Тёмный

Memeher Girma Wondimu Video 130 

Nku tamirtsion
Подписаться 424 тыс.
Просмотров 225 тыс.
50% 1

የእህቶቻችን በአረቦች የመናፍስት ሥራ የሚደርስባቸዉ መከራ

Авто/Мото

Опубликовано:

 

9 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 года назад
አባቴ ከስደት ተመልሼ ፈጣሪ በእጆት እምባረክበትን ቀን ያብቃኝ ለእንደኔ ለምትመኝሁ ሁሉ ያብቃን 🤲
@hana967
@hana967 3 года назад
አሜን ውዴ እግዚአብሔር መልካም ምኞታችን ይፈጽምልናል
@meseretmesfin1293
@meseretmesfin1293 3 года назад
እህቴ ፈጣሪ ነው የሚባርክሽ እሳቸውን ካላገኘሁ ከሚል አስተሳሰብ እባክሽ ውጪ..
@rahelnigusse3191
@rahelnigusse3191 3 года назад
Amen Amen Amen🙏
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 года назад
@@meseretmesfin1293 አዎ ፈጣሪ ነው እህቴ በእነሱ ላይ አድሮ ኦኖ የሚባርከው አቃለው
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h 3 года назад
የት ነው ያለው ወዴት እረ እኔ መሄድ እፈልጋለሁ አሁን ከ20ቀን በሗላ እገባለሁ በማራም ጠቁሚኝ አድራሻቸውን
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 года назад
ኦ አምላኬ ሆይ በሰው ሃገር እዳንጠፋ አንተ በቸርነትህ ጠብቀን ከኩፋ ጠላት ጠብቀን ገብርኤል ሆይ አንተ ተራዳኝ😥😥🙏 አባታችን የርሶ ፀሎት ይደርብን🙏
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏😢😢
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 года назад
😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😢😭😢😢😢😢😢😢😭😭😢
@AlamAlam-hm1os
@AlamAlam-hm1os 3 года назад
አሜን
@ledetyemariym6064
@ledetyemariym6064 3 года назад
Amennnnn
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 года назад
የእኔም ህይወት ነው አባቴ በፀሎት አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ አገሬ መግባት ፈልጌ መግባት አልቻልኩም ታስሬአለሁ አገሬ እራቀችኝ😭😭😭😭ሁሌም በህልሜ ወጥቼ ተመልሼ ቤታቸው ስገባ ነው ማየው ደሞዝም አፌን ከፍቼ መናገር ፈልጌ ፍርሀት ይለቅብኛል ዝም እላለሁ😭😭😭😭አባቴ አስቡኝ በፀሎት ሀገሬን መግባት ብቻ ነው ምፈልገው እማምላክን😭😭😭😭😭
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 года назад
አይዞሽ እህት ድንግል መርያም በሰላም ለአገረሽ ተበቀሽ 🙏🙏🙏
@appdroid1584
@appdroid1584 3 года назад
አይዞሽ እናቴ ፀልይ 😥😥😥
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 года назад
እና ነፃነው ምሰሪው
@appdroid1584
@appdroid1584 3 года назад
@@user-qz7fs2he9l ለምን እናቴ
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 года назад
Ayizosh mamaye Egziabher kidus mikaeln yilakilish Emabete Mariyam Tedabasish. Berchi tselot Adergi.
