Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video 344 በጣሊያን ሮም የተሰራ ጠንቋይ ቤት የገባ ሰይጣን በሱስና በለቅሶ አሰቃየን 

Nku tamirtsion
Подписаться 436 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!
ቀጣይ አገልግሎት በካናዳ ቶሮንቶና አሜሪካ ለሚገኙ ከሐምሌ 22,23,24,2014 ዓ.ም ወይም July 29,30,31 2022 በቶሮንቶ ብቻ ይካሄዳል.ቦታው/Location ( Esthern Shiner Civic Stadium,5720 Bathurst st,North York On M2R 3W2 Canada ለበለጠ መረጃ
+12897004022 /+16472029325 /+ 12894424861/+19059219121 በካናዳ ሰአት ይደዉሉ
ማሳሰቢያ ፕሮግራሙ በካናዳ ቶሮንቶ ብቻ መሆኑን እንድታዉቁ ልናሳስባችሁ እኖዳለን
የተለያዩ መረጃዎችን በፌስ ቡክ ፔጃችን ይከታተሉ
/ memehir-girma-wondimu-...

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 288   
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክልን እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@arsemamurael7802
@arsemamurael7802 2 года назад
Enate ehe video ye ahun new weyes yederk new ebakesh kaweksh ergign
@danimehari9714
@danimehari9714 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ
@አቅሌስያእህተማርያም
አባቴ እንኳን ደህና መጡ በረከቶት ይደርብኝ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን እኔንም ከእነ ቤተሰቦቼ ይጎብኘኝ አሜን
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ 2 года назад
እባካችሁ ዴንቨር እስከመቼ ነዉ የሚቆዪት ?
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችንእግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሥጥልን እመቤቴ አትለየወት አሜን አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት አርሤማ ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደራሣቹሁ የናታችን የቅድሥት አርሤማ በረከቷ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሢቲያኑ ከትዉልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከአሠሪወቻችን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብርና ምሥጋና አገልግሎት ዉዳሤ መገዛት ይገባታን አሜን አሜን አሜን
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ 2 года назад
የኔ ውድ እባት እንኳን በስላም መጥልን እባ መምህር ግርማ ወንድሙ እንቅ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 года назад
የድሀ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን :
@tarekegnfikadu8401
@tarekegnfikadu8401 2 года назад
በርስወ ትምህር በተሰጠን የስግደት አይነት የፆሎት በሰጡን በመቁጠርያ እየቀጠቀጥን በለንበት እኔ እስከናቴ ድነናል ፈጣሪ ለርስወ እድሜና ጤና ይስጥልን አቤት ቃላት የለኝም ግን ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@abbayineshdxb1686
@abbayineshdxb1686 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲 Ebbifamia waqayyoo sagale jirenya sif dhagesisu Ebbifama ⛪⛪⛪⛪⛪⛪💗💗💗🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እግዚአቢሄር አባታችንን እድሜ ጤና ይስጥልን በጾሎት አስቡኝ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 года назад
ሰላም አባየ አንካን በሰለም መጡልን የኛ አንቁ ለነሱ የደረሰ ፈጣሪያችን ለአኛም ይድረስልን💒🙏🌺
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 года назад
አባታችን፣እንካን፣ደና፣መጡልን፣አባታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አሜን፣እርጅም፣እድሜ፣ያስጡልን፣አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት ኑሩልን🙏🙏🙏
@ةةةةةتنع
@ةةةةةتنع 2 года назад
አባቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የኔ እቁ አባት ሀብተ ወልድ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎለት ፈጣሪ 👏👏👏
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን አሜን ፫
@ሰላምወለተፃድቅ
@ሰላምወለተፃድቅ 2 года назад
ገብር እየሱስ ገብርሰላሴ ወለተማሪያም ገብርፃድቅ ወለተ ፃድቅ አቡን በፀሎታችሁ
@እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ እህታችን ጸጋውን ያብዛልወት ሽ አመት ኑሩልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅወት እህተስላሴ ከነቤተሰቦቸ አስቡኝ
@መሲየማርያምልጂ
@መሲየማርያምልጂ 2 года назад
እግዚአብሕር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቱ ይስጥልን እኔም ለመዳነ ያብቃኝ አባቱ 💚💚💛💛❤❤👏👏👏
