Тёмный

Memeher Girma Wondimu 224 የቅዱሳን ጥበቃ ና የዲያብሎስ ክፋት 

Nku tamirtsion
Подписаться 421 тыс.
Просмотров 93 тыс.
50% 1

ሰይጣን አብሮ ተወልዶ ሲያሰቃየን እግዚአብሔር በቅዱሳኖቹ ሲምረን:ሲጠብቀን መኖራችንን አልተገነዘብነዉም

Авто/Мото

Опубликовано:

 

12 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 380   
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 года назад
እንደ ጠላት ሴራ ቢሆን አንድም ሰው በህይወት አይኖርም ነበር ለማያልቀው ቸርነቱ እና ምህረቱ ይቅርታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@qatarqatar5838
@qatarqatar5838 2 года назад
ሰወች ስንባል ከሰይጣን የባስን ክፉወች ነን አቤቱ በምህርቱ ይጎብኘን አባታችን ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 года назад
ቃላት ያጥረኛል እርሶ ላይ ያደረ ፀጋ ይክበር ይመስገን ፀጋዎ ብዬ ነው እድሜኦት ያርዝምልን አምላከ እስራኤል
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@oppoalain6960
@oppoalain6960 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ላችይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 года назад
አሜን አባታችን ኑሩልን ከኛ የበረታችሁ አስቡን በፆሎት ወለተስላሴ ወልደመድኅን ወልደሚካኤል አፀደማርያም ፅጌድንግል
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ላችይሁን እህቴ በተሰብ አድርጊኝ👏👏👏
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 года назад
@@zeditube6496 እሺ እማ አችም ብቅ በይ
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 года назад
አባታችን ሁለ በፀሎቶት ያስቡኝ ብዙ የዳብሎስ ፈተና አለብኝ ወለተ ኢየሱስ እባላለሁ በሀረብ ሀገር ነው ያለውት
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@user-gv4do4ht4p
@user-gv4do4ht4p 2 года назад
ልክ ነሽ ማማ እኔ ፅጌ ማርያም እባላለሁ
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 2 года назад
አይዞሽ እማ 💔💔💔💔💔
@melakutamiru6773
@melakutamiru6773 2 года назад
የአምልኮት ስግደት ጠዋት እና ማታ 41
@aircraftplaysrb1329
@aircraftplaysrb1329 2 года назад
Egzisbher yasbish.
@azeb8708
@azeb8708 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥሁ።በአርብ አገር ነው ያለሁት በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ነኝ።በርከትሁ ይደርብን።
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን 😭😭
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ላችይሁን እህቴ በቀንነት ቤተሰብ አድርጊኝ👏👏👏
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@almahi8958
@almahi8958 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@hiwanwelegebriel6384
@hiwanwelegebriel6384 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የሁላችን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад
እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት ላለነው ይድረስልን
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@user-qv2th8jb5n
@user-qv2th8jb5n 2 года назад
አባቴ እንኳን ደና መጡ ድምጽም እንዴት ናፈቀኝ ነበር የኔ ጌታ ጸሎት አድርግልን አባቴ እኔ ስደተኛ ነኝ እና እባካቹ 😭😭😭😭😭😭😭
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
እድሜ ከፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አባታችን እመአምላ ለእናንተ ይደረስች ለእኛም ትደረልን
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እሽአመት ያኑርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 года назад
አባታችን እድሜ ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን በፀሎት ያስቡን ወለተ ሥላሴ ከነቤተሰቦቸ😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ እሂን ከሰይጣን እስራት መፈታት ለሁሉም ኢትዮጵያ ዘመዶቻችን ይድረስልን ስንታችን በሱ እስራት ሁነናል
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ኦግዚኦ አስቡኝ በጰሎትዎ እህቴስላሴ ብላችሁ እንዴትብዬ ላመስግንወት ቁጥርወትን አስቀምጡልኝ እምታውቀት እባካችሁ ተባበሩኝቁጥርወትን
@azebsil7284
@azebsil7284 2 года назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አባታችን 🙏
