Тёмный

Memeher Girma Wondimu 170 አጋንንት ቅዱስ ገብርኤልን እየመሰሉ ሌሊት ያናግሩኛል 

Nku tamirtsion
Подписаться 424 тыс.
Просмотров 116 тыс.
50% 1

አጋንንት ቅዱስ ገብርኤልን እየመሰሉ ሌሊት ያናግሩኛል ወደፊት ጸበል ታፈልቃለህ እያሉኝ ስጨነቅ አድራለዉ

Авто/Мото

Опубликовано:

 

10 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 325   
@mareasamenwuasamenewu3094
@mareasamenwuasamenewu3094 3 года назад
አባ በፅሎታችሁ አስቡን በአርብ ሀገር ላልነው በስላም ላገራችን እንዲያበቃን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 года назад
Amen.Amen.Amen Abatashen
@danitube8505
@danitube8505 3 года назад
አረብ ሀገር ያላችሁ ሁሉ እግዚያብሔር ከናተጋ ይሁን
@ejigayewwoldegiorgis4600
@ejigayewwoldegiorgis4600 3 года назад
አዎ ለማትሞላ አለም የምንኳትት እኛንም ለዝች ለናፈቅናት ቀን ያደርሰን።
@tinnasamuel3066
@tinnasamuel3066 3 года назад
Q
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 года назад
እግዚአብሔርን ተስፋ ካረግን አንድ ከን የበረከቱ ተሳታፊ ያደርገናል ቅዱስ እግዚአብሔር
@solomongebresellasie9199
@solomongebresellasie9199 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ሲወጣ እንዴት ደስ ይለኛል ለናንተ የደረሰ ለኔም ላንተም ላንችም ይድረስ የድንግል ማርያም ልጂ አያሳፍረነም እኔም ወገቤን በጣም ነው ሚይዘይ ገብረ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡይ ላባታችንም ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን የተፈወሣችሁ ጨርሶ ይማርልን አባታችን እድሜ ጤና ይሥጥልን
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
አባየ ሽ አመት ኑሩልን ለናንተ የደርስ አምላክ ለኛም ይድርስልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
ለናንተ የደረሰው ለኛም ለስደተኞች ይድረስ 😭😭😭🙏🏿🙏🏿በስደት ያላችሁ እመብርሀን እመብዙሃን ከክፉ ትጠብቃችሁ 🙏🏿🙏🏿ቸሩ መድኃንያለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የኢትዮጵያ ተንሳኤ ያሳየን 🤲🏽🤲🏽
@tiggonderewa7642
@tiggonderewa7642 3 года назад
አሜን ፫ ማማ
@getetagel6291
@getetagel6291 3 года назад
አባታችን እደምን ሰነበቱ እባታችን እስከማየውት ደረስ አመት ሆነብኝ ወላዲት አምላክ ጸጋውን ታብዛለወት ከኔ እድሜ ቀንሶ ለርሰወ ይስጠወት ኑሩልን ቡዙልን እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን አሜን አብዬን የምትወዱ አሜን በሉ ዳቢሎስ ይቃጠል ይውደቅ ።
@tiggonderewa7642
@tiggonderewa7642 3 года назад
አሜን ፫ በእውነት ያለ ሃሰት ማማ
@babys7570
@babys7570 3 года назад
አሜን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l 3 года назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ በፆለተዎ አሥቡኝ ከነ ቤሠቦቸ
@redeactef
@redeactef 3 года назад
እባካቹ ተአምረ ፅሆን ቭዲዮውን አታሳጥሩት ከዝሕ ቀደም የ 45 ደቂቃዎች ነበሩ ሲለቀቁ የነበሩት አሁን ግን ከ 20 ደቂቃ ያነሰ እየሆነ መጥቶዋል እና አስተካክሉልን።
@alemzethiopiayoutube7213
@alemzethiopiayoutube7213 3 года назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ቤተሰብ እንሀሁን
@user-xc8il1zx5l
@user-xc8il1zx5l 3 года назад
እንኳን ደህና መጡልን ኣባታችን የስደት መፅናናችን የማቱሳላ ዕድመ ይስጥልን❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
አባቴ ! ፅጋ መንፈስ ቅዱስ አይለይዎት ✝️በረከትዎ ይድረሰኝ 🤲 በፀሎትዎ አትርሱኝ ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 года назад
አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልኝ ኡኡፍፍፍፍ አባ ቃል የለኝም መዳንያለም ያቆይልኝ አባቴ !!!
