Тёмный

MK TV || መነባንብ || ምነው ተውሻት እመብርሃን - የኪነ ጥበብ ባለሙያ ተስፋዬ ሲማ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 480 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@eyosiyasmisikir
@eyosiyasmisikir Год назад
አምላኬ ሆይ ስለ እኛ ኃጢያት፣ በደል፣ ትዕቢት ሳይሆን ስለ ንፅህተ ንፁኀን፣ ስለ ቅድስተ ቅዱሳን፣ ስለ ንፅህናዋ፣ ስለ ቅድስናዋ፣ ስለ መራቧ፣ ስለ መጠማቷ፣ ስለ መንገላታቷ፣ ስለ መከራዋ፣ ስለ አምስቱ ሐዘኖቿ፣ ስለ ገባህላት ቃልኪዳን፣ ኢትዮጵያን አስራት አድርገህ ስለ ሰጠኸት ስለ እናትህ ስለ ቅድትስ ድንግል ማሪያም ብለህ ማረን ይቅር በለን ያባቶች፣ የእናቶች እንዲሁም የህፃናትን እምባ ተመልከት አብስልንም ተስፋችን፣ መመኪያችን፣ ኃይላችን አንተ ነህና።
@21istehiwet
@21istehiwet Год назад
አሜን አሜን አሜን ስለ እናቱ ብሎ ይለመነን
@bizualemtefera3038
@bizualemtefera3038 Год назад
አሜን እውነት ነው!!!
@biniyamtizazu4461
@biniyamtizazu4461 Год назад
🙏
@birukabraham7285
@birukabraham7285 Год назад
ልጆቻችን እንኳን ከጎጥ ነፃ የሆነ ማምለኪያ ቤተእምነታችንን ሊያፈርሱብን የሚቋምጡ ድውይ ዲያቢሎሶች መጥፊያቸው ላይ ደርሰዋል።ምድረ ይሁዳ ቫምፓየሮች
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Год назад
የዚህ ጅራፍ ባለቤት የሆነዉ ልዑል እግዛብሔር ከሀገራችን ላይ አንሳልልን እመቤቴ ልጅሽን አስታርቂን።
@mihretzewdie5133
@mihretzewdie5133 Год назад
እኛስ በበደላችን ብንጠፋ ይገባናል! ግን ጌታ ሆይ በደምህ የመሠረትካት ቤተክርስቲያንን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እባክህ ስለ እናትህ ስለ እመብርሃን ብለህ ስለ ቸርነትህ በቃሽ በላት መከራዋ በዛ ።
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
እመብርሐን የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ከጥፋት ትታደግልን
@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
እመብርሃን ወላዲተ አምላክ የአስራት ሐገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት ቅድስት ቤተክርስቲያንን ጠብቂልን እፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
ድንግል ሆይ ድንግል ማርያም ምነው ዝም አለሽ እመአምላክ አማልጂን አስታራቂን 💔💔💔💔😭😭😭😭🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿💔💔💔💔💔💔💔💔
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
አቤቱ፣ጌታሆይ፣ስለ፣እኛ፣ኋጢያች፣በደል፣ሳይሆን፣ንፅህት፣ቅድስት፣ድንግልማርያም፣ብለህ፣ማር፣ይቅርበለን፣
@ephremarega5345
@ephremarega5345 Год назад
ይቅር በለን በደላችንን አትመልከት እንደስራችን ሳይሆን እንደምህረትህ አስበን።
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 Год назад
እመቤቴ ማርያም በለተ ቀንሽ ታሪካችንን ቀይሪ😭😭😭
@ሔኤሜን
@ሔኤሜን Год назад
አምላከ ቅዱሳን በቃ ይበለን የአባቶችን የእናቶችን እንባ ያብስልኝ
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
ድንግል ሆይ የሆነብነን ለልጅሽ አሳስቢ 💒😭😭😭
@girmabetelehem6176
@girmabetelehem6176 Год назад
😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏ስለ እናትህ ብለህ ከሲኦል አድነን ስለ አዛኚት ብለህ ሲኦል ከሆነው ምድር አድነን 🙏🙏🙏🙏
@ስደቱማሀተቤንአጠበቀው
እመቤቴ ሆይ በሁሉ የተቀደሸ የወገኖችን እንባ ተመልኸች😭😭😭😭