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ ንቁ የተዋህዶ አባታችን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይሰጠዎት እመቤቴ ኪዳና ምህረት ሆይ የኛም ቤተ ሰብ ትጎብንኝ የሚድኑት ቀን አቅሪብልኝ እህህህ😭😭😭
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 2 года назад
አሜን🙏
@emualmu1923
@emualmu1923 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጦሆት
@johndanid4553
@johndanid4553 2 года назад
አባታችን እንዴት እንደምወድህ አንተን በህልሜ ሳይህ ሁሉም ነገር መልካም ይሆንልኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Месяц назад
መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ትልቅ አባት ስንቱን ከስቃይና ከመከራ ገላገሉት ይህንን ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን የዘመናችን ሐዋርያ ናቸው ❤❤❤
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥዎት 🙏
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም መስየ በቀንነት ቤተሰብ አድርጊኝ👏👏
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
እየዳነ ሄደ እየዳነ እየዳነ ሄደ ተፈውሶ ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 2 года назад
አቤት ጌታይ ለኛም ድርስልን የአባቶች በርክት
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም እህቴ በቀንነት ቤተሰብ አድርጊኝ👏👏👏
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 2 года назад
አባታችን የድሆች አባት ሺ ዓመት ኑሩልን ወለተ ሚካኤል እያሉ በፀሎት አትሪሱኝ እሪጉዝ ነኝ አባየ አባታችንየድሆችአባትሺዓመትኑሩልንወለተሚካኤልእያሉበፀሎትአትሪሱኝእሪጉዝነኝአባየአሲቡኝ
@user-hv7uk3ir8x
@user-hv7uk3ir8x 2 года назад
አባታችን ሁለ በፀሎቶት ያስቡኝ ብዙ የዳብሎስ ፈተና አለብኝ ። አሜን አሜን አሜን ።
@user-mz3rg3ud8f
@user-mz3rg3ud8f 2 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን እዴሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 года назад
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛሎት አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን እኛንም በመንፈስ ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና የስጦት 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እሳን የሰማ) አምላክ ሁላችሁንም የስማ 🙏🙏🙏
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 2 года назад
አባየ እኳን ሰላም መጡልን ፈጣሪ እድሜ ይስጥሁ
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@bisrategebriel4137
@bisrategebriel4137 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ፈውስ በእባታችን ላይ እድሮ ላደረገ አምላክ ላልተፈወስን በፀሎት አስቡን
@najatnajat-le1wh
@najatnajat-le1wh 2 года назад
እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
አብዬ ሺ አመት ኑሩልን እንኳን ደህና መጡልን አብዬ እንዴት ኖት እልል እንኳን ማረቻቹ ተመስገን
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላምለናተ ይሁን በፍቅር ቤተሰብ አድርጊኝ👏👏👏
@Itsme-jb1tu
@Itsme-jb1tu 2 года назад
መን ዩ ከምዚ ከማይ ዚአ ዝናፈቃ 👏ሓደ መአልቲ ተስፋ አለኒ ምስ ፈጣሪ 👏☝️💒
@user-qv2th8jb5n
@user-qv2th8jb5n 2 года назад
ኣነ አለኩ እማየይ😭😭😭😭
@Itsme-jb1tu
@Itsme-jb1tu 2 года назад
@@user-qv2th8jb5n አጀና አምላክ ሰላሙ የውርደልና እምበር ክንፍወስ ኢና በርቲዒና ንስገድ ንጸሊ ንቀጥቅጦምስ መሮሮ ክእሰር ዩ ዲያብሎስ
@user-je9po7xw6h
@user-je9po7xw6h 2 года назад
ኣሜን ንኣምላኽ ይከኣሎ ዩ
@user-dp9sz2ll1w
@user-dp9sz2ll1w 2 года назад
አነ አለኩ. ብሕልሚ ለይቲ ዝሳቐይ ሐጂስ. ክመሺ ከሎ ይጨንቀኛል🙏😥😥💔
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
እልልልልልልልልል እሰይ ወገኖቼ እንኳን ከሰይጣን ማሰሪያ ተፈታችሁ አባታችን አባ ግርማ እግዚያብሄር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እናተን በቅዱስ አባታችላይ አድሮ የዳነ አምላክ እኛንም በያለንበት ይመልከተን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 2 года назад
አባብየእንኮበሠላምመጡልን
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 2 года назад
ኣቦይ ምዓረይ ዕድመ ያሃብኩም አባታችን ውጭ ያለንው ተሰቃየን ያች እርሶ የምትመጡባት ቀን እኔም ከነ ቤተሰቤ ጠላቴ ድያብሎስ የምባረርባት ቀን መዳሓኒኣለም ያምጣልኝ ኪዳነ ምሕረት ቀንዋን ታሳትርልኝ ኑሩልን አባ ኩፉ ኣይንኮት እርሶን ባገኝ አባታችን የ እግሮን እጣቢ በጠጣሁ ነበር እግዚኣብሄር ኣምላኽ ወደ ውጭ እንድትመጡ የተዘጋው መንገድ ይክፈት ኑሩልን!