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 3 года назад
አባ እንኳን ሠላም መጡልን ለእናንተ የደረሰ ፈጣሪ ለተቸገርን ሁሉ ይድረስ ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ መድሀኒያለም ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemariam628
@yemariam628 3 года назад
🙏አሜንንንንንን አባታችን ኑሩልን
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን
@lema8301
@lema8301 3 года назад
አባ በፀሌት አስቡን እስከ ቤተሰቦቼ አንተን ያመጣልን እግዚያብሄር ክብርና ምስጋና ይግባው
@jeribini5969
@jeribini5969 3 года назад
♥♥♥♥አባቴ የኔ መከታ ♥♥♥
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 года назад
አባ እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡን የኢትዮጵያን ህዝብ በጣም ያሳስናል 😭😭 እኔም በሰላም ለቅድስት ሀገሬ እንዲያበቃኝ መድሐኒያለም ይርዳኝ 🤲
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል ሰመጡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰሰሰሰሰይይይይ ክፉ መንፈሰ ይቃጠል
@brahneftwi8222
@brahneftwi8222 3 года назад
አባና ግረማ ዕደመን ጥዕናናን የሃብኩም
@sser8405
@sser8405 3 года назад
Amen
@habtamufikre278
@habtamufikre278 3 года назад
ጸጋው ይብዛ ኑሩልን።የማቱሳላን እድመ እግዝሃብሀር ይጨምርሎት።
@God-db9vp
@God-db9vp 3 года назад
ኣባታችን እግዚኣብሄር በረከቱና ጸጋዉ ያብዛላቹ።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 года назад
አባታችን ኑሩልን ከእግዚአብሔር የተሰጡን ስጦታችን እድሜና ጤና ይስጡት ።
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት እናንተን የሰማ እኛንም ይስማን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ወይኔ እኔንም በፀሎት ያስቡኝ አባታችን በስደት ነው ያለሁት ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን
@user-ri6vl3mh9v
@user-ri6vl3mh9v 3 года назад
አባ ቃል የለኝም እድሜ ጤና ይስጥልን በውነት አባ ቃል የለኝም አባ ሰው የስው ፈዋሽ እስኪ እኛም በስላም ላሃገራችን በሰላም ያብቃን አባ😭😭
@user-ri6vl3mh9v
@user-ri6vl3mh9v 3 года назад
አሜን😭😭
@user-vg7fx5jq2p
@user-vg7fx5jq2p 3 года назад
*ለአባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 года назад
አባታችን እንካን ደና መጡልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዶታለን ኑሩልን
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 3 года назад
አባ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለነሱ የደርሰ አምላክ እኛን ስደተኞችንም ያስበን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 года назад
ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚኣብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን ♥
@mastimeki1415
@mastimeki1415 3 года назад
አባታችን ሽአመት ኑሮልን በረከተዋ ይደርብን.
