Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video 334 ሰይጣንን ጠርቼ አስገባሁት: ልጆቼን እነቅና ግደል ይለኛል 

Nku tamirtsion
Подписаться 419 тыс.
Просмотров 179 тыс.
50% 1

Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!

Авто/Мото

Опубликовано:

 

14 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 499   
@besufikad8924
@besufikad8924 2 года назад
መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የድሀ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን :: እንዲሁም ልጅዎት ቀሲስ ሀይለ መለኮትንም ከፈተና ሁሉ ጠብቆ በግርማ ሞገስ ያሳድግልን : እንግዲህ ዘሩ ፍሬው ቀጥለዎል ተመስገን ነው::
@asresyitayh2477
@asresyitayh2477 2 года назад
አሜን
@weleterufalle2371
@weleterufalle2371 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዘራቸው ይብዛልን
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 года назад
Amen Amen Amen
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 2 года назад
አሜንንንንንንንን
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን እድሜዎትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 2 года назад
በእውነት። #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም እድሜያቸውን ያርዝምልን የመላእክት አለቃ ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል አባታችንን ይጠብቁልን።
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 года назад
Amen
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 2 года назад
አሜን(3)
@user-me9wc4op6f
@user-me9wc4op6f 2 года назад
Amen Amen Amen
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እልፍ አመት ያኑርልን በእውነት
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻🤲💚💛❤😭😭😭
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ በጾሎት አሰቡኝ የአግዚአብሄር ቤተሰቦች
@world12384
@world12384 2 года назад
መምህር ትርሲተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፈተና ውስጥ ነኝ
@uae1023
@uae1023 2 года назад
የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልኝ የምወዶት የማከብሮት የምናፉቆት በርሶ እኮነው ሒወቴ የተቀየረው እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ
@weleterufalle2371
@weleterufalle2371 2 года назад
አባት ሆይ የኔንም መዳኛ ቅርብ አድርግልኝ 😭😭😭😭
@user-qu8pw4zp8c
@user-qu8pw4zp8c 2 года назад
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏 ስደተኛዋ ልጅዎ ውለተ ሰማእትን እስከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን 🙏አቤቱ አምላካችን ሆይ የመዳናችን ቀን አቅርብልን አሜን /፫/🙏
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z 2 года назад
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад
ሁላችንም እኮ ተይዘናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
አሁን ለአባታችን ለዚህ አገልግሎት ለዚህ ፈውስ እንዴት ያለ ምስጋና ውለታቸውን ይከፍለዋል !!!???በዚህ በዲቢሎስ በስለጠነበት ዘመን እርሶን የስጠን አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት ።
@user-hj4cp9ii2x
@user-hj4cp9ii2x 2 года назад
በእዉነት ለአባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ሉዑል እግዚአብሔር ይባርኮሎት
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 2 года назад
አባዬ ለእርስዎ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በረከተዎ ይደርብን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን የሉእል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ዛሬኮ ኣባታችን እስትፍስ ክርስቶስ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ እናቴ ኪዳነ ምኅረት ፍችኝ ከታሰርኩበት እስከቤተሰቦቸ
@emafiker794
@emafiker794 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር በርስዎ አድሮ ከመንፈስ ስለወጣን ለንሰሀ በቅቼ ከነቤተሰቤ ስጋ ወደሙን ልንቀበል እልልል በሉ ሁላቹም ነሰሀ ገብታቹ ቁረቡ 🙏
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር አባታችን እንኳን ብሰላም መጡልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ እዴሜዎት ያስረዝምልን የኛ ኣባትትትትትትትት
@world12384
@world12384 2 года назад
እግዚአብሔር ካለንበት መጥፎ ባህርይ እኛንም ይገላግለን አባታችን በረከቶ ይደርብን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 года назад
የእምነት ማጣታችን ዋጋ ብዙ ያስከፍለና ገዳይ ነፍስ አጥፊ እንሆናለን አሁንም እኳን ከዚ አንማርም ሰው የወለደዉ ልጅን እንቅ ይቅር ይበልን ይፈዉሰን ይማረን አባቴ እኔ ሁሌም እርሷን መግለጽ ያቅተኛል ጸጋዉን ያብዛሎትበረከትዎ ይድረሰን
@arsuselama5698
@arsuselama5698 2 года назад
ቅን የድሃ ኣባት እድሜ ከ ጤና ይስጦት ኣባታችን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