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 2 года назад
አባቴ እግዚአብሄር ይጠብቅልን የኛ ስጦታ ሺ አመት ኑሩልን
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 года назад
እግዚኦ በኣጋንንት ታስረናልኮ ኣባታችን ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
አባታችን እርሶንስ ምን ብዬ ምን ቃላት ያጥረኛል ማርያምን እድሜዬ ጤና ይስጦት እደው በረከቶት ይድረሰኝ አሚን
@natna_tube9926
@natna_tube9926 2 года назад
ኣባ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወገኖቼ እባካቹ ትክክለኛ የኣባ መምህር ግርማ ትክክለኛ ስልክ ስጡኝ ለሂወቴ በጣም ኣስፈላጊ ነው
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
✝ የጸሎትን መንገድ መክፈት ✝ ✝ በስግደት የጠላትን መንገድ መዝጋት ✝ ሰብአ ሰገል ሰማያዊ ኮከባቸውን የብርሃን ምሪት አድርገው ወደ ክርስቶስ መንገድ ድርሰው 'ወድቀው ከሰገዱ' በኋላ፤ ወደ አጥፊው ንጉሥ እንዳይመለሱ ሌላ የእግዚአብሔርን መንገድ አግኘተው ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ እንዲሁ በአምልኮት ልምምድ ውስጥ ወደ እግዚአብሔር መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እየተመራን ስንጓዝ፤ የጸሎት ኃይላችን መለኮታዊ አቅም እንዲኖረው፣ የውስጥ እምነታችን እንዲጨምርና ሰማያዊ ጉልበታችን እንዲበረታ የዕለቱን የሰዓት ጸሎት ከመጀመራችን በፊት ቀድመን የቃለ-ኪዳን ጸሎት አድርሰን መስገድ የጸሎታችን መንገድ ይከፈትልን ዘንድ መልካም ያደርግልናል፡፡ እንዲህ ስንል የቃለ-ኪዳን ጸሎት ማድረስ እንችላለን፡፡ "አባት የሆንከን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፥ ጸሎተ ጊዜያችንን በመስቀለ ብርሃንህ ቀድስልን፡፡ አቤቱ የቸርነትህ ፍቅር በባሕሪያችን፣ በጠባያችን፣ በአሳባችን፣ በእቅዳችን፣ በመሻታችን፣ በምግባራችን ውስጥ ተቀርጾ ይታተም ዘንድ እንለምንሃለን፡፡ ቅዱስ አምላካችን ሆይ፥ የጸሎት ጊዜያችን መንገዱ ላይ ቀኝህን ትሰደድልን ዘንድ፤ መለኮታዊ ምሪትህ አስቀድሞ እያለፈ ይመራን ዘንድ፥ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየተከተለ ያበረታን ዘንድ በስምህ ስለስምህ እንሰግዳለን" ✝ የጸሎት መንገድ መክፈቻ የአምልኮት ስግደት ✝ ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባዖት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ እንደዚህ ሰግደን፤ እንደ ሰብአ ሰገል የጸሎት ጉዞአችንን ከመጀመራችን በፊት የነፍስ ኮከባችንን ካበራን በኋላ፤ የዕለቱን ምስጋና፣ የሰዓቱን የምንባብ ጸሎት፣ እና የግል የቃል ጸሎት ከጨረስን በኋላ ደግሞ፤ በመቁጠሪያ ጠላትን ቀጥቅጠን፤ መዝጊያ ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ይሄ ስግደት ከመጀመሪያው የጸሎት መክፈቻ ስግደት የሚለየው፤ አንደኛ ያመሰገንነው ምስጋና ላይ፣ የምንባብ ጸሎት ላይ እና የግል መጠይቅ ጸሎታችን ላይ የማሰረገጫ ማኅተም መትቶ በአምልኮት ለማስጸደቅ ሲሆን፤ ሁለተኛው በጸሎት ያቃጠልነውን ጠላት የጥፋት መንገዱን ለመዝጋት፣ ከውስጣችን ተቀምጦ ጠቡን፣ አለመከናወኑን፣ እርግማኑን፣ ግራ ዘመሙን፣ ጤና፥ ሰላምና በረከት ማሳጣቱን እንዳይመራ የክፋት ግብር መንገዱን ለመዝጋት እንድንችል ነው፡፡ በመሆኑም "በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም ወዘተ.. በጸሎት የተቃጠልክ አጥፊ መንፈስ እስከ ሠራዊትህ ግንባር ላይ ታስረህ፤ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱር ኃይለ ሥልጣን አብረህ ስገድ" ብሎ በማዘዝ ግንባርን የጸለይንበት የጸሎት መጽሐፍን እያስነካን የጠላትን መንገድ ለመዝጋትና እንዲዳከም ደግሞ ሁለተኛውን የአምልኮት ስግደት እንሰግዳለን፡፡ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Qc7u3zqtViI.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ
@Janiy_official
@Janiy_official 2 года назад
ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@saraethio9794
@saraethio9794 2 года назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@ነጋበሪ-የ9ዘ
@ነጋበሪ-የ9ዘ 2 года назад
አባታች በ ምን አንምገልጾት አላቃም 🙏 ሰለ ጸጉር አርትፍሻል አና የሰው ጰጉር ልክ ኖት🙏 ብዙ ነገሮች እኔ እንደማስበው ይገልጻሉ 🙏 አሜን አሜን አሜን
@feraassefa710
@feraassefa710 2 года назад
በፀሎት አስቡኛ አባት ወለተማሪያም🙏🙏🙏
@malefyasolomon2835
@malefyasolomon2835 2 года назад
እግዚአብሔር ድንቅ ነው አባታችን ዘለአለም ኑሩልን
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጠዎት በረከቱ ለኛም ይድረሠን
@طيبهالطيبه-ط3س
@طيبهالطيبه-ط3س 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልንአባታችን
@belabela6871
@belabela6871 2 года назад
አባ ረጅም እድሜ ይስጥወት ...... አባ እርስዎ ባስተማሩት መሰረት ቀጥቅጬ መንፈሱ ተጋልጦልኛል እርስዎ አሉበት እንድደርስ ይፀልይሉኝ ወልደ ስላሴ
@hayhay9005
@hayhay9005 2 года назад
