Тёмный

MK TV መቄዶንያ "ሀገርም እናትም" // ዘጋቢ ፊልም 

Mahibere Kidusan
Подписаться 476 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #Orthodox​​

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@tadelechgoshu4509
@tadelechgoshu4509 3 года назад
ከመስራቹ ብንያም ጀምሮ እዚህ አገልግሎት የምትሰጡ በሙሉ ዘራችሁ ይባረክ ቀናሁባችሁ ታድላችሁ።
@abebelay2021
@abebelay2021 3 года назад
ጎበዝ የኔ እህት ኮራሁብሽ መቄዶንያወች እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን።
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 3 года назад
በእውነት መታደል ይህን መስራት ፈጣሪ ያቀርታቹ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 года назад
ዶክተር ቢኒያም የደሀወች አባት ረዠም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ስራህ ዘመን አይሽረውም ትልቅ አሻራ በወጣትነት ዘመንህ ያሳረፍክ ቅን አስተዋይ ፈረሀ እግዚአብሔር ያለህ ታላቅ ሰው ነህ እዚህ ውስጥ ያሉ በጎ ፈቃደኞችን ሚራዱትን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በዚህ መልካም ስራ መሰማራት መመረጥ መባረክ ነው
@user-ts2ug6qj5d
@user-ts2ug6qj5d 2 года назад
ምናለ ከነእዚህ ከተመረጡት አንድቀን በረከት ብካፈል በእውነት የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን፫
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 года назад
እግዚአብሔር እንዲዚህ ያሉ እኀት እና ወንድም ያብዛልን ስለ እናንተ ብሎ እግዚአብሔር ይማረን
@himahima2935
@himahima2935 3 года назад
አሜንንንን እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ
@ኢትዮጵያአድስ
@ኢትዮጵያአድስ 3 года назад
እግዚአብሔር ቅን ልቦና ይስጠን መታደል ነዉ
@user-dc3jv1sw8d
@user-dc3jv1sw8d Год назад
ቃላት የለኝም ከዚህ ስራ ሁሉ የምትሳተፉ መድሀኔ አለም የልባቹሁን መሻት ይፈፅም እላቹሁ በእውነት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ወድማችን ቢኒያም በለጠ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ልጆችህን ያሳድግ እልህ አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏
@woerkey1161
@woerkey1161 2 года назад
ሥለ ማያልቅ ቸርነቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገነ በእውነት እግዚአብሔር ይመሥገን ። ወይ መታደለ ከሚረዱት የሚሥቀኑኝ መሥራቾችና በተለይ ተከባከቢዎቹ አገልጋዮቹ ሳይፀየፋ መከባከባቸው የበጎ ስራ ወዳጅ በሠማይ መዝገቡ ይፃፋችሁ እምቀናበት አገልግሎት ነው ግን በሽተኞችን መከባከብ ይከብዳል
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Год назад
በዚህ ስራ የምትሳተፉ እግዚአብሔር ይመረጣችኹ እሱ ቸሩ መድኃኔዓለም ዋጋችኹን እጥፍ ድርብ ያድርግላችኹ❤❤ ለዚህ ኹሉ ሕዝብ መሰብሰብ መኖር መጦር አባት ይሆንክ የተመረጥህ የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ብትባል የሚገባህ ቢኒያም በለጠ በእውነቱ የማቶሳላን እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 3 года назад
በመንግስት ቢሆን ይህ የሚተዳደረው በሳምንቱ ይፈርስ ነበር. ሌብነት ሙስና... አንድ ግለሰብ ምን ያህል ለውጥ እንዳመጣ መገንዘብ ድንቅ ነው.❤️🙏💐
@fg6555
@fg6555 3 года назад
እሮጣለሁ አትበል መዊደቅ አለና አገኝዉ አትበል ማጣትም አለና ገላለዉ አትበል ሞትም አለና በላለዉ አትበል የምያስጥልም አለና አውቃለሁ አትበል እዊቀትንም የምነሳ አለና ለብሻለው አትበል የምያራቁት አለና የታመመውን ስታይ ጠና የሰጠህን አመስግነው (ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን 💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን አሜን
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 3 года назад
ለመልካም ነገር እንቅና❤️ በጣም ያስቀናል.❤️ የተመረጡ ብቻ ናቸው ይህንን መስራት የሚችሉ.
@አብየእመብርሃንልጅ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@gd6egf957
@gd6egf957 3 года назад
ዋው ፈጣሬ ይባርካቺሁ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
በእውነት መልካም ማድረግ እንደት ደስ ይላል ወንድማችን ቢኒያም እግዚአብሔር ሰማያዊ ምድራዊ ዋጋህን ይክፈልህ ያመማችሁትንም መድሃኒአለም ይማራችሁ
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 3 года назад
ቢንያምን " የእግዚአብሔር ጣት ቢንያም" ብየዋለሁ. ዩትዬብ ክፈቱና ስራዎችን ተጣሪዎችን አንድ በአንድ በማስተዋወቅ ከህዝቡ ጋር አላም ዳቸውና እድፖንሰር ያገኙ ይችላሉ. አንድ ሰው ለአንድ ወገን. በአመት የሚያስፈልገውን ሰው ሊረዳ ይችላል.🙏❤️💐
@user-wr7hd7jd5r
@user-wr7hd7jd5r 3 года назад
በእዉነት ቃል የለኝም ለቢኒ ፈጣሪ ይባርክህ ❤🙏🙏ሲያሳዝኑ😥😢😥
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 года назад
ዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከነ ባለቤትህ ከነ ቤተሰቦችህ አሜን።ይህ በእዉነት መባረክ ነዉ።እኔ እባየ እየረገፈ ነዉ ያየሁት።ደግነትህ ያስለቅሳን እኔ እማ ለመሬት ማጣበቢ ነዉ የተፈጠርኩት 😭።
@user-fd1zs5zx5v
@user-fd1zs5zx5v 3 года назад
እግዚአብሔር ሀይል እና ብርታቱን ይስጣችሁ
@godolyas7601
