Тёмный

MK TV||ቦሩ ሜዳ-"የሚመጣው ማነው" ጉባኤ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ|| በመምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱና መምህር ያረጋል አበጋዝ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Subscribe and share ru-vid.com?s....
ru-vid.com?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Опубликовано:

 

5 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@semahegndemeke1539
@semahegndemeke1539 10 месяцев назад
ቃለህይወትትን ያሰማልን መምህሮቻችን በየጊዘውን በየቦታአው ለሚሰሙት ሁሉ ጥበብን የሚገልጥ አምላክ የበለጠውን ጥበብ ይግለጥላችሁ
@babyayalew8059
@babyayalew8059 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን እንዲሁም ይህን መድረክ ለማዘዘጋጀት የደከማችሁ የተሳተፋችሁ ቀርፃችሁ በብዙ ደክማችሁ በቤታችን ሆነን እንድንማር የረዳችሁን🙏 ሁላችሁንም እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ🙏:: እናመሰግናለን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 10 месяцев назад
እግዚአብሔር መምህቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን እንዲሁም ለኹላችኹም 🎚ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰላም ላይ ይፃፍልን !🤲🎚
@YirgalemYr-ok2nz
@YirgalemYr-ok2nz 7 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z 10 месяцев назад
ለመምሕሮቻችን መምሕር ኃይለ ማርያም ዘውዱ እና መምሕር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን በኹሉም ጥያቄዎቻችን መልስ ስለምትሰጡን እግዚአብሔር ያበርታችኹ እንዎዳችኃለን መምሕሮቻችን ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያስፋልን ያብብልን
@tizitazetewahdo9777
@tizitazetewahdo9777 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
@naqawanawaea
@naqawanawaea 11 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ayuwas2751
@ayuwas2751 10 месяцев назад
በእውነት ከሆነ ችግሩ ከኛ ከምዕመናን ነው እንጅ በብዙ መንገድ መማር እየቻልን ሁሌም ጥያቄ ብቻ ማብዛት እውቀት አይሆንም ።የሚጠበቅብንን እናድርግ ከዛ ካልገባን አግባብ ባለው መልኩ መጠየቅ ትክክል ይመስለኛል።መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደናንታ ድክመት አሁን ይሄ ጥያቄ ድጋሜ አይነሳም ነበር እኛ ብቅንጭብጭብ ትምህርት እራሳችንን ስለበወዝነው ነው ለናንተም አስቸጋሪ ሁነን ጥያቄ በመጠየቅ ጊዜ የምናባክነው ።
@moanisab1260
@moanisab1260 11 месяцев назад
Kalehiwot yasemaln🙏
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 11 месяцев назад
This is the best program I've ever seen. We can learn a lot about our religion and our church. Thank you so much Mahiber kidusan and the teachers as well. The Almighty God bless our church and our country!!!
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን አባቶቻችን ለሁላችሁም ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በረከታችሁ አይለን በጸሎታችሁም አስቡን❤❤❤
@Eme964
@Eme964 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ 👏👏👏😘
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 11 месяцев назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች የእመብርሀን ወዳጆች እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህሮቻችን
@user-vz9dx3vp3k
@user-vz9dx3vp3k 11 месяцев назад
እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤
@user-vz9dx3vp3k
@user-vz9dx3vp3k 11 месяцев назад
እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያደርገን ዘንድ የቅዱስ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን
@vjgu7406
@vjgu7406 11 месяцев назад
አሜን በእውነት እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ፣ ፆሙን ለበረከት ለድኅነት ያድርግልን ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን የአባቶቻችን አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን መንግስተ ሰማትን ያውርስልን!!
