Тёмный

ወንድ እና ወንድ የሚያጋባ 666 ሉሲፈር (ክፉ አጋንት ) 9 | Komos Aba Samuel Tesema 

 Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@user-yemaryam
@user-yemaryam 2 месяца назад
የዘመናችን ሀዋርያ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ መድሀኒአለም ይጠብቅልን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@etatuetatu4902
@etatuetatu4902 Год назад
ያፎምያ እረዳት መላኩ ሚካኤል ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይሰጥልን
@footballtips4593
@footballtips4593 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን ቅዱስ ሚካኤል የኔንም እናት ከያዛት በሽታ አንተ በደጅህ ማርልኝ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤አባታችን እድሜ ይስጦት🙏🙏🙏
@ruhama561
@ruhama561 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔ ፀጋዎትን ያብዛልዎት❤❤❤እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጲያ ፍቅር ለህዝባችን ያድለን አሜን
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
አሜን
@AyeleGebru
@AyeleGebru Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስሚካኤ እድሜከጠና ይስጥልኝ አባቴ😢
@user-kg2yr4wd2y
@user-kg2yr4wd2y 11 месяцев назад
አባአ እድሜያቹን ያብዛላቹ ጤናቹን ይጠበቀዉ
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry 5 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር ያክብሮት
@bsikiros7171
@bsikiros7171 29 дней назад
እልልልልል ለእናንተ የደረሰ ኣምላክ ይድረስልን ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን ለእናንተየደረሰኣምላክለሁላች ይድረስብን ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን
@AyeleGebru
@AyeleGebru Месяц назад
አባቴአገሬከሞጆ ቀጥሎየ ቆቃ ነኝገን አላውቀውም ይንታምር በዩቲብነው ያየሁት ለአገርሽ ያብቃሽ በሉኝ እህት ማርያም ከሳውዲ
@GirmeyTemesgen-hr5fi
@GirmeyTemesgen-hr5fi Год назад
Amen (3) qale hiwet yesmalna abachen
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 Год назад
የኔ ቸሩ መዳህንያለም ሊቁ መለአክ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቅተክ እንድፈወስ እርዳኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ እግዚአብሔር 🙏🙏❤❤
@marsiiababu6403
@marsiiababu6403 Год назад
አሜን እኔ ለደጁ በቅቼአለው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 Год назад
@@marsiiababu6403 አሜን እሰይ እልልልልል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ለዋሪያት ብላቹ እኔንም እንዲያበቃኝ ለደጁ🙏
@user-rm4cn3dh8i
@user-rm4cn3dh8i Год назад
አባታችን በቤቴ ውስጥ በራሴም ችግረ አለብኝ እባኮት ወለተ ማርያም ብለው በጸሎት ያስቡኝ ጸሎት ያድርጉልኝ
@YoJulex
@YoJulex 10 месяцев назад
Egziabher stegaw bereketun yabzalot aba🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NegatuTekalign
@NegatuTekalign 7 месяцев назад
በርቱልንአባ፡ጌታይባርኮ።
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 11 месяцев назад
አባታችነ.በረከቶት ይደርብን ይፍቱነ ይባርኩን❤❤❤
@Semeyawitieyerusaliem
@Semeyawitieyerusaliem Год назад
ኣባታችን በጾሎት ያስቡኝ ወለተ መስቀል ብለው 😢 ከስደት የምንመለስበት ቀን ከእስራችን የምንፈታበት ቀን ናፈቀን
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
መድአንያለም ይባርካቹ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ ጰልዩ ለእግዚአብኤር በቀን ጠዋት አያአንድ ማታ አርባአንድ ስገዱ እመብርአን ትጠብቃቹ በጰሎት በርቱ።
@milliontamirat1536
@milliontamirat1536 Год назад
አባቴ በረከቶዎ ይደርብኝ! በርቱ ምድር ሁሉ ተጨነንቃለች እናንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 Год назад
ጅላጅል ጅላንፎ በጥንቆላ በመተት በደብተራ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽሕተ ንጹሐን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን. 🙏🙏🙏ለ እናንት የደረሰ አምላክ ለኛም አለሁ ይበለን 🙏🙏እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