አባ እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባ በፀሎት አስብኝ ተሰቃየሁ በሰዉ ሀገር ወለተ ማርያም ሰናይት ነኝ 😭😭😭
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 года назад
አባ እንኳን ደና መጡልኝ አባቴ እመብርሃን ከክፉ ትሰዉሮት
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯💚💛❤🤲😭😭😭
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን🤲🤲🤲
@kasuman2166
@kasuman2166 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በፀሎተወ ያስቡኝ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 года назад
አባታችን እኛስ የእርሶ በረከት አያስፈልገንም ለምን አይመጡም ወደኛ ::እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@ሀጢያቴንሳቆጠርበፍቅሩማረ
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sisayyechalew447
@sisayyechalew447 2 года назад
አባታችን የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ከእርሶጋር ይሁን
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@aahh5158
@aahh5158 2 года назад
ኣባታችን እድምየና ጠና ይስጥልነ እኛም በስደት ላይ የለነዉ ድግል ማሪያም ትርዳነ ለዝ ያብቃነ😭😭😭🙏🙏🙏
@አምላኬሆይቤተሰቦቼንአደራ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡሉን ክቡር አባታችን በፀሎትዎ አስቡን ውድ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰው ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን /፫/🙏🙏🙏
@lemiyetewahdoligi6549
@lemiyetewahdoligi6549 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን በስላም መጡሉን ክቡር ኣባታችን በፆሎትዎ አስቡን ውድ ወጎኖቼ እንዃን ደስስ አላቹሁ ለናንተ የደረስው ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን፫
@mekdi9983
@mekdi9983 2 года назад
አባታችን በረከተወት ይደርብኝ ወለተ ኢየሱስ እያሉ ያስቡኝ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 💞💞💞
@yeabsiratadele1892
@yeabsiratadele1892 2 года назад
ወልደ መድን ያምላክስራ ወለተ መድን ፅጌን በፆሎቶ ያስቡኝ
@sisayguta549
@sisayguta549 2 года назад
አባታችን በፀሎት ያስቡን።
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 года назад
አባ ቆዩልን ፀጋዉን ያብዛሎት
@yosiefmichael7148
@yosiefmichael7148 2 года назад
Ebakachu Abatachn Europa Lalen Lijochih Dreseln. Betam Yetesaqeyn Alen
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@እህተማርያም-ፐ7ጀ
@እህተማርያም-ፐ7ጀ 2 года назад
እንኳን ደናመጡ አባታችን
@ማርያምስሚኝሶልያና
አባ እንኳን በሰላም መጡ አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ተክለ ሀና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል ምህረተ ስላሴ ወልደ ሰንበት ገብረ ማርያም ከኔ የበረታችሁ የወላዲተ አምላክ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡን ።
@adisu4246
@adisu4246 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት 👍👍👍👍👍🤲🤲🤲💐💐💐🌹🌹🌹
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
አባየ እኳን ደሕና መጡ🙏🙏🙏💒💒💒 በፀሎተወ ወልደሰማእትን አስቡልኝ
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡ፡ ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የስጠን አምላክ በእውነት ይህን የታሰረ ትውልድ ነፃ ያውጣን ቸሩ መድሀኒአለም
@msratmm365
@msratmm365 2 года назад
አባታችን እንኳን ደና መጣህልን እርሜ ስጥልን
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 года назад
ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እኚን የመሰለ አባት ሰለሰጠን እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 года назад
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአባታችን እድሜን ጤና ይስጥልን እልልልልልእልልልልልእልልልልልልል
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክ
@selama-l7m
@selama-l7m 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@የስላሴልጅንኝ
@የስላሴልጅንኝ 2 года назад
ለናተ የደረስ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አባታችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥዎት
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሥላሤሥላሤ
