anymore peace love helping each other respect overall. God bless us all ❤❤❤
@tedladiressie8472
@tedladiressie8472 Месяц назад
ሲሳይ አጌና የሀቀኛ ጋዜጠኝነት መሰፈሪያ ቁና ነው። ለእውነት ይኑርላት።
@girmanegussie6177
@girmanegussie6177 Месяц назад
@user-hk5up4mr4c
@user-hk5up4mr4c Месяц назад
Agreed ❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
ሲስዬ እናመሰግናለን 🎉🎉
@sewnetmered5834
@sewnetmered5834 Месяц назад
Dear Sisay ,you are a man of trueth !! bles you .
@kokebyegeta8594
@kokebyegeta8594 Месяц назад
ሲስ ታማኝ የኢትዮጲያ ድንቅ ልጅ ተባረክልን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ሳህለወርቅ.እናመሰግናለን.ፈጣሪ.ይስማሽ
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 Месяц назад
Best answer 👏 👌 ❤❤❤❤❤ good idea thank you so much ❤❤❤
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 Месяц назад
ሲሳይ ኢትዮጲያዊ ጋዜጠኛ ነው።ሀገሩን የሚወድ።
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Месяц назад
እናመሰግናለን በርቱ!!!
@djdengem1896
@djdengem1896 Месяц назад
አይ ሲሱ! ሲሱ እንደ ፅዋ ያልከው ኣስቆኛል፡፡እውነት ያሸንፋልና በርታ።
@fatoumata1440
@fatoumata1440 Месяц назад
Selam selam selam sisay
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin Месяц назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 Месяц назад
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c Месяц назад
Susay bekat yalew ewenetegna ager wedade gazetegna be mehunh enakeberehslen Berta
@jemalmohammed6149
@jemalmohammed6149 Месяц назад
Selame
@jouharajouhara342
@jouharajouhara342 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@BiniYemane
@BiniYemane Месяц назад
ስሳይ እዉነተኛ የህዝብ ልጅ እድሜ ይስጥህ ቀጥልበት።
@TheTsga12
@TheTsga12 Месяц назад
🙏🙏🙏❤️
@yalewinteferi455
@yalewinteferi455 Месяц назад
@Sisay👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 Месяц назад
Keber le Mekelakeya Serawitachen
@Tafese-wr5bm
@Tafese-wr5bm Месяц назад
እውነተኛ ጋዜጠኛ ኑርልን
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 Месяц назад
Ethiopia lezelalem Tenur Ewenet yaschenefal
@denbech4624
@denbech4624 Месяц назад
❤❤❤
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d Месяц назад
ሱዳን በኢትዮጵያ ጉዳይ ስትፈተፍት ስትንቅ ስታስታጥቅ ሴራ ስትሸርብ ነገሮች ሁለ ወደ እርሳ ተገለበጠ ካርቲም የአውሬዎች መፈንጫ ሆነች እንደበልግሬድ ሆነች
@ahmedabe8014
@ahmedabe8014 Месяц назад
👍🌹🌹
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@GirmaSahile-gi9hx
@GirmaSahile-gi9hx Месяц назад
በርታ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Месяц назад
❤❤
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 Месяц назад
Yetekeberu...endih ayinet yetebareke zena Aseman
@magarsaarsimg
@magarsaarsimg Месяц назад
❤❤❤❤
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Месяц назад
Anitee malati nawuuuu hagari wodajii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 Месяц назад
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ሲሳይ.እናመሰግናለን.ክበርልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tegenu-rx2bn
@Tegenu-rx2bn Месяц назад
ሰው ከሆኑ በማሰብ ሞግት.አለ በዝያ.ውድቀት ን.ይጋጠማሉ።
@kibret4327
@kibret4327 Месяц назад
ስልጣን ቦታ ህፃንት ፅንፈኞች እና ዘረኞች የማይደርሱበት ቦታ ተቀምጧል
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm Месяц назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@malkageleta9804
@malkageleta9804 Месяц назад
ጀግና
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Месяц назад