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 11 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም ለፁም ፍልሰታ ለማርያም አደረሰን❤❤❤ 🎉🎉🎉
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 11 месяцев назад
እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ 🎚
@user-vz9dx3vp3k
@user-vz9dx3vp3k 11 месяцев назад
እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤
@user-vz9dx3vp3k
@user-vz9dx3vp3k 11 месяцев назад
እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤
@bareduuasafa5237
@bareduuasafa5237 11 месяцев назад
Kale heyotin yesemalin
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 месяцев назад
ሰላም መምህሮቼ እንኳን በሰላም አደረሳቹህ አደሰሰን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም 🙏❤
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 11 месяцев назад
እኮን አብሮ አደረሠን
@user-vz9dx3vp3k
@user-vz9dx3vp3k 11 месяцев назад
እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤
@amarsiyum3020
@amarsiyum3020 11 месяцев назад
መምህራችን አዎ እንድህ ይንገሩልነ ሰዉ ምንእንደሚጠብቅ ሳይገባው እንትና የሚባል ንጉሥ ይመጣል እያሉ ያደነቁሩናል
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 11 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን።
@gedlegiorgshabtamu7992
@gedlegiorgshabtamu7992 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 11 месяцев назад
እመቤታችን በረድኤት አትለየን። ወገኖች በሐይማኖት እንፅና ወንጌል እናንብብ ሁልግዜም የቤተክርስቲያን ድምፅ እንስማ እንዋደ ድ ይቅር እንባባል ሙሽራው ይመጣል ሐይማኖት አንዲት ናት እሷም ተዋህዶ ንፅህት ሌላው አሳሳች ተኩላዎች ነጣቂ ኑሮ መተዳደሪያ ና ጥቅም ፈላጊ ነው። እንደምናየው ከሺ በላይ ሐይማኖት አለ ገና ብዙ በየቀኑ ይመጣል ስለዚህ በእምነታችን እንፅና። የክርስቶስ ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን።
@almazyilma8956
@almazyilma8956 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ እንደአንድ በቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት እንዳደገና ችግር ሲያጋጥማት እንደሚያዝን ምእመን ቤ/ክ ፈተናዋን ያፀናባት ከውጭ ሳይሆን ከውስጥ በየጊዜው የሚለያይ አንዳንዶቹም የተወሰኑ ሊቃውንት ከመራቀቅ የሚያመጧቸው ለምሳሌ ፀጋና ቅባት ሌሎቹ ደግሞ ትርጉም በማዛባት እንዳላችሁት ኢየሱስ ቤ/ክ ብቻ፤ቴድሮሳውያንና ኤልያስ ሌላኛው አላማው ከውጭ ቤተ ክርስቲያናችንን ለማፍረስ ሲሆን አስፈፃሚዎቹ ሰርገው የገቡ ወይንም በጥቅም ለምሳሌ አማኑኤል ተብለው በሰማንያዎቹ ብዙ ወጣቶችን ይዘው የወጡ ፤በዘጠናዎቹ እሰላ የተጋለጠው ቤ/ክንን መድረስ መውረስ ማፍረስ ይኼ በወቅቱ መልስ ስለተሰጠ ውጤታማ የተሆነበት ነበር ሙሉ በሙሉ በውጭ የምትፈተነው ከዘመቻ ፊሊጶስ ጀምሮ በጥቅምና አስተምሮዋ አየሱስን ያላማክለ ነው ብሎ በማታለል ነው ስለዚህ አባቶች ወንድሞች በየጊዜው እየተከታተሉ ወቅታዊ መልስ መስጠት ያስፈልጋል ብዪ አምናለሁ
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 11 месяцев назад
ቃ ል ወ ት ይ ስ ማል 💔🌹💖💔💖❤️💓💗❤💓
@user-dj6xe1yh1k
@user-dj6xe1yh1k 11 месяцев назад
ቃለሕይዎትን ያሰማልን❤❤❤❤
@tfhiyrrth2383
@tfhiyrrth2383 11 месяцев назад
ወኔ ስጠብቅ ቆይቼ ሳልከታተል መጣሁ እስኪ 😊❤
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏❤
@lawayesh8994
@lawayesh8994 11 месяцев назад
አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን መምሕራን🙏
@fevenluulay9103
@fevenluulay9103 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 11 месяцев назад
ጤና ይስጥልን እንኳን በሰላም መጣችኹ 👏🕊💚💙💜
@user-xz4ty7ys7p
@user-xz4ty7ys7p 11 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ
@user-ps9ws5li9l
@user-ps9ws5li9l 11 месяцев назад
እንኳን አደረሳች ❤
@user-df3py6ee5c
@user-df3py6ee5c 11 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 11 месяцев назад
እግዚአብሔርይስጥል
@aseman4156
@aseman4156 10 месяцев назад
ምን አይነት ክህደት ነው በእግዚአብሔር ላይ እንዲህ መዘባበት ምን አይነት ድፍረት ነው (በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።) የማቴዎስ ወንጌል ም18 ቁ6 አቤት ድፍረት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ሰረሊለነ ቅድስ ማርያም ከእንዲህ አይነት ሰዎ ጠብቂኝ ሰውሪኝም።
@asterabate7743
@asterabate7743 10 месяцев назад
ምን ሆነሽ ነዉ? እንደ መናፍቅ ጥቅስ ጠቅሰሽ የምሮጪዉ መጀመሪያ ቁጭ ብለሽ አዳምጪ እህት ደግሞ የማቴዎስን ወንጌልን ተርጉም ያስተማሩ አባት ይሆን ጥቅስ የምጠቅሺላቸዉ ?
