Тёмный

Memeher Girma Wondimu 237 በህልሜ ሴት አጋንንት ከኔ ጋር ትተኛለች 

Nku tamirtsion
Подписаться 418 тыс.
Просмотров 111 тыс.
50% 1

ባለ ትዳሮች ልጅ ከመዉለዳችሁ በፊት ማድረግ ያለባችሁ:ለ16 አመት የዊልቸር ቁራኛ ያረገዉ: የቤት ጣጣ እና የድካም መንፈስ

Авто/Мото

Опубликовано:

 

7 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 328   
@wonshet
@wonshet 2 года назад
የኛም የመዳኛችን ቀን ቅርብ ያድርግልን ቸሩ መዳሕኒያለም
@Sarina971
@Sarina971 2 года назад
አሜን እህህ እኔሥ አሠቃየኝ በሥደት
@geneteaweke478
@geneteaweke478 2 года назад
አሜን
@mussiemihretab59
@mussiemihretab59 2 года назад
Amen Amen Amen
@renaghebreselasie7597
@renaghebreselasie7597 2 года назад
Amennnnnnn
@uae1023
@uae1023 2 года назад
@@Sarina971 እህቴ እኔም እንዳቺ ነበር የሚያሠቃየኝ ስደት ላይ ግን አሁን አባቴን መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ መስገድም መፀለይም ስጀምር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አንቺም ስገጂ በደንብ ቀጥቅጪው ፀሎት አታቋርጪ አይዞሽ
@samiboy3266
@samiboy3266 2 года назад
አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በስደት አለም ያለነውን በፈውስ እጆ ይዳብሱን አሜን 🙏🙏🙏
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 года назад
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ከአጋንንት ፈተና ይሰውረን አገራችን አ/ያ በቸርነቱ ይጠብቅልን አሜን ፫ 🕯🤲 እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ይፍቱኝ ሀጥያቴ አባቴ 🤲🙇‍♂️
@habtamuseyoum3883
@habtamuseyoum3883 2 года назад
እርስዎን የሰጠንመድኃኒዓለም የተመሰገነ ይሁን
@geneteaweke478
@geneteaweke478 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን የኔ አስተዋይ🙏🙏🙏
@senaitsium6080
@senaitsium6080 2 года назад
Adressen
@senaitsium6080
@senaitsium6080 2 года назад
Adrasha zuhbeni bejakum
@masabira2616
@masabira2616 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒💒💒❤❤
@user-vi4nw1ht1d
@user-vi4nw1ht1d 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 года назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልኝ አቢቱ ጠፍተናል የድንግል ልጅ እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን፫
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ኤፍታህ በለን አምላክ ሆይ እንደቸርነትህ 🙏🏿😢ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን 🤲🏿🤲🏿
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@belaynesh1211
@belaynesh1211 2 года назад
አባዩ ግርማ እድሜ ከጢና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@MimiMimi-zx3mx
@MimiMimi-zx3mx 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ያብዛልን
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያበዛሎት ይኑሩልን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን ጌታ ሆይ እኔንም ኤፍታህ በለኝ😭
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 2 года назад
አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥወት በስደት ያለነውንም በፀሎትወት ያስቡን ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን👏👏👏💚💛❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 года назад
በረከቱ ይድረሰን አባታችን በእድሜ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-pz4gd6co9t
@user-pz4gd6co9t 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችንን ስለሰጠን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 2 года назад
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር የናተ እንባ ያበሰ እምላክ ለኛም እንባችን ያብስልን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 года назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ፀጋሽ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ይሁን ኣባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወገኖቼ እንኳን ነፃ ወጣችሁ ተመልሶ እንዳይመጣ ተግታችሁ ፀልዩ!!!!!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶች የ የዩቱብ ቻናሌን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
እኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሽ አመት ኑሩልን አባታችን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥዎት እኛም ለመፈወስ ይረዳን🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በዓለ ወልድ አባቴ የኛም መዳን በቅርብ ቀን ያድርግልን