@ሥላሤሥላሤ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 2 года назад
መምህር ፣እንኳን ፣ደናህ፣መጡ፣በፀሉታችሁ፣አሰብን፣ወለተ፣ማሪያም፣አላችሁ ፣🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭
@salme4126
@salme4126 2 года назад
እድሜ ና ጤና ያድልልን አባታችን ወለተሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ
@etsubdinkbeziye6095
@etsubdinkbeziye6095 2 года назад
Adrashacew yet new ena meche new migegnut ebakachu🙏
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 2 года назад
እኛንም በፆሎት አስቡንአባታችን
@mekelit5107
@mekelit5107 2 года назад
አባ በረከተዎ ባለንበት ይድረሰን አባ ሁሌ ሳይ እቀናለሁ ምናል እኛጋ መተው በረከተዎ ቢደርሰን ወደምስራቁ ብትመጡልን አባ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 года назад
አባቴ እድሜ እና ጤና ይሰጦት
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 года назад
እግዚአብሄር አምላክ የአባታችንን እድሜ ያርዝምልን
@woine123
@woine123 2 года назад
አባታችን ከነቤተሰብዎ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት::
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
አባታችንእንካን፣ደህናመጡልን፣የእኛ፣ተስፋችንኑርልንሺአመት
@SamsungAs-yg8je
@SamsungAs-yg8je 2 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን😭😭😭😭😭😭
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እግዚአብሔር ለአባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@seki1508
@seki1508 2 года назад
ቅድሥት አርሴማ በእለተ ቀንሽ ለዚህ ቀን አብቂኝ እናቴ አባታችን በረከቶ ይድረሠን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 года назад
አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከቶ የደረሰኝ በፀሎታቸው አሰቡኝ ወለተ ክዳን ነኝ በስደት ነው የለው እኔም በጣም ፈተና አለብኝ ወጋው በዙ ነው ወገናቼ
@asnakewmamyue2210
@asnakewmamyue2210 2 года назад
የኛ ልዩ ሰጦታ አባት።የድንግል ልጅ አማኑኤል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።
@fmmf5458
@fmmf5458 2 года назад
አባታቺን እድሜና ጤና ፀጋውን ይስጥልን እወደዎት አለሁ አባ መቼ ነው የማገኘዎት በረከትሁ እዲደርሰኚ አባ ፀልዩልኝ ወደ አገሬ እዳልገባ መሰናክል ሆኖብኛል ጠላቴ ወለተ ኪዳን ነኚ ባህዛብ አገር የምኖር
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 года назад
እንኳን ደህና መጡሉን ኣባ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታቸን ቃላ ሂወቲን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜኔ ጤና ፀጋውን ጋር ይሰጣዎት
@በለጡየጎራው-ፀ8የ
@በለጡየጎራው-ፀ8የ 2 года назад
አባታችን ለዘላለም ኑሩልን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
እንካን በስላም መጢልን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@alemayhumekonen4301
@alemayhumekonen4301 2 года назад
እድሜ፡እና፡ጤና፡ዪጨምሬት
@fekertiteni538
@fekertiteni538 2 года назад
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እመቤታችን ትጠብቆት አባ 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abualu8425
@abualu8425 2 года назад
ኑርልን አባ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 2 года назад
አባታችን እንኻን ደና መጡልን
@devan8265
@devan8265 2 года назад
በስመ ስላሴ አባታችን እረጅም እድሜ ይኑሩልን
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@yrgg1047
@yrgg1047 2 года назад
Abatachin nurulana egzbiher erjima edamena tena yesatota barkatota yedarbana weganochachina hagerachina ethiopia 🇪🇹 betalota asebuna 🤲🤲🤲🤲❤❤
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
አባታችን የማቱሰላምን እድሜ ይስጥልን በረከትወት ይደርብኝ🤲🤲🤲( የእኔ አባታ
@ወለደገብርኤል
@ወለደገብርኤል 2 года назад
ዝተአሰሩ ንዝፈትሕ ንእግዚአብሔር ምስጋና ይግበኦ🤲
@bazabaza65
@bazabaza65 2 года назад
አባታችን እንኳኖ በሰላም መጡልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜዎን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@yordanos874
@yordanos874 2 года назад
አባታችን እድሜና ፀጋዉን ያብዛለዎት ኑሩልን በረከታችሁ ይድረሰን
Далее
The REAL Truth Behind the DVD Logo
01:00
Просмотров 29 млн