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 3 года назад
የሠራዊት ጌታ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ
@user-ec21
@user-ec21 3 года назад
አቤቱ የመዳኔን ቀን ቅርብ አድርግልኝ እንደበደሌ አትፈረድብኝ ምህረትህንብላክልኝ ጌታ ሆይ ስለዓባቶቻችን እንባና ሁለት ስትል ጌታ ሆይ አባዬ በረከተዊት ይድረሰኝ እኔም ታስሬ እድሜ እየቆጠርኩነው አባቴ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፃለታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 3 года назад
አባታችን የነሱ የሰማህ አምላክ የሰማህአምላክ ለኝም ሲማን ሺ ዓመት ኑሩልን የድሆች አባት
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@kidankidan2739
@kidankidan2739 3 года назад
አሜን
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 года назад
አሜን
@lemlem3984
@lemlem3984 3 года назад
ለናተ የደረሰ አመላክ ለኝም ይድረሰን አባታችን ሁሌም ኑሩልን
@merisaud6140
@merisaud6140 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@momilove9274
@momilove9274 3 года назад
ስማይና ምድርን በቃል ያጽናህ አምላክ ለሀገራችን ፍቅርን አንድነትን ላክልን😢😢😢ስደተኞችንም በስላም ላሀገራችን ያአብቃን🙏🙏🙏
@asterethopiya2300
@asterethopiya2300 3 года назад
አባታችን እርሦን ዳሠሽ እምፈዉሠበት ቀን ነፈኝ ህይውትን እንደሠው መኖር ነፈቀኝ በአርባገር አርጅሁ ግን ምንም የለኝ ብቻዬን እንዳልሆንኩ የገባኝ ከርፋደነው እባካችሁ በፈጣሪ ሠም በፀሎታችሁ አሠቡኝ እህተ ማርያም ከድባይ
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 3 года назад
ወለተ ማርያምነኚ በፆለት አስብኚ እህቶቸ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አቤቱ ማሃረነ ይቅር በለን
@user-mi2nl4tw3n
@user-mi2nl4tw3n 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን
@leave3594
@leave3594 3 года назад
አባ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥል አቤቱ ማረን ሰርች አልበርክትልኝ ሁለት አመቴ ስለ ሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመሠገን እንጅ ሌላም አልል ጌታ ሆይ ለደጅ ያብቃኝ 😭☝🙏
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 года назад
እረ ፈጣሪየ ሆይ ከተያዝንበት ክፉ መንፈስ ገላግለን አሜን አሜን አሜን
@emebetterefe2647
@emebetterefe2647 3 года назад
አሜን😭😭
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 года назад
አሜን አሜን ሁላችንም ታስረናል አምላክ አለው ይበለን እንጂ😭😭
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@destamamo4895
@destamamo4895 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ek8rc8vr4c
@user-ek8rc8vr4c 3 года назад
አሜን
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 года назад
ህኳን ሰላም መጣቹልን አባታችን የዘመናችን ሐዋሪያ ዘመኖት ይባረክ
@helentube.
@helentube. 3 года назад
አባቴ ፈጣሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጡት በፀሎት አሰብኝ እሰከ ልጁቼ 🤲🤲🤲
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እባታችንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንንን ።እድረሜጤናይስጥልን።እባታችን።እሜን እሜን ።
@user-lf6xe7ge8i
@user-lf6xe7ge8i 3 года назад
ኣባታቺን አድሜ ይስጡት አግዚኣብሄር ኣምላኽ. የአግዚኣብሄር ጥበቡ አና ሓይሉ. አንዴት አደምረዳን አና. የድያብሎስ ሴራ አንዳናውቅ የሩዱን. በርሱ ትምህርት ሚሊዮኖች ሕዝብ ወደ አግዚኣብሄር ቀርበዋል. ምንብለን ልናመስግኖት ቃላት የለንም.🇪🇷
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 3 года назад
🙏🙏🙏አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ይህ ተራ ለኔም መች ይሆን የሚደርሠኝና ከእስር የምፈታው ፈጣሪ ሆይ አንተ ታውቃለህ🙏🙏🙏
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መቼም ያለ መክንያት አይደለም 24 ሰዓት ለፍተን በከንቱ የምንባዝነው እህቶች ለእናንተ የደረስ አምላክ ለእኛም ይድረስልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@boolokjalovane5018
@boolokjalovane5018 3 года назад
Amen
@user-xc7tl5tr4g
@user-xc7tl5tr4g 3 года назад
Amen
@sarasoso3865
@sarasoso3865 3 года назад
አሜን አሜን አሜን😭😭😭
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 3 года назад
@@user-xc7tl5tr4g እግዚአብሔር ይድረሳልንለሁላችንም
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ይድረስ ለፍተን መና😭😭😭😭😭😭
@messyhabeshwittubeb5404
@messyhabeshwittubeb5404 3 года назад
ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባዬ የማቱሳላን እድሜ ይሰጥልን ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን አሜን
@jayabdulla5861
@jayabdulla5861 3 года назад
አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አኛም ከስራታችን ይፍታን
@user-ro7ij1fu4u
@user-ro7ij1fu4u 3 года назад
አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ነኝ ከሳውዲ አረብያ አሜን
@agunuo5118
@agunuo5118 3 года назад
የማዳም ቅመሞች ገባገባ በሉ አባታችን መተዋል
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 года назад
መተናልውዴ
@almaasyopia6924
@almaasyopia6924 3 года назад
Yet ager nwu yalut ihtoce ngerugn ymtawuku kalachu
@destamamo4895
@destamamo4895 3 года назад
መተነል እህታች እግዚአብሔር አምለክ ለአገራችን ያብቃን ለደጅ ያብቃን ለንስሀ ሞት ያብቃን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ራጅም እድሜነ ጤነ ይስጦት
@agunuo5118
@agunuo5118 3 года назад
@@destamamo4895 አሜን አሜን አሜን
@monakirstan88
@monakirstan88 3 года назад
መተናል ውዴ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፆሎታቹ አመተ ማርያም
@fz6998
@fz6998 3 года назад
ሰው አድርገውኛል እድሜ ና ጤናውን ያድሎት::
@user-xc7tl5tr4g
@user-xc7tl5tr4g 3 года назад
Amen Amen Amen!!!"