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ አቤቱ ጌታ ሆይ ይችን ቀን እንዳይ እንደፈቀድክልኝ ሁሉ የመዳኔንም ቀን አቅርብልኝ በእዉነት ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ወገኖቸ እንኳንም እግዚአብሔር በምህረቱ ጎበኛችሁ
@alemethipiantueb1677
@alemethipiantueb1677 2 года назад
አባታችን የማቱላሳን እድሜና ጤና ይስጥልን ይችንቀን እናፍቃለሁ
@mitikudagnaw5593
@mitikudagnaw5593 2 года назад
የመዳን ጌታ ልዑል እግዚአብሔር የአባታችን እድሜ እና ጤና አብዝተህ ስጥልን።
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 года назад
አባ እንኳን በሰለም ማጡልን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን አበዬ በእውነት የርሱ ቢዲዮ ሰማጣ ደስ ይለኛል🌹💌💐
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት ሽ ዓመት ኑሩልን 🙏🙏🙏
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@madinamd7228
@madinamd7228 2 года назад
ኣባታችን እንኳን ደህና መጡልን ሺሺሺሺሺሺ ኣመት ያኑርልን የኣገልግሎት ዘመነዎ ያብዛልን ኣቤቱ ጌታ ሆይ ከሚድኑ ት ኣርገኝ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😗😘😘😗
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶች የ የዩቱብ ቻናሌን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@biresawmekonnen2938
@biresawmekonnen2938 2 года назад
አባ በረከታችሁ አይለየኝ በፀሎት አስቡኝ እኔ ሀጢያተኛዉን ወ/ጊዎርጊስ እመቤታችን በአማላጅነቷ ከክፉ መንፈስ ታድነኝ ዘንድ አሜን አሜን አሜን !!!
@Sarina971
@Sarina971 2 года назад
አባ እንኳን ሠላም መጡ ቃለይህወት ያሠማለን
@Sarina971
@Sarina971 2 года назад
@Yeshi Chekole እሺ ነገ እመልሣለሁ እንዳነሣው
@rukhyarukhya6958
@rukhyarukhya6958 2 года назад
አባታችን እዲሜ ከጤነ
@user-uq9vx1jp3j
@user-uq9vx1jp3j 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን👏👏👏
@mekadsm8399
@mekadsm8399 2 года назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫
@uae1023
@uae1023 2 года назад
አባቴ እንካን በሰላም መጡልኝ ስጠብቆት🙏🙏❤
@sintayehuketema6586
@sintayehuketema6586 2 года назад
ABA ahun fewus sirachewun jemirrwal woy
@uae1023
@uae1023 2 года назад
@@sintayehuketema6586 ወድሜ እኔም አላወኩም አገር ውስ አይደለሁም
@gebeyehufikre808
@gebeyehufikre808 2 года назад
አባታችን ጤና እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት አንድ ቀን ለኔና ለቤተሰቤ እንደሚደርሱልኝ ተስፋ አለኝ !
@uaesharjah
@uaesharjah 2 года назад
አባኤዬኤ ኑሩልን የማቶሳላአን እድሚዬ ይሰጣት ኑሩልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ው ይስጦት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል የተጨነቁት ፈውስ ሲያገኙ።
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 года назад
አባታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃል🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 года назад
አባታችን የእውነት ለእርሰወ እረጂም እድሜ ከጤናጋ የዘላለም ደስታ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት ከዚህ ክፉ ጥላታችን ተገላግለው ሲደሰቱ ማየት እንደት ያሥደስታን
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 года назад
እሽ ሆዴ
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 года назад
ምንም አደል በርች እህት
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜዉትን ያሪዝምልን የአነሱ የሰማ የድንግል ማሪያም ልጅ ለአቤተሰቦቸም የምፈወሱ ያድሪግልን አባየ እሪጉዝ ነኝ በፀሎት አሲቡኝ ሲደተኛ ልጅህ ነኝ አባየ አትሪሱኝ አሜን አሜን አሜን
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 года назад
እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️
@norasesa1384
@norasesa1384 2 года назад
ተመስገን አባታችን እድሜና ጤና እግዚያብሔር ያድሎት
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 года назад
አባታችን እንካን ደናመጡ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ኑሩልን የኛውድ አባት እንወዶታለን
@belaynesh1211
@belaynesh1211 2 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጡና ጋ ይሰጣል 🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አባታችን በፅሎት አሰበኝ ወለት ተክለ ሃማኖት ነኝ አባዩ ከስድት 😥
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 2 года назад
በጣም ነው የምወዶት ኣባቴ እግዚአብሔር ማስተዎሉን ይስጠን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን እንደርሶዎ ያሉ ለአዳም ልጅ የሚጨነቁ ቅዱስ አባቶችን ይጠብቅልን ይሄንን የአለም ጠቢባን የማያውቁት የመናፍስት ውጊያን እግዚአብሔር እናተን ደግ አባቶች ፀጋውን ሰቶ ባይመርጥን ምንይውጠን ነበር የናተን የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@helenmo7431