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Месяц назад
Yes
@solophelps5769
@solophelps5769 Месяц назад
Sad very sad
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ሲሳይ አጌና የኛ ጀግና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y Месяц назад
💚💛❤👍🏿
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 Месяц назад
💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛💛💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Месяц назад
❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@helenmanna4743
@helenmanna4743 Месяц назад
ሲሳይ አጌና ሀቀኛ ጋዜጠኛ ንርልን 🎉🎉
@mesariamathewos3624
@mesariamathewos3624 Месяц назад
ወቅታዊ ዜና እያቀረብክ ነው።ፊክስድ የሆነ ሰዓትና ቀናት ኖረው ቢታሳውቀን ጥሩ ነው።በተለይ የላይቭ ፕሮግራም
@AbdurahmanAhmed-sl4ur
@AbdurahmanAhmed-sl4ur Месяц назад
🤙🤙🤙🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@user-ky9jl9tn3n
@user-ky9jl9tn3n Месяц назад
መረጃ አቀራረብህን ሣላደንቅ አላልፍም
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by Месяц назад
💚💛❤️
@TayeMokonen
@TayeMokonen Месяц назад
የት ይደርሣል የተባለ ጥጃ ልኳንዳ ቤት ተገኘ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
አይ የጃዊሳው ቅሌት
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 Месяц назад
Eritrea is betrayed by BILTSIGNA - OHODED multiple times. However, still, Ethiopians have each other backs with Eritrean brothers and sisters 🇪🇹✌️🇪🇷
@alemayehuchanie2541
@alemayehuchanie2541 Месяц назад
እነደረጀ ሀብተወልድና መሳይ እና Ems ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነበር።
@NeguseKibret-cr4gy
@NeguseKibret-cr4gy Месяц назад
ወዳጅነታችን እንዲቀጥል ወደባቸውኝ እንድንጠቀም ቢፈቅዱ ልን ይበልጥ እንቀራረብ ነበር።
@yohannesweldebruk1283
@yohannesweldebruk1283 Месяц назад
The eritrean government never said Ethiopia can't use eritrean ports. It was your government and old prime minister who said we should use it for our camels drinking water.
@NeguseKibret-cr4gy
@NeguseKibret-cr4gy Месяц назад
@@yohannesweldebruk1283 the old prime minister passed away! We the new generation must think positive &and live together!!
@pearls1626
@pearls1626 Месяц назад
No need, Ethiopia will develop Somaliland port and use it! I believe that’s the best decision!
@teka1528
@teka1528 Месяц назад
EMS WEDET TEFA! YEH TSEFEGNA MEDIA!
@ethioFikir_GizeTube
@ethioFikir_GizeTube Месяц назад
Cyber 🤔? Did they even have internet?
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Месяц назад
Sisay amazing❤😂😂😂
@merkebselam6456
@merkebselam6456 Месяц назад
ዩሁዳው ኣጌና😊
@user-us3jk7ot3n
@user-us3jk7ot3n Месяц назад
ሲስ የአዲስ አበባው ብርጌድ ነአመዱ የኤርትራ ልኡካን ቡድን ይሆን?????
@MerryMerry-ws5wg
@MerryMerry-ws5wg Месяц назад
Ye Gazetegnanet Wiha liku
@fatoumata1440
@fatoumata1440 Месяц назад
Fadoo fadoo fadoo leba
@bekalutibebu3042
@bekalutibebu3042 Месяц назад
What would be the solution for this war ? In this year we have been out of lesson but I afraid that not only now but also in the next year I think It may be continue.
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego Месяц назад
ከዚ ቡሐላ ኢትዮጵያን ለማመን 100አመት ይፈጅብናል
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf Месяц назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Далее
Gale Now VS Then Edit🥵 #brawlstars #shorts
00:15
Просмотров 376 тыс.