አሜን ይስጣችሁ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe አሜን 🙏🙏🙏
@dgdtdfsg6868
@dgdtdfsg6868 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@dehabandemariam37
@dehabandemariam37 8 месяцев назад
Amen amen baxalot asbug xegaweyni
@etenesheshetu8995
@etenesheshetu8995 Год назад
አባታችን እድሜ ይስጣቹ በረከታቹ አይለየን አረብ አገር ነኝ በጠሎታቹ አስብኝ እህተ ጣድቁ
@selam-bn5dz
@selam-bn5dz Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ🙏🙏🙏❤❤❤
@mekilet165
@mekilet165 Год назад
አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን ይፍቱኝ በፆሎትዎ ያስቡን በዓለም ላይ ላለን ስደተኞች የእኛም እድሉ እንዲደርሰን ኑርለን
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
አሜን
@solataacra6797
@solataacra6797 11 месяцев назад
አባ፡ገብረአብ፡ብለዉ፡በፀሎቶት፡ያስቡኝ
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m Год назад
አባታችን አባ ሳሙኤል ጸጋው ይብዛሎት
@tolosaaddis4598
@tolosaaddis4598 Год назад
የአባቶቻችንን የበዛሀልን አምላክ የተመሰገነ ሁን
@birtukanmengiste776
@birtukanmengiste776 Год назад
አባቴ እባክውት ይጭልዩልኝ
@alemsehay9584
@alemsehay9584 Год назад
Abetu maren yqrmbelen yenateyederese yegnamydresln yftun abate
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜ ያቆይልን በረከቶ ያብዛልንበ አባ ጸሎት በ አስቡኝ
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Год назад
አባታችንይፍቱን ይባርኩን🙏🙏🙏🙏🙏
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 Год назад
አባቴ እግዚአብሔር እርጂም እድሜ እና ጤና ያድሎት ጸጋውን ያብዛሎት 🤲🙏
@eyerusalemdechase-sn6dl
@eyerusalemdechase-sn6dl Год назад
በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን....
@user-cl6kr2lk9r
@user-cl6kr2lk9r 7 месяцев назад
በቅድስት ድንግል ማርያም አድስ አበባ ይገኛሉ አባታችን እባካቹ ነገርን አወ ኮሆነ የት ቦታ ወንድምየ ስለ አሞኝ ነወ 6ዓመት አይቃሳቀስም በህክምና ምንም ለውጥ የለም እህት ወንድማችን እቦካቹ በምታሙንት አምለክ 😢😢😢🤲🤲🤲
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m Год назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
በእውነት እድሜ ከጤና ይስጦት አባታችን
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
አሜን አብሮ ይስጠን
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 Год назад
​@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oeአባታችን ስልኮትን እንዴት ላግኝ እስው አገር ነውያለሀት
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
​@@sphonetastic9406 2 minutes ago ዜሮዘጠኝ/ አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ /ስልሳሰባት/ አስራአንድ/ ነው። በተረፈ ስልክ ቁጥር ቪድዩ መጀመርያ ላይ አለ።
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f Год назад
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋ በረከተዎት ይብዛልን በፀሎቶዎት ያስቡኝ ስደተኛዋ ልጅዎት ነኝ ወለተ ወልድ ብላችሁ
@danielamare475
@danielamare475 Год назад
Amen amen Amen 🙏
@sintesinte6471
@sintesinte6471 Год назад
አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ እባኮትን በፀሎቶ አስቡን ሀይለ ገብርኤል
@hananetaye7027
@hananetaye7027 Год назад
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ እባካቹ ያሉበትን ቦታ አሳውቁን
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
ናዝሬት አዳማ (ባህረ ገሊላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን) ሙሉ አድራሻ ቪድዩ መጀመርያ ላይ አለ
@hananetaye7027
@hananetaye7027 Год назад
@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለው
@meazatsegaye8731
@meazatsegaye8731 11 месяцев назад
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጸጋውን ያብዛሎት !!!
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Год назад
Zegawean yabzawlet amen amen amen kelhewate yasamalean🏅😀❤.