@user-ej7iv7fu4s
@user-ej7iv7fu4s 3 года назад
እህት እባክሽ በአላህ የአባን አድራሻ ላኪልኝ እናቴ ታማብኛለች እባክሽ
@user-dj4cq6up6j
@user-dj4cq6up6j 3 года назад
መታደልሽ እማ😭
@eyulema9837
@eyulema9837 3 года назад
Selkachew kealsh sichegn
@appuae6948
@appuae6948 3 года назад
የኔእህት እባክሽ አድራሻውን ላክልኝ እባክሽ
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
አባዬ ፣እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን ውዴ
@user-cf8fo8li4b
@user-cf8fo8li4b 3 года назад
ሰለ ማይነገር ሰጠታው እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እድሜ ጤና ይስጠው 🙏🙏🙏
@biniamselama7977
@biniamselama7977 3 года назад
ኣቦና መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ
@berktitube1339
@berktitube1339 3 года назад
በአባታችን ላይ አድሮ የሚፈውሰን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን !!
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 года назад
ያልመሰለባቸው ለካ እንደዚህ ይተበትባሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@mana6355
@mana6355 3 года назад
እድሜዎትን ያርዝምልን አባ እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ አንድ ቀን በጉባኤ በረከታችሁን ለመካፈል ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 года назад
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ወለተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ ከስደት መልስ በእጅወ ለመባረክ ያብቃኝ🙏 😢😢😢😢😢😢😢
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 года назад
ሴጣን ጉድህ ፈላ ሚስጥርህ ስለተደረሰበት እንፋለምሀለን የድንግል ማሪያምን ልጅን እየሱስ ክርስቶስን ይዘን ።
@zafukebede2879
@zafukebede2879 3 года назад
አሜንንን
@jonijonis9652
@jonijonis9652 2 года назад
አሜን!
@Fano44
@Fano44 3 года назад
አባዬ በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛንም ለዚች ድህነት ቀን ያድርሰን
@Bethlehem777
@Bethlehem777 2 года назад
አሜን
@user-sk4dz7zq8r
@user-sk4dz7zq8r 3 года назад
አባዬ እኔንም ይፍቱኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልዎት የሁሉ አባት
@ruthina1927
@ruthina1927 3 года назад
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አምላክ ሆይ ሁሉን ቻይ ነህ ሰውን ከኑሮው አስተጓጉሎ ምን ለማትረፍ ተንኮል መስራት ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ለአባታችን ደግሞ እድሜ ይስጥልን አባታችን ፀጋውነ ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ፀጋ ነው
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 года назад
እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ ፬፩💔🙏😭😭😭ልጅቷ የምትለው ሁሉ እኔጋ አለ እግዝአብሔር ሆይ አንተው ተብቀኝ ለአግሬ በሰላም አገር አብቃኝ 🙏🙏
@abebina4362
@abebina4362 3 года назад
እግዚያብሔር ይድረስልን
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 3 года назад
አባታችን ግልቦትዎ ለመሳም ያብቃኝ መድሃኒኣለም አንድ ቀን የምንድንባት ቀን ከቤተሰባችን መድሃኒኣለም ያምጣልኝ ቀንዋን ያሳጥርልን!