የአምልኮ ስግደት!! 1.እሰግድ ለአብ 2.እሰግድ ለወልድ 3.እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ 4.እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X 5.ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ 6.ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ 7.ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ 8.ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ 9.ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ 10.ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ 11.ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ 12.ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ 13.ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ 14.ቅዱስ ኢየሱስ 15.ቅዱስ ክርስቶስ 16.ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡ 17.ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁ 18.ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁ 19.ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ 20.ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ 21.ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁ 22.ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁ 23.ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁ 24.ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁ 25.ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ 26.ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ 27.ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ 28.ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁ ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ 29. 30.ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ 31.ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁ 32.ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ 33.ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁ 34.ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ 35.ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁ 36.ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁ 37.ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ 38.ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁ 39.ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ 40.ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁ 41.ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ 42.ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁ 43.ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁ 44.የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁ 45.በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁ 46.እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
@mulusew505
@mulusew505 2 года назад
እዴት ደስ የሚል ፀሎት ነው ዛሬ ነው ያየሁት ጨምሮ ይስጥልን🙏
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
@@mulusew505 አዎ ብዙ የአምልኮ ስግደቶች አሉን እነሱን ትተን ነው እንዲህ የተጎሳቆልነው በርቺ ።
@mulusew505
@mulusew505 2 года назад
አየህ አንዳንዴ እሚሰጡ ኮሜንቶች ጥሩ ናቸው ልቦናችንን ይክፈትልን Thank u.
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
@@mulusew505 አሜን ይክፈትልን የሁላችንንም ልብ በእውነት እህቴ ።
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 года назад
Egziabhier yistiln. Yabatachin bereket yideribin
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውላዲተ አምላክ በዕድሜ በጤና ታቆይልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@yordanos874
@yordanos874 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይድረሰን እኛን እግዚአብሔር ይፈዉሰን ለንስሀ ያብቃን🙏
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 года назад
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 года назад
አሜን አሜን 🤲🤲 🙏🙏
@hayhay9005
@hayhay9005 2 года назад
አባ እድሜና ጤና ይስጠዎት አባ በረከትዎት ይደርብን አባ ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስብኝ በሰዉ አገር በሰዉ ቤት ተሰቃየሁ 😭
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ፀጋውን አበዝቶ ይሰጦዎት
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 года назад
እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ #ጌታሆይ አቤቱ ታድነን ዘንድ ፍቀድ ማስተዋሉን ስጠን አባ ጸጋዎን ያቆይልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ስለለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y 2 года назад
ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት🙏