@አማላጀድንግልአማላጀ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እመብርሃን እባክሽን የልጆችሽን እንባ ተቀበይ 😭😭😭😭 4ጊዜ ነው የሰማሁት 🖤🖤🖤🖤 ዛሬ በእለተ ቀኗ እንባወትን ትቀበል እመብርሃን 😭😭😭😭 አቤቱ ወደ ምድር አዘንብል ህየን ተመልከትን ምንም ንፁህ ሰው ባታገኝም ተመልከተን 🖤⛪️😭⛪️😭🖤🖤⛪️😭
@kalkidananimaw7206
@kalkidananimaw7206 Год назад
እመብርሃን እናቴ ሆይ አደራሽ የአስራት ሀገርሽን አትተያት ደማቸው ለፈሰሰው ኦርቶደዶክሳዊያን ብለሽ ለልጅሽ አሳስቢ
@ንብቱዩብ
@ንብቱዩብ Год назад
ክርስቶስ ሆይ ስለናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማርን 🖤🖤💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@Tesfa66
@Tesfa66 Год назад
እመብርሃን የአስራት አገርሽን አስቢያት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Efriemfe
@Efriemfe Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ የአባቶቻችንን እንባና ልቅሶ ተመልከት
@Guzopia
@Guzopia Год назад
እመብርሃን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ከቶ አትተያት፤ ሀጢያትና በደላችን እንደ ደም ቢቀላም ደጋግ አባቶቻችንን፣ በክፉ ዘመን ተፈጥረው የሚያነቡ የዋህ እናቶቻችንን አስበሽ ከልጅሽ አማልጅን፡፡ “የሰው ድካሙን የምታውቅ አንተ ቸር ሆይ ፤ በውስጣቸው ጥቂት ከሀይጢያት የመመለስ ጸጸት ፈልገህ አታጣምና ፤ ሊጠፋ እየጤሰ ያለ ጧፍን አታጠፋምና ልጆቼን ማርልኝ” በይው፡፡ አንቺ ጠይቀሽው ልጅሽ የሚከለክልሽ ምን አንዳች አለ እመ ብርሃን?
@Taba-vw2xm
@Taba-vw2xm Год назад
አቤቱ እደምህረትህብዛት ማረን😓😓😢😢😢የአባቶችን የህፃናትን እንባ ተመልከት😢😢😢😢
@meazabezabih9327
@meazabezabih9327 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ራራልን ልጆችህን ለክፉዎች አሳልፈህ አትስጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
አቤቱ አምላካች እደቸርነት መጠን ማረን ይቅርበለን😭😭😭
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 Год назад
አይዞአችሁ እግዚአብሄር አይዘበትበትም! እግዚአብሄር እንባቹን ያብሳል ! እኔ ፕሮቴስታት ብሆንም ሀ ሁ በቄስ ት/ቤት አስተምራ በሞራልና በስነምግባር ለዛሬ ያበቃችኝ ቅድስት ቤተክርስትያን እና ሀገር ናት ህመሙዋ ያመኛል! በአንድ እውነት አምናለው እንኳን እዲህ በዝታና ተባዝታ ልጆቿ በእውቀት እና በሞራል በርትተው ይቅርና ያኔ ገና ያኔ ምንም ባልነበረበት ግዜ በነ አፄ ልብነ ድንግል ጊዜ አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍሰው ሀገርና ሀይማኖት ያቆዩልን ጀግና ሰማዕታት አሏት! ምንም እንኳን አሁን ላይ መከራዋ ቢበዛም አንዷ ኦርቶዶክስ እስከ ሙሽራዋ መምጫ ድረስ በውድ ልጆቿ አንድ ሆና ትቀጥላለች እግዚአብሄርም በጽድቅ ይፈርዳል!!!!
@21istehiwet
@21istehiwet Год назад
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
@tsionbelete
@tsionbelete Год назад
እናመሰግናለን ወንድም አለም
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 Год назад
@@21istehiwet እህቴ እረ ምስጋና አይገባም 😭😭😭አጋር ሊያሳጡን ነው እያንዳዳችን ቤት ነው የሚገባው ! እግዚአብሄር እደ ሀጥያታችን ሳይሆን እደ ቸርነቱ ፀሎት እና እባችንን ይቀበለን!
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 Год назад
@@tsionbelete እህቴ እረ ምስጋና አይገባም 😭😭😭አጋር ሊያሳጡን ነው እያንዳዳችን ቤት ነው የሚገባው ! እግዚአብሄር እደ ሀጥያታችን ሳይሆን እደ ቸርነቱ ፀሎት እና እባችንን ይቀበለን!