@bertukaneaeyluecall3307
@bertukaneaeyluecall3307 3 года назад
ለሰደተኛው ሁሉ እግዚአብሔር ያሰበን ለአገራችን አብቃንና ለመፈወሰ አብቃን አምላኬየ ሆይ
@monakirstan88
@monakirstan88 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ በድብቅ የሚጫወትብኝን እርኩስ መንፈስ እንደዝህ አጋልጥልኝ በስደት እየተከራተትኩ ነው ያለሁ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፆሎታቹ
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 года назад
አባታችን በእርሰዎላይ ያደረው መፈስ ቅዱስ እኔንም ይርዳኝ ።
@Bethlehem777
@Bethlehem777 2 года назад
አሜን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 года назад
የኔ አባት ረዝም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይሰጦት
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 года назад
እድሜ ይስጥልን አባታችን እፍ ተሰቃየዉ አባ ወገቤን በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@uuu6182
@uuu6182 3 года назад
በክሻን ሀኪቤት ነኝ እምሳራው ባለቤቶቹ ቤት በጣም ጥሩዎች ናቸው እህቴ እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ አባ እድሜ ይስጧት
@hiyab8850
@hiyab8850 2 года назад
😢😢😢😢እኔን, ልብ ይስጣቸው አንደዝ የሚያደርጉ ሰዎች. ክብር ለ ጌታ ይሁን. ኣሜን : : አባየ ዕድመ ይስጦት 💞
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 3 года назад
ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ጤና ይሰጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ የኔ ከድል ፋታ መቼ ይሆናል ጸሎታችን አይለየን 🙏🙏
@user-nm3oe9be3r
@user-nm3oe9be3r 3 года назад
አምላኬሆይ ማርያምን በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት አለምላይ ሁኘ ውዳሴ ማርያም ሳነብ ሁልቀን በእምነቴ ጥርጣሬ ያድርብኛል እና እውነተኛው ሀይማኖት የቱ ይሆን እያልኩ በሀሳብ ስባዝን ነው እምውለው እማድረው አዳደየም የአሀዛብ እምነትነው ትክክል ይለኛል ውስጤ ወይኔ አምላኬ የቤተሰብ ናፍቆትም ሆነ ፍቅር እሚባል ነገር በውስጤ የለም ዝምብዬ መኖር ብቻ ግን እስከመቸ
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
እመብራሐን. ታሥብሽ
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ያክብርልን ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ አባ በጸሎት አሱቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
ጌታዬ 😥እኔንም ፍታኝ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭
@abaruutsagayee4790
@abaruutsagayee4790 3 года назад
Esatii argamuu nuuti himaa mee
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 года назад
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭
@user-sh8yg7ku9i
@user-sh8yg7ku9i 3 года назад
@@nunesharsema6921 አሜን አሜን አሜን
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 3 года назад
አባቴ የኔ የማልረባው እድሜ እግዜቤር፡ ከኔ ወስዶው ለህርሶው ያስጥልን ጤና ያስጦውትያ።
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን ለክርሰቶሰ አባዬ የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት ኑርልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
አባዬን ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ይግባው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይድረሰኝ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦች ጋር አሜን አሜን አሜን
@user-wk3qg6ru5h
@user-wk3qg6ru5h 3 года назад
እኛንም ከባእድ ሀገር ወጥተን ለመዳን ያብቃን 😥
@user-xc7tl5tr4g
@user-xc7tl5tr4g 3 года назад
Amen
@gfftggt6311