@MeesiNebro
@MeesiNebro 11 месяцев назад
👏👏👏👏
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 11 месяцев назад
ጌታ ሲመጣ ስለተሰጠን መክሊት የምንመልሰው ምን ይሆን በማመካኘት እንድናለን ?
@user-df3py6ee5c
@user-df3py6ee5c 11 месяцев назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️
@ELight1224
@ELight1224 10 месяцев назад
እሺ እናመሰግናለን! ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፤ ውግዘት የለም ከተባለ፤ ውግዘት አለ ብለው ውግዘቱን ከሚያከብሩት ጋር በፍቅር ተነጋግሮ እንደ ጥንት አባቶቻችን መስዕዋት ሁለቱም አቅርበው እግዚአብሔር የማንን እንደሚቀበለው ለምን አይታይም?
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 11 месяцев назад
እግዚአብሔርይመስገንለመምህሮቻችንቃለሂወትንያሰማልንበእዉነለኛምማስተዋሉንይስጠንማህበረቅዱሳንንያሰፋልን
@edentaye5552
@edentaye5552 11 месяцев назад
የግራኝ ካባ የሚጎበኘው በጎጃም መርጦለማርያም ቤተክርስቲያን።
@bemyself7818
@bemyself7818 11 месяцев назад
ደጋሚ ደብተራ በመተት ሰውን የሚያስሩ ሰግስጋችሁ ለምን እነሱን አታጸዷቸውም አጥማቂ አጥማቂ ከምትሉ
@user-gk7vk9fu6u
@user-gk7vk9fu6u 10 месяцев назад
ለምንድን ነው ከእናንተ ካሜራ ውጪ እንዳይቀረፅ የፈለንጋቹት እንደልማዳቹ እይሰረዛቹ እየድለዛቹ እየቆረጣቹ ይህን ምስኪን ህዝብ ልታላግጡብትና ልታደናቁሩት በእናንተ ከእናንተ ለእናንተ በሹመት በዝና ስም እየትጀቦናቹ ምእመኑን ትሳለቁበታላቹ አረ ቢያንስ ስለፈጠራቹን አምላክ ፍሩ ኤኤኤኤኤኤኤጭጭጭጭጭጭጭ ሌላ ሰው እንዳይቀርፅ ድብቅ ስራቹን በአደባባይ መሰከራቹ እግዚኦ ከአፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ አይታወቅም እለ የሀገሬ ሰው እንዲህ እንዲህ እያላችቹ ራሳችን በሚገባ ታጋልጣላቹ
@asterabate7743
@asterabate7743 10 месяцев назад
አይ እንደዉ ብናዳምጥ አይሻልም ያዘጋጁት ራሳቸዉ ማህበረ ቅዱሳን ናቸዉ ደግሞ በሦስት ወሩ የሚካሔድ ነዉ ወደ ሗላ እይ እንደ እኔ ዛሬ መሰለኝ የመጣኸዉ ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን
@temesgendemsew7271
@temesgendemsew7271 10 месяцев назад
የሚቆጨኝ እንደ ያረጋል አበጋዝ ዓይነት አደገኛ ውሸታም መከታተሌ ነው፡፡
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አረ እናስተውል ሲያማትብ ፍጥነቱ ሁለተኛ ደግሞ ክርስቶስን ጠርቶ እመብርሃን የማይጠሩ በዛ ላይ ምን ያህል እናንተ ራሳቹ በሱባኤ ህዝቡን እንዲጠይቅ አርጋቹታል እናንተንስ ማነ እውነተኛ ያደረጋቹ
@woinshetgeze8782
@woinshetgeze8782 11 месяцев назад
እህቴ አልገባኝም በዘመኑ ስለሚነሱት ህዝቡን ግራ ስለሚያጋቡት ነገሮች ነው መልስ የሚሰጠው በደንብ ካልሰማሽ በደንብ ስሚው ከነዛ አባል ከሆንሽ ላትቀበይው ትችያልሽ አንቺ እንደምትይው አይደለም
@0917249905
@0917249905 11 месяцев назад
🥰🥰🥰
@Eme964
@Eme964 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ 👏👏👏😘
Далее
💜☀️✨
00:47
Просмотров 84 тыс.
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "Stray Kids"
01:28
Просмотров 636 тыс.
Осторожно селеба идет 😂
00:16
Просмотров 452 тыс.
💜☀️✨
00:47
Просмотров 84 тыс.