Тёмный

MK TV || እናስተዋውቃችሁ || 800 ዓመታትን ቆርቆሮ አያሻኝም ያለችዋ ደብረ ሲና ማርያም ገዳም 

Mahibere Kidusan
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Subscribe and share ru-vid.com?s....
ru-vid.com?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

20 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 года назад
ለደጆ ያብቃን የተዋህዶ ልጆች እስኪ ማህበር ቅዱሳንን እናበርታታ
@mlovetube1622
@mlovetube1622 2 года назад
እኛ የተዋህዶ ልጆች እሌላ ቦታ ላይ ነው እምንገኘው እዚህ ግን የለንም
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 года назад
@@mlovetube1622 በጣም ግን ያማል ያበሳጫል የእውነት
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Год назад
የደብረሲናዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂን ከቦታው በረከት ይድረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@tgtg2162
@tgtg2162 2 года назад
ደብረሲና ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አይደለም ደጅሽ መንገዱ ይናፍቀኛል
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 2 года назад
ውደከወቅሺውንገርኝአገሬነውግንአላቀውምማወቅእፈልጋለሁሥላየሁትደሥብሎኛል
@tgtg2162
@tgtg2162 2 года назад
@@kabteshlebanon9425 ደብረሲና ማርያም ትልቅ ገዳም ነች የነገራትን የምትስማ የልባችን የምትፈፅምልን እናት ነች ሁላቹህንም ለደጃ ያብቃቹህ ደጇ ስትገቡ የአባባው የእሳሩ ሽታ መንፈስ ያድሳል
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 2 года назад
ጎርጎራ ደብረ ሲና አምላከ ቅዱሳን ለደጅሽ ያብቃን ምልጃሽ አይለየን እናቴ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛላችሁ። በርቱልን🥰
@piccipicci4847
@piccipicci4847 Год назад
እኛንም ለደጇ ያብቃን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክበሪልኝ ❤🙏🏿❤
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
የኔ የተወለድኩበት ሀገር ቤተክርስቲያኑ በዚህ መልክ ነዉ በጣም ነው እሚያምርው
@tgtg2162
@tgtg2162 2 года назад
ደብረሲና ማርያም አትለየን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
@@tgtg2162 አሜን ፫
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 года назад
💚💛❤️🌹🌷🌺🌸 ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም የሚገርም እፁብ ድንቅ ነገር ነው አይናችን ያየው ለድንግል ማሪያም ልጅ ምን ይሳነዋል እምዬ ኦርቶዶክስ ስንት አይመትሊቂውንት አባቶች ጥበብን ያለ ቴክኖሎጂ አሳሜረው የሚውቆ በ18 ኛው ክፈለ ዘመን እፁብ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 11 месяцев назад
እጹብ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ማህበረቅዱሳን እና መላው የተዋህዶ ልጆች ሚዲያችን እናበረታታ የመቤታችን እረዴቱዋ በረከቱዋ ይደርብን አሜን
@user-qu5gz7vn3o
@user-qu5gz7vn3o 2 года назад
በእውነት ይኼን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕመ ፍቅሯን ትሳልብን ታሳድርብን ለደጇ ታብቃን
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 2 года назад
ያደግኩብሽ የኔዋ ደብረሲና
@tgtg2162
@tgtg2162 2 года назад
እናታችን እትብታችን የተቀበረባት ያሳደገችን እናታችን ለደጇ ታብቃን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 года назад
እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ😭😭🤲🤲
@senayetsenayet678
@senayetsenayet678 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@asterabate7743
@asterabate7743 2 года назад
በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 2 года назад
እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ለደጅሽ አብቂኝ
@emualmu1923
@emualmu1923 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rg2qj9gm3l
@user-rg2qj9gm3l 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ለደጇ ታብቃን ስላሳያችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
@heremalabeza5239
@heremalabeza5239 Год назад
ቃለሂወትያሰማልን
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
አባቶቶቼ በረከታችሁ ይደርብኝ ሀጥያትና ስንፍና ወሮሮኛል
@mimichebude8019
@mimichebude8019 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@desalegntigabu2906
@desalegntigabu2906 Год назад
እመቤቴ ለደጅሽ ያብቃኝ እናንተም ተባረኩ
@doniaytopia5831
@doniaytopia5831 2 года назад
እፁብ ያተ ስራ መደሃኒአለም ፍቅርሽ ይደርብን እናታችን
@mlovetube1622
@mlovetube1622 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እማምላክ ለደጇ ታብቃን
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 года назад
ለደጇ ያብቃን
@senayetsenayet678
@senayetsenayet678 Год назад
በረከት ና ምልጃዋ በያአለንበት ይጣብቀን
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 года назад
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂን
@selamdamtew1799
@selamdamtew1799 2 года назад
Kale hywetn yasemaln
@hayats1633
@hayats1633 2 года назад
ለደጇ ታብቃን እናታችን ወላዲተ አምላክ
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
በረከታችሁ ይደርብን
@user-di9ih2mc5u
@user-di9ih2mc5u 2 года назад
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 года назад
amen🙏🙏🙏
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 года назад
mehabire kidusan enameseginalen egizeabiher yibarikilen
@heedasleedaw1764
@heedasleedaw1764 2 года назад
ለደጅሽ አብቂን እመብዙኃን ወላዲተ አምላክ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 года назад
ለደጂሺ አብቂን እመብረሐን
@marthasisay4318
@marthasisay4318 2 года назад
Amlak hoy srak grumna dnk new. Ethiopian agerachinena Orthodox hymanot kekfu tebkln. Leabatochachin erejim edmina tenan stln. Tebareku
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 года назад
🙏 BLESSED ETHIOPIA 🙏
@zaharaza3316
@zaharaza3316 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 года назад
😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ማን ያውቃል አንድ ቀን እመብርሃን ለደጇ ታበቃን ይሆናል ከስደት መልስ
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 года назад
እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ😭😭😭
@user-oj6fb4sy9u
@user-oj6fb4sy9u 2 года назад
🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@alemayele7521
@alemayele7521 11 месяцев назад
Abet abet yeteret mehat egeziabeher yeker yebelachu
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
1312Bc/AM, Gedam
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ትቀመጥ ክዳኑዋሳርይሁን በውነት ድቅ ገዳምናት
@senayetsenayet678
@senayetsenayet678 Год назад
ምልጃሽ ረርቶን ለደጅሽ የብቃን
Далее
КВН 2024 Высшая лига Четвертая 1/4
1:52:57
КВН 2024 Высшая лига Четвертая 1/4
1:52:57