@helenmo7431 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜ እና ፀጋ ይስጥዎት የኛ አባት
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 года назад
አባታችን ሺአመት ያኑርልን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 года назад
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ፤ቃለ ሕይወት ያሰማል።ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 2 года назад
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ አባቴ
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 года назад
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛሎት አባታችን አባ እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ከስደት መልስ በጆ ለመፈታት ፈጣሪ ያብቃኝ አባ በረከቶት ይደርብንአሜን
@tenakalil5295
@tenakalil5295 2 года назад
አቤት የኔ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባህ አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን ኤሄንም እያየ የማያምን ሊኖር ይችላል አዳሜ እራስሽን ፈትሺ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን አምላክ ቅዱሳን ቃለ ሕይወትን ያስማልን እግዚኦ የእኛ ነገር
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 2 года назад
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@user-vv1ld6xw4u
@user-vv1ld6xw4u 2 года назад
ለእናንተ የደረሰ ልኡል እግዚአብሔር ይደረሰልን በአባታችን እንድንፈወስ ያብቃን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@gosloww297
@gosloww297 2 года назад
እናቴ እንካን እግዚአብሄር እረዳሽ ልጅሽን ይማርልሽ እማባሽን ይጥረግልሽ
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን አቤቱ አድነን ጌታችን ሆይ 👏
@vhhcgte8668
@vhhcgte8668 2 года назад
የኔንም የምድንበት ቀን ቅርብ ያድርግልኝ አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ በጸሎቶት አስቡኝ ስደተኛዋ ልጆት ልእልተ ማርያም
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 2 года назад
አባቴ እግዜቤር እድሜዬ ፀጋ ጤና ሰላም በጎው ነገር ሁሉ ለህርሶው መዳኔለም ያስጦውት አሜን።
@user-ms7bd8hh9l
@user-ms7bd8hh9l 2 года назад
አምላክየ ሆይ እፍታህ በለኝ ዉለተ የዋሃንስ በፆሎት አስንኝ ያባታቻትን አምላክ በስድት ያሉን ልጅችሁ እርዳን ጠፍተናል እና።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😭😢😢😢😢😢
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን። እግዚአብሔር። አምላክ።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😢😢😭😭
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እድሜ ጤና ይስጦት በእውነት ይህ ትውልድ በጣም ያስዝናል ጌታ ይማረን ይቅር ይበለን ።
@user-hh1of5ou1d
@user-hh1of5ou1d 2 года назад
ኣባቴ እንካን በሰላም መጡልኝ💐
@sosna8660
@sosna8660 2 года назад
መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም እግዚያብሄር በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ይፍታን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 года назад
አባ እድሜ ይሥጠዎት በፀሎት አሥብኝ ወለተ ማርያም
@alemmola7022
@alemmola7022 2 года назад
በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 года назад
ስለመይነገር,ስጦታው,እግዚአብሔር,ይመስገን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል በጾሎት አስቡኝ
@WeynshetKebebew
@WeynshetKebebew Месяц назад
አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጦት :ለሷ የደረሰ አምላክ ለኛም ድረስልን
@hanastube4716
@hanastube4716 2 года назад
አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት አገሮግሎት ዘምቱን ያበዛልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠዎት አቤቱ ጌታየ ሆይ ለኛም የመዳናችን ቀን አቅርብልን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶች የ የዩቱብ ቻናሌን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@selam801
@selam801 2 года назад
@@abdulkerimtube5951 OK
@user-xr7fy5qw8g
@user-xr7fy5qw8g 7 месяцев назад
አምላኬ ሆይ እኛንም እስከ ቤተሰባችን ከዚህ ፈውስ ደርሰን እንድንድን እባክህ አብቃን አሜን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አንካን ደና መጡ እባዬ እድሜናጤና ይስጦት ለእንች የደርስ እምላክ ለሁሉም ይድርስን እህታችን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አባታችን በርክታት ይድርብን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ይብዛልት
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 года назад
ለአባታችን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን በእውነት እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታችን ናቸዉ ከተጠቀምንባቸው