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 года назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ስደተኛዋ
@user-je2gn5cz1f
@user-je2gn5cz1f 3 года назад
አባ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የማቱስላ እድሜ ያድልልን የተፈወሳቹ እባካቹ ድነናል አሁን ብላቹ እንዳትተኙ ጠላት አይተኛም ፀልዩ ስገዱ በመቅጦርያ ቀጥቅጡት አደራ እንዳትተኙ
@Israel.London
@Israel.London 2 года назад
አባታችን ሰይፈ ሚካኤልን ላይ ያለውን የደዌ የዛር የቡዳ የመተት መንፈስ እስሩልኝ:: ወደ ገሀንም ስደዱልኝ::
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 3 года назад
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እደሜ ከጠና ጋር ይሰጥልኝ በእዉነት
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 3 года назад
አባ እረዥም ዕድሜ ይስጥህ እኛም በድል ለመፈወስ ያብቃን በፁለትህ አስበንን
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት ሽ ዓመት ኑሩልን ወለተ ሰንበት ብላቹ ወለተ ወልድ ፍቅረ ማርያም ብላቹ በጸሎት አስቡን አባቴ🙏🙏🙏
@betaneyasanford3039
@betaneyasanford3039 3 года назад
አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይጦት ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም በምህረት ይጎብኘን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት እባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን መዝገበ ስላሴ ፣ ገብረ ስላሴ ፣ ገብረ እግዚአብሔር ፣ ኪዳነ ማርያም ፣ ወለደ ገብርኤል ፣ ወለተ መስቀል ፣ ወለተኪዳን ፣ ወለተማርያም ፣ ወለተሚካኤል ፣ ወለትገብርኤል ፣ ወለተሃይማኖትና ገብረ አፅብሃ በፀሎት ያስቡን አባታችን
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 3 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ልን እድሜና ጤና ይሲጦት ወለተ ሚካኤል ወልደሚካኤል እያሉ ከነቤተሰቦቸ በፀሎት እሲቡን ሲደተኛ ልጆችህ ነን አባየ አሲቡን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 года назад
እግዚያብሄር ይመስገን በውንት አባቶቻችንን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለተፈወሳቹ እንኳን ደስ አላቹ ለናተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ይድረስልን
@dubairak5641
@dubairak5641 3 года назад
Waqayyoo gooftaan keenyaa umurii dheraa isiinif ha keenu 🤲🤲🤲💞💞💞💞ABBA keenya sagalee jireenyaa bara baraa isiin ha dhageesisu heebifama nuuf heebifama 🙏🙏🙏💒💐💐💐💐
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 3 года назад
አግዚአቢሔር ይመስገን አባየ በፆሎት አስቡን ስደቶኞቹ አድሜና ጤና ይስጥልን🙏💒🌾
@endalehibebo4604
@endalehibebo4604 3 года назад
አባተችን ዕድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላካችን ለኔም ለነዚህ ለሰው ያዳራሰክ አምላክ ለኔም ድረስ
@zanelama2202
@zanelama2202 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@azebsil7284
@azebsil7284 3 года назад
እድሜ እና ጤና ይስተዎት... ፀጋውን ያብዛሎት
@seki1508
@seki1508 3 года назад
ፀጋውን ያብዛሎ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አባታችን አሜን አሜን አሜን
@rodaszikie9371
@rodaszikie9371 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት
@yeshitsegaye4984
@yeshitsegaye4984 3 года назад
እግዚአብሔር ሁላችንንም የበረከቱ ያካፋለን አሜን መምህር በፀሎት አስብኝ
@rosahayly2033
@rosahayly2033 2 года назад
አይ ዘመን ንቁ ተብለን ስንመከር እቢ ብለን እኛም ጠፍን ሊላውንም ለማጥፍት ምክንያት ሆንን ፈጣሪ በምህረትህ ማረን ይቅር በለን
@rajambotla1260
@rajambotla1260 3 года назад
ኣባታችን እንኳን ደህና መጡልን ጌታ ሆይ ለእኛም ድረስልን
@woinshet2595
@woinshet2595 3 года назад
አሜን
@etopawaynyhnchhktrsetgeeto4413
@etopawaynyhnchhktrsetgeeto4413 3 года назад
ላባታችንአዲሜና ጤናይሥጥልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አባ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️በጣም እናመሰግናለን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 года назад
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ከፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭😭አበትችን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አሜን😭😭😭😭😭
@semhaldesta5266
@semhaldesta5266 3 года назад
"አሜን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
እናተን የፈወሰ እግዚአብሔር እኛንም ይፈዉሰን አሜን❤😢
@hanah9895