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 года назад
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ጉብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አሬ።ርድእት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊውርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባጊወርጊ ሥዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥ ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃ ሥለ ገዳማት ብሎ ይማረን አባቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
@abzegonder4256
@abzegonder4256 2 года назад
ለእናተ የደርስላችሁ ልኡል እግዜአብሔር ለእኛም ይድርስልን ውዱ አባታችንም ለአግልግሎተዎ ልኡል እግዜአብሔር ርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን በርከተዎ ይድርብን በፆለተዎ ያስቡን አሜን
@marhaile4701
@marhaile4701 10 месяцев назад
እግዚአብሔር መምህር ግርማን ባይልክልን ኖሮ ሰይጣን በዙህ ዘመን የሚሰራውን ክፋት እና ተንኮል አይገባንም ነበር መምህር ብዙ ነገር ሰዎች ቢያደርጎትም ግን ለብዙ ሰዎች መዳን ምክንያት ሆነዋልና እግዚአብስሔር ይባርኮት እግዙእብሔር ለዘላለም ይመስገን።
@hana967
@hana967 2 года назад
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ፈታችሁ ወገኖቼ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫➕
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አባታችን ለእኛ ሲል እድሜወትን ያርዝመው 😢🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 года назад
አባታችን እንኳኝ ደና መጡልኝ የኔ አባት እመብርሃን ትጠብቆት አባ በፀሎቶ አስቡኝ
@tigistabdulah
@tigistabdulah 2 года назад
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ ለእናተ የደረስ ለእኛም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስልን አሜን (3)
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
አቤቱ እግዘአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭አቤተ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረበኝ
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 года назад
Amen
@tewdie6297
@tewdie6297 2 года назад
አባዬ ፍጣሪ ይጠብቆት🙏ፀጋውን ያብዛሎት 🙏እኛም በእጅዎ ለመባርክ ያበቃን እድሜ ይሰጥዎት አባዬ🙏
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 2 года назад
በእውነት አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ለአበረሃም የሰጠውን እድሜ እግዚአብሄር ለአባታችንም ይሰጥልን
@destapark609
@destapark609 2 года назад
የጉድ ነው ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እድሜ ይስጥልን አባታችን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን የተሰጦዎ ፀጋዎን ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባቴ ይፍቱኝ ይፍታ ይበሉኝ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል 🙏🙏🙏
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 года назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 года назад
አባዬ,በዚህ,ክፋ,ዘመን,እርስዎን,የሰጠን,አምላካችን,ልኡል,እግዚአብሔር,ከአፅናፍ,እስከ,አፅናፍ,ድረስ,ስሙ,የተመሰገነ,ይሁን,አሜን
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 года назад
አግዝኦ ብቻ ነው የኛ ፈተና መቼ ያልቅ ይሆን አቤቱ ማረን 🙏🙏🙏😭😭😭
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
አባታችን ጸጋወት ይብዛሎት ኑሩልን🤲🤲🤲
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑረወት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀወት ስትመጡ የህሊና ሰላም ይሰማኛል
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ፀጋ የተሰጣቸው ደግ አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ
@habtamutechsociety
@habtamutechsociety 2 года назад
አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት!
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад
Ameeen ameeen ameeen qala hiwote yasemalin xagawen yabizalin yagelegelote zemanechhu yebarekelin ✝️✝️
@fekertiteni538
@fekertiteni538 2 года назад
አባታችን እንኳን ስላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፍውስን አሜን አሜን አሜን
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 2 года назад
አባታችን እድሜ ጤና በረከቱን አብዝቶ ይስጦት ፈጣሪ
@wensht1459
@wensht1459 2 года назад
እባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 2 года назад
አባየ ሺሺሺ አመት ይኑሩልነ 👏👏👏😘
@mametohem7990
@mametohem7990 2 года назад
አባታችን እግዚአብሄር እደሜወት ያርዝምልን እርሰወን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገይሁ እኔም አዚህቦታላይ እድመጣ ያድረገኝ አሜን
@t.g.eahutamaryame.1475
@t.g.eahutamaryame.1475 2 года назад
አባ እንኳን በሠላም መጡልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልኖ !አሜን/3/ በፀሎት አሥቡኝ አባ በአዛቡ አገር ነው እምኖረው!