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 2 года назад
አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በእውነት ለእናተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን
@masarthalefom7790
@masarthalefom7790 2 года назад
እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እግዚአብሔር ጨርሶው ይማርልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
አባታችን በርከታችሁ ይደርብን #አቤቱ ጌታዬ ኤፍታህ በለኝ😥😥😥💒🙏💒🙏💒🙏🇪🇹🙇🙏
@bt5200
@bt5200 2 года назад
አባታችን እድሜና ፀጋ ይሰጦት
@algayeberbe8310
@algayeberbe8310 2 года назад
አባታችን እተጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት እኛንም በስደት ያለንውን ልጆችሁትን ከዳቢሎስ ስይጣን ይፍቱን በፀሎትዎ ያስብን
@hshehshsjjs5354
@hshehshsjjs5354 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን👏👏👏
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 года назад
ሠላም። አባታችን። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን። እድሜ። ጤና። ያብዛሎት
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አሜን
@rozaayeoromokonjoo582
@rozaayeoromokonjoo582 2 года назад
Amen Amen Amen yene abat betam ena mesagenaalen 🙏⛪
@emutube7545
@emutube7545 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምል በእጆ ለመባረክ ያብቃን ለተፈወሣቹ እንኳን ደስ አላቹ ጨርሶ ይማራቹ አሜን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
አባታችን ለእኛ ለምን አትደርሱልንም ሁለት እግሮቼን ከጉልበቴ በታች በጣም ነው ሚወረኝ የቆሰለ ይመስለኛል ግን ቁስል የለውም ስቆምም ተቀምጨ ስነሳም ያመኛል ፉረሀት ፉረሀት ይለኛል ፀሎት ስፀልይ የሚያስደነግጠኝ መብዛቱ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅርበለን አሜን። አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Fano44
@Fano44 2 года назад
አባዬ ፆሎትዎ ትርዳን በረከትዎ ይደርብን የስደተኞች አባት
@user-ug5we1rn9c
@user-ug5we1rn9c 2 года назад
አቤት ለእግዛቤሄር ታአምር መብዛቱ ያአባታችነን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ከዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭😭😭አባታችን በረክትችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅደሰ ይደረሰበኝ
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 года назад
አባየ የተዋህዶ አንቁ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን🙏💒
@user-te4vh6gi9b
@user-te4vh6gi9b 10 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን (3) በፆሎት አስቡኝ ወላተ ሚካኤል
@astergebremedhin3164
@astergebremedhin3164 2 года назад
ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️
@sentayhuwala3388
@sentayhuwala3388 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ፀጋወን ያብዛሎት እኛንም በፀሎት አሥቡን ሥደት ያልለነውን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላኽ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ኣባታችን ጀርመን ቢመጡልን እንኳን ኣደረሳችሁ ለቸሩ ባለእግዚኣቢሔር የተዋሕዶ ፍሬወች ኣገራችን ሰላም ያድርግልን እኛም ለመባረክ ያብቃን
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏 እዬ መሰልጠን ነው ሰይጣን እንዲቆጣጠረን ያረገን ለብሰን ስንታይ ሰው ነን ፈጣሪ ለመዳን ያብቃን
@amentube5221
@amentube5221 2 года назад
አቤቱ እደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርታ ንም ስጠን
@user-px9lx4qd8b
@user-px9lx4qd8b 2 года назад
ኣባታችን ሽሕሕሕ ኣመት ንሩልኛ ወኔ እንደት ድስ ይላል ትግራኛ ተዛረባ ዝበዘሖ በታ እዩ እንዮ
@user-pz9fd7le7i
@user-pz9fd7le7i 2 года назад
ብእግዝአብሄር ሰም ክዳን ልብስ ተኸዲና ንኪድ። ሰረ አይትግበራ በጀክን😢። እዝግዬ እግዝአብሄር አይኒ ልቦናና ይከፈተልና🙏🙌
@user-sb7kr3jk4w
@user-sb7kr3jk4w 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ በፅሎትዎ አስቡን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 года назад
Kelehewate Yasamalean amen amen amen.
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
Далее
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Memeher Girma Wondimu VCD 45 A
1:14:58
Просмотров 345 тыс.
Memehir Girma Wondimu VCD 27 D
26:57
Просмотров 372 тыс.
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37
СЛОМАЛИ ДЕФЛЕКТОРА НА BMW X5
0:32
😱 Велосипед-лимузин?!
0:20
Просмотров 403 тыс.
Мгновенная карма 😱
0:10
Просмотров 1,8 млн