@godolyas7601 3 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወንድማች ቢንዬ እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 года назад
ስላንተ ምንም ማለት አይቻልም በቻ ፍሬሕን ብላ ተባረክ አቦ ጤናሕን አላህ ይስጥህ ከክፉ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችሕ እድሜሕን ያርዝመው
@elroitube27
@elroitube27 3 года назад
በጎነታችሁን እግዚአብሔር ይመልስ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ዘመናችሁ ይለምልል
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz 3 года назад
በእውነት እንዴት መታደል ነው እዛ የምትረዱ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ ዋጋችሁን ይክፈለው ምን ልበል ቃል የለኝም እንዴው እኔም ከስደት መልስ መጥቼ እድራዳ ያድርገኝ በእውነት😭😭
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 2 месяца назад
መታደል
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤነውን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ
@mekdeswalde3207
@mekdeswalde3207 3 года назад
እግዝያአብሔር ይርዳቹ በርቱልን
@todtod5393
@todtod5393 3 года назад
Emyeeee Maryammm Mehrat Awrejyy Enateee !!!
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 года назад
Dr Binyamin your blessed God bless you and your family
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 3 года назад
Egziabher Amlak kenantegar yhun bertu enamesegnalen
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад
Bewnet Gerum New🙏Yehin Melkam Sera Egzabihar Kalmerit Beqir Minem Sew Selfelge Beha Lysraw Ahylem💯✅Bewnet Bineya💐👏Edilega Neh🙏Lezh Melkam Yeteqidese Sera Yemriteh Egzabihar Amlik🙏Semu Befitret Adibet Hulu Yekiber Yetemisegen Yehun Amen(3)🙏
@degitega3758
@degitega3758 3 года назад
እመቤቴ ምረቷ ትላክላቹ
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 года назад
God bless Dr Binyamin 🙏
@binyamdawitassefa3430
@binyamdawitassefa3430 3 года назад
BINYAM ENA YEZE BALDEREBOCH HULU EGZHABHER YESTACHU.
@mekbebfetene9246
@mekbebfetene9246 3 года назад
ጋዜጠኞች ወይም ዘጋቢዎች ፣ከሁሉ አስቀድሜ ስለምታደርጉት የማሳወቅ ድርጊት አክብሮቴ፣ይድረስልኝ። መቄዶንያ የሚል አንድ ቃል የት ቱን በግልጽ ስለማይነግር የሚገኝበትን አድራሻ ከነ ስልክ ቁጥርና በየቀኑ ወይም በየወሩ ከውጭ ሃገር የሆንን ለማገዝ ግልጽ አድርጋችሁ አስቀምጡልን፣አመሰግናለሁ።
@betibeti2557
@betibeti2557 3 года назад
Wandemachen bini Egzabeher edeme ena tena yestlen
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
Utopia 💛💛
@buzaendiro869
@buzaendiro869 3 года назад
እኔ በራሴ አፍርኩ የበጎነት መጣን የት ደርሶል ፋጣሪ ይጠብቃችው ሀገር የያዛችው ቀናውባችው
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 года назад
ወይ እንዴት መታደል ነው በማርያም የት አገር ነው መቅዶንያ ያለው
@Tsehay27
@Tsehay27 Год назад
ይሄ አዲስ አበባነው
@kimemitunegusie3556
@kimemitunegusie3556 3 года назад
How can we deliver supplies like diaper soup and different stuff for mekidonia. From USA.
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 3 года назад
ለቢኒያምእናአብራችሁለምትሰሩእግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜናጤናችሁንአብዝቶይስጥልንበእዉነትመታደልምነዉመመረጥምነዉእደዝህበጎመስራትቃላትየለንምማህበርቅዱሳኖችእናመሰግናለንእኛምእድንረዳፈጣሪይዳን
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 3 года назад
እንዴት ወራዊ መመዝገብ እችላለው?
@segachuchu7999
@segachuchu7999 2 года назад
😥🙏🙏🙏
@mekbebfetene9246
@mekbebfetene9246 3 года назад
የት ቱን
@mekbebfetene9246
@mekbebfetene9246 3 года назад
የትነቱን
@nigatemelaku9897
@nigatemelaku9897 2 года назад
Betsedek sera fetsamewen yasamerelachew talakna dink tegebar new bereketachew yederesen.
@ehitemelak9342
@ehitemelak9342 Год назад
Ante malet egnane be hiwothe endtastmren legna yetlakhe sewu neh
@Hibir-Ethiopian
@Hibir-Ethiopian 3 года назад
ከመስራቹ ብንያም ጀምሮ እዚህ አገልግሎት የምትሰጡ በሙሉ ዘራችሁ ይባረክ ቀናሁባችሁ ታድላችሁ።
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 3 года назад
8161አልቀበልምአለኝሌላተጨማሪቁጥርአለወይወይስአገሩስጥብቻነዉእዲየሚቀበለዉከሳኡዲእቢአለኝከቻላችሁመልሱልኝ
@nigatemelaku9897
@nigatemelaku9897 2 года назад
Betsedek sera fetsamewen yasamerelachew talakna dink tegebar new bereketachew yederesen.
Далее
НЕВОЗМОЖНЫЙ ЭКСПЕРИМЕНТ
00:39
Просмотров 67 тыс.
Cute
00:16
Просмотров 7 млн