@gfftggt6311 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hana967
@hana967 3 года назад
አሜን
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
አሜን
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 года назад
Amen amen amen
@aefmaryem9158
@aefmaryem9158 2 года назад
አባታችን. እድሜዎትን ያርዝመውከስደት ተመለሼ እናተጋር. ጉባኤ ጀምሬ እኔም በተፍወስኩ አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አተ ጠብቀን አሜን (3)😭🙏
@marteasefa2234
@marteasefa2234 3 года назад
ውይ ጎድኔ የኔስ እጣምን ይሆን ሁሉም በስደት ሀገር ያሉ እንኳን እግዚአብሔር ፈታችሁ ተመስገን አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔም ከስደት በልስኝእና ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ አቤቱ ማርኝ አባታችን እግዚአብሔር እድሜቶንያርዝምልን በጤና በሰላም ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል አሜን አባ በጹሎት አስብኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ሁላችሁም የተዋህዶልጆች
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 3 года назад
ለናተ የደርሰ ለእኛም የመዳኛችን ቀን ቅርብ ያድረግልን ታድላችሁ አባዬ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥል
@user-st1bf9ee5s
@user-st1bf9ee5s 3 года назад
በእዉነት አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የተፈወሳቹ ጨርሶ ይማራቹ ለናንተ የደረሰ የቅድሳን አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን/፫/
@jfrbxf1586
@jfrbxf1586 2 года назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሉት እኔም ወለተ ሀና እያሉ በፀሎት አስቡኝ አባታችን
@cell7172
@cell7172 3 года назад
አባቴ በምን ቃለ እንደምገልጦተ አለቅም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይሰጥልን 💚💛❤️
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-oe1yl3jb4z
@user-oe1yl3jb4z 3 года назад
ሰላም እግዚኣብሄር ከናንተ ጋራ ይሁን የተዋህዶ ልጆች ወለተ ገብሪኤል ነኝ በፆሎት ኣሰቡኝ ሰደተኛ ነኝ ልክ እንደ እስዉ ነኝ ጠንቆይ ቤቴ ህጄ ነበረ እና ስቃይ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ ያውቃል እንጂ
@user-du7yt5nw6i
@user-du7yt5nw6i 3 года назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው እኔስ የምፈታው ከእስራቴ መቼ ነው።
@abzegonder4256
@abzegonder4256 2 года назад
ለእህታችን የደርስላት ልኡል እግዜአብሔር ፀጋው መንፈስ ቅዱስ ስላሙ ለእኛም ይድርስልን ።ትክክለኛውን የሂወታችን መንገድ ለሚመሩን ከልኡል እግዜአብሔር ጋር ሁሌም እንድንገናኝ ለርዱን ለአባም ልኡል እግዜአብሔር ርዥም እድሜ አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@user-vi4uh1mq9z
@user-vi4uh1mq9z 3 года назад
ኣባታችን በፀሎታቹው አሱብን ለናንተ የደረሰ መዳሃኒተኣለም ለኛም ይድረሰን
@brahneftwi8222
@brahneftwi8222 3 года назад
አዋይ አባ ግረማስሲ ኒዚ ህዝቢ ክድሕኑ አዩም ትወለዳም ብሕቂ ጽጉኡ የብዛሕሎም
@t.tiruru3908
@t.tiruru3908 3 года назад
እግዚኣብሔር ሆይ ከእስራቴ ፍታኝ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል በግራና በቀኝ ሁናቹ ከክፍ ነገር ጠብቁን
@Tabezu
@Tabezu 3 года назад
አባታችን እድሜ ጤና ያድሎት እኔም በስደት ነው ያለሁት በጸሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ወለተ ሀና ብላችሁ በስደት ላለን የፃዲቂ ጸሎት ኃይል አላት ና
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 года назад
እግዚያብሄር ይመስገን ለንተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@user-se7ln8tr9w
@user-se7ln8tr9w 3 года назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን
@mekdidarige2874