@bekibogale7250
@bekibogale7250 Год назад
እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ እኔን የሚያስጨኝቀኝ ነገር ያስወግድልኝ
@tesfanesh.woldmiram4628
@tesfanesh.woldmiram4628 Год назад
አቤቱ፣አምላከ፣ዳዊት፣ሆይ፣ኢኛ፣ሲደቴኞቺ፣የንሴሀና፣የሜዳኒን፣ቀን፣ሲጥን፣አደራህ።🙏🙏🙏🙏🙏💔💔
@masershamekonen939
@masershamekonen939 Год назад
እግዚአቢሔር መዳኛችን ሰጠን ። እግዚአቢሔር የተመሰገነ ይሁን፡
@rozirozi8091
@rozirozi8091 Год назад
አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛሎት ድሮ ሲመለክ የነበረው ጨሌው የባእድ አምልኮ አሁን ዘምኖ መቷል ቁጭብሎ ቡና ሲያፈላና ዛፍ ቅቤ ሲቀባ አይገኝም ዘመናዊ በጣም ዘናጭ በያዳራሹ የሚያስጨፍር ሆኖ መቷል ጆሮ ያለው ይስማ ለሁላችንም እግዛብሄር ይርዳንና በቤቱ ያፅናን ለፆም ለፅሎት ለስግደቱ እሱ ያበርታን አባያችን ኑሩልን በህይወቴ ሰው ሲድን ማየት በጣም ያስደስተኛል በፅሎት አሰቡኝ አባ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
እግዚኦ ወጣቱ እኮ ተይዘናል ጌታሆይ ማረንአባታችን ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቆዎት
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c Год назад
እንካን ደህና መጡ አባታችን❤❤❤
@Sarah-co5lp
@Sarah-co5lp Год назад
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜወትን እረዘም ያድርግልን❤❤
@masfinworku5049
@masfinworku5049 Год назад
አባቴ በረከተዎ ይድረሰን🙏🙏🙏
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Год назад
አባታችን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት ፀጋዎት ይብዛ
@liyaskarbekk9888
@liyaskarbekk9888 Год назад
Tegawen yabzalot Abate, edmena tena yestot❤️
@kalkal3346
@kalkal3346 Год назад
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አባታችንጸጋውን ይብዛልት
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶች ብዙሉን ❤❤❤ በረከታቹሁ ይደርብን አሜን❤❤❤
@finekash561
@finekash561 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛሎት።
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑልርን አባ ሣሙዔል።
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Год назад
አባታችን እድሜ ይስጦት
@genetshibeshigenet9517
@genetshibeshigenet9517 Год назад
Abatachin Egzihaber yebarkachiwu betselot asebugjntseyyee maariyam nagn
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Год назад
በረከቶት ይደርብን አባታችን
@alazarabadir2748
@alazarabadir2748 11 месяцев назад
ግሩም አባቶች በዝተውልናል አምነን መጠቀም የኛ ምርጫ ነው
@abbeegraham8060
@abbeegraham8060 Год назад
እባታችን ፀጋውን እድሜውን ያብዛሎት አሜን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁልም ነገር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
አሜን አሜን መድአንያለም ይባርካቹ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ ዓመት ይንርልን ❤️❤️❤️
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን❤
@hannafikar7417
@hannafikar7417 Год назад
አባታችን የእድሜ ዘመኖት ይባረክ
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
አሜን ልጆቼ መድአንያለም ይባርኳቹ
@andrewshado4777
@andrewshado4777 Год назад
አባ ጌታ ኢየሱስ ከእርሶ ጋር ነዉ።በርቱልኝ አባታችን በረከቶ ጸጋ እጥፍ ትደረብኝ!!!
@centralcoding
@centralcoding Год назад
በረከቶ የደርብን
@negaabraham2411
@negaabraham2411 Год назад
Abatacin yet nw yalut❤
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
Adama ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሙሉ መረጃ ቪድዩ መጀመርያ ላይ አለ
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Год назад
🌍
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 Год назад
አባታችን በረከተዎት ይድረሰን
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Год назад
Amenn Amenn Amenn❤❤💒🕊️ Asirate Dingilli iftuu baluu....🥲🤲🤲🤲🤲
@NigussienibereteNigussienibere
እድሜዎትን ያብዛልን አባታችን አድራሻዎትን.......?