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b 2 года назад
አባታችን መላዕከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሰላምና ጤና እድሜ ይስጦዎት አባታችን
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 года назад
አባታችን እረዝም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@kedesaq7521
@kedesaq7521 2 года назад
መልአከ መክራን መምራን ግርማ ወድሙ ጤና እረዝም የአገልግሎት ዘመን ያድሎት እጅግ ድቅ አባት የት ቤተክርስትያን አገልግሎት የሚሠጡት በረከት ይድረሰን ጠላትን የሚያሳፋሩ ለሰው ልጅ ፈውስ የሚሠጡ የአምላክ የሠጣቸው ጸጋ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ የሚሳነው የለም ማዳን በእግዚአብሔር ብቻ ነው
@mikyfricky6881
@mikyfricky6881 2 года назад
መምህራችን ሆይ ባህርዳር ቢመጡልን።
@mesererttesfaye9392
@mesererttesfaye9392 2 года назад
amen amen amen kalhiwote yesamalan mahmerachen
@bhhsswarjun8926
@bhhsswarjun8926 2 года назад
እግዚኣብሔር ሰምላክ የኣገልግሎት ዘመኖትን እድመዎችን ይባረክ ስደት የለና ፀሎቶችን ኣይለየን
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад
Ameeen ameeen Ameeen selam lenate yehun abatachiiin yefetun yebarekelin ✝️🎤
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 года назад
አባቴ እድሜና ጠናአብዝቶ ይስጥልኝ. የድግል ማርያምልጂ.
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘሎት
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ያድሎት አባ በህልሜ እግሮ ስር ተንበርክኬ አይቻለው አባ የመስቀሎ ቡራኬ ይደርብኝ
@andargew
@andargew 2 года назад
ሰላም ክቡር አባታችን እንኳን ደህና ጸጋዎትን ጨምሮ ያብዛልዎት እንደርሶዎ ያሉትን አባቶች አያሳጣን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ለነርሱ የደርሰ አምላክ ለእኛም ውጭ ላለነው ይድርስልን በጸሎት አይርሱን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በርከትዎት ይድርሰን አሜን አሜን አሜን👏👏👏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 года назад
Usa lemitinoruna akirabia lehonachhut Canada toronto yimetalu July 29, 30 Ena 31, 2022 agelgilot yisetalu tebiloal ye wendimachin hailegebrielin channal tekelakelu telegramunm add argut Botaw Sitawek Endilikilachu botawin be kirb Ken Enasawiqalen biloal Agelgilot
@andargew
@andargew 2 года назад
@@marytsebel8504 ሰላም እናመሰግናለን አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አገልግሎት ጀምርዎል አይደለ እና እስራኤል ነው ያለነ ወደዚህ አይመጡም ከ usa መልስ በኋላ Mary Tsebel መርጃው ካለሽ እህቴ በእግዚአብሔር ስም ብታሳውቂኝ አመሰግናለሁ መልካም ቀን።
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 года назад
@@marytsebel8504 Ehitachin Ahun Yet akababi Now Yemiagligilut Abbatachin
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 года назад
@@almaaztamire4890 post argealehu be Amariga be chanale
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 года назад
Kesis Henok teferra be addis abeba Ayer Tena zenebewerk wede weyra sefer meheja yewera Condominium Abune GEBREMENFESKIDUS ENA ABUNE HABTEMARIAM BETEKIRISTIAN ketay gubaeachew kidame Sene 11 Ken 2014 tewat bezaw debir agelgilotachin yisetalu yewengel yetsebel ena ye kibaa kidus agelgilot
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእናንተ የማረ የፈውሰ መድኅኔአለም ሁላችንን ይማር የኔ አባት ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባዬ ሺህ ዓመት ኑሩልኝ ክፉ አይንክስዎት ጤና እና ፀጋውን ብዝዝዝዝዝዝዝዝይስድርግሎት ከነቤተሰቦ
@etetewami9042
@etetewami9042 2 года назад
ልጆቻቸውን እንቅ።።መምህር እግዚ አብሔር እድሜሆን ያርዝምልን።።እነዚህን ትንንሽ ልጆች አተረፏቸው።።
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥዎት በፀጋላይ ፀጋ ይጨምሮሎት ኑሩልን
@hiwothiwothiwot3832
@hiwothiwothiwot3832 2 года назад
abata betam New yemewedot Egezabhar amelak edema ena tana yesetelen and Ken edemagenot tesefa aregalew abata ❤️🙏❤️
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