@mekdidarige2874 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ገብርኤል አባቴ ድንግል ማርያም እናቴ ጠብቁኝ እኔስ አቅቶኛል እገዙኝ
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
አባዬ ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት አቤቱ አምላክ ሆዬ ተጨንቀናል አድነን
@berhani5698
@berhani5698 3 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር
@user-wv4bg1dh5h
@user-wv4bg1dh5h 3 года назад
ሰላም ለእናተ ይሁን አባ በፀሎት አስቡኝ ስም ወለተ ማርያም እባላለው የክርስትና ስምነው
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 года назад
😭😭😭😭😭😭Abetu zemanen hulu salawk benorim Aslefe selalsatagn be Ekkif lenorkegn Amlak kidusan Egziabher hoye simik yikber yemasgen 🙏🙏🙏🙏 Emabete Mariyam Anchim kebr mesgana le simish yihun. ❤❤❤❤
@hananfusim5272
@hananfusim5272 3 года назад
አባ በተስሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብለዉ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
አባይየ የኔስ ቀን መች ይሆን. የአንድየ እናት የእርስዎን እድሜ ትስጥልኝ ህዝብ ይዳን አለም ይዳን እመቤቴ አዛኘቷ እርጅኝ
@mmkk2469
@mmkk2469 3 года назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔ የናፍቅኝ አባታችን ማየት ነው ።አገሬ ስገባ ለማየት ያብቃን ።አባታችን ሺ አመት ኑርልን
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 года назад
ለናተ የደረሰ አምላከ ለኛም ይድረሰን
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 года назад
በቃ ሰው ለሰው መተዛዘን ቀረ ሰው ለሰው መርዝ ሆነኮ ጌታ ሆይ ምን አልክ አረልቦና ስጠን አምላኬ ለነሱ የደረስክ አምላክለኛም ድረስልን እኔም በመንፈስ ተይዥ በስደትአገር እሰቃይ ይዣለሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
@addisheruy4333
@addisheruy4333 2 года назад
አቤታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሄር ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሄር ይባርክሎት።
@nimonimo9165
@nimonimo9165 2 года назад
እዉነት በጣም ገረምኝ ኣባ ነፍፍፍፍ ኑሮልኝ🙏🙏🙏ወይን ፍራሁልሽ ነብስ😭😭😭እሞ ኣምላክ የነገሩኩሽ ኣደራ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@husseinmoubarak8589
@husseinmoubarak8589 3 года назад
ይፍቱን አባ አሁን ወደ ሀገር ልገባነዉ በፀሎታችሁ አሰቡን አባ ከእቾት ለመባረክ ያብቃኝ🙏🙏🙏 እኔም ብር ለመጠየቅ መከራ ነው ማየዉ😢
@user-sn6vt6oh8s
@user-sn6vt6oh8s 3 года назад
እኔም
@zeinabnehme400
@zeinabnehme400 3 года назад
Ename. Edachi feralew
@user-br4bn2hx1v
@user-br4bn2hx1v 3 года назад
እግዚአብሔር ሽ አመት ያኑሯት አባታችን
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 года назад
አባታች እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አባ በጸሎት አስቡኝ ሰመነ ማሪያም እያሎ ወገኖቸም በሙሉ እስቡኝ ያለሁት በስደት ሳኡዲ ነኝ በጣም ያመኛል 😢😢😢አገርም መግባት አስቤ ሁሉም ነገር ዝግትግት እለብኝ ሰውነቴን ያቃጥለኛል ይገተግተኛል የሰዋገር ሆኖብኝ በትግል በእግዚአብሔር ሀይል ነው የምኖረው 🙏😢
@tghh1076
@tghh1076 3 года назад
አባየ እኳና ደህነ መጡልነ 👏👏👏 የኔ መዳኛ መቸነዉ አባየ ሁለተ ሠነበት ብለዉ ያጾልዩልኚ 😭😭😭
@hodagerma2395
@hodagerma2395 3 года назад
በስመአብ የስው ክፋት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለንስሀ ያብቃቸው ወይ መዳሞችም በአሁን ስዓት እንደዚህ ማርገ ጅምርዋል ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይጠብቅንጂ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ከሳውዲ እኔም ሀገሬ ልግባ ብዬ ይህው አልቅኝ አሉ ሀርቡች ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ
@helentube.