@tsionbelete
@tsionbelete Год назад
አሜን፫ እዉነት የዉ ለአንድ ሰዉ ለአንድ ሀይማኖት አይደለም ይሄ መከራ ለሀገር የመጣነዉ ይቅርታ ምህረት ቸርነቱን ይላክልን
@ethio2550
@ethio2550 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ከኛ ጋር ነው
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
አቤቱ እንደ እዳ በደላችን እንደ ድፍረታችን እንደ ሽንገላችን ሳይሆን እንደምህረት ቸርነትህ ስለ ድንግል ወላዲተ አምላክ ብለህ ማረን ። ይቅር በለን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
የልዑል እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የሐዘናችነን ልብስ ቀይረሽ እልል ብለን የምናመሰግንበት ነጩን ልብስ አጎናፅፊን ሩኅሩኅ እናቴ 😭🕯😭
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
አቤቱ ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረን ስለእናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ
@amaretariku2145
@amaretariku2145 Год назад
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ 🖤🖤🖤😢😥😥 አቤቱ የሆነብንን ሁሉ አስብ 🖤🖤🖤😢😥😥
@mastimasti2862
@mastimasti2862 Год назад
yaa rabbii atii nuu ilalii atii waan hundaa nii dandessaa😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
እመቤቴ ማርያም በለተ ቀንሽ ታሪካችንን ቀይሪ አንብተን አንቀርም ፍርዱ ከሰማይ ነው✝️🖤🖤🖤😭😭
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wesenuhailu735
@wesenuhailu735 Год назад
እመቤታችን ሆይ አንቺ አማልጅን
@fnti2276
@fnti2276 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏💔💔💔
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን
@Nigusu821
@Nigusu821 Год назад
ጌታ ሆይ ማረን እራራልን😭😭😭
@eexx5392
@eexx5392 Год назад
እመብርሐን ሆይ ለልጅሽ አሳስብ
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
እህህህህ ኦ አምላኬ ሆይ እራራልን 🕯
@etszeyilebumedia968
@etszeyilebumedia968 Год назад
ቅድስት እናታችን የአስራት አገርሽን አስቢ፡ እማማ
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 Год назад
አቤቴ ይቅር ይበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-zq4tj9pu4f
@user-zq4tj9pu4f Год назад
እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።" (የማቴዎስ ወንጌል 24:13፤)
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 Год назад
ቸሩ አማኑኤል ሆይ ማረን ይቅር በለን በእውነት ታመናል በጠና
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl Год назад
ኡፉፉፉፉ 🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭
@birtukanshegaw5477
@birtukanshegaw5477 Год назад
አምላኬ የአባቶቻችነን እምባ እይ አቤቱ ማረን🤲🤲🤲
@birhanugedif6345
@birhanugedif6345 Год назад
አቤቱ አምላካች እደቸርነት መጠን ማረን ይቅርበለን!!!!
@መነናዊትባለማሕተቧ
አቤቱ ማረን ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ እመቤቴ አዛኝቷ አማልጅን ከልጅሽ ።
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ መዳኒያለም ሰላምን ይላክልን🙏🙏🙏
@meserettilahun5446
@meserettilahun5446 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እመብርሐን ብለህ ማረን ተለመነን አሜን እባችንንም አብስ
@birqigirma3797
@birqigirma3797 Год назад
Maaloo yaa haadha waqayyoo immimmaan abbota keenyaa ilaalii nuuf kadhadhuu 😭😭😭😭🙏🙏
@balagernegn3664
@balagernegn3664 Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ ማረን ይቅር በለን!
@yenenashalemu5446
@yenenashalemu5446 Год назад
አቤቱ ማረን እግዚአብሔር ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Год назад
አምላኬ ሆይ ወዴት ነህ
@uaealain9484
@uaealain9484 Год назад
እመብርሀን እናቴ አደራ ሀገራችንን አች ጠብቂልን
@ሐይልየስላሴ
@ሐይልየስላሴ Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@eadendassy2860
@eadendassy2860 Год назад
እመ ብራሀን ወላዲት አምላክ በለተ ቀንሽ ሠላሙን አምጭልን
@mulumulu7786
@mulumulu7786 Год назад
😭😭😭😭አቤቱ እንደ በደላችን አይሁንብን በቸርነትህ ማርን 🙌😭😭
@mekdesabate8951
@mekdesabate8951 Год назад
አቤቱ ይቅርበለን ማረን
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 Год назад
💔💔💔እመብርሃን እባክሽ ተመልክቺን
@tigisttg7080
@tigisttg7080 Год назад
አቤቱ አምላካችን እንዳ ቸርነት ብዛት ማረን ይቅር በለን🙏⛪️🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
@masaratmasarat8393
@masaratmasarat8393 Год назад
😭😭😭ይሄ ቀን ያልፋል አይዞን አባታችን
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
የኔ አባት ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ💔😢😢😢😢😢
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb Год назад
አምላክ ሆይ ታረቀን እንደቸርነትህ
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
@anchigebreselassie7586
@anchigebreselassie7586 Год назад
እመብርሃን በምልጃሽ እርጅን አምላክ ይቅርታውን እዲያድለን
@habethabte
@habethabte Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ይምሰገን ሰለሁሉም ነገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Uuuuuuuuuffffyyyyyy Amlake hoy maren yiqir belan 😭😭😭😭😭😭😭
@tinahailu748
@tinahailu748 Год назад
Keep praying 🙌 🙏 👏 🤲 🕍 Medhanialem Kirstos yetebekiwot yebarkiwot. Keep Praying 🙌 🙏 👏 Keep Preaching 🙏 🙌 Keep blessings 🙌 🙏 Keep shining Ethiopia 🇪🇹 🙌 and EOTC ⛪️...