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእርስዎ ላይ አድሮ ልጆችን የጎበኘ አባታችን እርረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።
@zainbzainb3131
@zainbzainb3131 2 года назад
ኣባታችን ቃላት የለኝም ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጦት
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 2 года назад
አባቴ እኔስ መቼ ይሁን በመስቀሉት ምባረከው ⛪🙏ብቻ እድሜና ጤና ይስጡት የኔ አባት በጸሎቱት አስቡን🙏🙏🙏
@User-rl9vy
@User-rl9vy 2 года назад
እንዴት ኖት አባታችን እግዚያብሔር በእድሜ በጠና ያኑርልን በፀሎት ያስቡኝ ስሜ ወይነማረያም ገብረ ወልድ ይበላል እንደ አይጥ ነው በሰውነቴ የሚሄደው ፈተናዬ በዛ የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁን አስቡኝ እግዚያብሔር ያስበችሁ🙏
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b 2 года назад
ጆሮ ያለው ይስማ አይን ያለው ይመልከት ልብ ያለው ያስተውል እኝኽ አባት በተሰጣቸው ፀጋ በሰፊው የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁም የአለምን ህዝብ እየዞሩ የፈውስ አገልገግሎት እንዲሰጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ እና መንግስት እውቅና ሊሰጦቸው ይገባል ኢትዮጵያን በአለም አቀፍ ደረጃ በማሳወቅ ከፍተኛ ሚና ከሚጫወቱ ሰዎች #አባታችን መምህር ግርማ እና መሰል አባቶቻችን እንደ #አባ ዮሀንስ የበረሃው መናኝ ናቸው
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
Endih aynet hizbun mifeta mekawem eco new sirachew Yega BETEKIRISTIYAN yalgebachew ybetekiristian halafuwoch
@tewabechtewabech5581
@tewabechtewabech5581 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይውት ያሰማልን
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ላችይሁን በቀንነ ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏 ❤🌾❤🌾❤ 💒✝️💒✝️💒✝️
@user-jb8uy3py5g
@user-jb8uy3py5g 2 года назад
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ርኩስ መንፈስ በኛ ላይ ያሰበውን ክፉ ስራውን በጥስጥስ አድርገው ሀለኛው አንተ ጥበበኛው አንተ ነህና ጌታ ሆይ
@user-ms7bd8hh9l
@user-ms7bd8hh9l 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን አባታችን ሺአመት ያኑሩልን የኔ እንቁ አባት ፀሎት በርክትህ ይድርስብን
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን በፍቅር ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@muramelka6437
@muramelka6437 2 года назад
Amen Amen Amen
@ayinalemabera8351
@ayinalemabera8351 2 года назад
amen amen amen mahmiri i achii ne kala hilweotini yasema lini xega bereketuni yazalachuu idimena xena yadi lachuu nuru linii😭😭😭😭😭😌
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 2 года назад
Amen Amen Amen yaa waqayyoo Abbaa keenya umurii isani nuf dheresii ➕➕➕➕💯💯💯💯👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ 😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭እግዚኣ አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቀን አለዉ ጌታዬ እኔንም ተስፋ አደርጋለሑ ለአባታችንን እድሜና ጤናን ስጥልን አሜን
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፫ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ዘመኑ ከፍቶዋል ታረቀን ኣባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ያቆየልን
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 2 года назад
ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል የተጨነቀች ነፍስ ፈውስ አግኚታ ስትመለስ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት አባታችን።
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት ሌላ ምን እንላለን
@seki1508
@seki1508 2 года назад
በረከቶ ይደርብን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ለአባታቸን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አባታችን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልት
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ለአባተችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጾለታችሁ አስቡን ወለተሂዳን ብላችሁ
@tenuase1000
@tenuase1000 Год назад
አባታችን እድሜ ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን በፀሎት ያስቡን ብርሀነ ማርያም ከነቤተሰቦቸ እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ከሰይጣን እስራት መፈታት ለሁሉም ኢትዮጵያ ዘመዶቻችን ይድረስልን ስንቶቻችን በሱ እስራት ተይዘናል፡፡
@aahtube9642