@helentube. 3 года назад
አይዙሸ እህቴ አርጋኖ ፀሎት በሰልክሸ ክፈቼ ሁልጊዚ
@user-ls1kg2sg1b
@user-ls1kg2sg1b 2 года назад
እግዚያብሔር ሆይ በስደት ያለንዉን ሑሉ በእጃችሑ ለመባረክ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 5 месяцев назад
አባቴ ከስደት መጥቼ እርሶ ጋ መጥቼ የቀሚሶትን ጫፍ ነክቼ እንደ ምፈወስ ሙሉ ተስፋ አለኝ አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 3 года назад
አባ ወለተመስቀል ብላችሁ በፀሎትሁ አሥቡኝ በሀፄቴ ብዛት በበደሌብዛት ወድቄለሁና ለንሠሀሞት እድበቃ ፀልዩልኝ አባ ንሰሀገብቸ እለቱን ልሙት
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 года назад
አባታችን እድሞት ይርዘም ለኛንም ከዚ ይሰውረን ሁላችን መጨወቻ ሰይጣን ሆነናል
@hcggxgv7146
@hcggxgv7146 3 года назад
ኣብየት ኣምላክየ በስደት ያለነዉ ልጆችሕ በቸርነትሕ ጠብቀሕ ወደ ቅድስት ኣገራችን መልሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@seki1508
@seki1508 3 года назад
አባታችን እንኴን በሠላም መጡ በረከቶ ይደርብኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አሜን አሜን አሜን
@divalucky2594
@divalucky2594 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ለአባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን
@user-xu3rw7pj7b
@user-xu3rw7pj7b 3 года назад
የኔ ህይወት ይህነው ለሰው አልናገር ማንም የሚረዳኝ የለኝ እዳትናገር ዝም የሚለው እኔም እዲህነኝ እናበፆሎት አስቡኝ 😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@turayashady5807
@turayashady5807 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ በሰው ሀገር እንደወጣን እንዳንቀር በቸርነትህ ጠብቀን አባታች እረጂም እድሜ ያቆይልን ፆለታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 года назад
አባታችን የድግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ኤልሻዳይ (ሁሉን ቻይ )አምላክ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጸጋዉን ያብዛሎት በጸሎታችሁ አስቡን አጸደ ማርያም የነሱን ህመም ስሰማ ከግር እስከራሴ ነዘረኝ አምላኬ ሆይ መዉደቄን ተመልከት
@user-js7go2nz1i
@user-js7go2nz1i 3 года назад
አባቴ በጣም ችግር ዉስጥ ነኝ እባከዎትን ይርዱኝ በጸሎትም ያስቡኝ...እባከዎትን
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 года назад
አይዞሽእህቴ፣ጠልይ
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 года назад
እግዚያብሔር ከጭንቀትሽ ያውጣሽ አይዙሽ
@gfftggt6311
@gfftggt6311 3 года назад
እማምላክ ጭንቀትሽ ታርቅልሽ እማየ ፀሎት ኣርጊ
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ እመብርሃን የልብህን መሻት ትፈፅም
@zeinabnehme400
@zeinabnehme400 3 года назад
Ere wegenocha. Beselot. Asebug ebakachu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭eredug😭😭😭😭😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔😔
@user-kn2hz9hy1m
@user-kn2hz9hy1m 3 года назад
አባዬ በፆሎት አስቡን በስደት ያለንዉን
@user-nw1ei1jq7q
@user-nw1ei1jq7q 3 года назад
አባቴ ጸጋውን ያብዛሎት እህቴ በጸሎት አሰባቸዉ አክሊለ ድግልን ጸዳለ ማርያም ብለዉ በጸሎቶ ያስቦቸዉ
@user-go3sp2xg3q
@user-go3sp2xg3q 2 года назад
አባቴ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዉ ሽ አመት ኑሩልን በፆለተወ ያስቡኝ እኔ ሁሌም ነዉ እምጨነቀዉ እግዚአብሔር አምላክ ጨንቀቴን ያረቅልኝ
@user-rp9lv5gj7j
@user-rp9lv5gj7j 3 года назад
ሰው አድርገን ብለን መፀለይ አለብን ከዛሚስፂሩ ይወጣል ያሳዝናል እውነት ሰው መሆን አቅቶናል በተለይ በአሁንዘምንያለንው ንቁ ንቁ ፀልዩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@rozaloverozalove3770
@rozaloverozalove3770 3 года назад
Emebte enenem ledejeshe abkinge
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 3 года назад
ረጅም እድሜ ለአባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት
@astekastek1000
@astekastek1000 3 года назад
አቤት የሰዉ ክፋት እህ አይዞሽ እናቴ እንኳን መዳናለም ፈታሽ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እህ የሰዉ ክፋት አቤት ከሴጣን ብሶል
Далее
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
HONDA ACCORD 😵‍💫 ФИШКИ ГНИЛУШКИ!
0:56
BYD U8 танковый разворот
1:00
Просмотров 3 млн
HONDA ACCORD 😵‍💫 ФИШКИ ГНИЛУШКИ!
0:56