@tititadesse8270
@tititadesse8270 Год назад
አማላካችን አቤቱ ስማን።
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 Год назад
ጋሽ ተስፋዬ ሲማ እውነት ነው።ትልቅ የነበርን አሁን አንስን እዚህ ደረጃ መድረሳችን ለልጆቻችን ሳይተላለፍ እመብርሃን ከልጇ ታማልደን ።ይቅርታ ያድርግልን አሜን።
@seblemezmur9210
@seblemezmur9210 Год назад
እመ አምላክ አማልጂን ከልጅሽ 🙏🙏🙏 ድረሺልን ድንግል መጠጊያ የለንም 😭😭😭
@ድንግልእናቴ-መ9ዀ
ኦ አምላከ እስራኤል 😭😭😭😭😭😭
@marthachane9777
@marthachane9777 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይቅርታህ ፈጥኖ ይደረግልን
@genetasefa7034
@genetasefa7034 Год назад
እመብርሀን እናቴ 😭😭😭😭
@ninafoodsandhomedecor
@ninafoodsandhomedecor Год назад
ስማነ አምላክነ ወመዳኒነ
@weeklyenter2116
@weeklyenter2116 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃዎት 😭😭😭😭
@tiru8263
@tiru8263 Год назад
#እምቢ ለእናቴ እምቢ ለመጠግያዬ እምቢቢቢቢ
@amsalfaisal3200
@amsalfaisal3200 Год назад
አባታችን እውነት ነው ለማን አቤት ይባላል እመ አማላክ ላንችው ነው ኳንድ ልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኔታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ አሰስብልን ቃል ኪዳንህን አይታጠፍም እኮ የኢትዮጵያ አስራት ሀገሬ ተጠንቃልች በይው
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አቤቱ ይቅር በለን ጌታየ
@ስደቱማሀተቤንአጠበቀው
እግዚኦ😭😭😭
@ኤልሳዮቶብ
@ኤልሳዮቶብ Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭
@ሕይወትወለተሐና
ቃለ ህይወት ያሰማልን እፍፍፍ የኔ አባት
@አንቀጸብጹዐንቲዩብ
እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አምጣልን
@workneshtedla5512
@workneshtedla5512 Год назад
አቤቱ ይቅር በልን ማርን 😭😭😭😭
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
አቤቱ ይሁነብህ ማረን😭
@martayihun
@martayihun Год назад
ጌታ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@محمدعبدالله-ج5ه8ج
እህህህህህህ😭😭😭😭
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 Год назад
Amen 🙏
@حصه-ض4ل
@حصه-ض4ل Год назад
ምነው እመ ብርሃን😭
@tamrin_negadiew
@tamrin_negadiew Год назад
🤲 እመብርሃን 🤲
@alemwosendesta
@alemwosendesta Год назад
ማረን ይቅር በለን
@zenebumelikezenebumelike7346
Men we egzabehar
@mastimasti2862
@mastimasti2862 Год назад
Abtu marn yiqr baln 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@teklewoinabebe9981
@teklewoinabebe9981 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን !!! 😢😢😢😢😢😢 በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏🖤🖤🖤🖤🖤
@loomeel6362
@loomeel6362 Год назад
😭😭😭😭😭🙏🏼😭😭🙏🏼😭🙏🏼🙏🏼😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@swkarlebanon903
@swkarlebanon903 Год назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@melatabebe3773
@melatabebe3773 Год назад
😢😢
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Год назад
😭😭😭😭😭
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
😭😭😭🖤🖤🖤⛪️⛪️⛪️☝️☝️☝️
Далее
ОРБИЗ-ГАН за 1$ vs 10$ vs 100$!
19:01
Просмотров 176 тыс.