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ/ክርስቲያን ነው።
@user-mq3dn9ow4b
@user-mq3dn9ow4b Год назад
እግዚአብሔር ይመስግን
@wensht1459
@wensht1459 Год назад
❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
አባቴ ይፍቱኝ ባርኩኝ🤲🤲🤲
@senayteabeba
@senayteabeba Год назад
አባ አራ እኔ ግራ ግብት ብሎኛል
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
ግራ ከመጋባት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ትገላግላቹ አለው ትበላቹ አይዞሽ ጰልይ ስገጂ ፈጣሪን ተማጸኚው ይረዳሻል መዳንያለም ግራ ከመጋባት ያውጣቹ።
@bcbc1248
@bcbc1248 Год назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Год назад
አድመን ጠናን ንኣባ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲
@user-mq6no8fm5f
@user-mq6no8fm5f Год назад
ተመስገን❤
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
ቃለህወት ያሰማልን
@abrsh617
@abrsh617 Год назад
አምላኬ ሆይ ለኛም ድረስልን
@sarasara9984
@sarasara9984 Год назад
ሠላም የል ዉል እግዚአብሔር ቤተሰቦችያባታችንአደራሻወይምቁጥርበመቤቴሰም
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
አድራሻ አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ነው።ስልክ ዜሮ ዘጠኝ / አስራሶስት/ ዘጠናዘጠኝ/ስልሳሰባት/ አስራአንድ ነው። በተረፈ ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ አለ።እንደ አማራጭ ሁለት ስልክ አለ ።
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 11 месяцев назад
❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@alexmario1097
@alexmario1097 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ማረን
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 11 месяцев назад
😭😭😭😭😭ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንም
@addisetsega2889
@addisetsega2889 Год назад
ተመስገን
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f Год назад
እኝህን በጎ አባት በላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ እናዳርስ ያልገባቸው እንዲገባቸው ያላመኑ እንዲያምኑ የበኩላችንን እንወጣ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🙏👍👍👍👍👍👍
@bekibogale7250
@bekibogale7250 Год назад
እዉነት ነዉ እኔ አሁን ነዉ ያየዋቸዉ ሰብስክራይብ አደረግሁ
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f Год назад
@@bekibogale7250 አዎ ሼር ላይክ በተደረገ ቁጥር ብዙ ሰው ፕሮግራሙን ይሳተፋል ኢሞ ፍሬንድ ላይ ነው ብዙ ጊዜ ሼር እማረገው ግን ከ 100 ሰው በላይ ያያል ሁሉም ቢያደርግ ደግሞ ለብዙ ማዳረስ ይቻላል በረከቱንም እንካፈላለን
@PeaceWorld-vz9ni
@PeaceWorld-vz9ni Год назад
​@@bekibogale7250 Selam yet nw myglglhute U have Idea? please🙏
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Год назад
Aabet yekr beln
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn Год назад
Yabezalen
@baqaludadhi9992
@baqaludadhi9992 Год назад
❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😍
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 Год назад
ስልካቸውን
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
ዜሮ ዘጠኝ / አስራሶስት/ ዘጠናዘጠኝ/ስልሳሰባት/ አስራአንድ ነው። በተረፈ ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ አለ
@merkbeitadesse598
@merkbeitadesse598 Год назад
አባታችን በረከቶወ ይደርብን እኔም ችግር አለብኝ በፀሎቶወ ያስብኝ ወልደአማኑኤል ነኝ
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 7 дней назад
የሚገርመኝ ሤቱን ለምን በብዛት ያጠቃል?
@TegistBranu
@TegistBranu 17 дней назад
የሚሰራ ስልክ አስቀምጡልን
@samarr1112
@samarr1112 Год назад
አባታችን እኳን ደና መጡልን አባቴ ቴሌግራም የሎትም 🙏
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
አዎ አሁን የለኝም
@samarr1112
@samarr1112 Год назад
እሺ አባቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@PeaceWorld-vz9ni
@PeaceWorld-vz9ni Год назад
​@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe abatachin tsgaw ybzalot 🙏🙏🙏 Telephone yexafulne ebakoten Egzabher kefkde
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
@@PeaceWorld-vz9ni ዜሮዘጠኝ/ አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ /ስልሳሰባት/ አስራአንድ/ ነው።
@enanimimi6416
@enanimimi6416 Год назад
Adrshawun negrun esti
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
ናዝሬት አዳማ ባህረ ገሊላ ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው ሙሉ አድራሻ ቪድዩ መጀመርያ ላይ ታገኙታላቹ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Год назад
የት ነው እሚገኙት አባታችን
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Год назад
አዳማ ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን።ሙሉ አድራሻ ቪድዩ መጀመርያ ላይ አለላቹ
Далее
Memehir Girma Wondimu VCD Part 14 B
1:08:49
Просмотров 144 тыс.
Mark Rober vs Dude Perfect- Ultimate Robot Battle
19:00
Нарвался на сотрудника ФСБ⚡️
01:00
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 106 тыс.