አባ በድሜ በጤና ያኑርወት እድሜ ከኛ ቀንሶ ለእርሶሆ ይስጥልን ምንማለት ይቻላል እግዚአብሔር ይመሰገን አንቱን የሰብዓዊ ጠን አምላክ ክብረ ይስፍ
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ ሁሉ ነገር ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን ኤሩጅሜ እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልኝ በእዉነት 🙏🙏🙏🙏🙏
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 2 года назад
ኣባታችን እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ይኑሩልን
@Mm-ss3vt
@Mm-ss3vt 2 года назад
አባታለም እንኳን ደህና መጡ
@tsehayyoutube2018
@tsehayyoutube2018 2 года назад
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜንና ጤናን ያድልልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 года назад
አባ ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝም በዉነት
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@alembrehanestart7543
@alembrehanestart7543 2 года назад
እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጥልን ኣባ
@user-nw2of3yw1w
@user-nw2of3yw1w 2 года назад
እንኳን ደና መጡልን ኣባ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ለኛም ትድረስልን
@sintayehumenzire2258
@sintayehumenzire2258 2 года назад
የኛ አባት አድሜችሁን አንደ መቶ ሳላ ያርዝምልን❤❤❤
@devan8265
@devan8265 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በእዉነት
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣልን አባታችን ረጅሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን ልኛም እመቤቴ ትድራስልን🤲 😥
@zewditoua9035
@zewditoua9035 Год назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 года назад
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ስራህ እፁብ ድንቅ ነው ለአባታችንም እድሜ ከጤና ይድልልን እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
@user-xd5jf7fb8c
@user-xd5jf7fb8c 2 года назад
እግዚአብሔር ለሁላችንም የምንፈወሥበትን ቀን ለኛም ያቅርብልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@danimehari9714
@danimehari9714 Год назад
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 года назад
እግዚአብሔር ይምስግን አሜን አባታችን እድሜ እናጤና ይስጥሌን አማን
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 года назад
አባታችን በትዳር ገብቶ እንደዚህ ሶው የሚበጠብጦው ሰይጣን ያጥፋልን ሁሉም የሄን አይቶ ቢማርበት ቃለ ሂወት ያሰማልን
@qatarqatar6642
@qatarqatar6642 2 года назад
አባአታአች እድሜ ከጤናአ ይስጥልን የደአዋች አባት ፈጣአሪ በጥቡ ይጠብቆት በስጋአ በደሙ ይሸፍኖት ሰላአም ለእዝባአችን ሰላአም ለአገራአች የምትፀልዩ ክብር ለአባቶቻአችን
@emusweet678
@emusweet678 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ❤
@zd5125
@zd5125 2 года назад
እባክሺ እህቴ የነው ሚገኘት እኔ ሙስሊምነኘ እባክሺ ንገሪኝ
@zd5125
@zd5125 2 года назад
እባክሺ እህቴ የነው ሚገኘት እኔ ሙስሊምነኘ እባክሺ ንገሪኝ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
በርሶለይ አድሮ መንፈስ ቅዱስ በውነት ስንቱ ተፈወሰ በፈጣሪ ስም ፈጣሪ ይገስፅፅክ መምህር አባታችን ተባረኩልን
@asratbiruhirpo9721
@asratbiruhirpo9721 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ። እዉይ እንዴት ያሳዝናል ። አባ አባ አባ መድሐኒአለም እድሜዎትን ያርዝምልን ሌላ የምለዉ ቃል አጣሁ ።
@user-wf3iz4jf6v
@user-wf3iz4jf6v 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የአገልግለቱን ዘመኑ ያረዝምልን
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይክበር ይመስገን እርሶን የሰጠን አምላክ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 2 года назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 zegawane ybzawalwate kelhewate yasamalean 🙏 🙏 🙏 .
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 года назад
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Далее
КАКОЙ У ТЕБЯ ЛЮБИМЫЙ МАРМЕЛАД?
00:40
Memeher Girma Wondimu Video 30 B  at Switherland
1:12:30
Просмотров 374 тыс.
Кто-то ездил в жару на УАЗе?😂
0:55