Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video 345 በስደት ሀገር የአጋንንት ፈተና በጣሊያን ሮም 

Nku tamirtsion
Подписаться 423 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

መልአከ መንክራት ግርማ ወንድንሙ በሰላም ካናዳ ቶሮን ገብተዋል # Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!
ቀጣይ አገልግሎት በካናዳ ቶሮንቶና አሜሪካ ለሚገኙ ከሐምሌ 22,23,24,2014 ዓ.ም ወይም July 29,30,31 2022 በቶሮንቶ ብቻ ይካሄዳል.ቦታው/Location ( Esthern Shiner Civic Stadium,5720 Bathurst st,North York On M2R 3W2 Canada ለበለጠ መረጃ
+12897004022 /+16472029325 /+ 12894424861/+19059219121 በካናዳ ሰአት ይደዉሉ
ማሳሰቢያ ፕሮግራሙ በካናዳ ቶሮንቶ ብቻ መሆኑን እንድታዉቁ ልናሳስባችሁ እኖዳለን

Опубликовано:

 

14 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 418   
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 2 года назад
ለ38 አመት ሙሉ በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ ተይዞ
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 года назад
አባታችን እግዚአቢሔር ይጠብቃወት እርጂም እድሜ ይስጠወት በርበከተወ ፀለተወ ይድርሰን አባዪ አሜን አሜን አሜን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
@TbletsEthiotube
@TbletsEthiotube 2 года назад
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ 🙏🙏🙏🙏
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
አባታችን ሳያርፍ ስራ ጀመሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰሰጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-sb7kr3jk4w
@user-sb7kr3jk4w 2 года назад
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በፅሎትዎ አስቡን
@keshatube3264
@keshatube3264 Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆዬ እኛ ይሄንን እንኳን እያየን አንስተካከልም አንበረታም እኔማ መቼም ፈጣሪ በምህረቱ ይማረኝ ብቻ። ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ!!!
@yordanos874
@yordanos874 2 года назад
አባታችን እድሜና ፀጋ አብዝቶ የድንግል ማርያም ልጅ ህያው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@ethiodude9886
@ethiodude9886 2 года назад
ጀግና መምህር ግርማ የእግዚ አብሔርን መንገድ ስላሳዩን እድሜውን ያርዝምልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አባታችን ፈጣሪ ያቆይልን ለምስኪኖች ሲል 🤲🏿😢
@tesfamariamukubaezghi3135
በደንብ የገባች ሰው እድሜና ጽጋ ለአባታችን እዝጋብሔር ይጠብቃቸው በረከቶን ይደርብን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባትችን
@amentueb6054
@amentueb6054 2 года назад
ቃልየለኝም አባቴ ኑሩልን ይችንቀን እናፍቃለሁ እረጅም ድሜ ጤና ይስጥልይ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Год назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት
@user-ry6qr3gx5s
@user-ry6qr3gx5s 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡሉን ውድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን /፫/🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወገኖቼ እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ🙏🙏🙏ለናንተ የደሰው አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-qm6qo1ze8q
@user-qm6qo1ze8q 2 года назад
እሰይይይ ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የኛ አባት ክኩፉዎች ይጠብቅልን እመብርሀን ትጠብቅልን አባታችን በጣም እንወዶታለን በእውነት በእውነት
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@embitembit6071
@embitembit6071 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን
Далее
Memeher Girma Wondimu VCD 45 B
1:00:13
Просмотров 441 тыс.