@hanah9895 Год назад
ሁሉም ትምህርት ላይ እኔ ሐውት አለ ውይኔ ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ 💔😭
@amanuel5687
@amanuel5687 3 года назад
አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም እድሜ ይስጥልን በረከት ያብዛልን በጤና ይጠብቅልን በጸሎትዎ ያስቡኝ ይፍቱኝ አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 3 года назад
የእግዚአብሄር ይህው የማንቅያ ደውሉን በአባቶቻችን ፀሎት አሳትፎ እየፈወሰን በሃገር ውጭም በመቅደሱም ላለን እግዚአብሄር ቤተሳባችን እኛንም ኤፍታህ ይበለን
@amiraomar8754
@amiraomar8754 3 года назад
ጌታሆይ ይቅር በለን ሀጢያታችንን ይቅር በለን ፈውሱን ቅርብ አድርግልን
@genetnaymaryambaryanye1811
@genetnaymaryambaryanye1811 3 года назад
አባታችን እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በጾለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ
@fgey1518
@fgey1518 3 года назад
Amen AmenAmen kalewot yasemaleng be tselot asibu be tselot asibu g walete mariyam
@bcbc8947
@bcbc8947 2 года назад
ኣባየ እድሜ ና ጤና ይስጥለን ክስደት መልሶ በሰላም ወጀ ሃገራችን ዬብቃኝ🙏🙏🙏🙏🕊🕊🙏🙏🕊🕊🕊🙏🕊
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
እግዚአብሔር ይገስፅህ የተዋረድክ መንፈስ ለአባዬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@user-lz4pm3gq3q
@user-lz4pm3gq3q 2 года назад
አባ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በፀሎታቹህ አስቡን።
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን የኛ እንቁ ሽ አመት ኑሩልን🙏🙏🙏💗
@abrehamtsegazab2024
@abrehamtsegazab2024 3 года назад
selam .agelgelot jemrewal ende?
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ መድዓንያለም ለእኛም ለሁላችንም ይድረስልን አባ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ክፉ ዳቢሎስን ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከእግሮ ብታች ይጣልሎ
@yeshiy397
@yeshiy397 3 года назад
አባ በማለት አሰብን እድሜ ጣና የሰጥልን
@astekastek1000
@astekastek1000 3 года назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እንወዶታለን የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥት ሀይማኖቴ ያወኩት በርሶ ነዉ ተመስገን መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ
@sp-jg3ug
@sp-jg3ug 3 года назад
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን በረከትዎ ይድረሰን
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
አንካን ስላም መጡልን እባዬ እድሜና ፀጋ ያብዛሎት
@uae1023
@uae1023 3 года назад
የኔ አባት እንኳን ሠላም መጡልን የምናፉቆት እየጠበኩኝ ነበር ፀጋውንና ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልንንንንንንንን
@user-bf7rc6lp1d
@user-bf7rc6lp1d 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@alexjijo9080
@alexjijo9080 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ከጤና እመኝላቸዋለሁ ።መልካም መስራት መልካም ነው መልካም እንስራ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 3 года назад
እግዚአህቤር ይመስገን አባታችንን የመሰለ ኧባት የድግልማሪያምል ክብርና ምስጋና ይሁን አባዬ ሺአመት አኑርልን እድሜወትን ያርዝምልን
@oppoalain6960
@oppoalain6960 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ ከነመላ ቤተሰቦቼ በረከቶዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ለነሱ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@rozaroza7817
@rozaroza7817 3 года назад
Wentanaye 😭😭😭😭guwadegnaye bzu afelalekush alagegnwshm geta ymesgen slayewsh des blognal ehte yesdet guwadegnaye geta ymesgen mecham yemaresash yene yewah ehta 😭😍😍😍
@emunati6789
@emunati6789 3 года назад
አባ አድሜና ጤና ይስጥልን ስደቴን የማመሰግነው አርሶን በማወቄ ነው ፀጋውን ያብዛሎ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 года назад
አባቴ አላህ yitebikot በ አካል አዪቾታለው ሊጅ ኤያለው jimma metew neber Ena ayichotalew tekeyerubign betam😍🇪🇹
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393 3 года назад
Ayu yet new yalu baget
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393 3 года назад
Wandime😭😭😭 batem felgilo
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 года назад