@aahtube9642 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥወት አሜን በፆለትወ ያስብኝ አባየ ወለተ ሕይወት ሆዴን እያመመኝ አባዩ ጀርመን ነው ያለሁት
@rebkat6712
@rebkat6712 2 года назад
ቀና ልብ ፈጣሪ ያድለን ሀበሾች ክፉ ማድረግ ስራችን ሆናል ልብ ይስጠን አማኑኤል
@user-cv8ts3xu1l
@user-cv8ts3xu1l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማርልችሁ
@semredemle2717
@semredemle2717 2 года назад
ሠላም አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ አሁን ያዉ የጠንቋይ ልጅ ነኝ እና የዛር መንፈስ ያነግሳሉ እዉነት ይሁን ግን ማረጋገጥ ከብዶኛል አሁን ለህዳር ሚካኤል ስም ያዉ ሳስበዉ ዛር ነዉ የሚያነግሱት መሰለኝ አና አባቴ ሰይፈ ሚካኤል ይባላል የክርስትና ስሜ በጸሎት ያስቡኝ አኔ አነሱን ከዚ ሂወት ማዉጣት አልችልም ምክንያቱም አይደለም እኔን ቄሱ ወንድሜን አይሰሙትም እኔም በምግብ እና መጠለያ ሰበብ የጣዎት ምግብ እበላለሁ ተመስገን ነዉ ድሮ ሳላዉቅ ነዉ አሁን ግን ሳዉቅ ስለነፍሴም ማሰብ ጀመረኩ ጸጋዎትን ያብዛሎት መንፈሶቹ እንዲታሰሩልኝ በጸሎት አስቡኝ ሰይፈ ሚካኤል እባላለዉ እርዱኝ
@minjartube4522
@minjartube4522 2 года назад
ቤተሰቦችህን ማስተማር ነው ቅድሚያ ግን አንተ መበርታት አለብህ ሁላችንም ጋር ነው ጣኦት ያለው
@semredemle2717
@semredemle2717 2 года назад
አነ ሱን ማስተማር እኔ አልችልም አይደለም እኔ ቄሱ ወንድሜንም የሚሰሙት አይመስለኝም
@minjartube4522
@minjartube4522 2 года назад
@@semredemle2717 ይገባኛል ከባድ ነው እኔም እንዳንተው ነኝ ግን ኢትዮጵያ ከሆነክ ወይም ትምህርቶችን በፍላሽ ጭኜ ላደርስልህ እችላለሁ
@filifili7853
@filifili7853 2 года назад
ብጣም ጎቦዞች እናቶች ናቸው እያ እንደ ነሱ መበርታት ኣለብን ኡፍፍ በጣም ከባድ ነው ግን የእግዚኣብሔር ቸርነት ብጨመር ነው እንጂ ትግል ነው ለኣባታችን እድሜና ጤና እግዚኣብሔር ይስጥልን ለሁሉ ሰው እድይደርሱ።
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን የብዙዎችን ሕይወት ቀይረዋል የክርስቲያን ተግባር ምን እንደሆነ ለማናውቅ አስተማሩን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን:!:!:!
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
አባ እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለኽይወት ያሰማልን
@user-ry2xl7zm3n
@user-ry2xl7zm3n 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏❤
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 года назад
ፀጋዉን ያብዛለዎት እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያኑርልን በረከትዎ ይደርብን
@user-xg8dw3rh9f
@user-xg8dw3rh9f 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሠገን አባታችን ሺ አመት ያኑሪልን የኔ እንቁ አባት ጽሎት በርክትህ ይድርሰብን♥♥♥🙏🙏🙏
@bodali193
@bodali193 2 года назад
Amlaka ante tebkge
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 года назад
Abba Egizaber edima ane tenawuna yabezalota Bewanite Erisone yamasel baze zeman Magegneta metadel nw yemanota yebarek Abba 🤲 Ethiopian Agera Selamesha yebeza 🤲
@endalehibebo4604
@endalehibebo4604 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቁት ያኔ አባት
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 года назад
እንኳን ደና መጡ አባታችን መቼ ይሆን ወደ አገልግሎት እሚመለሡ አገሬው በሙሉ ተይዟል እኛም ከያለንበት ድንግል ትጥራን ረጅም እድሜ አባ
@SoSo-bm7pg
@SoSo-bm7pg 2 года назад
ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏 በፀለቶት ያስቡኝ ወለተገብርኤል በሎት😢😢😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አባታችን በረከትወ ትድረሰን 😭🙏🏿🙏🏿
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 года назад
እንኳን ደና ማጡልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ የድልልን እኛም እዳናሱ በርሱ እድንባርክ መዳኒአለም ይረዳን አባዬ ቤተሰቦቼ ከልጂናቴ ጃምሮ አሁን 22 አመቴ ነው እስከሁን ይጠለሉ አበቴ ብርድ ሙቀት ለይል ይሳረል ናጋር ግን አያልፍለትም አባዬ አሁን የለውት በስዳት ነው ልኡል እግዚአብሔር ቢወድ ቢፈቀድ እረሶገር አማጠቻውልው በጸሎቶ አሰብን የኔ ስም አጸደ ማርያም የበቴ ስም ሐይል እያሱስ የናቴ ስም እህት ማርያም ነው አባዬ አስቡን 😭
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l 2 года назад
አባየ። እረዥም እድሜና ጤና ይስጠወት 🙏🙏🙏 አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተመስቀል እባላለሁ
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 2 года назад
እንደምን. አደሩ. አባታችን. በፀሎት. አስቡኝ. ከነቤተሰቦች. ወለተ. ሰንበት. ስደተኛ. ነኝ. እኔ
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ👏👏👏
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 2 года назад
አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመን ይባርክሎዎት !!!