@@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393 Ades abba nachewa
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393 3 года назад
@@zuziyoutubeapp6879 Eeshi batema Amsginelo tabrek yet safer new
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ በርከታቹ ይደርብን እልል
@shrtobadye2006
@shrtobadye2006 3 года назад
አባታችን እድሜ ሺ አመት ይኑሩ
@mahlasa7731
@mahlasa7731 3 года назад
አባ፣እድሜናጤናይስጥልን፣አባየበፀሎትአስቡኝ፣ወለተሠበት፣በስደትላይነኝ፣
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 года назад
ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር
@martabiru444
@martabiru444 3 года назад
የእግዚአብሔር ስም የተምስገነ ይሁን ለ አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@hageraamen85
@hageraamen85 3 года назад
አባቴ እድሜዉትን እረጅም ያድርግልን በጾሎቶ ያስቡን
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 года назад
አባታችን ሰላምወት ይብዛ የእርሰው በመኖረው ብቻ በረከትወት ይደርሰናል እግዚያብሔር ይመሥገን እረስወነ የሰጠን የሰማይ አባታችን ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ይክበር ይመሥገን
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 года назад
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 3 года назад
ስንዱንም እንደዚህ ነው የሸወዳት።
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
በጣም😢😢
@shishaykidanemaryam616
@shishaykidanemaryam616 3 года назад
አባታችን ዕድመ ጤና ይስጦት በፀለታቹ አስቡኝ
@mariyammaaari3228
@mariyammaaari3228 3 года назад
እንኮን በስላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን እድሜ ና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በፀሎት ያስቡን አባታችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 года назад
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችው ይባርክልን
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 года назад
ቃለ ህወሃት ያሰማልን አባታችን ፀጋው የበዘሎት
@yeishmorogata4275
@yeishmorogata4275 2 года назад
አባታቺን፡እድሜናጤናዪስጥወት፡እኔራሱጤነኛነኚ፡ማለትአልቺልም፡በጣም፡ዪጨቀኛል፡የማያበሳጨዉ፡ነርለኔትልቅ፡ብስጪት፡ዪፈጥርብኛል፡ከዘመድ፡ራቂራቂ፡ዪለኛል፡ዪህዉ፡በስደት፡በዙአመታትን፡አስቆጠርሁ፡አድቀንሳዪመቸኛ፡የሰዉፊት፡አደሳት፡እየገረፈኚ፡ዘመድቸ፡ወደአገር፡ግቢነዪ፡እባክሺ፡እያለዪለምኑኛል፡እኔያስጠላኛል፡ግንያለሁበት፡እሳትወስጥነዉ፡ሳስበዉ፡ጤንነቴን፡አጠራጠራለሁ፡እባክሁ፡አባቴበጸሎትሁ፡አስቡኚ፡አምሳለማርያም፡እባላለሁ፡ጸሎትሁ፡ልመናሁ፡በሁላቺንምላዪ፡የደርብን፡አሜንአሜንአሜን
@uaeuae576
@uaeuae576 3 года назад
በእድሜ በፀጋው አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅልን አባታችን
@destapark609
@destapark609 3 года назад
በፀሎታችሁ አስቡን እህተማርያም እህተማርያም ተክለፀዲቅ ተክለፀዱቅ ወለተኪዳን ወለተ እየሱስ ሀይለጊወርጊስ ፅጌ ማርያም ተክለአረጋይ ወለተ ፀዲቅን አስቡን በእግዚአብሔር
@zinashzinash3751
@zinashzinash3751 3 года назад
አባታችን በፀሎት አስቡን እድሜ ይስጥልኝ
@rollamall1207
@rollamall1207 3 года назад
አቤቱ ማራኝ አባታች እድሜና ጤና ይስጥልን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 года назад
እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የዚን ክፉ መንፈስ ተጋልጦ ጉዱን ማጋለፁን ማየት ሌሎችንም ሰሰዎች እንዳይታለሉ ይጠቅማል የሚያከላክሉትን የቃዡ ሰው አንዳይድን ምቀኛ አትሁኑ እንደነ አባተችን የርዱን
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 года назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ሁልችንም ያጎብኝን መድሀኒአለም
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 3 года назад
አባታችንእድሜናጤናይስጥልንለናአንተ የደረሠ አምላክ ለእኝምይድረስልን።
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት በረከቶ ይደርብኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላት ለኛም ይድረስልን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 3 года назад
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር፣ግርማ ወንድሙ፣ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!
Далее
Китайка Шрек всех Сожрал😂😆
00:20
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
Просмотров 69 тыс.
Lavage de voiture 😂
0:21
Просмотров 3,1 млн
#стант #на альфе
0:39
Просмотров 583 тыс.