@albadralbadr7297
@albadralbadr7297 2 года назад
ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጡት በረከታቸው ይደርብን
@ayni2800
@ayni2800 2 года назад
ለአባታችን እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለናንተ የደርስ አምላክ ለኛም ይድርስልን
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ሰላም ለናተይሁን በቀንነት ቤተሰብ አድርጊኝ👏👏👏
@biresawmekonnen2938
@biresawmekonnen2938 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ወልደ ጊወርጊስ እባላለሁ እባክወን ፀሎት ያድርጉልኝ ከዘመኑ መተት ;እርኩስ መንፈስ :ድግምት :ቡዳ :አይነጥላ :ከገረጋሪ መንፈስ : ከዛር : ከሁሉ መጥፎነገር ። ነገር ግን የናንተን የአገልግሎት ዘመናችሁን እ/ር ይባርክልን!!!
@noormohd2761
@noormohd2761 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ! ያለምህረት ምን!አለን እባክህን ሰው አድርገን! አባ በፀሎት አቡን ፣እድሜ ከጤናጋር ያድላችሁ ቸሩ መድኋኔአለም!!እግዚአብሔር ይመስገን
@aronburuk8551
@aronburuk8551 2 года назад
ይህንም በጣም ጥሩ እውቀት ሰጪ ትምህርት ያገኘሁበት ነው የጌታ ቃል @
@cell7172
@cell7172 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ✝️ አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫ ✝️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@MmMm-pg4sq
@MmMm-pg4sq 2 года назад
አባታችን በፀሎቶወት ያሰቡኝ ብዙ የዳብሎሰ ፈተና አለብኝ ወለተ ማረያም እባላለሁ በሀረብ ሀገር ያለሁት
@meskiyemariyamlij
@meskiyemariyamlij 2 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN kale woten yasemalen memehirachen 🙏☝️☝️☝️💕💕
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Месяц назад
የአምላክ ጥበቃ በሰይጣን ፈተና ውስጥ ይገርመኛል ክብር ለሱ ይሁን መልአክቶች የተሰጡን ለዚህ ነው
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 года назад
አቤቱ አባቴ ቸሩ መድሃኒያለም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@masratmasrat2564
@masratmasrat2564 2 года назад
አባታችን ጸሎቶት አይለየን እድሜና በጤና ይጠብቅልን
@seblehabteseblehabte1925
@seblehabteseblehabte1925 2 года назад
አድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
@user-nq2qj1gh1i
@user-nq2qj1gh1i 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ።
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አንካን ስላም መጡልን እባዬ እድሜ ጤና ይስጦት🤲
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 2 года назад
አባታችን በፀሎቶት ያሰቡኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@belaynesh1211
@belaynesh1211 2 года назад
በረከት ይደርብን አባታችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤
@user-ew9ic4kn9n
@user-ew9ic4kn9n 2 года назад
አታችን ለዘላለም ኑሩልን ያገልግሎቶወን ዘመን ያሥረዝምልን አሜን አሜን አሜን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 года назад
አባየ አንካን መጡልን ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ይፍቱኝ💒🙏
@samicell1577
@samicell1577 2 года назад
Amen amen amen temesgen abaye beteloto yasbun gebreslase ena welete medhn
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d 2 года назад
ኣባታችን እድሜ ከጢና ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጥልን በፀሎታችሁ ኣስቡን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tsionmaru4753
@tsionmaru4753 2 года назад
አባታችን ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምልን በፀሎትወ ያስቡን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@tsahybrake4487
@tsahybrake4487 2 года назад
ኣባታችን ዕድሚው ያርዝምልን ፀጋውን ያበዛል
Далее
Memeher Girma Wondimu 242  የፈረኝጅ ቡዳ
24:35
Почему худеют от Оземпик?
00:37
Просмотров 514 тыс.
впихнул турбину в глушитель
1:00
Попрошайка на BMW😅 #shorts
0:42
Просмотров 6 млн